Ethio Construction Engineering
32.4K subscribers
6.23K photos
359 videos
1.99K files
3.2K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
📚ምርጥ የ አፓርታማ ዲዛይን eBook መፅሃፍ ከፈለጉ ከታች ባለዉ ሊንክ ያውርዱ👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a685bb89bd08_etconp
❤2👏2
ግብጾች የአባይን ውሃ ስለሚጠቀሙ ለኢትዮጵያ ሊከፍሉን ይገባል ዶክተር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር

የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ልዩ ቆይታ፣ ግብፅ የአባይን ውኃ በነፃ እየተጠቀመች አገሯን እያለማች በመሆኗ ለኢትዮጵያ ተገቢውን ክፍያ ልትፈጽም እንደሚገባ ገለጹ።

ሚኒስትሩ በቆይታቸው እንደጠቆሙት፤ ኢትዮጵያ የጎርፍ አደጋ በታችኞቹ የተፋሰሱ አገራት—በተለይም በግብፅ ላይ እንዳይደርስ ከፍተኛ የክትትልና የእንክብካቤ ሥራ እያከናወነች ትገኛለች።

ሆኖም አገራቱ የኢትዮጵያን የተፈጥሮ ሀብት ያለምንም ክፍያ በመጠቀም አገራቸውን እያለሙ በመሆናቸው፣ ለሚጠቀሙበት ውኃ ለኢትዮጵያ ክፍያ ሊፈጽሙ እንደሚገባ አስገንዝበዋል።

@etconp
❤15🔥9👍1🕊1
🌟Training (With Discount)

          🌟Online Class (With Certificate)

👉👉👉 Last Summer Discount (Only 7Days)

1. ETABS Price = 2000birr
2. Ms Project Price = 2000birr
3. Quantity Survey Price = 2000birr
4. Civil 3D Price =2700birr
5. Etabs With Safe Price = 3500birr
6. Advanced Structural Design Using ETABS, SAFE and SAP2000 = 6000birr
7. Structural Design in ProtaStructure Software = 4500birr
8. Autocad Price = 2000birr
10. Autodesk Revit Architecture = 3500BIRR

🚧Prepared by Engineering Solution Abel Muluken

🫵For Registration - 0948552002  Or @AbelMuluken

🚧Telegram Channel - https://t.me/AbelMulukenEngineeringSolution

🚧YouTube Channel - https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2BA
❤8
👉How to Estimate Road Earthwork (Cut & Fill Method)

⭐️Road earthwork estimation is the process of calculating the quantity of soil that must be excavated (cut) and the amount required to fill low-lying areas (fill) to achieve the designed road profile. One of the most widely used techniques is the Average End Area Method, which estimates earthwork volume between two cross-sections using the formula:

V = (A₁ + A₂) / 2 × L

Where:

A₁ = Area of cut or fill at the first section (m²)

A₂ = Area of cut or fill at the second section (m²)

L = Distance between sections (m)

V = Volume of earthwork (m³)

Steps for Road Earthwork Estimation:
✅ Divide the road alignment into equal intervals.
✅ Measure the cut and fill areas at each cross-section.
✅ Calculate the volume between sections using the Average End Area Method.
✅ Sum all cut volumes and fill volumes separately.
✅ Compare total cut and fill to determine whether there is excess excavation or additional fill material required.

✨Accurate earthwork estimation helps reduce construction costs, optimize material movement, improve project planning, and ensure efficient road construction.

🫵​ለተጨማሪ የኮንስትራክሽን ዘርፍ መረጃዎች እና ወቅታዊ የሪል ስቴት ዜናዎች 👇
​https://www.facebook.com/profile.php?id=61592085774934

@etconp
❤5👍1
🏗️ የQuantity Surveying ሙያን በቤትዎ ኦንላይን ይማሩ!

ይህ ኮርስ ለሲቪል እና ኮንስትራክሽን ኢንጂነሮች፣ አርክቴክቶች፣ ተማሪዎች፣ ተቋራጮች እና በ Quantity Surveying መስክ ሙያቸውን ለማሳደግ ለሚፈልጉ ሁሉ ተዘጋጅቷል።

📢በዚህ ኮርስ የሚማሩት

✅ Quantity Surveying መሠረታዊ መርሆች
✅ Drawing ንባብ (Reading Construction Drawings)
✅ Quantity Takeoff በሙሉ
✅ Bill of Quantities (BOQ) አዘገጃጀት
✅ Material Quantity Calculation
✅ Cost Estimation እና Cost Control
✅ Rate Analysis
✅ Measurement Standards
✅ የተግባር ምሳሌዎች (Real Project Examples)
✅ ፕሮፌሽናል የQS የስራ ሂደት

🎥 ኮርሱ በቀላል አማርኛ በቪዲዮ እና ዶክመንት ፋይሎች የተዘጋጀ ሲሆን በፈለጉት ጊዜ በስልክ ወይም በኮምፒውተር መማር ይችላሉ።

💰 የኮርሱ ዋጋ: 1,999 ብር ብቻ!

