Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.34K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉 Bulking of Sand👈

Bulking of fine aggregate or sand is the phenomenon of increase in sand volume due to the increase of moisture content.

Causes of Bulking of Sand

The moisture content in the sand makes thin films around sand particles. Hence, each particle exerts pressure. Thus they move away from each other causing increasing in volume. The bulking of the aggregates is dependent on two factors:

The fineness of the aggregates

Percentage moisture content


➡️ A fully saturated fine aggregate does not show any bulking. The rate of bulking is inversely proportional to the size of the aggregates. Hence, fine aggregates bulk more compared to coarse aggregates.

@etconp
👉ዘመናዊ ሥነ-ሕንፃ ምንድነው? @ETCONp
.
🚧ዘመናዊ ሥነ ሕንፃ ፣ በተጨማሪም ኒኦ-ባህላዊ ሥነ-ሕንፃ በመባልም የሚታወቅ ፣ በአንደኛው የዓለም ጦርነት ዘመን ተሻሽሏል፡፡
*በአሁኑ ጊዜ የምናያቸው ዘመናዊ ህንፃዎች ሁሉ ከዘመናዊ ሥነ ሕንፃ ግንባታ ተሻሽለው ተመስልሰዋል ፡፡ *በትክክል "ዘመናዊ ሥነ ሕንፃ" በትክክል ምን ማለት እንደሆነ እዚህ ይፈልጉ።
.
መግቢያ
.
*ዘመናዊ ሥነ-ሕንጻ በአንደኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ለመጀመሪያ ጊዜ በምዕራባውያን አገሮች የተሻሻለ የኪነ-ህንፃ ዓይነት ነው ፡፡ ከተለየ አሠራር በላይ ዘመናዊ ቁሳቁሶችን በጥበብ መጠቀምን ፣ በአፈፃፀም ዕቅዶች ላይ በመመርኮዝ ዘዴዎችን ማላመድ እና የግንባታ ዘይቤ በጣም የከተማ እንዲሆን ማድረጉ ብልህነት ነበር ፡፡ ዘመናዊ ሥነ-ሕንጻ እንዲሁ “ኒኦ-ባህላዊ ሥነ-ሕንፃ” እና “ተግባራዊነት” በሚለው ስሞች በሰፊው ይታወቃሉ።
.
*በአንደኛው የዓለም ጦርነት ወቅት የጨመረው እውነተኛ የስነ ሕንጻ ግንባታ መሻሻል ከችግር የበለጠ ነበር፡፡
*በእውነቱ አወቃቀር ውስጥ እውነተኛው ጠቀሜታ ወይም ውበት መድረስ ከቻለ ፣ የተግባሮች እና የቁሶች ገጽታዎች በዚያ ህንፃ ሥነ-ፍቺ ትርጉም ውስጥ መካተት አለባቸው ተብሎ ይታመን ነበር።
.
*ዘመናዊ ሥነ ሕንፃ
.
ዘመናዊ ወይም ኒኮላስካል ሥነ-ህንፃ (ሕንፃ) ተመሳሳይ ባህሪዎች ያላቸውን ሕንፃዎች ዲዛይን የሚያደርጉበት መንገድ ነው፡፡
*በዚህ የስነ-ህንፃ ዘይቤ ስር መዋቅሮች ቀለል ያሉ እና ያጌጡ ናቸው ፡፡ አንዳንዶች አመጣጡ በማኅበራዊ እና በፖለቲካ አብዮት ውጤት እንደሆነ ያምናሉ። ሆኖም ግን ፣ ሌሎች በቴክኖሎጂ እና ምህንድስና ዕድገቶች የሚመነጩ እንደሆኑ አድርገው ይገምታሉ። ዘመናዊ ሥነ-ሕንፃዎች የማሽኖች አጠቃቀምን የበለጠ በማድረግ የቁሶች እና የተግባር መስፈርቶች ውጤቱን የሚወስኑበትን መርህ ይከተላል ፡፡
*በዚህ መስክ አርክቴክቸር አንድን ተግባር እንዲመደብ ወይም በዋነኝነት ዓላማው እንዲገለፅ የተደረገበትን መዋቅር መቅረጽ ይጠበቅበታል ፡፡
.
#ModernConstruction
.
Source:- EngineeringC
.
t.me/COTMp
.
🅾በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ
🅾አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
👍1
For architecture students

