Ethio Construction Engineering
32.4K subscribers
6.23K photos
359 videos
1.99K files
3.2K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
​👉ቅድመ-ውጥረት ኮንክሪት (Prestressed Concrete) - የግንባታው አለም የቴክኖሎጂ ስኬት! 🏗️

💫​ኮንክሪት ለግፊት ጠንካራ ቢሆንም፣ ለመሳብ (Tension) ግን ደካማ ነው።

⏺ይህንን የተፈጥሮ ድክመት ለማረም ምህንድስናው የፈጠረው ብልሃት "ቅድመ-ውጥረት ኮንክሪት" ይባላል።

🪧​ቅድመ-ውጥረት ኮንክሪት ምንድን ነው?
​ግንባታው ሳይጀመር በውስጡ ባሉ የብረት ገመዶች አማካኝነት ኮንክሪቱን አስቀድሞ "መጭመቅ" (Pre-compression) ነው። ይህም መዋቅሩ ተጭኖ ሲሰራ ስንጥቅ እንዳይፈጠርበት ይረዳል።

🚧​ዋና ዋና የሥራ ዘዴዎች

​1️⃣ ቅድመ-መወጠር (Pre-tensioning)
​ሂደቱ: የብረት ገመዶቹ ኮንክሪት ከመፍሰሱ በፊት ይወጠራሉ።

​አጠቃቀም: በፋብሪካ ለሚመረቱ (Precast) የድልድይ ጨረሮች እና መሰል ምርቶች።

​2️⃣ ድኅረ-መወጠር (Post-tensioning)
​ሂደቱ: ኮንክሪቱ ከጠነከረ በኋላ የብረት ገመዶቹ በውስጡ ባሉ ቀዳዳዎች (Ducts) ተገብተው ይወጠራሉ፤ በመጨረሻም በጫፎቹ ላይ ይቆለፋሉ።

​አጠቃቀም: በቦታው ላይ ለሚገነቡ ረጅም የሕንፃ ወለሎች እና ትልልቅ መዋቅሮች።
​ለምን ይጠቀማል?

​✅ ዘላቂነት: ስንጥቆችን (Cracks) በእጅጉ ይቀንሳል።

✅ ረጅም ስፋት: ምሰሶዎች ሳይበዙ ትልልቅ ክፍት ቦታዎችን ለመፍጠር ያስችላል።

✅ ኢኮኖሚ: አነስተኛ ቁሳቁስ በመጠቀም ጠንካራ መዋቅር ለመገንባት ይረዳል።
​ዘመናዊ ግንባታ ከቴክኖሎጂ ጋር ሲጣመር ውጤቱ ይበልጥ አስተማማኝ ነው።

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤10👍2
👉የዓለማችን ሰፊው የውሃ ውስጥ መንገድ (Underwater Roadway) በቻይና

🚧​በአብዛኛው ሜጋ ፕሮጀክቶች በዓመታት ሲለኩ፣ የቻይናው የውሃ ውስጥ የመንገድ ግንባታ ግን በታሪክ የማይረሳ ፍጥነት አሳይቷል።

በአስገራሚ የኢንጂነሪንግ ጥበብና የተቀናጀ የፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ የዓለማችን ሰፊው የውሃ ውስጥ መንገድ በ110 ቀናት ውስጥ ተጠናቋል።
​🏗️ይህ ፍጥነት በምን ተገኘ? (The Engineering Secret)

• ​የላቀ ቅድመ-ዕቅድ (Advanced Planning): ይህ ግንባታ እንዲሁ በፍጥነት የተገነባ ሳይሆን፣ እያንዳንዱ ኢንች ስራ በዲጂታል ዲዛይን እና በትክክለኛ የጊዜ ሰሌዳ የተቃኘ ነበር።
• ​የመሳሪያዎች ዝግጁነት፦ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰራተኞች እና ልዩ የውሃ ውስጥ ማሽነሪዎች ያለማቋረጥ (24/7) መስራታቸው ለዚህ የፍጥነት ውጤት ቁልፍ ነበር።
• ​ደህንነትና ጥራት፦ ፈጣን መሆን ማለት ጥራትን መተው ማለት አይደለም፤ ይልቁንም በውሃ ስር የሚደረገውን የግፊትና የውሃ መፍሰስ (Seepage) ለመከላከል ከፍተኛ የኢንጂነሪንግ ትክክለኛነት (Precision) ጥቅም ላይ ውሏል።