🚀 ዛሬውኑ ይመዝገቡ እና የ Quantity Surveying ክህሎትዎን ወደ ሌላ ደረጃ ያሳድጉ!

⭐️ኮርሱ ለመጀመር👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a5e233a9c5e0_etconp
❤10
👉Highway Drainage – Methods and Applications

Highway drainage is one of the most important aspects of road engineering because water is the biggest enemy of pavement performance.

A properly designed drainage system removes both surface water and groundwater, protecting the pavement structure, reducing maintenance costs, and extending the service life of the highway.

1. Importance of Highway Drainage

✔ Prevents pavement and subgrade deterioration caused by water infiltration.
✔ Reduces potholes, cracks, rutting, and erosion.
✔ Improves driving safety by minimizing water stagnation and hydroplaning.
✔ Increases pavement durability and lowers maintenance costs.
✔ Ensures smooth traffic movement during heavy rainfall.

2. Surface Drainage Methods

• Side Drains (Earthen/Lined Ditches): Collect runoff from road shoulders and safely carry it away. Commonly used along rural and hilly roads.

• Catch Water Drains: Constructed on the uphill side of roads in hilly terrain to intercept runoff before it reaches the pavement.

• Cross Drainage Structures (Culverts/Causeways): Allow natural streams and stormwater to pass beneath the roadway without damaging the embankment.

• Kerb and Gutter/Roadside Channels: Widely used in urban roads to collect and convey stormwater into the drainage network.

3. Subsurface Drainage Methods

• Subsurface Drains: Installed below the pavement or alongside the subgrade to lower the groundwater table and remove seepage.

• French Drains: Perforated pipes surrounded by gravel that collect and drain underground water from weak or waterlogged soils.

☝️Key Benefits

✅ Prevents waterlogging and pavement failure.
✅ Protects embankments from erosion.
✅ Enhances road safety and riding comfort.
✅ Increases the strength and lifespan of highway pavements.
✅ Reduces repair and maintenance expenses.

@etconp
❤10
👉አስደሳች ዜና ለዚህ ቻናል ቤተሰቦች

💫ሁለተኛ ዙር የ "Ms Project Software" ኦንላይን ኮርስ በ አማርኛ ቋንቋ መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች እና የ ኮንስትራክሽን ባለሞያዎች ሁለተኛ ዙር በተመጣጣኝ ዋጋ ለጥቂት ተማሪዎች ምዝገባ ጀምረናል❤
               
🏷በዘርፉ ብዙ አመታትን ባስቆጠሩ መምህራን ስልጠናውን ለመስጠት ዝግጅቶቻችንን ጨርሰን እርሶን በመጠባበቅ ላይ እንገኛልን ስለዚህ ዛሬ ነገ ሳይሉ ፈጥንው በመመዝገብ እራሶዎትን በትምህርት አዳብረው በቀላሉ ወደ ስራው እንዲቀላቀሉ አንርዳዎት እንላለን።

📍ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ቀድመው ቦታ በመያዝ ይመዝገቡ                       

📩መመዝገብ የምትፈልጉ @Philemona7 ወይም ለበለጠ መረጃ በ 0925446661 ደውለው ያግኙን🙏

@etconp
❤2👍2
ስለ ኮንክሪት (አርማታ)

በሀገራችን ኢትዮጵያ በየአቅጣጫው ወደ ላይ የሚወጡ ህንፃዎችን፣ ሰማይ ጠቀስ ፎቆችንና ግዙፍ የክትትል መንገዶችን ስናይ የኮንክሪት ኢንደስትሪው ምን ያህል በፍጥነት እያደገ እንደሆነ እንረዳለን።

ኮንክሪት ለሀገራችን የመሰረተ ልማት ግንባታ የጀርባ አጥንት ነው ብንል ማጋነን አይሆንም።

ነገር ግን ይህ ኢንደስትሪ እያደገ በመጣ ቁጥር አብረውት የሚመጡ ትልልቅ ተደራራቢ ፈተናዎች አሉ።

በተለይም በየቀኑ በየትራንስፖርቱና በየግንባታ ቦታው የሚባክነው ኮንክሪት የአምራቾችንና የኮንትራክተሮችን ኪስ የሚጎዳ ትልቅ ፈተና ሆኖ ቆይቷል።

1. የመጫን፣ የማጓጓዝ ፈተና እና የሚባክነው ኮንክሪት

በዓለም አቀፍ ደረጃ (ለምሳሌ በአሜሪካ የሬዲ-ሚክስ ኮንክሪት ማህበር ጥናት መሠረት) ከ3 እስከ 5 በመቶ የሚሆነው የተዘጋጀ ኮንክሪት ወደ ግንባታ ቦታ ከደረሰ በኋላ የጥራት መስፈርቱን ባለማሟላቱ ወይም አላስፈላጊ ትርፍ በመሆኑ ምክንያት ውድቅ ተደርጎ ይጣላል።