Basic design and visual Arts

የ Art አጀማመር / ስነ ጥብ
****

የሰው ልጅ በጥንት ጊዜ ዋሻ ውስጥ በሚኖርበት ጊዜ በድንጋይ የእጅ መሳሪያዎችን ጠርቦ ያዘጋጅ ነበር። በሚኖርበትም ዋሻ ውስጥ የተለያዩ ስህሎችን ይስሉ ነበር የተሳለውን ነገርም በደቀቀ ከሰል ይቀቡት ነበር። ይህን እንደ Art ከቆጠርነው የሰው ልጅ ከ Art ጋር የተዋወቀው ከፍጥረቱ አንስቶ ነው ማለት ነው።

Art ለ 4 ይከፈላል

1. Fine art
2. Applied art
3. Visual art
4. Performing art

1. Fine art
It’s an art considered to have been created primarily for aesthetic and intellectual purposes and judged for its beauty and meaningless.

ለእይታ ወማረክ እና ምርምር ላይ የሚያተኩር የ Art አይነት ነው።
Example:- painting, sculpture, drawings, watercolor, graphics , and architecture.

2. Applied art
It’s the application of artistic design to utilitarian objects in every day use. Whereas fine art has no function other than providing aesthetic or intellectual stimulation to the viewer.
Artistic ንድፎችን ለእለት ተእለት መገልገያነት ስናውል Applied Art ይባላል።
Example:- chair , fork , plate , glass etc....

3. Visual art
It’s primarily for visual perception. Visual arts are arts that we see which are flat or 2D but not always.
Example:- paintings , drawings , photography, and Compiuter art.
“Visual art” means two dimensional things , sculpture and architecture come under separate headings . Likewise , visual works of art stay in one place , unmoving while we observe them. For this reason arts —- stage , screen , music and dance arts —- also come under their own separate headings.

4. Performing art

Forms of creative activity that are performed in front of an audience, such as drama, music and dance.

➡️ Design (ንድፍ)

The word “design “is plan in mind .
ለምሳሌ አለማችን ውስጥ ብዙ የወንበር ንድፍ አለ ነገር ግን ሁሉንም አይነት ወንበር የሰው ልጅ መለየት ይችላል ምክንያቱም ወንበር ምለው ነገር አንዴ ጭንቅላታችን ላይ ስለተቀመጠ።

Design visual element
7 integral components used in the creation of a design: known as element of art

0. Point
1. Line
2. Color
3. Form
4. Shape
5. Space
6. Texture
7. Value

Part 1

To be continued.........
ይቀጥላል ....

#architecture #visualart

Prepared by @etconp
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Why did this reinforcement bar break ?

የምትመለከቱት ብረት ለምን ተቀነጠሰ?

Use discussion group @cotmp

ለመለሰ ሰው 2 lecture note ስለ mat foundation design እና stair design procedure እንልካለታለን።
( we will send 2 lecture note about staircase design procedure and may foundation)

Instruction/ መመሪያ

👉🏿ቀደሞ ለመለሱ 20 ሰው ( for the first 20 people that answer this question correctly )
👉🏿መልስ በ dissusion group ብቻ ነው ምንቀበለው ( use discussion group to answer this question unless your answer is going to be invalid )


@etconp
matdesign@etconp.pdf
2.1 MB
Mat foundation/ Raft foundation

Most of you have answered the question.

