Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.28K photos
359 videos
1.99K files
3.35K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
Identify this joint ?

#rebar

@etconp
👉የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ 72 በመቶ መጠናቀቁ ተገለጸ❗️

⚡️የኤሌክትሮ ሜካኒካል ሥራዎቹ ከ42 ነጥብ 3 በመቶ በላይ የደረሱት የህዳሴው ግድብ፣ እንደ አዲስ እየተገነባ የሚገኘውና በርካታ ችግሮች አጋጥመውት የነበረው የሲቪል ስትራክቸር የግንባታ ሒደትም ከ20 በመቶ በላይ አፈጻጸም ማስመዝገቡን ተገልጿል።

⚡️የግድቡ ግንባታ እየተፋጠነ ስለሆነ በአሁኑ ወቅት 4 ነጥብ 5 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውኃ ማከማቸት የሚችልበት አቅም ላይ እንዲደርስ ይጠበቃልም ብለዋል፡፡

⚡️ውኃው በክረምቱ ወራት በግድቡ ውስጥ ተጠራቅሞ፣ 700 ሜጋ ዋት ማመንጨት የሚያስችሉ ሁለት የኃይል ማመንጫ ተርባይኖችን የመሞከርና የሙከራ ኃይል ማምረት እንደሚጀመር ለሪፖርተር ጋዜጣ አስረድተዋል፡፡

⚡️ይህም በመጪው ዓመት የካቲትና መጋቢት ወራት ውስጥ እንዲካሄድ መታቀዱን ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡

Via ኢትዮ ኤፍ ኤም
Ethio Construction Engineering
Identify this joint ? #rebar @etconp
FRICTION WELDING is a solid-state welding process that generates heat through mechanical friction between workpieces in relative motion to one another, with the addition of a lateral force called "upset" to plastically displace and fuse the materials. Because no melting occurs, friction welding is not a fusion welding process in the traditional sense, but more of a forge welding technique. Friction welding is used with metals and thermoplastics in a wide variety of aviation and automotive applications.

#welding

@etconp
Ratio of shear stress to shear strain is ____?

1. Modulus of elasticity
2. Modulus of rigidity
3. Modulus of bulk
4. All of the above

#strength_of_material

@etconp
Evolution tower

ኢቮሊውሽን ታወር መገኛው
ሩሲያ ሞስኮ ሲሆን ባለ 53 ወለል ህንፃ ነዉ። ለዚህ ህንፃ ንድፍ እንደ መነሻ የሆነው DNA ቅርፅ ነው።

ለዚህ ህንፃ ግንባታ $1 billion ፈሶበታል።

ስለ ህንፃው መረጃ


➡️የህንፃ ሁኔታ:- የተጠናቀቀ

➡️ ጥቅም ላይ የዋለው:- ለቢሮ

➡️ ግንባታው የተጀመረው ፡- 2011 GC

➡️ ግንባታው የተጠናቀቀው ፡- 2014 GC

➡️ የህንፃው ዘይቤ ፡ - Neo- futuristic

➡️ ርዝመቱ ፡ - 246 ሜትር

➡️ የላይኛው ፎቅ:- 220 ሜትር

ቴክኒካዊ ዝርዝሮች

➡️ የወለል ቁጥር ፡ - 53

➡️ህንፃው ያረፈበት ቦታ፡-82,000 ሜትር ስኩዌር

➡️የአሳንሰር ብዛት:- 17


ንድፍ እና ተቋራጭ

አርክቴክት ፡ - RMJM and Philipp Nikandrov (GORPROJECT)

ተቋራጭ :- Rönesans Holding


Moscow RUSSIA 🇷🇺

ውብ ምሽት ተመኘን

我們希望有一個美麗的夜晚

हमने एक खूबसूरत शाम की कामना की

We wished a beautiful evening

Мы пожелали прекрасного вечера

@ETCONp
▶️TODAY TIP ... @ETCONp
:
👉አብዛኛዎቻቹ በጠየቃችሁን Construction Law PDF እንካቹ ብለናል፡፡
፡
🅾አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
.
👇👇👇👇👇👇