Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.28K photos
359 videos
1.99K files
3.35K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉ለአካል ጉዳተኞች መደረግ የሚገባቸው ዝግጅቶች እና የሰው ማመላለሻ አሳነሰር /Lift የሀገራችን ህግ ምን ይላል? @COTMp
.
▶የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር በመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩//፪ሺ፫ አንቀጽ 5 እና በኢትዮጵያ ሕንጻ አዋጅ ቁጥር 6፻፳4/፪ሺ፫ ባወጣው አዋጅ መሰረት የህናንፃ ግንባታ ላይ ለሚተከሉ የሰው ማመላለሻ አሳንሰሮች እና ለአካል ጉዳተኞች ታስቦ የሚዘጋጁ ዝግጅቶች በሚመለከት የወጣ አዋጅ
ቢኖርም አሁንም ድረስ በቁጥጥሩ ረገድ ተፈፃሚ ሲሆን አይስተዋልም።
.
⚡ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
Ethio Construction Engineering
👉ለአካል ጉዳተኞች መደረግ የሚገባቸው ዝግጅቶች እና የሰው ማመላለሻ አሳነሰር /Lift የሀገራችን ህግ ምን ይላል? @COTMp . ▶የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር በመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩//፪ሺ፫ አንቀጽ 5 እና በኢትዮጵያ ሕንጻ አዋጅ ቁጥር 6፻፳4/፪ሺ፫ ባወጣው አዋጅ መሰረት የህናንፃ ግንባታ ላይ ለሚተከሉ የሰው ማመላለሻ…
👆👉የህንጻ ግንባታ የአካል ጉዳት ያለባቸውን ሰዎች ተገልጋይነት ታሳቢ ማድረግ ይኖርበታል @ETCONp
.
▶️በኢትዮጵያ የህንጻ አዋጅ አንቀጽ 36 ላይ "ማንኛውም የህዝብ መገልገያ ህንጻ ውስጥ በተሸከርካሪ ወንበር ለመንቀሳቀስ የሚገደዱትን እና መራመድ የሚችሉ ሆኖ ደረጃ መውጣት የሚሳናቸውን ጨምሮ የአካል ጉዳት ላለባቸው ሰዎች የሚመች መዳረሻ መዘጋጀት አለበት" በሚል በግልጽ ተደንግጓል፡፡ ▶️ድንጋጌው በአስገዳጅ/obligatory/ ሁኔታ የተቀመጠ ነው፡፡
*በተጨማሪም በህንጻ ግንባታ ወቅት የሚሰሩ መጸዳጃ ቤቶች የአካል ጉዳት ላለባቸው ሰዎች የሚመቹ እና ሊደርሱባቸው የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ እነዚሁ መጸዳጃ ቤቶችም በበቂ መጠን/ቁጥር መኖር ይገባቸዋል፡፡
*ሌላው ከመሬት ወለል በላይ/above the ground floor/ ከ20(ሀያ) ሜትር
በላይ ከፍታ የሚኖራቸው የህንጻ ግንባታዎች ልዩ ግዴታ አለባቸው፡፡
*ይሄውም ህንጻው አሳንሰር ወይንም ተመሳሳይ አገልግሎት ሊኖረው እንደሚገባ እና አሳንሰሩም ያለማቋረጥ አገልግሎት መስጠት እንደሚገባው የህንጻ አዋጁ አንቀጽ 33(4) እና(5) ይደነግጋል፡፡
*ስለዚህ አሳንሰር ከግራውንድ ፍሎር ጀምሮ ወደላይ ከሀያ ሜትር በላይ ከፍታ ላላቸው ህንጻዎች የቅንጦት ሳይሆን በህግ የተቀመጠ ግዴታ ነው ማለት ነው፡፡
*ይህን የህንጻ ግንባታ ህግ መጣስ ደግሞ ከህንጻ አዋጁ አንቀጽ 47 ጀምሮ በተደነገገው አግባብ የወንጀል ተጠያቂነትን ያስከትላል፡፡
*ስለሆነም የህንጻ አዋጁ በሚያስቀምጠው አግባብ የህንጻ ግንባታዎችን እንዲከናወኑ ማድረግ ከተጠያቂነት የሚያድን ከመሆኑም ባሻገር የአካል ጉዳት ያለባቸው ሰዎች በህግ የተሰጣቸውን መብት እንዲገለገሉ ምቹ ሁኔታ መፍጠርም መሆኑን ለመጠቆም እንወዳለሁ፡፡
፡
በ ጉባኤ አሰፋ
፡
http://t.me/COTMp
Forwarded from Prakriti
Track structures

Sleepers
Functions:
➡️hold the rails in correct gauge
➡️ act as an elastic medium between the ballast and rail to absorb the blows snd vibrations of moving loads.
➡️ they also add to the longtiudinal and lateral stability of the permanent track on the whole.
➡️ they also provide means to rectify track gemotry during the service life
.

Rails
Functions:
➡️ Support the loads of the train and guides their wheel movement.
➡️ Provide a surface with smaller resistance.
➡️ bear the force of the wheels and spread it to sleeper.
➡️ used as track circuit in electrified railways and automatic block segments
.

Ballast
Functions:
➡️ for distributing the load from the sleepers to the formations.
➡️For providing draniage.
➡️Gives longtiudinal and lateral stability to the track.
➡️ provide energy absorption for the track
➡️ facilitate the adjustment of track geomotry.
➡️ hold sleppers in place during passage of trains.


#RAILWAYENGINEERING #AALRT
@ETconp
Strength of cement concrete primarily depends upon

1.quality of water
2.quantity of aggregate
3.quantity of cement
4.water-cement ratio.

@ETconp
Bitumen emulsion is

1.a liquid containing bitumen in suspension
2.a paint
3.used as anti-corrosive paint
4.all the above.

@ETconp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Vespertine tower

ይህ 510 ሜትር ስኩዌር ቦታ ላይ ያረፈ ህንፃ መገኛው California USA ነው።

ይህ ህንፃ አገልግሎቱ restaurant ነው።

California USA 🇺🇸

ውብ ምሽት ተመኘን

我們希望有一個美麗的夜晚

हमने एक खूबसूरत शाम की कामना की

We wished a beautiful evening

Мы пожелали прекрасного вечера

@ETCONp
G+1 ARCHITECTURAL@ETCONP.dwg
13.2 MB
Architectural drawing for holistic project you can see the pervious drawing(original one) and modified one

Prepared by:- AUTOCAD 2007

@etconp
Structural design etabs@etconp.EDB
110.2 KB
Structural design for holistic project . This design file is automated

Prepared by :- ETABS 2017

@etconp
G+1 STRUCTURAL @ETCONP.dwg
4.5 MB
Structural drawings for holistic project

Prepared by :- 2007 autocad

@etconp
3D

Prepared by sketch up 2016

@etconp
3D

Prepared by sketch up 2016

@etconp
boq final draft Holistic cost analysis .pdf
368.3 KB
Final BOQ draft for holistic project

@etconp
👍1
BOQ for holistic .xlsx
610.1 KB
BOQ for holistic project

Prepared by excel 2019

@etconp
Cost BOQ.xlsx
610.1 KB
Cost break down analysis

Prepared by MS excel 2019

@etconp