👉የግንባታ ፕሮጀክቶች ስኬት ለዘላቂ ተወዳዳሪነት 🏗️
የግንባታ ፕሮጀክቶች በታለመላቸው ጊዜ፣ በጀት እና ጥራት እንዲጠናቀቁ እና ለሀገር እድገት ያላቸው አስተዋጽኦ አስተማማኝ እንዲሆን የሚከተሉትን ቁልፍ ጉዳዮች መተግበር ያስፈልጋል፡ አስተዳደር እና አመራር፡ ግልጽ እቅድ፣ ቅንጅታዊ አሰራር፣ ውጤታማ ክትትል እና ፈጣን ውሳኔ ሰጪነት
የጥራት ቁጥጥር፡ የግብዓት፣ የሰው ሃይል እና የአፈጻጸም መመሪያዎችን በትክክል መከተል።
ብቃት ያለው የሰው ሃይል፡ ባለሙያዎችን መመደብ፣ ክህሎትን በስልጠና ማሳደግ እና ደህንነትን መጠበቅ።
ግዥና አቅርቦት፡ ማቴሪያሎችን፣ ማሽኖችን እና ፋይናንስን በህጋዊና ጥራት ባለው መልኩ ማስተዳደር።
ዘመናዊ ቴክኖሎጂ፡ የቢውልዲንግ ኢንፎርሜሽን ሞዴሊንግ (BIM) እና ዲጂታል የፕሮጀክት ማናጅመንት መጠቀም።
ዲዛይንና ደህንነት፡ ቴክኒካዊ ምሉዕነት ያለው ዲዛይን እና የሰራተኞች ጤንነትና ደህንነት አጠባበቅ ስርዓት።
ቅንጅትና ተግባቦት፡ የስራ ስህተቶችን ለመቀነስ እና ውጤታማነትን ለማሳደግ እንደ ኦርኬስትራ ተናቦ መስራት።
ማጠቃለያ፡
እነዚህን እሴቶች በቁርጠኝነት እና በሙያ ስነምግባር ስንተገብር የኮንስትራክሽን ዘርፉ ብቃት ያለውና ተወዳዳሪ በመሆን ለሀገራዊ የምርት ዕድገት ያለው ሚና የጎላ ይሆናል! 🇪🇹
@etconp

❤3🔥2
👉Construction Safety & Compliance Kit – ፕሮፌሽናል Safety Templates ጥቅል ይፈልጋሉ?🦺
📋 Safety Checklists
🗣️ Toolbox Talk Templates
📝 Incident Report Forms
⚠️ JSA Templates
🥾 PPE Inspection Sheets
✅ Editable Word Document👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a88471586c15_etconp

❤6🙏2
Procurement-and-property-proclamation-2024-.pdf
1.9 MB
👉አዲሱ የፌዴራል የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1333/2024
🌟Updated Public Procurement and Property Administration Proclamation No 1333/2024
https://t.me/ETCONpWORK

🙏6❤4
👉To speed up the setting time of ready-mix concrete, you add a set accelerator.
🌟Common Chemicals Used as Accelerators
☄Here are the most widely used types:
1. Calcium Chloride (CaCl₂)
Very effective and inexpensive.
Fastest accelerator.
BUT not recommended for reinforced concrete because it increases the risk of steel corrosion.
2. Non-Chloride Accelerators (Safe for Reinforcement)
These are commonly used in structural works:
Calcium Nitrate
Calcium Formate
Calcium Nitrite
Sodium Nitrate
Triethanolamine (TEA) (usually in blended admixtures)
Commercial names include: MasterSet, Set-X, Mapeplast, Sika Rapid, etc.
🗂When to Use Accelerators?
⏺Cold weather concreting (low temperature slows setting)
⏺Early stripping of formwork
⏺Early strength gain needed
⏺Emergency repairs
🚥Important Notes
Dosage must follow the manufacturer’s recommendation (usually 0.5–2% by weight of cement).
✅Too much accelerator causes cracks, flash setting, and reduced strength.