Content

➡️ Introduction
➡️ combined footing
➡️ common types of mat foundation
➡️ bearing capacity of mat foundation
➡️ differential settlement of mats
➡️ field settlement observations for mat foundation
➡️ compensated foundation
➡️ structural design of mat foundation


Copyright © Dr. Sari Abusharar, University of Palestine, Faculty of Applied Engineering and Urban Planning Civil Engineering Department

ይህን lecture note ላደረሰን ውድ የቻናላችን ቤተሰብ የ ሆነው ናስር ኣብዱልዋሴ እናመሠግናለን።

@etconp
designofstaircases@etconp.pdf
1.3 MB
Design of staircases

Content

➡️ introduction
➡️ components of staircase
➡️ types of staircase
➡️structural behavior of staircase
➡️ points of consideration
➡️ design steps
➡️ Numerical problems
➡️ reference

@etconp
👉መሰረት /ፋውንዴሽን/ @COTMp
▶Foundation
1) ቁፋሮ እና አፈር ሙሌት
*መሰረት ሁልጊዜ የተረጋጋ መሬት ላይ ሊቀመጥ ይገባል።
ጥሩ አፈር ካልሆነ በተመረጠ እና ከሌላ ቦታ በመጣ አፈር በሚገባ
ተጠቅጥቆ እና ተደልድሎ ሊቀመጥ ይገባል።
*የተመረጠው አፈር ንብርብር/layer/ በየ 25 ሴ᎐ሜ በሚገባ
ሊጠቀጠቅ ወይም ሊደለደል/compact/ ሊደረግ ይገባል።
*በሚደለደልበት ወቅት በተወሰነ ረገድ እያንዳንዱን ንብርብር
ለተሻለ ጥቅጠቃ እንዲያመች እርጥበት እነዲያገኝ ውሀ
ማርከፍከፍ ያስፈልጋል
2) አርማታ ሙሌት እና የብረት ስራ
*ቀጭን አርማታ/lean Concrete/ ከተመረጠው አፈር ሙሌት በላይ ሊደረግ ይገባል። እንደአስፈላጊነቱም እርጥበተ መከላከያ/water proof/ ሊደረግ ይችላል።
*አርማታ ሙሌት ለመሰረት፣ ቢም፣ ኮለን እና ወለል ስራ የአርማታ ጥንካሬ በትንሹ C25 ሊኖረው ይገባል። (እንደ ስትራክቸራል ዲዛይኑ ሊለያይ ይችላል)
*የቢም ብረት የላይኛው ብረት መሀል ላይ የታችኛው ደግሞ
ኮለን ድጋፍ/support/ ላይ ሊሆን ይገባል። (ማት ፋውንዴሽን ላይ
የዚህ ተቃራኒ ይሆናል)
*ብረት 4D የብረቱን ውፍረት በአራት በማባዛት የሚሰጠንን
ርዝመት በመደረብ መተላለፍ ይተበቅበታል።
*ዲዛይን ላይ በተቆራረጠ መስመር /hidden line/የሚቀመጡ ብረቶች ሁልጊዜ የታች ብረት ሆነው ይቀመጣሉ።
*የአርማታ ሽፋን/concrete cover/አብዛኛውን ግዜ 5ሴ᎐ሜ
ይሆናል ከመሬት በላይ ግን በ 2᎐5ሴ.ሜ ይሰራል።
*በአርማታ ወይም በብረት የሚሰራ ክፍተት መስጫ/spacer/ ልንጠቀም ይገባል።
.
⚡ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
Habitat 67
Montreal, Canada

Habitat 67 was born as a student's thesis around 50 years ago.

And from the beginning, this high-density housing project was all about combining efficiency with comfort for its residents.

The modular unit is the base of the Habitat 67. 354 grey-beige modules are stacked one on another to form 148 residences, nestled between sky and earth.

It all comes together in a gigantic sculpture of futuristic interiors, links, pedestrian streets and suspended terraces, aerial spaces, skylights of different angles, large esplanades and monumental elevator pillars.

ولد الموئل 67 كرسالة طالب قبل حوالي 50 عامًا. ومنذ البداية ، كان هذا المشروع السكني عالي الكثافة يدور حول الجمع بين الكفاءة والراحة لسكانها.