​🧠 "110 ቀናት! ይህ በኢንጂነሪንግ ዓለም ላይ ትልቅ ተግዳሮት ነው።

እንደ መሐንዲሶች፣ ፈጣን ግንባታ (Fast-track Construction) ሲባል ጥራትን መጠበቅ እጅግ ከባድ እንደሆነ እናውቃለን።

ለመሆኑ በኢትዮጵያችን፣ እንደዚህ ያሉ ሜጋ ፕሮጀክቶችን በፈጣን የጊዜ ሰሌዳ ለመጨረስ የሚያግደን ምንድን ነው? የቴክኖሎጂ አቅም ወይስ የፕሮጀክት ማኔጅመንት ችግር? የትኛው የኢንጂነሪንግ ዘዴ ነው የእኛን ግንባታዎች ፍጥነት ሊጨምር የሚችለው?"
ሀሳብ ስጡን💫👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
‎
‎@etconp
❤5👏3
👉በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኘውና በጠቅላይ ሚንስትሩ ተመርቆ ስራ ከጀመረ አመታትን ያስቆጠረው የመንግስት እና የግል ሽርክና የሆነው ግዙፉ የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በደላሎች እየተፈተነ ይገኛል።

💫ከወራት በፊት በ 1200-1500 ብር ይሸጥ የነበረው ይህ ሲሚንቶ አሁን ላይ ዋጋው በእጥፍ ጨምሮ ደብረብርሃን ከተማ ላይ እስከ 2500 ብር እየተሸጠ ይገኛል። ፋብሪካው እየተቋቋመበት ቦታ ለሚ ላይ 1900 ብር እየተሸጠ ይገኛል።

❇️የሲሚንቶ አስመጪዎች እና ነጋዴዎች አሁን ከፋብሪካው ሲሚንቶ ለማግኘት አስቸጋሪ መሆኑን እና በደላላ መሆኑን ገልፀውልናል።

🚧ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ስራ ከጀመረ ጀምሮ የሀገሪቱን የሲሚንቶ እጥረት በመቅረፍ እና ገበያውን በማረጋጋት እረገድ አስተዋጽኦው የጎላ ቢሆንም አሁን በደላሎች እየተፈተነ በመሆኑን የሚመለከተው አካል መፍትሔ ቢሰጥበት መልካም ነው🙏

@etconp
👍6❤3😱1
👉ስድስት የቤት ገዢዎች ኖህ ሪል ስቴት ኃ.የተ.የግ.ማህበር በገባቸው ውል መሰረት ቤቶችን አላስረከበንም በማለት ክሳቸውን በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣ ልደታ ምድብ የፍትሐ ብሔር ችሎት አቅርበዋል።

💫ይህ የህግ ክርክር ያነጣጠረው ኩባንያው እያገነባው በሚገኘው የ'ኖህ ቪክቶሪ አፓርትመንት' ፕሮጀክት ላይ ሲሆን፣ ደንበኞቹ አፓርትመንቶቹ በተባለው ጊዜ አልተላለፉልንም በማለት ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ወስደውታል።

🚧ከዚህ ዜና ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ ታትሞ የሚወጣው አዲስ ፎርቹን ጋዜጣ በምስሉ ላይ ይፋ እንዳደረገው መረጃ፣ የክርክሩ ዋነኛ መነሻ የቤቶቹ ርክክብ መዘግየት ብቻ ሳይሆን የቦታ ስፋትን (ካሬን) የተመለከተ ውዝግብ ጭምር ነው።

🪧በተለይም በሰነድ ላይ ተጨማሪ የወለል ስፋት (ካሬ) ሲጨመር ተጨማሪውን የገንዘብ ክፍያ ማን ይሸፍናል የሚለው ጉዳይ በዚህ በሪል ስቴቱ እና በቤት ገዢዎቹ መካከል የተፈጠረው ውዝግብ አቢይ ነጥብ መሆኑ ተጠቁሟል።

