Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.28K photos
359 videos
1.99K files
3.35K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Fîłmøñ Łûël)
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Fîłmøñ Łûël)
👉ስለ ኮንክሪት እና የኮንክሪት ግሬዶች @COTMp
.
⚡ኮንክሪት (concrete) ስሙን ያገኘው ከጥንት ሮማኖች ሲሆን
ቃሉም የመጣው ኮንክሪተስ (Concretus) ከሚለው የሮማኖች ቃል ነው የቃል በቃል ትርጉሙ ተያይዞ ማደግ / አንድ ላይ ማደግ የሚለውን ይወክላል።
.
*ኮንክሪት በአለም ላይ በብዛት የምንጠቀመው የግንባታ ቁስ ነው።
ኮንክሪት የሲሚንቶ የአሸዋ እና የጠጠሮች ውህድ ነው ።
የኮንክሪት የእመቃ ጥንካሬ (compressive strength)
ሚለካው በግሬዱ ነው (Grade)። የተለያዩ የኮንክሪት ግሬዶች
አሉ C-5 ፣ C-15 C-25 C-30 ወዘተ የኮንክሪት ግሬድ ማለት
ኮንክሪቱ ከሃያ ስምንት ቀን በኋላ የሚኖረው የእመቃ ጥንካሬ
(compressive strength ) ማለት ነው ለምሳላ C-25 የሆነ
ኮንክሪት ግሬድ ከ28 ቀን በኋላ የሚኖረው የእመቃ ጥንካሬ
25N/mm^2 ይሆናል ማለት ነው የC-30 ግሬድ ደግሞ
ጥንካሬው 30N/mm^2 ነው
.
*ለውሃ ስራዎች ብዙን ግዜ ተመራጩ የኮንክሪት ግሬድ ከ C-30 በላይ ነው
.
*አንዳንድ ግዜ የኮንክሪት ግሬዶች በተለያዩ መፅሃፎች በተለያየ
መልክ ይጠቀሳሉ ለምሳሌ አንዳንድ መፅሃፎች C-30 C-15
የሚለውን አጠቃቀስ ሲጠቀሙ አንዳንዶቹ ደግሞ M-30 M-15
የሚለውን ይጠቀማሉ (ከታች በምስሉ እንደተጠቀሰው) ....በ
«C»የሚጠቀሱ የኮንክሪት ግሬዶች በC መጠቀሳቸው የእመቃ ጥንካሬያቸው የተለካው በሲሊንደሪካል ፍተሻ (CYLINDRICAL test ) ስለሆነ ነው በM የሚጠቀሱት ደግሞ ፍተሻው (test) የተደረገው በኪውቢክ ፍተሻ (cubic test) ስለሆነ ነው። በሁለቱ የፍተሻ አይነቶች የሚደረጉ የኮንክሪት ግሬዶች የእመቃ ጥንካሬአቸው ይለያያል። ሲሊንደሪካል ፍተሻ በአንፃራዊነት የኮንክሪትን ትክክለኛ እምቅ ጥንካሬ ይገልፃል ስለዚህ ከኪውቢክ ፍተሻው የተሻለ ነው ማለት ነው።
.
*ከላይ በምስሉ በኪውቢክ ፍተሻ የተደረገ የተለያዩ የኮንክሪት
ግሬዶች ፣ ያላቸው የሲሚንቶ የአሸዋ እና የጠጠር ምጣኔ (ratio) እና ከ28 ቀን በኋላ የሚያገኙት ጥንካሬ ተገልጿል።
.
✌ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
t.me/COTMp
👆👆👆👆👆
Ethio Construction Engineering
BASIC DESIGN PART4 NEW@etconp.pdf
𝔹𝕒𝕤𝕚𝕔 𝕕𝕒𝕤𝕚𝕘𝕟 𝕒𝕟𝕕 𝕍𝕚𝕤𝕦𝕒𝕝 𝕒𝕣𝕥𝕤

𝑃𝑎𝑟𝑡 5

Do you remember the 7 integral components used in the creation of a design: known as elements of art ?