الوحدة المعيارية هي قاعدة الموئل 67. يتم تكديس 354 وحدة من البيج الرمادي على بعضها البعض لتشكيل 148 مسكنًا ، تقع بين السماء والأرض.

source: habitat67.com

By: @wintaassefa for @ETCONp
Ethio Construction Engineering
For architecture students Basic design and visual Arts የ Art አጀማመር / ስነ ጥብ **** የሰው ልጅ በጥንት ጊዜ ዋሻ ውስጥ በሚኖርበት ጊዜ በድንጋይ የእጅ መሳሪያዎችን ጠርቦ ያዘጋጅ ነበር። በሚኖርበትም ዋሻ ውስጥ የተለያዩ ስህሎችን ይስሉ ነበር የተሳለውን ነገርም በደቀቀ ከሰል ይቀቡት ነበር። ይህን እንደ Art ከቆጠርነው የሰው ልጅ ከ Art ጋር የተዋወቀው…
@etconp𝔹𝕒𝕤𝕚𝕔_𝕕𝕒𝕤𝕚𝕘𝕟_𝕒𝕟𝕕_𝕍𝕚𝕤𝕦𝕒𝕝_𝕒𝕣𝕥𝕤.pdf
174.8 KB
𝔹𝕒𝕤𝕚𝕔 𝕕𝕒𝕤𝕚𝕘𝕟 𝕒𝕟𝕕 𝕍𝕚𝕤𝕦𝕒𝕝 𝕒𝕣𝕥𝕤

የቀጠለ....
Continued........

𝑃𝑎𝑟𝑡 2

7 integral components used in the creation of a design: known as elements of art

𝟶. 𝙿𝚘𝚒𝚗𝚝
𝟷. 𝙻𝚒𝚗𝚎
𝟸. 𝙲𝚘𝚕𝚘𝚛
𝟹. 𝙵𝚘𝚛𝚖
𝟺. 𝚂𝚑𝚊𝚙𝚎
𝟻. 𝚂𝚙𝚊𝚌𝚎
𝟼. 𝚃𝚎𝚡𝚝𝚞𝚛𝚎
𝟽. 𝚅𝚊𝚕𝚞𝚎

#visualart #architecture

To be
continued......
ይቀጥላል ......

የፋይሉ መጠን 174.7KB ነው።

@etconp
What happens to concrete as it dries ?

1. Expansion
2. Shrinkage
3. Cracking
4. Weakening

#concrete

@etconp
Ethio Construction Engineering
👉🏾ይህ የምትመለከቱት ህንፃ Bandara ohm ይባላል each balcony has swimming pool It is in proposal stage It’s located in Mumbai INDIA 🇮🇳 #share#building @COTMp https://t.me/COTMp
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በየበረንዳው ላይ መዋኛ ገንዳ ያለው ህንፃ

👉🏿Bander ohm
👉🏿Location:- India 🇮🇳 , Mumbai
👉🏿Height :- 140m
👉🏿Floors above the ground :- 30
👉🏿Structural type :- building
👉🏿Status:- proposal
👉🏿Structural material :- concrete and steel
👉🏿Proposed :- 2012 GC
👉🏿Developer :- parinee developers pvt ltd
👉🏿Architect:- James law cybertecture international

#bandraohm #watermark

@etconp
👷‍♀️ SEDIMENTATION TANK 👷‍♀️

Sedimentation tank, also called settling tank or clarifier, component of a modern system of water supply or wastewater treatment. A sedimentation tank allows suspended particles to settle out of water or wastewater as it flows slowly through the tank, thereby providing some degree of purification. A layer of accumulated solids, called sludge, forms at the bottom of the tank and is periodically removed. In drinking-water treatment, coagulants are added to the water prior to sedimentation in order to facilitate the settling process, which is followed by filtration and other treatment steps. In modern sewage treatment, primary sedimentation must be followed by secondary treatment (e.g., trickling filter or activated sludge) to increase purification efficiencies. Sedimentation is usually preceded by treatment using bar screens and grit chambers to remove large objects and coarse solids.

