👉የ ምስራች ዜና 👌
:
📩ከ Royal Family የተላከ
:
👋ሰላም እንዴት ናችሁ የ ኮንስትራክሽን ቤተሰቦች::
⚡️አሁን ሀገር በቀል software develop እያደረግን አንገኛለን በዋነኘነት structural design የሚሰራ software ነዉ ይህ software ለ roof ፣beam፣colomun፣slab እና foundation design ላይ የሚሰራ ነዉ::
:
🚧እናም ከዚህ ቀደም በስራም ሊሆን ይችላል ወይም በልምምድ ወቅት ስንጠቀምበት የነበሩት ሶፍትዌሮች ላይ ያያችሁት ችግር
ከ interface / ከምልከታው input data ጀምሮ እስከ output ያጋጠማችሁን ችግር ወይም እንዲ ቢሆን የምትሉትን
የታዘቡትን አስተያየትዎን ቢያጋሩን እንላለን::
:
📩ሀሳብ እና አስተያየት ካሎት @Hopsin203 ወይም መወያያ ግሩፓችን @COTMp ላይ ፃፉልን።
:
🙏ስለሰጡን ግዜ እናመሰግናለን በቀጣይ በዚህ ሀገር በቀል software ተጠቃሚ ሆነን እንገናኛለን። እናመሰግናለን🙏

👉አብዛኞቻቹ በጠየቃችሁን መሰረት የተሰራ architectural drawing, structural drawing ከነ take off, cost breakdown , BOQ እንካችሁ ብለናል: :🏗🚧📚
.
👇👇👇👇👇
.
👇👇👇👇👇
G-2 STRUCTURAL 22.dwg
4.7 MB
Structural drawing
@etconp
@etconp
BOQ for holistic .xlsx
610.1 KB
Cost analysis
@etconp
@etconp
Cost BOQ.xlsx
610.1 KB
Take off
@etconp
@etconp
Maximum possible value of compacting factor of fresh( green ) concrete is:
1. 0.5
2. 1.0
3. 1.5
4. 2.0
#reinforcedcementconcrete
#RCC
@etconp
1. 0.5
2. 1.0
3. 1.5
4. 2.0
#reinforcedcementconcrete
#RCC
@etconp
The action of negative skin friction on the pile is to
1. Increase the ultimate load on the pile
2. Reduce the allowable load on the pile
3. Maintain the working load on the pile
4. Reduce the settlement of the pile
#soilmechanics
@etconp
1. Increase the ultimate load on the pile
2. Reduce the allowable load on the pile
3. Maintain the working load on the pile
4. Reduce the settlement of the pile
#soilmechanics
@etconp
Bridges are examples of what type of structure ?
1. Statically indeterminate structure
2. Statically determinate structure
3. Tensegrity structure
4. Spanning structure
1. Statically indeterminate structure
2. Statically determinate structure
3. Tensegrity structure
4. Spanning structure
Which structural system do we usually use for skyscrapers 🏙?
1. Load bearing
2. Frame structure
3. Core structure
4. All
#structure
@etconp
1. Load bearing
2. Frame structure
3. Core structure
4. All
#structure
@etconp
Worked-Examples-Ec2 Volume I.pdf
2.6 MB
Worked examples on design of flat slab, ribbed slab, soild slab, beams and columns according to Eurocode-2
@etconp
@etconp
For saturated cohesive soil, triaxial test yields the angle of internal friction as zero. The conducted test is
1. Consolidated drained (CD) test
2. Unconfined compressions (UC) test
3. Consolidated unbraided (CU) test
4. Unconsolidated undrained (UU) test
#soilmechanics
@etconp
1. Consolidated drained (CD) test
2. Unconfined compressions (UC) test
3. Consolidated unbraided (CU) test
4. Unconsolidated undrained (UU) test
#soilmechanics
@etconp
👍1
Separation of water or water-sand-cement from freshly concrete is known as _____?
1. Shrinkage
2. Creep
3. Bleeding
4. Flooding
5. Honeycombing
#concretetechnology
@etconp
1. Shrinkage
2. Creep
3. Bleeding
4. Flooding
5. Honeycombing
#concretetechnology
@etconp
👉የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ 72 በመቶ መጠናቀቁ ተገለጸ❗️
⚡️የኤሌክትሮ ሜካኒካል ሥራዎቹ ከ42 ነጥብ 3 በመቶ በላይ የደረሱት የህዳሴው ግድብ፣ እንደ አዲስ እየተገነባ የሚገኘውና በርካታ ችግሮች አጋጥመውት የነበረው የሲቪል ስትራክቸር የግንባታ ሒደትም ከ20 በመቶ በላይ አፈጻጸም ማስመዝገቡን ተገልጿል።
⚡️የግድቡ ግንባታ እየተፋጠነ ስለሆነ በአሁኑ ወቅት 4 ነጥብ 5 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውኃ ማከማቸት የሚችልበት አቅም ላይ እንዲደርስ ይጠበቃልም ብለዋል፡፡
⚡️ውኃው በክረምቱ ወራት በግድቡ ውስጥ ተጠራቅሞ፣ 700 ሜጋ ዋት ማመንጨት የሚያስችሉ ሁለት የኃይል ማመንጫ ተርባይኖችን የመሞከርና የሙከራ ኃይል ማምረት እንደሚጀመር ለሪፖርተር ጋዜጣ አስረድተዋል፡፡
⚡️ይህም በመጪው ዓመት የካቲትና መጋቢት ወራት ውስጥ እንዲካሄድ መታቀዱን ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡
Via ኢትዮ ኤፍ ኤም