𝙰𝚜 𝚠𝚎 𝚑𝚊𝚟𝚎 𝚙𝚛𝚘𝚖𝚒𝚜𝚎𝚍 𝚠𝚎 𝚙𝚛𝚎𝚜𝚎𝚗𝚝 𝚢𝚘𝚞 𝚝𝚑𝚎 5𝚝𝚑 𝚙𝚊𝚛𝚝 𝚘𝚏 𝚟𝚒𝚜𝚞𝚊𝚕 𝚊𝚛𝚝𝚜 𝚊𝚗𝚍 𝚊𝚛𝚌𝚑𝚒𝚝𝚎𝚌𝚝𝚞𝚛𝚎

Content

✔︎space
➪
positive and negative space
✔︎ Texture
➪ visual texture
➪tactile texture

ይነበብ/Read on

PDF download ማድረግ የማትፈልጉ እታች 👇🏾👇🏾instant view ማለት “ፈጣን እይታ “ ማለት ነው instant view የሚለውን ስትጫኑት በ microsecond ልዩነት ወደ page’ሁ ይወስዳችዋል data ቢያልቅባችውም አንዴ ከከፈታችሁት data አጥፈታችው ደጋግማችው ማየት ትችላላችሁ ወደሌላ website አይወስዳችሁም load’ም አያደርግም በmicrosecond ልዩነት ወደሌላ page ይወስዳችኋል።

If you don’t want to download the pdf you can tap instant view and read the article ( it doesn’t take you to another website with in interval of micro second you can get the article ).

To be continued..........
ይቀጥላል ...........

#visualart #watermark
@etconp

https://telegra.ph/BASIC-DESIGN-AND-VISUAL-ARTS-04-27
Ethio Construction Engineering
ይነበብ/Read on PDF download ማድረግ ለማድግ የማትፈልጉ እታች 👇🏾👇🏾instant view ማለት “ፈጣን እይታ “ ማለት ነው instant view የሚለውን ስትጫኑት በ microsecond ልዩት ወደ page’ሁ ይወስዳችዋል data ቢያልቅባችውም አንዴ ከከፈታችሁት data አጥፈታችው ደጋግማችው ማየት ትችላላችሁ ወደሌላ website አይወስዳችሁም load’ም አያደርግም በmicrosecond ልዩነት…
@etconp part5 visual art.pdf
439.7 KB
Visual art and architecture
Part 5

👉Do you remember the 7 integral components used in the creation of a design: known as elements of art ?
.
🚧Content
.
✔︎space
➪
positive and negative space
✔︎ Texture
➪ visual texture
➪tactile texture

ይነበብ/Read on

PDF download ማድረግ የማትፈልጉ እላይ👆🏾👆🏾 instant view ማለት “ፈጣን እይታ “ ማለት ነው instant view የሚለውን ስትጫኑት በ microsecond ልዩነት ወደ page’ሁ ይወስዳችዋል data ቢያልቅባችውም አንዴ ከከፈታችሁት data አጥፈታችው ደጋግማችው ማየት ትችላላችሁ ወደሌላ website አይወስዳችሁም load’ም አያደርግም በmicrosecond ልዩነት ወደሌላ page ይወስዳችኋል።

If you don’t want to download the pdf you can tap instant view and read the article ( it doesn’t take you to another website with in interval of micro second you can get the article ).

To be continued..........
ይቀጥላል ...........