Via ዘ-ሐበሻ

@etconp
❤6👏3👍1
የተለያዩ አይነቶች ቆርቆሮዎች አሉ።
  👉 የኮሊደር  ልማት  ማጠረያ ኤጋ ቆርቆሮ
  👉 የቤት ክዳን  ቆሮቆሮ 
  👉 የመጋዘን ኤጋ ቆርቆሮ በምትፈልጉት ዓይነት አለን
✅አሪቲ 28 ጌጅ 2000
✅ቃሊቲ 28ጌጅ =1950
✅አዳማ 28 ጌጅ= 1900
            ☑️አሪቲ 30 ጌጅ =1600
            ☑️ቃሊቲ 30 ጌጅ= 1390
            ☑️አዳማ 30 ጌጅ=1590
            ☑️ግመል 30 ጌጅ=1400
✅አሪቲ 32 ጌጅ =1390
✅ቃሊቲ 32 ጌጅ =1380
✅ፈረስ ቡሻን = 990
✅ጥላ  32 ጌጅ =1300
✅ የተለያዩ koted ቆርቆሮዎች አሉ
✅ Arit 28 G=2100
  ✅  adama 28 =2050
✅ arit 32 G= 1350
          EGA 
✅28 G 1m× 90cm =1100
✅30 G 1m×90cm = 950
✅ 32 G 1m×90=750

ለድርጅቶች የፕሮፎርማ አገልግሎት እንሠጣለን
   
ስልክ.  0912955969
           0949434363

Telgram = @FAR7957
❤4👍1
👉Beam Design Using Bending Stress

💫A simply supported beam with a uniformly distributed load is designed by first calculating the maximum bending moment:

M = wL²/8 = 93750 kg·cm

❇️Using the bending stress formula σ = My/I and the given relation d = 1.5b, the beam dimensions are calculated. Solving the equation gives:

Width (b) = 19 cm
Depth (d) = 28.5 cm
Final Beam Size = 19 cm × 28.5 cm

🔖Please Subscribe Our Youtube Channel👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG

@etconp
❤6👏2
@etconp Bridge manual.rar
9.2 MB
👉Ethiopian bridge design manual full Compressed document

📌የኢትዮጵያ ብሪጅ ዲዛይን ዶክመንት ማንዋሎችን በአንድ አጣምሮ የያዘ ነው አሁኑኑ አውርደው ይጠቀሙበት🙏

🚧የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
‎
‎@etconp
❤6👍2
​⚠️ የዕሮብ ማለዳ የደህንነት ማሳሰቢያ፦ «ደህንነት የትኛውም ቦታ ቅድሚያ ይሰጠዋል!»

​በኒውዮርክ ሚድታውን፣ ማክሰኞ ጠዋት በግንባታ ላይ በነበረ ከፍተኛ ፎቅ ህንጻ ላይ የተከሰተው አደጋ ለሁሉም የኮንስትራክሽን ባለሙያዎች ትልቅ ትምህርት ነው።

የህንጻው ደጋፊ ምሰሶዎች (Support beams) በመጠማዘዛቸው (buckling) የተከሰተው የፎቆች መደርመስ፣ የግንባታ ስራ ምን ያህል ጥንቃቄን እንደሚጠይቅ የሚያሳይ ነው።

​ለእኛ የሚሰጠው ትምህርት፦

• ​አደጋ ለሁሉም ሰው ነው፦ እንደ አሜሪካ ባሉ በቴክኖሎጂ የላቁ አገሮች እንኳን እንዲህ ዓይነት አደጋዎች ሊከሰቱ ይችላሉ። ስለዚህ ማንኛውም የግንባታ ቦታ ከስህተት ነፃ አይደለም።
• ​ጥንቃቄ ይቅደም፦ አደጋዎች ምንም እንኳን ሊከሰቱ የሚችሉ ቢሆንም፣ ጥብቅ የደህንነት ፕሮቶኮሎችን በመከተል፣ የማያቋርጥ የባለሙያ ክትትል በማድረግ እና የግንባታ ቁሳቁሶችን ጥራት በማረጋገጥ አደጋውን በእጅጉ መቀነስ ይቻላል።
• ​የደህንነት ኦፊሰር ሚና፦ የግንባታ ቦታ ላይ ያለ የደህንነት ኦፊሰር፣ አንድ ትንሽ ስንጥቅ ወይም ምሰሶ ላይ የሚታይ መታጠፍ ለትልቅ አደጋ ምክንያት ሊሆን እንደሚችል በመረዳት ፈጣን እርምጃ መውሰድ አለበት።

