Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.28K photos
359 videos
1.99K files
3.34K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Shoring system
5.4MB ስለሆነ WiFi ቢጠቀሙ ይመረጣል
👉እንወያይበት @ETCONp
.
🤔 አንድ የስራ ተቋራጭ ስራ አሸንፎ ውል ገባ : የሳይት ርክክብ ፈጸመ:ፕሮጀክቱ የሚሰራበት ቦታ የወሰን ማስከበር ችግር ነበረበት ፤ ነገር ግን ካሉት አራት ብሎክ ሁለቱን ሊያሰራ የሚችል ቦታ አለ ። ይህ ሁሉ ሲሰራ የስራ ተቋራጩ አድቫንስ ክፍያ አልወሰደም ፤ የስራ መርሐ ግብር አላቀረበም። የአንድቫንስ ክፊያ SCC ላይ የተገለጸውና ባሌቤትም የተዋዋለው 30% ቅድመ ክፊያ ለመክፈል ነው። ነገር ግን በውል ወቅት ቃለ ጉባኤ በመያዝ የአድቫንስ ክፍያው በphase phase በቅድሚያ 10% ፣ የመሠረት ስራ ስትጨርስ 10 %፣ 10% ሱፐር ስትራክቸር እየሰራ ለመክፈል ተስማምተው ወደ ስራ ተገባ። አድቫንስ ለመክፈልና ስራ ለማስጀመር ያስችል ዘንድ የስራ ተቋራጩ የስራ መረሀ ግብር እንዲያቀርብ አማካሪው ደብዳቤ ጻፈ የስራ ተቋራጩም ያስገባው የስራ መርሐ ግብር unrealistic በመሆኑ አማካሪው የቀረበውን የስራመርሀግብር ተስተካክሎ እንዲቀርብ አዘዘ።
*ከሁለት ወር በሇላ የስራ ተቋራጩ የስራ መርሐ ግብሩን አስተካክሎ መለሰ።
እንግዲህ በዚህ 2 ወር ከ15 ቀን ውስጥ የሞቢላይዜሽን ስራ ሰራ ነገር ግን የስራ መርሐ ግብር አልቀረበም ነበር ። በሞቢላይዜሽን ወቅት የሰራውን ስራ ተደምሮ በዝርዝር ቀርቦ ከመጀመሪያው ፌዝ 10%ወስጥ 1% በቃለ ጉባኤ እንዲከፈለው ተደረገ ። ከ3ወር በሇላ የስራ መርሐ ግብሩ ጸደቀ ባሌቤት በቅድሚያ እከፍላለሁ ካለው 10% ውስጥ 55% ከፈለው አጠቃላይ 56% ተከፈለው የስ/ተቋራጩ ሰበብ እንዳይፈጠር የወሰን ማስከበር ችግር በሌለበት ቦታ ስራ እንዲሰራ ቀደም ብሎ አማካሪው በተደጋጋሚ ደብዳቤ ጽፎለታል። ነገር ግን የስራ ተቋራጩ ብሩን ከወሰደ በሇላ ከወሰደው ከ10% ውስጥ 55%አድቫንስ የወሰደ ሲሆን ነከመለስተኛ earth work and delivery of materialን ጨምሮ ስራውን የሰራው ከ10% ክፍያ የ30% ክፍያ(ዋጋ) ብቻ ነው የሰራው። ከዚያ በቃ ከእቅዱ በታች በታች ይሰራ ጀመረ ከአራት ወር በሇላ ቀሪ 45%(10% of 45%) አድቫንስ ይለቀቅልኝ ብሎ ጠየቀ። ባሌቤትም ሲመልስ "በወሰድከው ገንዘብ መስራት ስላልቻልክ አንከፍልህም።" ጭቅጭቁ ሲበዛ ከሁለት ወር ባሌቤትም የወሰን ማስከበርም ስራ 100% ስለ ጨረሰ ቀሪው 45% አድቫንስ ተለቀቀለት ። የውሉን 10% ሙሉ በሙሉ ወሰደ አጠቃላይ ከ10% አ.ክፍያ 5% የገንዘብ መጠን ሰርቷል። የስራ ተቋራጩ ከነዚያ አራት ህንፃ አንዱን ብቻ የመሠረተ ስራ ጨረሰ ሶስቱ አልተጀመረም። የአንዱን ህንፃ የመሠረት ስራ ስለጨረስኩ ለሰራሁበት ክፊያ ጠየቀ ተከፈለው ።
:
👉ይህ የስራ ተቋራጭ የውል ጊዜው ሊጠናቀቅ ሲል የጊዜ ማራዘሚያ ጠየቀ
1) አድቫንስ ስለዘገየብኝ ርክክብ ከፈጸምኩበት ጊዜ ጀምሮ EOT ይሰጠኝ
2) በወሰን ማስከበር ምክኒያት ስራ መስራት ያልቻልኩበት ጊዜ ይሰጠኝ
3) የተለያዩ የዲዛይን ክላሪፍኬሽን ጠይቄ መልስ ስላልተሰጠኝ መልስ ይሰጠኝ። በማለት የስ/ተቋ ጠየቀ..