❤10🔥1🥰1
👉Construction Safety & Compliance Kit – ፕሮፌሽናል Safety Templates ጥቅል ይፈልጋሉ?🦺
📋 Safety Checklists
🗣️ Toolbox Talk Templates
📝 Incident Report Forms
⚠️ JSA Templates
🥾 PPE Inspection Sheets
✅ Editable Word Document👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a88471586c15_etconp
📋 Safety Checklists
🗣️ Toolbox Talk Templates
📝 Incident Report Forms
⚠️ JSA Templates
🥾 PPE Inspection Sheets
✅ Editable Word Document👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a88471586c15_etconp
❤5
👉በደቡብ ቻይና ጓንግዶንግ ግዛት ውስጥ የሚገኘው እና የዓለማችን ረጅሙ ባለ ሁለት ደርብ ተንጠልጣይ ድልድይ (Double-layer suspension bridge) የሆነው የሺዚያንግ (Shiziyang) ታላቅ ድልድይ ሁለት ዋና ዋና ማማዎች ግንባታ በቅርቡ ተጠናቋል።
ድልድዩ የ2,180 ሜትር ዋና ዝርጋታ (Main span) አለው።
ይህ ድልድይ በጓንግዶንግ-ሆንግ ኮንግ-ማካዎ ታላቁ የባህረ ሰላጤ ቀጠና (Greater Bay Area) ውስጥ ከሆንግ ኮንግ-ዙሁሃይ-ማካዎ እና ከሼንዘን-ዙንግሻን ድልድዮች በመቀጠል የሚገነባ ግዙፍ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክት ነው።

ዋና ዋና መረጃዎች፦
✔️የድልድዩ ዓይነት፦ ባለ ሁለት ደርብ ተንጠልጣይ ድልድይ (Double-layer suspension bridge)
✔️የዋናው ዝርጋታ ርዝመት፦ 2,180 ሜትር (በዓለም ረጅሙ ያደርገዋል)
✔️ቦታ፦ ጓንግዶንግ ግዛት፣ ደቡብ ቻይና
✔️አስፈላጊነት፦ የሺዚያንግ ቦይ (Shiziyang Channel) አካል ሲሆን፣ በታላቁ የባህረ ሰላጤ ቀጠና ውስጥ ያለውን የትራንስፖርት ትስስር በእጅጉ ያቀላጥፋል።
@etconp
❤4👍4
በሳይት ላይ የConcrete Vibrator Proper Usage & Inspection! 🧐🏗️
በምስሉ ላይ እንደምናየው ኮንክሪት በሚፈስበት ወቅት የፖከር ቫይብሬተር (Poker Vibrator) አጠቃቀም የኮንክሪቱን ጥንካሬ እና ጥራት ለመወሰን እጅግ አስፈላጊ ነው።
በኮንክሪት ንቅናቄ (Vibration) ወቅት ሊጠበቁ የሚገባቸው 3 ወሳኝ ህጎች፦
1. Vertical Insertion (በቀጥታ ቁልቁል መስደድ)፦ የቫይብሬተሩ ራስ (Needle) በኮንክሪት ውስጥ አግድም ሳይሆን በቀጥታ ቁልቁል (90^\circ) መግባት አለበት።
2. Duration (የጊዜ ገደብ)፦ ቫይብሬተሩ በአንድ ቦታ ላይ ከ 5 እስከ 15 ሰከንድ ብቻ መቆየት አለበት። የኮንክሪቱ ገጽታ ላይ የሲሜንቶ ወተት (Laitance) መታየት ሲጀምር ማውጣት ይገባል።
3. Avoid Horizontal Dragging፦ ቫይብሬተሩን በኮንክሪት ውስጥ አግድም እየጎተቱ ኮንክሪት ማንቀሳቀስ በጥብቅ የተከለከለ ነው (Segregation ያስከትላል)።
በእርስዎ ሳይት ላይ ቫይብሬተር ሲመታ በአንድ ነጥብ ላይ ለስንት ሰከንድ እንዲቆይ ታደርጋላችሁ? ሃሳብዎን በኮሜንት ያካፍሉን🙏
🚥ተመሳሳይ ሙያዊ የሳይት ኢንጂነሪንግ መረጃዎችን ለማግኘት የ YouTube ገጻችንን Subscribe ያድርጉ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG

❤17👍2
In general, the coefficient of thermal expansion
of concrete does not depend on which of the
following factors