​እንደ መሐንዲሶች እና የግንባታ ባለሙያዎች፣ ትልቁ ስኬታችን ህንጻ መገንባት ብቻ ሳይሆን፣ ሰራተኛችንን እና የህንጻውን መዋቅር ደህንነት መጠበቅ ነው።
የዛሬው እሮብ የግንባታ ስራችን «ደህንነት ቀዳሚ ነው» በሚል መንፈስ ይጀምር!

​ሃሳብዎን ያካፍሉን፦ በግንባታ ቦታ ላይ የደህንነት ጥበቃን ለማረጋገጥ ከግል ልምድዎ ምን ትምህርት አለዎት?

@etconp
❤10👍5
👉Plumb Bob – A Simple Tool for Accurate Vertical Alignment

💫A plumb bob is one of the oldest and most reliable tools used in civil engineering, construction, and surveying to establish a true vertical reference line.

🪧It works purely on the principle of gravity, making it highly accurate without requiring electricity or calibration.

🚧Key Components:

• String: High-strength nylon cord for suspension.
• Top Eye: Secure attachment point for the string.
• Body: Heavy steel or brass body that provides stability.
• Hardened Tip: Sharp point for precise alignment.
• Storage Pin: Used to wind and store the string neatly.

🏷Common Applications:

✔ Checking the verticality of walls and columns.
✔ Aligning formwork and scaffolding.
✔ Transferring points from one level to another.
✔ Surveying and layout work.
✔ Masonry and structural construction.

🫵How to Use:

1. Tie the string to a secure point.

2. Let the plumb bob hang freely until it stops swinging.

3. Use the pointed tip as the true vertical reference.

4. Mark or align the structure accordingly.

▶️Engineering Tip:
Always protect the plumb bob from strong wind and ensure the string is straight and untangled for the most accurate readings.

🚧የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
‎
‎@etconp
❤8🙏2🥰1
👉ምዝገባ ጨርሰናል ብለን ለጥፈን እባካቹ ለ ትንሽ ቀናት ኣራዝሙልን ባላቹ መሠረት እስከ ቅዳሜ ምዝገባ አራዝመነዋል Micro Soft Project (Ms) ኦንላይን ኮርስ ለመማር ከፈለጋቹ በተመጣጣኝ ዋጋ ይመዝገቡ❤️

@etconp

📩ማነኛውም ጥያቄ ሲኖር @Philemona7 ወይም በ 0925446661 ይደውሉልን🙏
❤2👍2
👉የኩርባ መገንጠያ (ጨጎማ) - ጋሼና መንገድ ፕሮጀክት በተሻለ የግንባታ እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል

🚧የተንታ - ጋሼና መንገድ ፕሮጀክት አካል የኾነው የኩርባ መገንጠያ (ጨጎማ) - ጋሼና ክፍል ሁለት መንገድ ፕሮጀክት በተሻለ የግንባታ እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል።

የመንገድ ፕሮጀክቱ 44 ነጥብ 68 ኪሎሜትር የሚሸፍን ሲኾን፥ ከዚህ ቀደም ከደሴ በወልዲያ በኩል ጋሼና እና ላሊበላ ከተሞች ይደረግ የነበረውን ረጅም ጉዞ የሚያሳጥር ነው። ከዚህም በተጨማሪ ወደ ታሪካዊው የላሊበላ ውቅር አብያተ-ክርስቲያናት እና የሌሎች ገዳማት መዳረሻዎች ምቹ በማድረግ የቱሪስት ፍሰቱን የሚያቀላጥፍ ነው።

በአካባቢው ባለው የጸጥታ መደፍረስ ምክንያት የግንባታ ግብአት እና ማሽነሪዎች አቅርቦት መስተጓጎል፣ በሥራ ተቋራጩ የአቅም እጥረቶች እንዲሁም ከወሰን ማስከበር ጋር የተያያዙ ችግሮች በግንባታው ሂደት ላይ ተጽዕኖ አሳድረዋል።