:
👉 አማካሪ ሲመልስ
1)ርክክብ ከተፈጸመበት ጊዜ ጀምሮ የስራ መርሐ ግብር አቅርብ ተብለህ በወቅቱ አላቀረብክም ያቀረብከውም unrealistic ስለሆነ እንድታስተካክል ተመልሶልህ ከሁለት ወር በሇላ ስላቀረብክ በለሌለ ነገር EOT አይገባህም ። አድቫንስ ዘገዬ ለተባለው በወቅቱ የስራ መርሐ ግብር ባለማቅረብህና በወቅቱ የተሰጠህን ገንዘብ ለስራ ስላላዋልክና አሁንም በጸደቀልህ የስራ መርሐ ግብር መሠረት ባጠቃላይ የወሰድከውcን ገንዘብ ስራ ላይ ስላላዋልክ ላንተ የግዜ ማራዘሚያ አይሰጥህም የመንግስትን ገንዘብ ለግል ጥቅምህ ስላዋልክ ትከሰሳለህ ተባለ
2) ከወሰን ማስከበር ጋር ለጠየቀውም የስራ ተቋራጩ የስራ እንቅስቃሴ ደካማ ስለነበር መስራት የሚችልበትን ቦታ ላይ ስራ ተብሎ ምንም መስራት ያልቻለ በመሆኑ ለዚህም ያቀረብከው የጊዜ ጥያቄ አይገባህም ተባለ
3) የዲዛይን clarification አማካሪው ስላዘገየበት የጊዜ ማራዘሚያ ጥያቄ ተቀባይነት አገኘ
፡
👉NOTE ፡ ስራዎችን በወቅቱ እንዲሰራ ደብዳቤዎች (ማስረጃዎች) አሉ
፡
👉ምትወያዩበት ጥያቄ እና ሀሳብ👇
1. ከውል በሇላ በእለቱ ውይይት የተካሄደበት ቃለ ጉባኤ የውል አካል መሆን ይችላል?
2) የጊዜ ማራዘሚያም ይሁን የመdxጀመሪያ አድቫንስ ለመክፈል የስራ መርሐ ግብር ተገምግሞ ከመጽደቁ በፊት የነበሩ ነገሮች ተቀባይነት አላቸው?
3) የመንግስት ገንዘብ ወስደው የፕሮጀክት የሚያዘገዩ አካላትን ተጠያቂ የሚያደርግ ህግ በኛ ሀገርም ሆነ በውጭ ሀገር አለ?
፡
👉Discussion Group ላይ ወይም ከታች ባለው LINK ፃፉልን
:
http://t.me/COTMp
✌ከተማ መቐለ😍
.
ልዋም ለይቲ ተመኒና። @COTMp
ውብ ምሽት ተመኘን
👋እንወያይበት @COTMp .... በውስጥ መሰመር የተላከልን
፡
👉ለሁሉም የ ኮንስትራክሽን ምህንድስና ባለሙያና ሰራተኛ መጠየቅ የምፈልገው ጥያቄ አለኝ፡፡
.
▶️ይህን ጥያቄ በቅንነት እና በአዋቂነት መንፈስ በመመልከት ሙያዊ እና ስነ-ምግባራዊ የሆነ መልስና አስተያየት ስጡኝ፡፡
፡
👉እኛ በምህንድስናው ዘርፍ የተሰማራን በተለይ በኮንስትራክሽን ዝርፉ ያለን ባለሙያዎችና መሪዎች እውነት ለኮንስትራሽን ውድቀት ከፍተኛውን ድርሻ አንወስድም ወይ? ይህ ስል ያለምክንያት አይደለም፡፡
*በክልላችን ያሉ የግል የስራ ተቋራጮችና አማካሪ ድርጅቶች ከቀን ቀን ህልውናቸው አደጋ ላይ እየወደቀ ነው፡፡ የዚህ ዋና ምክንያት እኛ ባለሙያዎች (አብዛሃኞቻችን) ሙያችን የሚጠይቀውን የስነ-ምግባር ሁኔታ ውጭ ሆነን በመጠማመድ የአሰራር ስርዓት እና በከፍተኛ የቅንነት ችግር ውስጥ ሆነን ስለምነሰራ እንዲሁም የሌሎች ለውጥ የእኛ ከፍተኛ ጥረትና ያን ለውጥ የኛ ለውጥ እንደሆነ ካለማሰብ በመነጨ ሁኔታ በነጋዴው ማህበረሰብ ላይ የኛን ተጠያቂነት ብቻ በመከላከል እነሱን ላልተፈለገ ኪሳራና እንግልት መጣላችን ይመስለኛል፡፡ በተለይ በመንግስት መ/ቤት የምንሰራ ባለሙያዎች እጅግ ግዴለሽ እና በማናለብሽነት ሁኔታ ውስጥ ሆነን ነው ስራ እየሰራን ያለነው ማለት ይቻላል፡፡ ከአንዳንድ ባለሙያዎች በስተቀር፡፡
ይህን በምሳሌ ላስደግፍላችሁ፡፡ አንድ ስራ ተቋራጭ በአንድ በያዘው የውል ሰነድ ውስጥ *60*60*2mm SHS* በጨረታ ውድድር ወቅት ለተቀመጠው ስራ መጠንና የጥራት ደረጃ በኪ.ግ 100 ብር በመሙላት እንዲሁም በዛው ውል ባለ *50*50*2mm SHS* በውድድር ወቅት ለተቀመጠው ስራ መጠንና የጥራት ደረጃ በኪ.ግ 40 ብር በመሙላት ስራውን አቸንፎ ውል ያዘ፡፡
