Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.33K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
3D

Prepared by sketch up 2016

@etconp
boq final draft Holistic cost analysis .pdf
368.3 KB
Final BOQ draft for holistic project

@etconp
👍1
BOQ for holistic .xlsx
610.1 KB
BOQ for holistic project

Prepared by excel 2019

@etconp
Cost BOQ.xlsx
610.1 KB
Cost break down analysis

Prepared by MS excel 2019

@etconp
holistic@etconp .mpp
928 KB
Project scheduling

Prepared by:- ms project 2019

@etconp
👍1
BID RESPONSE @etconp.docx
499.6 KB
Bid response document

Prepared by Ms word 2019

@etconp
👍1
bid document @etconp.docx
115.3 KB
Preparation of bid document

Prepared by MS word 2019

@etconp
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

▶️TODAY BIG TIP ... @ETCONp
:
👉አብዛኛዎቻቹ በጠየቃችሁን መሰረት እንዲሁም ኣሁን ለምትሰሩት HOLSTIC PROJECT አጋዥ ይሆናሉ ብለን ያሰብናቸው የ HOLSTIC PROJECT SAMPLE እንካቹ ብለናል፡፡
፡
🅾አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
👍2🍌1
GEOLOGICAL CYCLE OF FORMATION OF SOIL.

@etconp
SOIL

- soil is derived from latin word "solium"

- soil is a naturally occurring aggregate where the definition of aggregate is that it is combination of minerals.

- both soil and rock are aggregates but soil is a loose mass and rock is a hard mass, by loose mass we imply that upon the application of load soil can be distorted where as the term hard mass implies that distortion is very difficult under a given load.

@ETconp
❤1
🔴COMPLEX BEHAVIOUR OF SOIL🔴

• soil is neighther homogeneous nor isotropic.

•soil does not follow hooks law.

• soil does not follow Pascals law.

• soil is a multiphase system

• in case of soil it's history is important to determine its strength.

@ETconp
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Time lapse :30- story building built in 15 days

How much can you accomplish in 360 hours?
T30 hotel constructed in 15 days.
The feat was achieve by using pre cast components, so on site is just assembly exercise.

15 ቀን ተገንብቶ የተጠናቀቀው ባለ 30 ወል ህንፃ T30 ሆቴል ይባላል መገኛው ቻይና ነው፣ ይህ ህንፃ በ15 ቀን የተጠናቀቀው የህንፃውን አካላት በፋብሪካ ውስጥ በማምረት ወደግንባታ ቦታ ወስዶ በመገጣጠም ነው።

የዚህ
ህንፃ ገፅታዎች/ features of this building

✅Magnitude 9 earthquake resistant ✅ 5times more earthquake resistant than conventional buildings
✅ 5 times more energy efficient
✅ 20 times purer air
✅ 3 stage air filtration

Standardization was key for this to happen

Discussion point / መወያያ ነጥቦች

👉🏿ኢትዮጵያስ ምን ያህል ተቋጭ ድርጅቶች የprecast ልምድ አላቸው ?
አስተውሉ እምቅ ሀይል ( potential ) አይደለም ያልኩት ልምድ(experience)

👉🏿 ከዚህ ህንፃ ጋር ተያይዞ ስለ learning curve (LC) አስተያየት ብትሰጡበት

ፋይሉ 21.1MB ስለሆነ WiFi ቢጠቀሙ ይመረጣል።

It’s more preferable if you use WiFi

© Source:- mrbeeblebroxx(youtube)
Presented by :-
@etconp

Join us on telegram:-
@etconp
Discuss @cotmp

Join us on telegram:- @etconp
The shear reinforcement in RC is provided to resist

1. Vertical shear
2. Horizontal shear
3. Diagonal shear
4. Diagonal tension

#rc #beam #reinforcement

@etconp
👍1
Dorry's testing machine is used for

1.crushing test of stone
2.hardness test of stone
3.impact test of stone
4.water absorption test.
ጥያቄ

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር (AALRT) ምን አይነት delivery method ነበር?