ለችግሮቹ ዘላቂ መፍትሄ ለመስጠት፣ ተቋማችን ከመሥተዳድር እና ከጸጥታ መዋቅር አካላት እንዲሁም ከሥራ ተቋራጩ ጋር በመኾን ባደረገው የሶስትዮሽ ጥረት፥ የችግሮቹ መጠን በከፊል መቀነስ ተችሏል።

በተለይም የኮን እና ጋሼና ከተሞችን ጨምሮ 12 ኪሎሜትር የሚኾነውን የግንባታው ክፍል ለዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በንዑስ ተቋራጭነት መሰጠቱ፤ ፕሮጀክቱ ከነበረበት ቁመና ጉልህ መሻሻል እንዲያሳይ አግዟል።

በአሁኑ ወቅት በፕሮጀክቱ የአፈር ቁፋሮ፣ የቆረጣና ሙሌት ሥራዎች፣ የውኃ መፋሰሻ ቱቦዎች ቀበራ፣ የሰብቤዝ ማንጠፍ፣ የቤዝኮርስ ጠጠር ማምረት እና የከልቨርት ግንባታ ሥራዎች በስፋት እየተከናወኑ ይገኛሉ።

የመንገድ ግንባታውን ሀገር-በቀሉ ዮቴክ ኮንስትራክሽን በማከናወን ላይ ሲኾን፥ ልህቀት ዲዛይን እና ግንባታ ኮርፖሬሽን የፕሮጀክቱን ጥራት እና ቁጥጥር ሥራ በማከናወን ላይ ይገኛል። ለፕሮጀክቱ 1 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ከፌደራል መንግሥት በጀት ተመድቧል።

ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ የማኅበረሰቡን የትራንስፖርት ችግር እና እንግልት ያስቀራል። የጨጎማ፣ ኮን እና ጋሼና ከተሞችን ጨምሮ የተለያዩ ከተሞችን በማስተሳሰር የሕዝብ ለሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነቱን ያጠናክራል። 

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር

@etconp
❤5👍3
#ADVERTISEMENT

💫የቤቶዎን (የህንፃዎን) የፌንሽንግ ስራ ማሰራት ፈልገዋል? እንግዲያውስ ደሬ የፌንሽንግ ስራ አለን::

*የጅብሰም ስራ
*ዘመናዊ የዉጪ ግርግዳ ቅቦች
*የቀለም ስራዎች
*የመብራት ዝርጋታና ገጠማ(fitting)
*የሴራሚክ ስራ፤እንዲሁም ጠቅላላ የግንባታ የፊንሽንግ ስራዎን እንሰራሎታለን።

📍አድራሻ:  አዲስ አበባ እንዲሁም በሁሉም የክልል ከተሞች እንገኛለን።

📲 0935210071 ወይም 0960332429 ይደውሉልን🙏
❤4
Ethio Construction Engineering
👉በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኘውና በጠቅላይ ሚንስትሩ ተመርቆ ስራ ከጀመረ አመታትን ያስቆጠረው የመንግስት እና የግል ሽርክና የሆነው ግዙፉ የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በደላሎች እየተፈተነ ይገኛል። 💫ከወራት በፊት በ 1200-1500 ብር ይሸጥ የነበረው ይህ ሲሚንቶ አሁን ላይ ዋጋው በእጥፍ ጨምሮ ደብረብርሃን ከተማ ላይ እስከ 2500 ብር እየተሸጠ ይገኛል። ፋብሪካው እየተቋቋመበት…
👉​ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካን በተመለከተ የተላለፉ ወሳኝ ውሳኔዎች!

💫​በቅርቡ በእንሳሮ ወረዳ አስተባባሪ አመራሮችና በለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ አመራሮች መካከል በፋብሪካው ወቅታዊ አሠራርና ችግሮች ዙሪያ የምክክር መድረክ ተካሂዶ የሚከተሉት ውሳኔዎች ተላልፈዋል።

🚧ዋና ዋና የውሳኔ ነጥቦች፦

​የትራፊክና የትራንስፖርት ፍሰት፦ ሲሚንቶ ጭነው የሚወጡ ተሽከርካሪዎች ከከተማ ውጪ ባለው የ5 ኪ.ሜ የኮንክሪት አስፓልት መንገድ ብቻ እንዲጠቀሙ ተወስኗል።