በእኛ ሀገርም ቢሆን ተመሳሳይ ችግር ይስተዋላል፦

ኮንክሪት ተቦክቶ ቦታው እስኪደርስ ባለው ረጅም መንገድና የትራፊክ ጥብቅብቅ ምክንያት የመድረቅና ጥራቱን የማጣት አጋጣሚዎች ይፈጠራሉ።


የግንባታ ቦታው ዝግጅት ማነስ ወይም የቦታ ጥበብ ምክንያት የተላከው ኮንክሪት ሳይጠቅም ተመልሶ የሚደፋበት ሁኔታ ያጋጥማል።

ይህ ደግሞ ቀጥታ የሲሚንቶ፣ የጠጠርና የውሃ ብክነትን በማስከተል የማምረቻ ወጪን በከፍተኛ ደረጃ ይጨምራል።

2. መፍትሔ አንድ፦ አውቶሜሽንና የቴክኖሎጂ ቁጥጥር

አሁን አሁን በዓለም አቀፍ ደረጃ እንደ VERIFI ያሉ የዲጂታል ቁጥጥር ስርአቶች በሲሚንቶ ማደባለቅ መኪኖች (Ready-Mix Trucks) ላይ እየተገጠሙ ይገኛሉ። እነዚህ ሴንሰሮች መኪናው መንገድ ላይ ሳለ በየ15 ሰከንዱ የኮንክሪቱን ወፍረትና ጥራት ይከታተላሉ።

ይህ ቴክኖሎጂ ሁለት ትልልቅ ጥቅሞችን ይሰጣል፦

1. የጥራት መረጋገጥ፦ ኮንክሪቱ ቦታው ሲደርስ ልክ በታዘዘው መስፈርት መሠረት እንዲሆን በማድረግ ውድቅ ተደርጎ የሚባክነውን ጭነት ያስቀራል።

2. የነዳጅ ቁጠባ፦ የድራም ማደባለቂያው ድግግሞሽና ፍጥነት በሴንሰር ስለሚመራ አላስፈላጊ የነዳጅ ፍጆታን እስከ 10% ይቅነሳል።

የኢትዮጵያ የኮንክሪት አምራቾችም እነዚህን ዘመናዊ የዲጂታልና የሴንሰር ቁጥጥር ስርአቶች በሂደት መተግበር ቢጀምሩ የማምረቻ ወጪያቸውን በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስ ይችላሉ።

3. መፍትሔ ሁለት፦ የተመለሰን ኮንክሪት መልሶ መጠቀም (Recycling)

ሌላው አስደናቂ ፈጠራ የተመለሰን ወይም የተረፈን ኮንክሪት ሳይደፉ መልሶ ጥቅም ላይ ማዋል የሚያስችል ቴክኖሎጂ ነው።

ለምሳሌ እንደ CLARENA RC40 ያሉ ኬሚካሎች (Admixtures) በተረፈው ኮንክሪት ላይ ሲጨመሩ፣ ኮንክሪቱ እንዳይደነደነና እንደ ፍርክስክስ ጠጠር (Granular form) እንዲሆን ያደርጉታል።

ይህ ፍርክስክስ ቁሳቁስ፦

* መልሶ ለአዲስ ኮንክሪት ማደባለቂያ እንደ ጠጠርና አሸዋ አገልግሎት ላይ ይውላል።

* ለመንገድ መሰረት (Road Base) ወይም ለመሬት ማስተካከያ (Fill Material) በጣም ተስማሚ ይሆናል።

ይህ አሠራር ጥሬ ዕቃን ከመቆጠቡም በላይ በአካባቢና በወንዞች ዳርቻ የሚጣለውን የኮንክሪት ቆሻሻ በማስቀረት ተፈጥሮን የመንከባከብ ትልቅ አስተዋጽኦ አለው።

በኢትዮጵያ የኮንክሪት ኢንደስትሪ አሁን ባለው የእድገት ደረጃ ላይ ሆኖ እነዚህን ዘመናዊ የቴክኖሎጂ አማራጮች መተግበር መጀመር አለበት።

አውቶሜሽንን መጠቀም፣ ብክነትን መቀነስና የተረፈ ቁሳቁስን መልሶ ጥቅም ላይ ማዋል አምራቾች ወጪያቸውን ቀንሰው በገበያው ውስጥ ተወዳዳሪ ሆነው እንዲቀጥሉ የሚያስችላቸው ዋና ቁልፍ ነው።