Anonymous Quiz
15%
(a) Type of cement
25%
(b) Type of aggregate
16%
(c) The cement content
44%
(d) The quality of water
👍7❤6
𝐒𝐢𝐳𝐞 𝐨𝐟 𝐚 𝐫𝐢𝐠𝐡𝐭 𝐚𝐧𝐠𝐥𝐞𝐝 𝐟𝐢𝐥𝐥𝐞𝐭 𝐰𝐞𝐥𝐝 𝐢𝐬 𝐠𝐢𝐯𝐞𝐧 𝐛𝐲
Anonymous Quiz
26%
0.707 x throat thickness
33%
1.414 x throat thickness
23%
2.0 x throat thickness
19%
Throat thickness
❤8
Weekly quizzes
1.በኮንክሪት ሙሌት ጊዜ ቫይብሬተር በጥብቅ የሚያገለግለው ኮንክሪት compact ለማድረግ እንጂ formwork ውስጥ ኮንክሪትን በአግድም እየገፉ ለማንቀሳቀስ ፈጽሞ ጥቅም ላይ አይውልም። ለምን?
1.በኮንክሪት ሙሌት ጊዜ ቫይብሬተር በጥብቅ የሚያገለግለው ኮንክሪት compact ለማድረግ እንጂ formwork ውስጥ ኮንክሪትን በአግድም እየገፉ ለማንቀሳቀስ ፈጽሞ ጥቅም ላይ አይውልም። ለምን?
Anonymous Quiz
22%
A) ኮንክሪትን በቫይብሬተር አግድም መግፋት የተጠለፈውን ብረት ከቦታው ስለሚያንቀሳቅሰው።
59%
B) የቫይብሬተሩ ሃይል ከባዱን ጠጠር ትቶ የኮንክሪቱን Mortar ብቻ ስለሚገፋ፣ ኮንክሪቱ በከፍተኛ ሁኔታ እንዲነጣጠል (Segregation) ስለሚያደርግ።
7%
C) የቫይብሬተሩን ኒድል (Needle) እንዲግልና እንዲበላሽ ስለሚያደርግ።
12%
D) ኮንክሪቱ ውስጥ አላስፈላጊ የሆነ አየር አስገብቶ ክብደቱን ስለሚቀንሰው።
👍5❤3🙏3
A 1st class brick immersed in water for 24 hours, should not absorb water (by weight) more than
Anonymous Quiz
38%
10 %
35%
15 %
16%
20 %
11%
25 %
👏5❤3
2.በ EBCS የሳይት አሰራር መሰረት፣ ብላይንዲንግ ሳይደረግለት በቀጥታ አፈር ላይ ለሚሞላ የሰብ-ስትራክቸር ኮንክሪት (ለምሳሌ ፉቲንግ) የሚጠበቀው የኮንክሬት ከቨር (ስፔሰር) መጠን ስንት ነው?
Anonymous Quiz
13%
A) 15 ሚ.ሜ
15%
B) 25 ሚ.ሜ
55%
C) 50 ሚ.ሜ
17%
D) 75 ሚ.ሜ
🙏5❤2
👉የቤተ ክርስቲያን ሕንፃን ከመሠረታዊ የሕንፃ አካላት እስከ የተለያዩ ክፍሎችና የሕንፃ ቅርፆች በቀላልና በተደራጀ መልኩ ለመረዳት የተዘጋጀ ምርጥ የዲጂታል መጽሐፍ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a8a873add2d7_etconp