የዚህን ግንባታ ስራ የሚያማክር ባለሙያ ተመድቦ ስራው በመሰራት ላይ እያለ ስራ ተቋራጩ ስራውን በሚሰራበት ጊዜ ባለ *60*60*2mm SHS* ዋጋው ትልቅ በመሆኑ ብቻ ስራው በባለ *50*50*2mm SHS* ተቀይሮ እንዲሰራ አንቀፅ ጠቅሶ በደብዳቤ በዚሁ አግባብ ስራውን እንዲሰራ እና ክፍያው በሰራው ስራ ልክ እንደሚከፈለው ገለፀለት፡፡
.
▶️አስቡት እኔ አሁን ለማለት የፈለኩት መሃንዲሱ ገንዘብን ለምን ይቆጣጠራል አይደለም፡፡ ለማለት የፈለኩት ግልፅ ነው፡፡ ይህ ባለሙያ እውነት “Cost Control” ነው ወይ እየሰራ ያለው? ህን ጥያቄ ለናንተው ለውድ አንባቢዎቼ ልተወውና ስራ ተቋራጩ በዛ ውል ውስጥ የሴራሚክ ወለል ማንጠፍ ስራ በካሬ 120ብር ነው የሞላው፡፡ በእነዚህ ሁለት ምክንያቶች ብቻ ስራ ተቋራጩ አይደለም ስራውን በሃቀኝነት ሊሰራ ስራውን ለማቋረጥ መንገድ ይፈልጋል፡፡ በዚህ ብቻ ፕሮጀክቱ በተያዘለት በጀት እንኳን ተሰርቶ ለአገልግሎት እንዳይበቃ በዚህ ባለሙያ ምክንያት ስራው ተቋረጠ፡፡ የሚገርመው ደግሞ የዚህ ባለሙያ የስራ ሃላፊዎች በአመቱ መጨረሻ ምርጥ ባለሙያ ብለው በመድረክ ያለምንም መንተ እፍረት ሽለሙት፡፡
.
▶️ይህ የግብዞች ሽልማት ለሁሉም መልዕክት አለው፡፡ ሌሎችን እንዴት እንደሚያበላሽና ኢንዳስትሪውን እንዴት እንደሚጎዳው አስቡት፡፡
ስለዚህ ብዙ የሚያነጋግር ርዕስ ከመሰላችሁ እና እናንተም በዚህ አይነት ተሞክሮ ውስጥ ያለፋችሁ ወይም ቅርብ የምታውቁት ነገር ካለም በተዘዋዋሪ መንገድ በመግለፅ ሌሎችን እናስተምር፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
.
http://t.me/COTMp
Anatomy of key 🔑 🔐
Element of opening system
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉Name this procedure?
.
▶️Use Discussion Group @COTMp
Types of pile foundation
ያንብቡት
👉🏿ስለ ARC structure

An arc is vertical curved structure that spans an elevated space and may or may not support the weight above it , or incase of horizontal arch dam , the hydrostatic pressure against it .
Arches may be synonymous with vault may be distinguished as a continuous arch forming a roof. Arches appeared as early as the 2nd millennium BC in Mesopotamian brick 🧱 architecture, and their systematic use stared with the ancient Rodmans, who were the first to apply the technique to wide range of structure

@etconp
👍1
Types of slump
Dubai UAE 🇦🇪
ውብ ምሽት ተመኘን
▶️TODAY GREAT TIP @ETCONp
:
👉ዛሬ ደሞ አንድ Architecture ወዳጃችን የ ህንፃ ዲዛይን እሚጠቅሙ 50 PDF መፅሃፍቶች ለዚህ ቻናል ቤተሰብ አድርስልኝ ብሎኛል፡፡ ተቀበሉኝ፡፡
፡
🅾አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👍2