Ethio Construction Engineering
32.4K subscribers
6.23K photos
359 videos
1.99K files
3.2K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
#ADVERTISEMENT

💫የቤቶዎን (የህንፃዎን) የፌንሽንግ ስራ ማሰራት ፈልገዋል? እንግዲያውስ ደሬ የፌንሽንግ ስራ አለን::

*የጅብሰም ስራ
*ዘመናዊ የዉጪ ግርግዳ ቅቦች
*የቀለም ስራዎች
*የመብራት ዝርጋታና ገጠማ(fitting)
*የሴራሚክ ስራ፤እንዲሁም ጠቅላላ የግንባታ የፊንሽንግ ስራዎን እንሰራሎታለን።

📍አድራሻ:  አዲስ አበባ እንዲሁም በሁሉም የክልል ከተሞች እንገኛለን።

📲 0935210071 ወይም 0960332429 ይደውሉልን🙏
❤2
📌 Key Points – Steel Calculation Shortcuts

✅ Steel Weight Formula: Weight = (D² ÷ 162) × Length (m)
✅ Unit weight table helps estimate TMT bar weight quickly.
✅ Number of Bars = (Width ÷ Spacing) + 1
✅ Lap Length: 50D (Tension), 40D (Compression)
✅ Development Length (Ld): 40D–50D (as per design/code).

✅ Steel Thumb Rule:

Slab: 0.8–1%

Beam: 1–2%

Column: 1–3% of concrete volume.

✅ Bending Allowance:

45° Bend = 1D

90° Bend = 2D

Hook = 9D

✅ TMT Bundle Weight = No. of Bars × Length × Unit Weight
✅ Always verify reinforcement details with structural drawings before execution.

🔖SUBSCRIBE OUR YOUTUBE👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG

@etconp
❤7👍3
#ADVERTISEMENT

📲 አንድ ተች ብቻ፤ የእርስዎን ስራ እና ብቃት ያስተዋውቁ!

የቢዝነስ ካርዶች ማተም እና ማደስ አልፎበታል። በNFC ዲጂታል ቢዝነስ ካርድ የሚፈልጉትን ስልክ በማስነካት የእርስዎን ስልክ ቁጥር፣ WhatsApp፣ Telegram፣ Email፣ Portfolio እና ፕሮጀክቶች ወዲያውኑ ለደንበኞችዎ ያጋሩ።
ለኢንጂነሮች፣ ኮንትራክተሮች፣ ሪል እስቴት ሙያተኞች እና የቢዝነስ ባለቤቶች ተስማሚ !
📞 0931639484
ለማዘዝ እና ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ።
❤2
👉Soft Skills That Made Me a Better Engineer

🪧These skills accelerated my career more than any software.

🔖As engineers, we often spend years learning design codes, calculations, and software. Those technical skills are essential—but they are only part of the equation.

🔗The biggest improvements in my career came from developing the skills that aren’t taught enough in engineering classrooms.

❇️Here are the soft skills that made the biggest difference:

👂 Listening
Understanding clients, colleagues, and site teams starts with listening. Better listening leads to better engineering decisions.

✍️ Writing
Clear reports, emails, technical notes, and documentation build trust and reduce misunderstandings.

🎤 Public Speaking
Presenting ideas with confidence helps you influence decisions, explain technical concepts, and communicate with stakeholders.

🤝 Negotiation
Engineering is about balancing safety, cost, quality, time, and client expectations to achieve practical outcomes.

🧠 Emotional Intelligence
Managing emotions, understanding others, and building strong relationships improves teamwork and leadership.

⏰ Time Management
Prioritising work, meeting deadlines, and managing competing tasks are essential on every project.

🌟 Leadership
Leadership is not about your title. It is about taking ownership, supporting others, making good decisions, and setting the right example.

Technical knowledge may help you get hired.

Soft skills help you earn trust, lead teams, manage clients, and create lasting impact.

Engineering is ultimately a people profession.