Ye-Buna
የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ አሰራር፦ የአካላት፣ የክፍሎችና የቅርፆች ሙሉ መመሪያ
የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ አሰራር፦ የአካላት፣ የክፍሎችና የቅርፆች ሙሉ መመሪያ የቤተ… 499 ETB · ★ 4.0 (1 review) · 15 sold. Instant download from Ethio Construction Engineering on Ye-Buna…
👍2🙏2❤1
3.በብረት ለታጨቀ/congested ሺር ዋል (Shear wall) የሚሆን C-30 ኮንክሪት ስለምፕ ቴስት (Slump test) ስንሰራ፣ ኮንክሪቱ ወደ ታች ከመውረድ ይልቅ የላይኛው ክፍሉ ተቆርጦ ወደ ጎን ቢወድቅ (Shear slump)፣ የሳይት መሃንዲሱ ምን መረዳት አለበት?
Anonymous Quiz
9%
A) ኮንክሪቱ በጣም Workable እና ለታጨቀ ብረት ተስማሚ መሆኑን።
57%
B) ኮንክሪቱ Harsh መሆኑንና ምናልባትም በአሸዋ-ጠጠር ምጥጥን ችግር ቫይብሬት ሲደረግ Segregation ሊፈጠር እንደሚችል ያሳያል።
21%
C) የውሃ መጠኑ ስላነሰ ወዲያውኑ ውሃ መጨመር እንዳለበት።
13%
D) ስለምፑ ትክክል ነው ነገር ግን ጠንከር ያለ ቫይብሬተር (Vibrator) እንደሚያስፈልገው።
❤8
4.የአንድን Simply supported beam የታችኛውን ብረት (Bottom reinforcement) እየመረመሩ ነው። ፌራዮ ማኑ (Bar bender) ላፑን (Lap splice) ልክ ቢሙ መሃል ለመሃል (Mid-span) ላይ አድርጎታል። በ EBCS-2 እና በስትራክቸር ባህሪ መሰረት ትክክለኛው እርምጃ ምንድነው?
Anonymous Quiz
23%
A) የላፕ (Lap) ርዝመቱ ከብረቱ ዲያሜትር 50 እጥፍ (50d) በላይ ከሆነና በቂ Development length እንደሚኖረው ከተረጋገጠ ስራውን ማጽደቅ።
47%
B) ስራውን ውድቅ ማድረግ፤ የቢም የታችኛውን ብረት መሃል ላፕ ማለት Max.bending moment/Tension ባለበት ቦታ ላይ ማለት ስለሆነ አደገኛ ነው።
15%
C) ስራውን ማጽደቅ፤ ምክንያቱም የታችኛው ብረት lap የተደረገው በቢሙ መካከለኛ አንድ-ሶስተኛ ውስጥ በመሆኑ በEBCS መሰረት ተቀባይነት አለው።
15%
D) ስራውን ውድቅ ማድረግ፤ ምክንያቱም የታችኛው ብረት lap ማረግ ያለበት ከፍተኛው ሺር ፎርስ ከሚገኝበት ከሳፖርት ራቅ ብሎ በL/4 ርቀት ላይ ብቻ በመሆኑ።
❤8👍3
👉ለዚህ ጥያቄ ብዙዎቻቺሁ 50mm ብላቺሁ ነው መልስ የሰጣቺሁ እስኪ አብረን እንየው በ EBCS EN 1992-1-1:2013 መሰረት የፋውንዴሽን ከቨር በአፈሩ ወለል ዝግጅት ላይ ተመስርቶ በሁለት ይከፍላል (Section 4.4.1.3(4) ይመልከቱ)፦
1.lean ኮንክሪት (Blinding/Lean Concrete) ከተሞላ፦ ኮዱ እንደ "Prepared ground" (የተዘጋጀ መሬት) ይቆጥረዋል። ለዚህ ሁኔታ ኖሚናል ከቨሩ ቢያንስ k_1=40ሚ.ሜ መሆን አለበት ይላል።
2. Lean ኮንክሪት (Blinding/Lean Concrete) ሳይሞላ (Cast directly against soil)፦ ኮንክሪቱ በቀጥታ በአፈር ላይ (unprepared soil) የሚሞላ ከሆነ፣ ወለሉ ወጣ ገባ ስለሚሆን ስህተት (deviation) የመፈጠር እድሉ ከፍተኛ ነው።
ስለዚህ ኖሚናል ከቨሩ ቢያንስ k_2 =75ሚ.ሜ መሆን አለበት ይላል።
ለምን የ 75 ሚ.ሜ ኖሚናል ከቨር (Nominal Cover) አስፈለገ?
የኮዱ አንቀጽ (Section 4.4.1.3(2)) የኖሚናል ከቨርን ትርጉም ሲያብራራ፡ ኖሚናል ከቨር (C_(nom)) የሚባለው በድሮይንግ ላይ የምንጽፈው ሙሉ ከቨር ነው።
ይኸውም C_(nom)= C_(min)+ ∆C_(dev) (ዝቅተኛው ከቨር + በሳይት ስራ ሊፈጠር የሚችል የስህተት ልዩነት/Deviation) ድምር ነው።
Lean ኮንክሪት (Blinding) ሳይኖር 75 ሚ.ሜ ኖሚናል ከቨር የሚያስፈልግበት ዋናው ቴክኒካዊ ምክንያት በኮዱ አንቀጽ (Section 4.4.1.3(4)) ላይ እንደሚከተለው ተብራርቷል፦
"ኮንክሪቱ ወጣ ገባ በሆኑ ወለሎች (uneven surfaces) ላይ የሚሞላ ከሆነ፣ ለሚፈጠሩ ትላልቅ ስህተቶች (deviations) እድል ለመስጠት የኖሚናል ከቨር መጠን በአጠቃላይ መጨመር አለበት።"
🚥ይህንን ወደ ሳይት እውነታ ስንቀይረው፦
1⃣. የወለል ወጣ ገባነት፦አፈር በቀጥታ ሲቆፈር ወጣ ገባ ነው፤ ወጥ የሆነ 50 ሚ.ሜ ወይም 75 ሚ.ሜ ቀጥታ ልኬት ማግኘት አስቸጋሪ ነው።
2⃣. የብረቱ ክብደትና የመሰመጥ አደጋ፦lean ኮንክሪት (Blinding) የሌለው አፈር ከባዱ የፋውንዴሽን ብረት በእሱ ላይ ሲያርፍ ወይም ኮንክሪት ሲሞላ ሰራተኞች በእሱ ላይ ሲራመዱ፣ ብረቱን የደገፉት ስፔሰሮች ክብደቱን መቋቋም አቅቷቸው አፈሩ ውስጥ ይሰምጣሉ።
🌟ስለዚህ ለተጠየቀው ጥያቄ ትክክለኛ ምላሽ D. 75ሚ.ሜ ነው።
💡 ተመሳሳይ የሳይት ኢንጂነሪንግ መረጃዎችን ለማግኘት የፌስቡክ ገፃችን Follow ያድርጉ👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=61592085774934

Facebook
Ethio Construction Engineering - ETCONp | Addis Ababa
Ethio Construction Engineering - ETCONp, Addis Ababa. 715 followers · 49 talking about this. World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and...

❤9🙏4