@etconp
❤7
🏗️🔥 FULL ETABS COURSE – ሙሉ የETABS ኮርስ 🔥🏗️

📐 ETABS ከዜሮ እስከ Professional Level ድረስ ይማሩ!
Structural Engineering ላይ የምትሰሩ ወይም የETABS እውቀትዎን ማሳደግ የምትፈልጉ ከሆነ፣ ይህ Full ETABS Course ለእርስዎ ነው! ✅

🎥 በአማርኛ እና English በተዘጋጁ ዝርዝር Video Lessons

✅ ETABS ከመጀመሪያ ጀምሮ
✅ Structural Modeling በደረጃ በደረጃ
✅ Analysis & Design
✅ ተግባራዊ ምሳሌዎች
✅ ለ ተማሪዎች እና ኢንጅነሮች ተስማሚ
✅ PDF Study Materials & ETABS Manuals ከ ተጨማሪ የReference Materials 📚

🎯 የኮርሱ ግብ: ETABSን በመረዳት በተግባር ላይ በመጠቀም Structural Analysis & Design ለመስራት የሚያስፈልግዎትን እውቀት ማግኘት።

💰 ዋጋ: 1,999 ብር ብቻ!

🔥 Full Course + Detailed Videos + PDF Materials + Manuals

👷‍♂️ Civil Engineering Students
👷‍♀️ Structural Engineers
🏗️ Civil Engineers
📐 Architecture & COTM Professionals

⭐️ETABS ይማሩ እውቀትዎን ያሳድጉ÷በሙያዎ ይበልጥ ይበርቱ🚀

📩ኮርሱን ለማግኘት አሁኑኑ ከታች ያለዉ ለንክ ይጫኑ👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a6c2aada697a_etconp
❤6🔥2
👉What Are Stirrups and Why Are They Important?

✨Stirrups are closed steel reinforcement bars placed around the main longitudinal bars in reinforced concrete (RCC) beams, columns, and piles.

Although they appear simple, they play a vital role in ensuring structural safety, stability, and durability.

📍Key Functions of Stirrups

✅ Resist shear forces and prevent sudden shear failure.
✅ Confine concrete, improving compressive strength and ductility.
✅ Hold longitudinal reinforcement in the correct position during construction.
✅ Prevent buckling of main reinforcement bars under compression.
✅ Improve seismic performance by enhancing structural confinement.
✅ Increase the overall strength, service life, and safety of RCC members.

⏭Stirrup Hooks

90° Hook: Suitable for non-seismic applications where permitted by the design code.

135° Seismic Hook: Recommended for earthquake-resistant structures because it provides better anchorage and prevents hook opening during seismic loading.

⚡️Important Design Considerations

Use the correct stirrup spacing as specified by structural design.

Select the appropriate stirrup diameter based on load and code requirements.

Choose the proper stirrup shape (square, rectangular, or circular).

In seismic zones, always use 135° hooks with the required extension length.

Follow the applicable design standard (ACI 318, Eurocode 2, AS 3600, IS 456/IS 13920, etc.) for safe construction.

⭐️Common Mistakes

❌ Using 90° hooks in seismic regions.
❌ Excessive stirrup spacing that reduces shear capacity.
❌ Incorrect hook extension length.
❌ Poor concrete cover around reinforcement.
❌ Misaligned or loose stirrups during reinforcement fixing.
❌ Using undersized stirrups that do not meet design requirements.
❌ Ignoring code requirements for confinement near beam-column joints.

@etconp
❤9👏3
#ADVERTISEMENT

🏗 Still preparing Bill of Quantities (BOQ) manually?
የስራ ዝርዝር ለማዘጋጀት ምን ያህል ጊዜ ይወስድቦታል?

AddisBOQ prepares your BOQ and cost estimate in minutes.
✔ BOQ & cost estimation for Ethiopian rates, for multiple cities
✔ Rebar wastage optimizer (የብረት ብክነት መቆጣጠሪያ)
✔ Daily site log for project records
📱 Website & Android app
👉 AddisBOQ.com
✈️ Join our Telegram channel: @AddisBOQ
❤3👍3🔥2
🏗️ Basic Knowledge Every Site Engineer Should Know

A strong foundation in construction basics helps site engineers improve quality, safety, and execution.

Here are the key standard values shown in this guide:

1. 📏 Standard floor-to-floor building height: 3.15 m

2. 🧱 Recommended parapet wall height: 1.00 m

3. 🪟 Standard window height: 1.20 m

4. 🏢 Minimum RCC slab thickness: 125 mm

5. 🔲 Minimum lintel thickness: 150 mm (115 mm may be used in some cases as per design)

6. 💧 Damp Proof Course (DPC) thickness: 25 mm

7. 🔩 Minimum slab reinforcement bar diameter: 8 mm

8. 🏗️ Minimum beam main bar diameter: 12 mm

9. 🏛️ Minimum column main bar diameter: 12 mm

10. ⬜ Minimum reinforcement bars in a square column: 4

11. ▭ Minimum reinforcement bars in a rectangular column: 4

12. ⚪ Minimum reinforcement bars in a circular column: 6

13. 📐 Maximum reinforcement chair spacing: 1.0 m

14. 🧰 Standard weight of one cement bag: 50 kg

15. 🔗 Minimum dowel bar diameter: 12 mm

⚠️ Note: These are commonly used site reference values. Always follow the approved structural drawings, project specifications, and the applicable building codes for your country.