@etconp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Fîłmøñ Łûël)
✌የ ይመልሱ ይሸለሙ ፕሮግራም... @ETCONp
.
👉ሰላም ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ 250 MB Internet Package የሚያሸልም አንድ የ Quantity Surveying ጥያቄ እንጠይቃለን ቀድሞ በትክክል አብራርቶ ለመለሰ አንድ ቤተበሰብ ሽልማቱን የምናደርስ ይሆናል።
.
📩መልሳቹን @ETCONpAnswerBot ላይ ብቻ እስከ ዛሬ ማታ 5:00 ሰዓት ይላኩልን።
.
👇ጥያቄያችን...👇
👉Calculate The Reinforcement Details for Circular Slab Having The Diameter Of 3 m Providing Only Main Reinforcement 10 mm Dia And Distribution bar 8 mm Dia At Spacing 200 mm And Concrete Cover Is 25 mm.
.
⏩Hint:Circular Slab Reinforcement Length Is Changed Due To Length Of
The circular shape!
.
⚡መልሳቹ ማለትም ለያንዳንዳቸው ጠቅላላ ሌንግዝ፣ ስንት ቤርጋ እንዲሁም ስንት Kilogram እንደሚያስፈልግ ግልፅ እና ከነ ሙሉ ኳልኩሌሽን ይላኩልን።
በ ወርቀት ላይ ስርታቹ በ ፎቶ መላክ ይቻላል። @ETCONpAnswerBot
.
🚧ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
Ethio Construction Engineering
✌የ ይመልሱ ይሸለሙ ፕሮግራም... @ETCONp . 👉ሰላም ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ 250 MB Internet Package የሚያሸልም አንድ የ Quantity Surveying ጥያቄ እንጠይቃለን ቀድሞ በትክክል አብራርቶ ለመለሰ አንድ ቤተበሰብ ሽልማቱን የምናደርስ ይሆናል። . 📩መልሳቹን @ETCONpAnswerBot ላይ ብቻ እስከ ዛሬ ማታ 5:00 ሰዓት ይላኩልን። . 👇ጥያቄያችን...👇 👉Calculate…
👉የ ይመልሱ ይሸለሙ ጥያቅያችን ኣሸናፊ @Zebuu1028 ሆናለች።
.
👏👏👏👏👏
.
▶️በጣም ብዙ ሰው ሞክራችኋል እንዲሁም አብዛኞዎቻቹ ትክክለኛ መልስ ኣላገኛችሁትም @Zebuu1028 ብቻ ትክክለኛ መልስ ስለ ላከችልን የ 250MB ተሸላሚ ሁናለች፡፡
.
ለሁላችሁም የተሳተፋቹ ከልብ እናመሰግናለን፡፡🙏
፡
▶️መልካም በዓል❤️
Ethio Construction Engineering
Track structures Sleepers Functions: ➡️hold the rails in correct gauge ➡️ act as an elastic medium between the ballast and rail to absorb the blows snd vibrations of moving loads. ➡️ they also add to the longtiudinal and lateral stability of the permanent…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
𝕋𝕪𝕡𝕚𝕔𝕒𝕝 𝕡𝕒𝕣𝕥𝕤 𝕠𝕗 𝕣𝕒𝕚𝕝𝕣𝕠𝕒𝕕 𝕥𝕣𝕒𝕔𝕜

Track structure

➡️ Sleepers
➡️ Rails
➡️ Ballast

ጥያቄ / Question


Answer the question based on the video / በቪዲዮ መሰረት መልሱ

❓What is the relevance ballast, tie , plates , spikes, ANCHORS?

❓After the old ties is removed the anchor need to be spread a part to make room for a new tie the machine which performed this activity is called ___?

ለመለሰ ሰው detailed cost break down analysis template እንልካለታለን።
(we will send cost break down analysis template xls file for the person that answer the question correctly )

Instruction/ መመሪያ

👉🏿ቀድሞ ለመለሱ 20 ሰው ( for the first 20 people that answer this question correctly )
👉🏿መልስ በ dissusion group ብቻ ነው ምንቀበለው ( use discussion group to answer this question unless your answer is going to be invalid )

Participate/ ተሳተፉ

After you answered contact @Jordiiiiiiiiimaxjordano

የፋይል መጠን 9.2MB ነው።

Source:- litigation Insights
Music:- ባቡሬ ( ላፎንቴን እና ጋሽ አበራ ሞላ)

# railroads 🚞 #Q&A #watermark

@etconp
@ETCONP- CIRCULAR SLAB CALCULATION.pdf
659 KB
👉You can see worked circular slab calculation.