#visualart #watermark
@etconp
@ETCONp Construction material price list.DOCX
69.2 KB
🚧አብዛኛዎቻቹ በጠየቃችሁን መሠረት Construction material price list ይዘንላቹ ቀርበናል።
.
⚡️ለወዳጅዎ ሼር በማረግ አግዙን

#watermark
Hydrology

instant view ማለት “ፈጣን እይታ “ ማለት ነው instant view የሚለውን ስትጫኑት በ microsecond ልዩነት ወደ page’ሁ ይወስዳችዋል data ቢያልቅባችውም አንዴ ከከፈታችሁት data አጥፈታችው ደጋግማችው ማየት ትችላላችሁ ወደሌላ website አይወስዳችሁም load’ም አያደርግም በmicrosecond ልዩነት ወደሌላ page ይወስዳችኋል።

https://telegra.ph/HHydrlogy-04-27
Forwarded from Prakriti
15) which of the following shows the correct expression for target mean strength (Fm) of concrete if the characteristic strength and standard deviation is given by fck and σ respectively
Anonymous Quiz
63%
Fm= fck + 1.65σ
18%
Fm= fck - 1.65σ
13%
Fm= fck - σ/1.65
6%
Fm= fck - 1.5σ
Forwarded from Prakriti
Forwarded from Prakriti
20) if cylinder specimen is used to test compressive strength of concrete equivalent cubes strength can be found using
Anonymous Quiz
44%
3/4th strength of cylinder
27%
5/4th strength of cylinder
14%
5/6th strength of cylinder
16%
1/4th strength of cylinder
👉የሐገር ፍቅርን ለልጆቻቸው ያሳዩ አእላፍ ሰማእታትን የወለደች፣ ፊደል ቀርፃ፣ ቅጠል ጨምቃ፣ ብራና ወጥራ፣ ታሪክን ለትውልድ ፅፋ ያስቀመጠች፣ እያደር አለም የሚደነቅባቸውን ኪነ ህንፃዎች ሰርታ ያቆመች፣ በጨለማ ውስጥ የምታበራ ደማቅ ኮከብ፣ በተጠጓት ቁጥር መአዛዋ የሚያውደው፣ ባወቋት ቁጥር የሚያከብሯት፣ እንደባህር የሰፋች፣ እንደውቂያኖስ የጠለቀች እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ!
.
❤️ፈጣሪ ኢትዮጵያ ና ህዝቦችዋን አብዝቶ ይባርክ!😇
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Fîłmøñ Łûël)
👉ስለ ኦፒሲ እና ፒፒሲ የ ሲሚንቶ ኣይነቶች ትንሽ እንንገራቹ @COTMp
.
⏩OPC— Ordinary Portland cement
⏩PPC —Portland pozzollana cement

➡በሀገራችን ኢትዮጲያ በስፋት ህንፃ እና መሰረተ ልማት ግንባታ
ላይ በስፋት እየተጠቀምንባቸው የምንገኝባቸው የሲሚንቶ አይነቶች ናቸው።
የሁለቱንም የሲሚንቶ አይነቶች ጥቅም አንድነት እና ልዩነት ከዚህ በታች አጠር አድርገን እናቀርባለን።
▶ኦፒሲ/OPC/ በምጣነ ስርገት( Permeability) ከ ፒፒሲ/ PPC/ ጋር ሲነፃፀር ከፍ ያለ ነው።
ውሃ ዘልነት /Heat of Hydration/ የኦፐሲ ከፍተኛ በመሆኑ ከፒፒሲ በተሻለ መልኩ ቶሎ የሚፈለገውን ጥረንካሬ ቀድሞ ያገኛል። በተቃራኒው ደግሞ ፒፒሲ heat of hydration ቀርፋፋ በመሆኑ ለመርጋት/curing period/ ተጨማሪ ቀናት ይወስዳል
ማለት ነው።
👉በጥንካሬ ደረጃ /Grade of Strength / ኦፒሲ 42.5R grade cement ሲሆን ፒፒሲ ደግሞ 32.5R Grade Cement ነው።
➡Note: Number represent compressive strength of
cement in MPa.
Soil texture refers to the amount – and size – of clay, sand and silt particles in a sample of soil. It’s an important property for soil – it can tell you how much water and nutrients that soil can hold, how fast soil will drain, how much air is in the soil and how deep your grass roots extend. Your soil make up can also give a good idea about how your turf grass will grow by where it falls on the soil texture triangle.   