@etconp
❤15
👉Quantity Take-Off (QTO) from AutoCAD Drawings

🌟Quantity Take-Off (QTO) is the process of extracting accurate measurements and material quantities directly from AutoCAD drawings for preparing BOQs, cost estimates, and project planning. It minimizes manual calculation errors and speeds up the estimation process.

🔹 Steps for Quantity Take-Off

1. Open the latest approved drawing (GFC/IFC).

2. Verify drawing scale, units, and dimensions.

3. Use the AREA command to calculate floor, slab, and room areas.

4. Use DIST or MEASUREGEOM to measure lengths and dimensions.

5. Use BCOUNT to count blocks such as doors, windows, fixtures, and symbols.

6. Export data to Excel using DATAEXTRACTION for BOQ preparation.

🔹 Useful AutoCAD Commands

AREA – Calculates enclosed areas.

DIST – Measures distances between points.

MEASUREGEOM – Measures length, area, angle, radius, and more.

LIST – Displays object properties.

BCOUNT – Counts blocks in the drawing.

DATAEXTRACTION – Exports drawing information to Excel.

🔹 Best Practices

Always use the latest approved drawing revision.

Confirm drawing units (mm or m) before measuring.

Use closed polylines for accurate area calculations.

Remove duplicate or overlapping lines.

Cross-check exported quantities before finalizing the BOQ.

Exclude openings (doors and windows) where required.

🔹 Benefits of AutoCAD QTO

✅ Faster quantity estimation
✅ Improved measurement accuracy
✅ Easy BOQ preparation
✅ Better cost estimation and project planning
✅ Reduced manual calculation errors

​🌐 ለተጨማሪ መረጃ እና ሌሎች የኮንስትራክሽን ዘርፍ ዜናዎች የ YouTube ገፃችን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
‎
‎@etconp
❤16
አሜሪካ በኢትዮጵያ አየር መንገድ 12.5 ቢሊዮን ዶላር የቢሾፍቱ አዲስ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ውስጥ የአሜሪካ ኩባንያዎች እንዲሳተፉ ደጅ እየጠናች ነው።

አሜሪካ በቢሾፍቱ እየተገነባ ባለው አዲሱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ውስጥ የአሜሪካ ኩባንያዎች ተሳትፎ እንዲኖራቸው እየሰራች መሆኗን የአሜሪካ የንግድ መምሪያ ከፍተኛ ኃላፊ ማርክ ሚቼል ተናግረዋል።

ሚቼል እንዳሉት፣ ዋሽንግተን በፕሮጀክቱ ውስጥ የአሜሪካ ኩባንያዎች ተሳትፎ እንዲረጋገጥ " በቅርበት እየሰራች " ሲሆን፣ ይህም በአፍሪካ የመሠረተ ልማትና የኢንቨስትመንት ተፅዕኖ ለማሳደግ አሜሪካ ከቻይናና ከሌሎች ኃያላን ሀገራት ጋር እያደረገችው ያለው ፉክክር አካል መሆኑን አመልክተዋል።

እሳቸው ይህን ያሉት በአዲስ አበባ በተካሄደው የአፍሪካ ሎጂስቲክስና ኮሙኒኬሽን ሲምፖዚየም ወቅት በቪዲዮ ሲሆን፣ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ኃላፊዎችም ጋር መወያየታቸውን ገልጸዋል።

ሚቼል የአሜሪካ ኩባንያዎች በፕሮጀክቱ ውስጥ በትክክል ምን ዓይነት ሚና እንደሚኖራቸው በይፋ ባይገልጹም፣ ትብብሩ ወደፊት በGE Aerospace ሞተሮች የሚንቀሳቀሱ ተጨማሪ የቦይንግ አውሮፕላኖች ግዥ ሊያመራ እንደሚችል ጠቁመዋል።

ኢትዮጵያ አየር መንገድ በሚያዝያ ወር ተጨማሪ 6 የቦይንግ 787-9 Dreamliner አውሮፕላኖችን ለመግዛት ስምምነት የፈረመ ሲሆን ይህም ከዚህ ቀደም ከታዘዡ 20 አውሮፕላኖች ተጨማሪ ነው።

ከወራት በፊት በቢሾፍቱ የተጀመረው እጅግ ግዙፉ ፕሮጀክት በ2030 ሲጠናቀቅ "የአፍሪካ ዱባይ" እንዲሆን ታቅዷል።

ከአበዳሪዎች አንዱ የአፍሪካ ልማት ባንክ ለፕሮጀክቱ 500 ሚሊዮን ዶላር ለመስጠት ቃል የገባ ሲሆን ከጠቅላላው ወጪ 8.7 ቢሊዮን ዶላር የፋይናንስ ማሰባሰብ ሂደትንም እየመራ ነው።

ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው፣ የአሜሪካ የፋይናንስ ተቋማት በፕሮጀክቱ ለመሳተፍ ፍላጎታቸውን መግለጻቸውን ተናግረው ነበር።

በተጨማሪም፥ አሜሪካ ከኢትዮጵያ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ኢንስቲትዩት ጋር ትብብሯን ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት ሚቼል ገልጸው፣ ይህም የአሜሪካ የAI ቴክኖሎጂ ወደ ኢትዮጵያ እና ወደ አፍሪካ ገበያ እንዲስፋፋ የሚደረገው ጥረት አካል መሆኑን አስታውቀዋል።

Via ሮይተርስ

@etconp
❤9👍3
🏗️ የQuantity Surveying ሙያን በቤትዎ ኦንላይን ይማሩ!

ይህ ኮርስ ለሲቪል እና ኮንስትራክሽን ኢንጂነሮች፣ አርክቴክቶች፣ ተማሪዎች፣ ተቋራጮች እና በ Quantity Surveying መስክ ሙያቸውን ለማሳደግ ለሚፈልጉ ሁሉ ተዘጋጅቷል።

📢በዚህ ኮርስ የሚማሩት

✅ Quantity Surveying መሠረታዊ መርሆች
✅ Drawing ንባብ (Reading Construction Drawings)
✅ Quantity Takeoff በሙሉ
✅ Bill of Quantities (BOQ) አዘገጃጀት
✅ Material Quantity Calculation
✅ Cost Estimation እና Cost Control
✅ Rate Analysis
✅ Measurement Standards
✅ የተግባር ምሳሌዎች (Real Project Examples)
✅ ፕሮፌሽናል የQS የስራ ሂደት

🎥 ኮርሱ በቀላል አማርኛ በቪዲዮ እና ዶክመንት ፋይሎች የተዘጋጀ ሲሆን በፈለጉት ጊዜ በስልክ ወይም በኮምፒውተር መማር ይችላሉ።

💰 የኮርሱ ዋጋ: 1,999 ብር ብቻ!

🚀 ዛሬውኑ ይመዝገቡ እና የ Quantity Surveying ክህሎትዎን ወደ ሌላ ደረጃ ያሳድጉ!

⭐️ኮርሱ ለመጀመር👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a5e233a9c5e0_etconp
❤6👌3
በኮሪያ የኮንክሪት መጠንን በኤአይ አውቶሜት የሚያደርግ ቴክኖሎጂ ተተገበረ

ሆባን ኮንስትራክሽን (Hoban Construction) በኤአይ (AI) ላይ የተመሰረተ፣ የዝግጁ ኮንክሪት መጠንን በራስ-ሰር የሚያሰላ ቴክኖሎጂ ማልማቱንና በሙከራ ደረጃ በፕሮጀክት ቦታዎች ላይ እየተገበረው መሆኑን አስታወቀ።

በዚህ ቴክኖሎጂ አማካኝነት ኤአይ ወደ ሰርቨር የተጫኑ ንድፎችን (drawings) ይተነትናል፤ በመቀጠል የመስክ መሐንዲሱ ኮንክሪት የሚሞላባቸውን ቦታዎች ሲያመለክት፣ ሶፍትዌሩ የሚፈለገውን የኮንክሪት መጠን በራስ-ሰር ያሰላል። የስሌቱ ውጤት ለእያንዳንዱ የሕንፃ አካል (እንደ ወለል፣ ዓምድ እና ቢም ያሉ) እንዲሁም እንደ ኮንክሪቱ የጥንካሬ ደረጃ (strength) ተለይቶ ሊታይ ይችላል።


ቀደም ሲል የመስክ መሐንዲሶች ንድፎችን በመመልከት ለእያንዳንዱ ቦታ የሚፈለገውን የኮንክሪት መጠን በእጅ (manually) ያሰሉ ነበር። በሆባን ኮንስትራክሽን የተዘጋጀው ይህ አውቶሜትድ አሠራር የሥራ ጊዜን እንደሚቀንስ እና የኮንክሪት ትዕዛዝ ትክክለኛነትን እንደሚያሻሽል ይጠበቃል።

ኩባንያው በጁላይ ወር በሙሉ በሁለት "ሆባን ሰሚት" (Hoban Summit) የኮንስትራክሽን ሳይቶች ላይ የቴክኖሎጂ ማረጋገጫ (technology verification) ሲያካሂድ ቆይቷል። ከሥራ ቦታዎች በሚገኝ ግብረ-መልስ መሠረት ሶፍትዌሩን የማስተካከል ሥራ ከተሠራ በኋላ፣ ከኦገስት ጀምሮ በሁሉም ሳይቶች ላይ አጠቃቀሙን ለማስፋፋት አቅዷል።