@etconp
❤18👍4👏1🎉1
👉​ለጤናው ዘርፍ ትልቅ እርምጃ❗️

ኢንቲማ የልብ ህክምና ማዕከል ሊገነባ ነው

​በኢትዮጵያ የህክምና አገልግሎትን ጥራት ለማሳደግ እና የልብ ህክምናን ተደራሽ ለማድረግ ያለመ ትልቅ ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል።

​የልብ ህክምና ባለሙያዎቹ ዶ/ር ኦብስኔት መርድ እና ዶ/ር ተስፋዬ ተሊላ (የኸርት አታክ ኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ድርጅት መስራቾች)፣ በቢሾፍቱ ኢንተርናሽናል አየር ማረፊያ አቅራቢያ የሚገነባውን "ኢንቲማ የልብ ህክምና ማዕከል" ለማቋቋም ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በይፋ ተፈራርመዋል።
​የፕሮጀክቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦

​ስፋትና ስፍራ፦ ማዕከሉ በ10 ሄክታር መሬት ላይ የሚያርፍ ሲሆን፣ በስትራቴጂክ ቦታው ምክንያት የአየር መንገዱ መንገደኞች ድንገተኛ የልብ ህመም ሲያጋጥማቸው ፈጣን የህክምና አገልግሎት ያገኛሉ።

​የክልል አቀፍ ሚና፦ ማዕከሉ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለመላው ምስራቅ አፍሪካ የልብ ህክምና ማዕከል የመሆን አቅም አለው።
​ዋና ዓላማ፦ በተመጣጣኝ ክፍያ የልብ ህክምና መስጠት እና የህክምና ባለሙያዎችን በዘርፉ ማሰልጠን።

​የስምምነቱ ባለቤቶች፦ ስምምነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው እና ዶ/ር ተስፋዬ ተሊላ ተፈራርመዋል። በፊርማ ስነ-ስርዓቱ ላይም የጤና ሚኒስቴር እና ሌሎች የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።

​ያውቁ ኖሯል?

"ኢንቲማ" የሚለው ስያሜ ደም የሚመላለስበት የደም ስር ክፍል ነው። የልብ ድካም ወይም ኸርት አታክ (Heart Attack) የሚያጋጥመው ይህ የደም ስር ክፍል ጉዳት ሲደርስበት እንደሆነ ባለሙያዎቹ ያስረዳሉ።

​ይህ የህክምና ማዕከል በሀገራችን የጤና ዘርፍ ላይ ትልቅ የቴክኖሎጂ እና የሰለጠነ የሰው ኃይል ሽግግር ያመጣል ተብሎ ይጠበቃል።

​@etconp
❤6🙏3
✅ Barbed wire apolo =2300
✅ wire mesh 2,5m =870
✅ wire mesh 3,5m 2×1 =2820

Call me
✅ 0949434363
✅ 0912955969
❤9
🌉 Component Parts of a Bridge Structure

🔖A bridge is a carefully engineered structure designed to safely carry vehicles, pedestrians, and rail traffic across rivers, valleys, roads, and other obstacles.

🏷Every component plays a critical role in ensuring strength, stability, durability, and long-term performance.

🧷Key Bridge Components

⏺Approaches: Connect the roadway to the bridge deck.
⏺Railings: Provide safety for vehicles and pedestrians.
⏺Expansion Joints: Allow the bridge to expand and contract due to temperature changes.
⏺Bridge Girders: Primary structural members that support the bridge deck.
⏺Bridge Deck (Road Surface): Carries traffic loads.
⏺Earth Filling & Embankment: Provide smooth transition to the bridge.
⏺Wing Walls: Retain soil and protect embankments.
⏺Pier Cap: Distributes loads from the deck to the piers.
⏺Piers: Vertical supports transferring loads to the foundation.
⏺Bearings: Accommodate movement while transferring loads safely.
⏺Abutments: Support the bridge ends and retain approach embankments.
⏺Foundations: Transfer all structural loads safely into the ground.
⏺River Bed & Cutwater: Help reduce scour and improve water flow around piers.
⏺Freeboard: Vertical clearance between the water level and the underside of the bridge.

💫Common Materials Used

❇️Reinforced Concrete

❇️Structural Steel

❇️Bituminous Pavement

❇️Stone & Soil

❇️High-strength Bearings

🚧Main Functions

✔ Supports dead and live loads safely.
✔ Provides uninterrupted transportation across obstacles.
✔ Transfers loads efficiently to the foundation.
✔ Resists water flow, wind, seismic forces, and scour.
✔ Ensures durability and long service life with proper maintenance.