የወቀሎ ፓርኪንግ ቦታን በማልማት የትራፊክ መጨናነቅን ለመፍታት ስምምነት ተደርሷል።
​የደህንነትና የመግቢያ ሥርዓት፦ ያለ ካርድ ወደ ፋብሪካው ቅጥር ግቢ መግባት በፍጹም የተከለከለ ነው። የካርድ ሲስተም ከ24 ሰዓት ወደ 48 ሰዓት እንዲሻሻል ተደርጓል።

​የደላሎች መወገድ፦ ህጋዊም ሆነ ህገ-ወጥ ደላሎች ከፋብሪካው ቅጥር ግቢ እንዲወገዱ ጥብቅ ተልዕኮ ተሰጥቷል።

​የደንበኞች አገልግሎት፦ የተደራጁ ወጣቶች ደንበኞችን ያለ እንግልት እንዲያገለግሉና ክፍያዎች እንዲስተካከሉ አቅጣጫ ተቀምጧል።

​የምርትና ጥሬ ዕቃ ማሻሻያ፦ የሲሚንቶ እጥረትን ለመቅረፍ ከጅቡቲ ወደብ 96,000 ቶን የድንጋይ ከሰል በ300 መኪናዎች እንዲጓጓዝ ተወስኗል፤ እንዲሁም የነበረው 1 መርከብ ወደ 2 ከፍ ብሏል።

​ክትትልና እርምት፦ በፋብሪካው ላይ ማንኛውም ህገ-ወጥ ድርጊት ሲፈጸም የፀጥታ አካላትና የዐቃቢ ህግ አስተማሪ እርምጃ ይወስዳሉ። ምርቱም ለተጠቃሚዎች ፍትሃዊ በሆነ መንገድ መሰራጨቱን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተወስኗል።

​የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ አከበረኝ አላማው፣ መንግስትና ማህበረሰቡ ለፋብሪካው መሰረተ ልማት ጥበቃና ክትትል ማድረግ እንዳለባቸው አጽንኦት ሰጥተዋል።

​መረጃው የደረሰን ከእንሳሮ ወረዳ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጽህፈት ቤት ነው

@etconp
❤6👏2
👉Hydroelectric Dam – How It Works

1. Reservoir – Stores water at a high level, creating potential energy.

2. Intake Gates – Control the flow of water into the dam.

3. Penstock – Large steel pipes carry water to the turbines.

4. Turbine – Fast-moving water spins the turbine blades.

5. Generator – Converts the turbine's mechanical energy into electricity.

6. Transformer – Increases voltage for efficient power transmission.

7. Transmission Lines – Deliver electricity to the power grid.

8. Tailrace – Returns the used water back to the river.

9. Spillway – Safely releases excess water to prevent overflow.

🔖Summary: A hydroelectric dam converts the potential energy of stored water into clean electrical energy using turbines and generators.

❇️Please Subscribe Our Youtube Channel👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG

@etconp
🙏5❤4
✅Construction safety net
Size 2×50=6650
✅belak wir 1.5m=245birr kg
✅belak wir 2.5m= 258birr kg
✅wire mesh 2×1 =2500birr

ለድርጅቶች የፕሮፎርማ አገልግሎት እንሠጣለን
   
ስልክ.  0912955969
           0949434363

Telgram = @FAR7957
❤4👍1
👉Beam–Column Reinforcement Detail

🚧A beam–column joint is one of the most critical parts of an RCC structure because it transfers loads safely from beams to columns.

🏷Proper reinforcement detailing ensures strength, ductility, and long-term durability, especially during seismic and heavy loading conditions.

🏷Key Details:

▶️Column main bars should remain continuous through the joint.

▶️Beam top and bottom reinforcement must be properly anchored into the column with the required development length.

▶️Beam stirrups and column ties should be closely spaced near the joint to improve shear resistance and confinement.

▶️L-shaped anchorage bars provide better bonding and load transfer.

▶️Maintain the specified concrete cover to protect reinforcement from corrosion.

▶️Reinforcement spacing, bar diameter, and dimensions should follow the structural design and applicable building codes.

▶️Proper reinforcement detailing minimizes cracking and improves structural performance.

@etconp
👌3❤2👍1