በተጨማሪም ሆባን ኮንስትራክሽን ባለፈው ዓመት በኤአይ ላይ የተመሰረተ የመስኮቶች መጠንን በራስ-ሰር የሚያሰላ ቴክኖሎጂ አልምቶ በሳይቶች ላይ ተግብሮ ነበር። ያ ቴክኖሎጂ ቀደም ሲል ከሦስት ቀናት በላይ ይወስድ የነበረውን የመስኮት መጠን የማሰላት እና የማዘዝ ሥራ ወደ ግማሽ ቀን ዝቅ ማድረግ ችሏል።

የሆባን ኮንስትራክሽን የሥራ ኃላፊ እንዳሉት “የመስክ ሥራ ጫናን የሚቀንሱ፣ እንዲሁም የእቅድና የወጪ አስተዳደር ትክክለኛነትን የሚያሻሽሉ የኤአይ (AI) ቴክኖሎጂዎችን አጠቃቀም አጠናክረን እንቀጥላለን” ብለዋል።

ይህ የሆባን ኮንስትራክሽን እርምጃ በግንባታው ኢንዱስትሪ (Construction Industry) ውስጥ ትልቅ ትርጉም ያለው ሲሆን፣ ዋና ዋና ምክንያቶቹም የሚከተሉት ናቸው፦

1. የቅልጥፍና እና የጊዜ ቁጠባ (Efficiency & Time Reduction)


የቀደመው አሠራር፡ በመስክ መሐንዲሶች አማካኝነት በእጅ የሚሠራ ስሌት ረጅም ጊዜ የሚወስድ፣ ድካም የሚጠይቅ እና ለሰብአዊ ስህተቶች (human errors) የተጋለጠ ነበር።

የኤአይ አሠራር፡ ንድፎችን በሴኮንዶች ውስጥ በመተንተን ትክክለኛውን የሲሚንቶ/ኮንክሪት መጠን ያሰላል። ኩባንያው ባለፈው ዓመት በመስኮቶች ላይ በሞከረው ተመሳሳይ የAI ቴክኖሎጂ ከ3 ቀናት በላይ ይወስድ የነበረን ሥራ ወደ ግማሽ ቀን (የ85% ያህል የጊዜ ቁጠባ) ዝቅ ማድረግ መቻሉ የቴክኖሎጂውን ውጤታማነት ያሳያል።

2. የወጪ እና የብክነት ቅናሽ (Cost & Waste Minimization)


በትክክል ማዘዝ፦ ዝግጁ ኮንክሪት (Ready-mix concrete) አንዴ ከተቦካ በኋላ በፍጥነት ጥቅም ላይ መዋል ያለበት ግብአት ነው። መጠንን ተሳስቶ ማዘዝ ወይ ትልቅ የገንዘብ ብክነት ያስከትላል (የተረፈው ስለሚደፋ)፤ ወይም ደግሞ የሥራ መስተጓጎል ያመጣል (ያነሰ ከሆነ ሁለተኛ ዙር ለማስመጣት ጊዜ ስለሚወስድ)።

ትክክለኛ ስሌት፦ የኤአይ አሠራሩ መጠኖቹን በጥንካሬያቸው እና በቅርጻቸው (Floor, Column, Beam) ለይቶ ስለሚያስብ የብክነት መጠንን ወደ ዜሮ ይጠጋጋዋል።

3. የመስክ መሐንዲሶች የሥራ ጫና መቀነስ


መሐንዲሶች በደቂቃዎች ውስጥ በሚጠናቀቅ የኮንክሪት መጠን ስሌት ላይ ጊዜያቸውን ከሚያጥፉ ይልቅ፣ ትኩረታቸውን ወደ ጥራት ቁጥጥር (Quality Control)፣ የደህንነት ቁጥጥር (Safety Management) እና የቡድን ቅንጅት ላይ እንዲያደርጉ ያስችላቸዋል።

4. የኮሪያ ግንባታ ዘርፍ ዲጂታላይዜሽን (Smart Construction)


በደቡብ ኮሪያ አሁን ላይ የወሊድ መጠን መቀነስ እና የወጣቶች ወደ ግንባታ ዘርፍ አለመግባት ምክንያት የሰው ኃይል እጥረት እየተከሰተ ይገኛል።

እንደ ሆባን ያሉ ኩባንያዎች AIን በመጠቀም ሥራዎችን አውቶሜት ማድረጋቸው፣ አነስተኛ የሰው ኃይል በመጠቀም ትላልቅ ፕሮጀክቶችን በጥራት እና በሰዓቱ ለማጠናቀቅ የሚያስችላቸው ስትራቴጂያዊ ውሳኔ ነው።