🚧And we have attached @zebuu1028’s answer

🚧የተሰራ የ circular slab reinforcement calculation

⏺የ እህታችን የ @zebuu1028 መልስም አያይዘናል።

🚩የ ፋይሉ መጠን 658KB የገፅ ብዛት 4 ነው።

#rebar #circularslab #watermark

@etconp
ማሳሰብያ ለ ውድ የ @ETCONP ቤተሰቦች
.
ቻናላቹ እንደሚታወቀው እንድንመማር እና እናንተም እንድትሳተፉ ጥያቄዎች እንደምንጠይቅ ይታወቃል።
.
ከዚህ ተያይዞ መልሱን ፃፉልን ብላቹ ብዙዎቻቹ ቅሬታቹ ፅፋችሁልናል ስለ ቅሬታቹ እና አስተያየታቹ እያመሰገንን ካሁን በኋላ በ Poll Bot ጥያቄዎች እንደምንለቅ እየገለፅን ይህንን የ Bot አይነት ለ ጥያቄያቹ መልስ እነደሰጣቹ በራሱ ትክክለኛው መልስ ይገልፅላቹሃል። ነገር ግን ይህ ቦት Telegram አፕልኬሽናቹ የግድ Latest መሆን አለበት Update ካልሆነ ስለማይሰራ።

Update your telegram in order to use pollbot for question and answer
.
ሁለተኛው ምናሳስባቹ ደሞ ስለ Instant view ነው ይህ page ደሞ በጣም ረጅም ለሆኑ ፅሁፎች Telegram የፅሁፍ ገደብ( text limit ) ስላለው አንድ ፅሁፍ ስንፅፍ ከገደብ በላይ ከሆነብን ሁለተኛ የቀጠለ ፅሁፍ እንድንፅፍ እንገደዳለን ይህን ለማስወገድ Telegraph ላይ ለመፃፍ ወስነናል። ስለዚህ ኣብዛኞቻቹ ይህን button ሊንክ ስንለቅ website እንደመሰላቹ ስለተረዳን ይህ page እንደሆነና ከፍታቹ እንድትጠቀሙበት ማለትም Instant View ሚለውን button በመጫን በቀላሉ እንድትጠቀሙበት ስንል በትህትና እንልፃለን። እናመሰግናለን።

The second announcement is about the Instant view. As you know telegram has text limit for longer article so we decided to use telegraph instant view.
We understood that most of you thought that clicking on instant view takes you to a different website but we assure you that you get to scroll through the article you wanted to read right here on telegram.

#announcement #watermark #telegraph

@etconp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Fîłmøñ Łûël) via @like
🏗ሸገር አዱ ገነት❤️
.
👉ADDIS ABEBA 🇪🇹
.
ውብ ምሽት ተመኘን😍
:
我們希望有一個美麗的夜晚

‎كنا نتمنى أمسية جميلة

हमने एक खूबसूरत शाम की कामना की

We wished a beautiful evening

Мы пожелали прекрасного вечера
Habitat 67
Montreal, Canada

“Habitat 67 is the amazing accomplishment of Moshe Sadie’s youth. The principal quality of Moshe Safdie’s entire work is to confer to things a character of eternity. He puts emphasis on architecture’s daily life: the way spaces are used, the performance of the building in its climate, the real desires of future residents.--’’

– Wendy Kohn. Moshe Safdie, Acadamy Editions, 1996.

موطن 67 ،
مونتريال كندا

"الموئل 67 هو الإنجاز المذهل لشباب موشيه سادي. تتمثل الجودة الرئيسية لعمل موشيه صفدي بأكمله في منح الأشياء طابع الأبدية. يركز على الحياة اليومية للهندسة المعمارية: طريقة استخدام المساحات ، وأداء المبنى في مناخه ، والرغبات الحقيقية لسكان المستقبل."

source: habitat67.com

By: @wintaassefa for @ETCONp