Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.3K photos
359 videos
1.99K files
3.39K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉የሠንሻይን ኮንስትራክሽን መስራች እና ባለቤት አቶ ሳሙኤል ታፈሰ ከአንጋፋው የአሜሪካ ሊንከን ዪንቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ተሰጣቸው።
:
▶️ዩንቨርሲቲው ለአቶ ሣሙኤል የክብር ዶክትሬት ድግሪ የሰጠው በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላበረከቱት አስተዋፅዖ ነው። ከ30 አመት በፊት የመሠረቱት ድርጅታቸው የአሜሪካው ሊንከን ዪንቨርሲቲ በካሊፎርኒያ ኦክላንድ የሚገኝ ሲሆን ከተመሠረተ 100 አመቱ ነው። በኢትዮጵያም ዌስተረን ዪንቨርሲቲ ከተሰኘ ኮሌጅ ጋር በኢትዮጵያ በተለያዪ የትምህርት መስኮች በማስተማር ላይ ይገኛል።ድርጅታቸው ከ6ሺህ በላይ ዜጎች የሥራ ዕድል የፈጠረ ሲሆን በርካታ ወገኖችንም በተለይ ወለጅ ያጡ ህፃናትን ትምህርት እንዲያገኙ ድጋፍ በማድረግ ይታወቃል።

Via Ethio FM
Ryugyong Hotel
Location:-Pyongyang North Korea 🇰🇵
Height:- 330m
The building is currently listed by Guinness world record book as the tallest unoccupied building in the world 🌍

GOOGLE it
Xander city center

Its at concept stage

Inspired by Xander is fictional planet appearing in American comic books published by marvel comics.
Hint Deduct the the smaller one from the bigger one
Emirates stadium 🏟 LONDON 🇬🇧
Forwarded from Ethio Construction Engineering (FILA)
👉ONE WAY SLAB Vs TWO WAY SLAB @COTMp
.
▶OneWay Slab: One way slab is a slab which is supported by beams on the two opposite sides.
*The loads are to carried along one direction.
*The ratio of longer span (l) to shorter span (b) is
equal or greater than 2.
i.e Longer span (l)/ Shorter span (b) ≥ 2
▶TwoWay Slab: When a reinforced concrete slab is supported by beams on all the four sides.
*The loads are carried by the supports along both
directions, it is known as two way slab.
*The ratio of longer span (l) to shorter span (b) is
less than 2.
i.e Longer span (l) / Shorter span (b) < 2
.
⚡ አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
Forwarded from Ethio Construction Engineering (FILA)
👉Today Tip @COTMp
.
✅what is The circled Number with the letter R in the picture?👆
.
✅The number "42.5" and the letter "R" together gives information about the strength class of cement.
.
✅The strength class of cement classifies its compressive strength at 28 days.
.
⚡ አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
Forwarded from Ethio Construction Engineering (FILA)
👉Morning Tip @COTMp
.
➡Postive bars are provided to resist positive moments, and they are provided at the bottom of the two way slab
.
whereas...
.
➡ negative bars are provided to resist negative moments and they are provided on the top of
the two way slab.
.
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
t.me/COTMp
👆👆👆👆👆
⚡ አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
John travolta house got airport
Airport ያለው ቤት
Dubai UAE 🇦🇪
ውብ ምሽት ተመኘን
👉TODAY MOTIVATION @COTMp
.
▶️ አቶ ሣሙኤል ታፈሰ ይባላሉ የ ሠንሻይን ኮንስትራክሽን መስራች እና ባለቤት ናቸው ከ35 ዓመት በፊት በጣራ ጥገናና በቀለም ቅብ የጀመሩት ሥራ አሁን ላይ በድርጅታቸው ከ6ሺህ በላይ ዜጎች የሥራ ዕድል ፈጥረዋል ከዛም አልፎ በበጎ ሥራቸውም በርካታ ወገኖችንም በተለይ ወላጅ ያጡ ህፃናትን ትምህርት እንዲያገኙ ድጋፍ አድርገዋል ብዙ ትምህርት ቤትንም አስገምብተዋል።
.
▶️በካሊፎርኒያ ኦክላንድ መቀመጫውን ያደረገው ሊንከን ዪንቨርሲቲ ትላንት ለሠንሻይን ኮንስትራክሽን መስራች እና ባለቤት ለአቶ ሣሙኤል ታፈሰ የክብር ዶክትሬት ድግሪ አበርክቶላቸዋል፡፡ የክብር ዶክትሬቱ የተሰጠውም አቶ ሳሙኤል በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላበረከቱት አስተዋፅዖ መሆኑ በመድረኩ ተነግሯል።

@etconp
▶️Effect of steel on concrete...
.
▶️Can you describe, in a technical way , why it reduces the cracks and become more resistant?
.
👉USE DISCUSSION GROUP @COTMp
👍1
👉የገናሌ ዳዋ 3 የውሃ ኃይል ማመንጫ ግድብ ምረቃ ስነ ስርዓት ተካሄደ

▶️በዛሬው እለት የተመረቀው የገናሌ ዳዋ 3 የውሃ ኃይል ማመንጫ ግድብ 254 ሜጋ ዋት ኃይል የማመንጨት አቅም ያለው መሆኑ ተገልጿል። ግድቡ 2.57 ቢሊየን ሜትር ኪዩብ ውሃ የመያዝ አቅምም አለው።
፡
▶️ለግንባታው 451 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተደረገ ሲሆን፥ 60 በመቶው ከቻይናው ኤክዚም ባንክ በብድር እንዲሁም ቀሪው 40 በመቶው ደግሞ በመንግስት ወጪ የተሸፈነ ነው።

Via FBC
Dubai marina 🇦🇪
👉What is the cause of bending ?

A. Axial stress
B. Flexural stress
C.shear stress
D. All
.
👉USE DISCUSSION GROUP @COTMp
Dubai marina UAE 🇦🇪
ውብ ምሽት ተመኘን
Seoul South Korea 🇰🇷
ውብ ምሽት ተመኘን