@etconp
❤8🙏3
🌟Training (With Discount)

          🌟Online Class (With Certificate)

👉👉👉 Last Summer Discount (Only 7Days)

1. ETABS Price = 2000birr
2. Ms Project Price = 2000birr
3. Quantity Survey Price = 2000birr
4. Civil 3D Price =2700birr
5. Etabs With Safe Price = 3500birr
6. Advanced Structural Design Using ETABS, SAFE and SAP2000 = 6000birr
7. Structural Design in ProtaStructure Software = 4500birr
8. Autocad Price = 2000birr
10. Autodesk Revit Architecture = 3500BIRR

🚧Prepared by Engineering Solution Abel Muluken

🫵For Registration - 0948552002  Or @AbelMuluken

🚧Telegram Channel - https://t.me/AbelMulukenEngineeringSolution

🚧YouTube Channel - https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2BA
🙏2❤1
👉Load Calculation on Slab – Dead & Live Load Distribution

Understanding slab load distribution is essential for safe and economical structural design.

Slab loads are transferred to supporting beams based on slab type and span direction.

🌟Key Points:

✅ Slab loads consist of Dead Load + Live Load + Floor Finish Load.

✅ One-way slabs transfer load only in the shorter span direction to two opposite beams.

✅ Two-way slabs transfer load in both directions to all four supporting beams.

✅ Load distribution depends on the shorter span (Lx) and longer span (Ly).

✅ Supporting beams receive triangular or trapezoidal load patterns depending on slab geometry.

✅ Accurate load calculation ensures proper sizing of slabs, beams, columns, and foundations.

✅ Incorrect load assumptions can lead to excessive deflection, cracking, or structural failure.

✅ Follow relevant design codes (IS 456, ACI 318, Eurocode 2, etc.) for safe structural design.

@etconp
❤8🔥1
የአሜሪካ ጦር በ3D ፕሪንቲንግ ቴክኖሎጂ የተገነቡ ግዙፍ የወታደር መኖሪያዎችን ይፋ አደረገ

የአሜሪካ ጦር በቴክሳስ ግዛት በሚገኘው "ፎርት ብሊስ" (Fort Bliss) ወታደራዊ ካምፕ ውስጥ በ3D ፕሪንቲንግ ቴክኖሎጂ የተገነቡ 10 አዳዲስ የወታደር መኖሪያዎችን ግንባታ ማጠናቀቁን አስታወቀ።

ይህም በአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር ታሪክ ውስጥ በትልቁ የሮቦቲክስ ግንባታ ቴክኖሎጂ የተከናወነ ፕሮጀክት መሆኑ ተገልዟል።


የሕንፃዎቹ ዋና ዋና መረጃዎችና አቅም፦


• አጠቃላይ ስፋት፡

78 ሺህ ካሬ ጫማ (7,247 ካሬ ሜትር)
• የአንድ ሕንፃ ስፋት፡

5,772 ካሬ ጫማ (536 ካሬ ሜትር)
• የማስተናገድ አቅም፡

እስከ 560 ወታደሮች

አስደናቂ ፍጥነትና የወጪ ቆጣቢነት


ICON በተባለው ኩባንያ በተሰሩ ግዙፍ የ3D ፕሪንተሮች አማካይነት የሁሉም 10 ሕንፃዎች የኮንክሪት ግንብ መዋቅር በ58 ቀናት ውስጥ ብቻ ተጠናቋል።

የኮንክሪት መዋቅሩ ከተጠናቀቀ በኋላ የጣራ፣ መስኮት፣ ቧንቧ፣ ኤሌክትሪክ እና የውስጥ አጠናቃቂ ስራዎች በተለመደው የግንባታ ዘዴ ተከናውነው፣ ሙሉ ሕንፃዎቹ ከ4 ወራት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ለምርቃት በቅተዋል።

የአሜሪካ ጦር ባወጣው መረጃ መሰረት ይህ አሠራር፦

• ከተለመደው ግንባታ ጋር ሲነጻጸር አራት እጥፍ ፈጣን ነው።
• ወጪውን በ9.3 በመቶ ቀንሶታል።
• ለታክስ ከፋዩ ህዝብ ከ5.6 ሚሊዮን ዶላር በላይ ማስገኘት ችሏል።

የወደፊት አቅጣጫ

እነዚህ አዳዲስ መኖሪያዎች የቆዩ ጊዜያዊ መጠለያዎችን ለመተካት የተገነቡ ሲሆን፣ ረጅም ጊዜ የሚቆዩና አነስተኛ ጥገና የሚጠይቁ ናቸው።

በቅድሚያ መኖሪያዎቹን መጠቀም የሚጀምሩት በፎርት ብሊስ የሚገኘው የደቡባዊ ድንበር የጋራ ግብረ-ኃይል (Joint Task Force–Southern Border) አባላት ይሆናሉ።


@etconp
❤3👍3