@etconp
❤4👏3
👉​የኮንስትራክሽን ዘርፉን የሚያዘምን የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈረመ🏗️🇪🇹

💫​የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን፣ የኮንስትራክሽን ማናጅመንት ኢንስቲትዩት እና ሚድሮክ ኮንሰልቲንግ አርክቴክቶችና ኢንጅነሮች በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈራርመዋል።

🔖​ስምምነቱ የሚያተኩርባቸው ዋና ዋና ነጥቦች

✅ የአሰራር ጥራት፡ በግንባታ ዘርፍ ዘመናዊ እና የጋራ የአሰራር ደረጃዎችን (Standards) መዘርጋት።

✅ ቴክኖሎጂ፡ እንደ Building Information Modeling (BIM) ያሉ ዘመናዊ የቴክኖሎጂ አጠቃቀሞችን በማስፋፋት የፕሮጀክቶችን ውጤታማነት ማሳደግ።

✅ ትብብር፡ መረጃ መለዋወጥ፣ የምርምር ስራዎችን በጋራ ማከናወን እንዲሁም ዘላቂ የኮንስትራክሽን መሰረተ-ልማቶችን መገንባት።

🚧​የኃላፊዎች አስተያየት

📎​ዶ/ር መስፍን ነገዎ (የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር)፡- "ዘርፉን ተወዳዳሪ ለማድረግ የመንግስትና የግል ዘርፍ ትብብር ወሳኝ ነው፤ ይህ ስምምነት አዳዲስ የአሰራር ስርዓቶችን ለማስረጽ ትልቅ ሚና ይጫወታል" ብለዋል።

📎​ኢንጅነር ታምራት ሙሉ (የኮንስትራክሽን ማናጅመንት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር)፡- "የመንግስት ተቋም ከግሉ ዘርፍ ጋር መስራቱ ለሀገር እድገት የሚደረግ የመደመር ስራ ነው" ሲሉ ገልጸዋል።

​ይህ ስምምነት የኢትዮጵያን የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ወደ ላቀ የልህቀት ደረጃ ለማሸጋገር እና የዘርፉን ተወዳዳሪነት ለማሳደግ ታላቅ ፋይዳ ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል።
​
@etconp
❤7👍3
👉የሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የ300 ሚሊዮን ብር የመሰረተ ልማት ግንባታ ሊጀምር ነው

💫ለረዥም ጊዜ በእቅድ ላይ የነበረውና የአካባቢው ማኀበረሰብ በጉጉት ሲጠብቀው የነበረው የሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የ300 ሚሊዮን ብር የመሰረተ ልማት ፕሮጀክት የጨረታ ሂደት ተጠናቆ አሸናፊዎች መለየታቸውና የቦታ ርክክብ ሊደረግ መሆኑ ተገለጸ።

በጀርመን መንግስት የልማት ባንክ (KFW) ድጋፍ የሚከናወነው ይህ ሰፊ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክት በፓርኩ ዙሪያ ያሉ አካባቢዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ልዩ ልዩ የግንባታ ስራዎችን ያካተተ ነው።



ከእነዚህም መካከል በጃናሞራ (መካነብርሃን) እና በበየዳ (ድልይብዛ) ከተሞች የሚገነቡ ዘመናዊ የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች፣ ሦስት ዋና ዋና የፓርክ መግቢያ በሮች፣ በዘመናዊ የቱሪስት ስታንዳርድ የሚገነባው የጨነቅ የማኀበረሰብ ሎጅ፣ ተጨማሪ የስካውት መጠለያዎች፣ ዘመናዊ የቱሪስት ካምፕ ሳይት እንዲሁም የዋናው ቢሮ አነስተኛ የመኪና መጠገኛ ጋራዥና ሌሎች ተያያዥ ግንባታዎች ይገኙበታል።

የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ጽ/ቤት ባወጣው መግለጫ፣ እነዚህ ግዙፍ ፕሮጀክቶች አሁን ለደረሱበት የትግበራ ደረጃ እንዲበቁ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ላበረከቱ የወረዳ፣ የዞን፣ የክልል እና የፌደራል አመራሮች፣ እንዲሁም ለኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን (EWCA) እና አጋር ድርጅቶች ከፍተኛ ምስጋና አቅርቧል።

በአሁኑ ወቅት ወደ ተግባራዊ ሥራ እየተገባ በመሆኑም፣ የተጀመሩት የልማት ሥራዎች በተቀላጠፈና በተሳካ ሁኔታ እንዲከናወኑ ሁሉም የመንግሥትና የአጋር አካላት አስፈላጊውን ዝግጅትና ትብብር እንዲያደርጉ ጽ/ቤቱ ጥሪውን አስተላልፏል።



@etconp
❤13