1. DB (design build)
2. DBB ( design bid build)
3. BOT (build operate transfer)
4. All

Participate

#LRT
#etconp
👉በኮንስትራክሽን ጉዳይ የግንባታ ጉድለት/Defect/ የህግ ማእቀፍ @ETCONp
:
▶️የተወዳችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች ለ ዛሬ የመረጥነው ርእሰ ጉዳይ፡-- construction defect/fault ወይም የግንባታ ጉድለት፣እንከን /ስህተት የሚል ነዉ፡፡
፡
▶️ሁላችንም ስለ ግንባታ ስናስብ ግንባታ በባህሪዉ ብዙ ተሳታፊዎች/multiple of parties/ ከተለያየ ፍላጎት/interst/ ጋር የሚሳተፉበት የተሳትፎአቸዉን አይነትና መጠን ደግሞ በበርካታና ዉስብስብ የዉል ሰነዶች/bulky of contract documents, hundreds of pages, thousands of pages/ የሚፈረምበትና ዉጤቱ በተግባር ስራ እየተረጋገጠ ክፍያም በዉል መሰረት የሚፈፀምበት የተለየ ጥንቃቄና አመራር/proper management/ የሚጠይቅ ልዩ ዉል በመሆኑ የግንባታ ስህተት፣ ጉድለት፣ እንከን ወይም በታቀደለት እና በዉሉ መስርት አለመገንባት ቸግር በየጊዜዉ በብዛት የምንሰማዉ፣ የምናስተዉለዉና አልፎም ጉዳዩ ለግንባታ ባለቤቱም ይሁን በተቋራጩ መካከል የግጭት መነሻ በመሆን ፍ/ቤቶች ላይም ደርሰዉ ብዙ ክርክሮች እንዳሉ በዘርፉ ያሉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡
*በግንባታ ስህተት፣ጉድለት ምክንያት በረካታ ሃብትና ጉልበት ፈሶባቸዉ አገልግሎት የማይሰጡ ህነፃዎቸን እናስተዉላለን፡፡
*ከነጉድለቱም ቢሆን አገልግሎት እንዲሰጡ የተገደዱ ግንባታዎቸንም ስናስተዉል በጉድለቱ ምክነያት የሚከሰተዉን ጉዳትና አደጋ አዉቀዉም ይሁን ሳያዉቁ ወደ ጎን ትተዉ ሲገለገሉ ስታዩ ለምን የሚል የህሊና ጥያቄ ያስነሳል አንዳነዴም የሚያስገርም፣ የሚያስደነግጥ ሁኔታም ይታያል፡፡ በዘርፉም ትኩርት ያነሰዉ ጉዳይ ሆኖ ስላገኘዉት ማንሳት ወደድኩ፡፡
▶️የግንባታ ጉድለት/እንከን/ defect/ ምንድን ነዉ?
▶️የግንባታ ስህተት/fault/ ምንድን ነዉ?
👉የግንባታ ጉድለት ከግንባታ ስህተት ጋር ምን ዝምድና፣ ልዩነት አለ/ the discourse between construction defect and fault/?
▶️የግንባታ ጉድለትን መቀነስ ወይስ ማስቀረት የሚቻለዉ?
▶️የግንባታ ጉድለት የሚያስከትሉ ምክንያቶች እና አይነቶችን ማወቅ ይቻላልን?
▶️የጉድለት ዋጋ፣ ጉዳት እና ማካካሻ ጥያቄ /defect claims/?
▶️የጉድለት ተጠያቂነትና የጉድለት ካሳ ጥያቄ በኢትዮጽያ ህግ እንዴት ይቃኛሉ? የሚሉትን በዚህ ክፍል የራሴን ሃሳብ አቀርባለሁ፡፡
፡
🏗የግንባታ ጉድለት/እንከን/construction defect/፡-የግንባታ ጉድለት ሁሉንም የሚያግባባ ትረጉም በዘርፉ ምሁራን አልተሰጠዉም፡፡የተለያዩ ፀሃፍት የተለያዩ ትርጉም ይስጡታል፡፡
*ለዚህ ፅሁፍ የመረጥከት ትርጉም በሮናልድ አዝሎዝኪ Towers Watson, why is construction defect an issue? ከሚለዉ ፅሁፉ ላይ ያስቀመጠዉን ነዉ፡፡
*ይኸዉም በቀጥታ እንደዚህ ይነበባል ‘’The construction defect is the failure of the building or any building component to be erected in a reasonably workman like manner or to perform in the manner intended/reasonably expected, which proximately causes damage to the structure” የሚለዉን ትረጉም መረጠኩ፡፡