ይነበብ/Read on

PDF download ማድረግ የማትፈልጉ እታች 👇🏾👇🏾instant view ማለት “ፈጣን እይታ “ ማለት ነው instant view የሚለውን ስትጫኑት በ microsecond ልዩነት ወደ page’ሁ ይወስዳችዋል data ቢያልቅባችውም አንዴ ከከፈታችሁት data አጥፈታችው ደጋግማችው ማየት ትችላላችሁ ወደሌላ website አይወስዳችሁም load’ም አያደርግም በmicrosecond ልዩነት ወደሌላ page ይወስዳችኋል።

https://telegra.ph/What-is-soil-texture-Classification-system-of-soil-texture-04-26
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Fîłmøñ Łûël)
❇️የውሃ ጋኖች (water supply Reservoir)
.
የውሃ ጋኖች ከጥቅማቸው አንፃር ለ ሶስት ይከፈላሉ 
.
1-Collector reservoir
2-Service reservoir
3-Supply reservoir
.
እያንዳንዱ ጥቅማቸው ምንድነው……
✅1 [Collector reservoir ]
.
ይህ የጋን አይነት ዋና ስራው ውሃው ከሚመነጭበት (የገጸ ምድር ወይም የከርሰ ምድር ውሃ) ቦታ ህክምና ከተደረገለት በኋላ የሚቀመጥበት ጋን ነው፡፡ ጥቅሙ የተሰበሰበውን ውሃ ወደተለያዩ ጋኖች እስኪሰራጭ በጊዜያዊነት እንዲቀመጥና ውሃው ለጋኖቹ እንዲደርስ የሚያደርገውን ጉልበት እንዲያገኝ ይረዳዋል፡፡ ብዙን ጊዜ ውሃው ከሚመነጭበት ቦታ አቅራቢያ ይተከላል፡፡ ውሃ ፈሳሽ እንደመሆኑ ብዙን ግዜ ሚፈልቀው ከፍታቸው ካነሱ ቦታዎች ስለሆነ ከሌሎች ጋኖች ይልቅ የዚህ ጋን ከፍታ (elevation) ያንሳል፡፡
.
✅2 [Service reservoir]
.
ይህ የጋን አይነት በቋሚነት ከcollecter reservoir የተቀበለውን ውሃ የሚያርፍበት ነው፡፡ አሰራሩም ከሌሎቹ ጋኖች ለየት ይላል ፡፡ ውሃው የሚያደርስበትን ግፊት ለመቋቋም የሚያስቸለውን መካች ጉልበት(reaction force) በበቂ ሁኔታ እንዲኖረው ይደረጋል፡፡ በቁመትም በመጠንም ትልቅ ነው፡፡ ወጪ ለመቀነስ ከፍ ካለ ቦታ ይተከላል (ውሃ በ3 አይነት መንገድ ይከፋፈላል
.
1-የሞተር ሀይልን በመጠቀም

2-የመሬት የመሳብ ሃይልን (gravity force) በመጠቀም።

3-የሞተር ሃይልንና የመሬት የስበት ሃይልን በማጣመር በመጠቀም እንዲሰራጭ ይደረጋል፡፡
፡
በአሁን ጊዜ ሶስተኛው አማራጭ በስፋታ አገልግሎት ላይ ይውላል ይህ አማራጭ ከወጪም አንፃር በጣም ተመራጭ ነው ለዚህ ዘዴ ተመራጩ ደግሞ የservice reservoir ከፍ ካለ ቦታላይ መተከል ወሳኝነት አለው፡፡)
ከዚህ ጋን ቀጥታ ለስርጭት ቧንቧ አይገጠምም ምክንያቱም ከጋኑ የሚወጣው ውሃ ከፍተኛ ጉልበት ስላለው የማሰራጫ ቱቦዎችን ሊያፈነዳ ይችላል፡፡ ይህን ችግር ለመፍታት ቀጣዩን የጋን አይነት መገንባት አስፈላጊ ነው፡፡
.
✅3.[Supply reservoir]
፡
የዚህ ጋን ዋና ጥቅም ውሃውን ለስርጭት ወደ ስርጭት ቱቦዎች እንዲገባ ማድረግ ነው፡፡ ከላይ እንደጠቀስኩት ከሰርቪስ ጋን ቀጥታ ወደ ስርጭት ቧንቧ ውሃ አይገባም ምክንያቱም ከፍተኛ ሀይል ስላለው የቧንቧዎቹን የመቆየት አቅም ያሳጥራል ብሎም እስከ ማፈንዳት ያደርሳል፡፡ ይህ እንዳይከሰት የሳፕላይ ጋኖች ይገነባሉ፡፡ ይህ ጋን በቱቦዎቹ የሚያልፈውን ውሃ ግፊት በመቀነስና ፈጥነቱን (velocity) ከ 0.5-2 m/s በማድረግ እና ወደ ቱቦዎቹ የሚገባን ሃይል በመቀነስ (Energy dissipate ) ቱቦዎቹ ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ያስወግዳል፡፡ ይህ ጋን ከፍ ባለ ቦታ ይተከላል ነገር ግን ከፍታው ከService reservoir ያነሰ ነው። እናመሰግናለን።
፡
▶️SHARE SHARE SHARE
Ethio Construction Engineering
@etconp part5 visual art.pdf
@etconp visual art part 6.pdf
431.4 KB
𝔹𝕒𝕤𝕚𝕔 𝕕𝕒𝕤𝕚𝕘𝕟 𝕒𝕟𝕕 𝕍𝕚𝕤𝕦𝕒𝕝 𝕒𝕣𝕥𝕤

𝑃𝑎𝑟𝑡 6

Do you remember the 7 integral components used in the creation of a design: known as elements of art ?


𝙰𝚜 𝚠𝚎 𝚑𝚊𝚟𝚎 𝚙𝚛𝚘𝚖𝚒𝚜𝚎𝚍 𝚠𝚎 𝚙𝚛𝚎𝚜𝚎𝚗𝚝 𝚢𝚘𝚞 𝚝𝚑𝚎 6𝚝𝚑 𝚙𝚊𝚛𝚝 𝚘𝚏 𝚟𝚒𝚜𝚞𝚊𝚕 𝚊𝚛𝚝𝚜 𝚊𝚗𝚍 𝚊𝚛𝚌𝚑𝚒𝚝𝚎𝚌𝚝𝚞𝚛𝚎

Content

✔︎ Texture
➪ visual texture
➪ Tactile texture
➪ homogeneity of texture
➪ heterogeneity of texture
➪ architecture and texture
➪ interior and texture
✔︎ value


ይነበብ/Read on

PDF download ማድረግ የማትፈልጉ እታች 👇🏾👇🏾instant view ማለት “ፈጣን እይታ “ ማለት ነው instant view የሚለውን ስትጫኑት በ microsecond ልዩነት ወደ page’ሁ ይወስዳችዋል data ቢያልቅባችውም አንዴ ከከፈታችሁት data አጥፈታችው ደጋግማችው ማየት ትችላላችሁ ወደሌላ website አይወስዳችሁም load’ም አያደርግም በmicrosecond ልዩነት ወደሌላ page ይወስዳችኋል።

If you don’t want to download the pdf you can tap instant view and read the article ( it doesn’t take you to another website with in interval of micro second you can get the article ).

To be continued..........
ይቀጥላል ...........

#visualart #watermark
@etconp