**ከዚህ አገላለፅ እንደምንረዳዉ ግንባታ ጉድለት ማለት አንድ ግንባታ ሙሉ በሙሉም ይሁን በከፊል የግንባታ ክፍሉ ላይ በሚፈለገዉ አግባብና ጥራት አለመገንባትና በታቀደለት ሁኔታ አለመገንባቱ ደግሞ ጉዳት ሚያስከትል ሆኖ ሲገኝ መሆን እንዳለበት ያስቀመጣል፡፡
*እዚህ ላይ reasonably expected የምትለዋን አገላለፅ ስንመለከት አሻሚና አከራካሪ ሆኖ እናገኘዋለን፡፡ ይህ አገላለፅ በዉሉ መሰረት የሚተረጎም ወይስ ሌላ አመክንዮ፣ what is reasonable? who is reasonable? Is there any standard to prove the defect is reasonable or not? Can we get reasonable man to objectively measure and prove
reasonably expected building?
*የግንባታ ጉድለትን ትርጉም ወጥ እንዳይሆን ካደረጉት ጉዳዮች ዉስጥ የመጀመሪዉ በግንባታ ጉድለት/defect/ እና በግንባታ ስህተት/fault/ መካከል
አወዛጋቢ ክርክር ስለሚያደርጉ ነዉ፡፡ /The discourse between construction defect and fault/ ግለፅ የሆነ ስምምነት ስላልተደረሰበት ግንባታ ጉድለትም ይሁን የግንባታ ስህተት ወጥ ትርጉም ሊሰጣቸዉ
አልተቻለም፡፡
*የፅሁፌ አላማ ግንባታ ጉድለት እና ስህተት ለምን ያወዛግባሉ የሚል ባለመሆኑ ዉዝግቡን በወፍ በርር አስነበቤ ወደ ጉዳዩ ልግባ፡፡
*አንዳንድ ፀሃፊዎች ለግንባታ ጉድለት መከሰት የግንባታ ስህተትን እንደመነሻ ምክንያት እየወሰዱ ሲከራከሩ አንዳነዶች ደግሞ ለግንባታ ስህተት መፈጠር የግንባታ ጉድለትን እንደምክንያት ይወስዳሉ/discourse on cause and effect relation ship between construction defect and fault/፡፡
*ሌላዉ የግንባታ ጉድለትን ትርጉም ወጥ እንዳይሆን ካደረጉት ጉዳዮች ዉስጥ የሚጠቀሰዉ የግንባታ ሂደት ዉስብስብ እና ሂደት በመሆኑ በየግንባታ ሂደቱ የሚከሰቱ ጉድለቶች አይነትና ብዛት፤ የጉድለት አይነቶችን በሙሉ ተዘርዝረዉ የማያልቁ እና ሙሉ በሙሉ የማይታወቁ ባህሪ ያላቸዉ በመሆኑ፤ የጉድለት
አይነቶች እንደየግንባታዉ አይነትና ባህሪ ይዘት የሚቀያየሩ መሆናቸዉ፤ መነሻ ምክንያቶቻቸዉም የተላያዩ በመሆናቸዉ ለግንባታ ጉድለት ወጥ ትርጉም
መስጠት አዳጋች ሆኗል ለዘርፉ ምሁራን፡፡
*የኢትዮጽያ ህግ ጉድለትና ስህተትን ሳይነጣጥል ዉጠየታቸዉ ተመሳሳይነት ያላቸዉ በመሆኑ ሳይነጣጥል/ interchangeably/ ይጠቀማል፡፡
*በእርግጥ ጉድለትና ስህተት ይለያያሉ ተብሎ ቢታመን የተጠያቂነትን ወሰን አሁን ካለዉ የህግ ማእቀፍ መቀየር ይችላልን?
▶️የግንባታ ጉድለት አይነቶች፡-- የግንባታ ጉድለት ኤይነቶች ጉዳይ ጉዳዩን በህግ ለመዳኘት መሰረታዊ ነገር ነዉ፡፡እንደገለፅኩት የግንባታ ጉድለት አይነቶችን በዝርዘር የማይቻልና የማይደረስበት ጉዳይ ነዉ፡፡ምክንያቱም የግንባታዎች አይነትና አላማ የተለያዩ እንደመሆናቸዉ መጠን ጉድለቶችም የተለያዩ መሆናቸዉ እንዲሁም በአንድ ግንባታ ክፍል ዉሥጥ እንኳን የሚገጥሙ ጉድለቶች ሰፊ በመሆናቸዉ ነዉ፡፡ጉድለቶችን በዝርዝር መግለፅ የማይደረስበት ቢሆንም የጉድለት ክፍሎችን እንደሚከተለዉ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡
*ከግንባታዉ አላማ/function of construction/ አኳያ፡- የግንባታ ጉድለቶች የከፋ ጉድለት/serious defects/ እና አስተኛ ጉድለት/insignificant defects/ በሚል ይጠቃለላሉ፡፡
*ከጉድለት እይታ/defect visibility / አኳያ፡-የሚታዩ ጉድለቶች/ apparent
defects/ እና የማይታዩ ጉድለቶች/latent defects/
*ከግንባታ አግባብነት/ relevancy/ አኳያ፡-ከባድ ጉድለት/serious defect/ እና ቀላል ጉድለት/irrelevant defec /
* መፍተሄዉን መሰረት በማድረግ/based on remediation/:- ደግሞ የሚታረሙ ጉድለቶች/correctable defects / እና የማይታረሙ ጉድለቶች/uncorrectable defects / በሚል ተጠቃለዉ ይቀመጣሉ፡፡
፡
👇👇👇👇👇👇👇