Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.28K photos
359 videos
1.99K files
3.35K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉በቀጣዩ ዓመት ሀይል ማመንጨት ይጀምራሉ የተባሉት ሁለት የታላቁ ኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ ተርባይኖች ግንባታ በዕቅዱ መሰረት ለማጠናቀቅ እተሰራ መሆኑን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ ተናግረዋል❗️

⚡️ የታላቁ ኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብሲቪል ስራው 87 በመቶ፣ የኤሌክትሮ ሜካኒካል ስራው 44 በመቶ፣ የብረታ ብረት ስራው ደግሞ 27 በመቶ መጠናቀቁን የጠቆሙ ሲሆን የግድቡ ግንባታ ሂዴት ባጠቃላይ በአሁኑ ጊዜ 73 በመቶ መድረሱንም ገልጸዋል፡፡

⚡️በቤኒሻንል ጉሙዝ ክልል ጉባ ወረዳ እየተገነባ ሚገኘው የታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ የግንባታ ሂዴት ተጓተው የነበሩ የብርታ ብረት ስራዎችን ጨምሮ በተሻለ ደረጃ ስራው እየተከናወነ መሆኑን የግድቡ ስራ አስኪያጅ ኢንጁነር ክፍለ ሆሩ በስልክ ለDW ገልጸዋል፡፡

⚡️ ቀጣይ ዓመት በ2013 አገልግሎት መስጠት ይጀምራሉ የተባሉ ሁለት የግድቡ ተርባይኖች ተከላ ስራውም የተጀመረ ሲሆን በግድቡ ውስጥ የሚተከሉ ብረታ ብረቶች ተተክሎ ኮንክርት እየተሞላ እንደሆነ ተናግረዋልየግድቡ ግንባታ ከዚህ ቀደም የተጓተተውም በተሰሩ የብረታ ብረት ስራዎች ጥራት ችግር ምክንያት መሆኑን የጠቁሙት የግድቡ ዋና ስራአስኪጅ ኢንጅር ጅፍለ ሆሮ አሁን እየተሰሩ ያሉ የብረታ ብረት ስረዎችም ጥራቱን በጠበቀ መልኩ እና ለሪጅም ዓመት እንዲያገለግሎ ታስቦ በጥንቃቄ እየተተከሉ ነው ብለዋል፡፡

Via ThinkAbyssinia
@etconp compaction lab test.pdf
1.5 MB
soil compaction test with conclusion

Content

➪
definition
➪ objective
➪ how to apply on the field ?
➪ types ( in detail)
➪apparatus
➪ test procedure
➪ significance

➪ factors affecting compaction
➪ conclusion


Thank you Atul Hajong for sharing this document with us
🙏

#share

ይህን ፋይል ማውረድ ባትፈልጉ ቢያንስ ለጓደኞቻችው በማጋራት አጋርነታችሁን አሳዩን

የፋይል መጠን :- 1.4MB
File size:- 1.4MB

@etconp
@etconp typesofpitchedroofs.pdf
1.7 MB
Pitched roofs

By ANANAD.T ( assistant civil engineer)

Content

Basic elements

➪ Lean to roof
➪ Gable roof
➪ Hip roof
➪ Gambrel roof
➪ Mansard or curb roof
➪ Deck roof

Types of pitched roofs

➪ Single roofs
➪ Double or purlin roof
➪ Triple membered or framed or trussed roofs

ይህን presentation download ማድረግ የማትፈልጉ ቢያንስ ለጓደኞቻችው እንዲጠቀሙ ኣጋሩ! ይህን በማድረግ ቤተሰብ እናብዛ እና ለጓደኞቻን እናጋራ።

#share

@etconp
Ethio Construction Engineering
✌ሁለተኛ የ ይመልሱ ይሸለሙ ፕሮግራም... @ETCONp . 👉ሰላም ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ 250 MB Internet Package የሚያሸልም አንድ የ Quantity Surveying ጥያቄ እንጠይቃለን ቀድመው በትክክል አብራርተው ለመለሱ 3 ቤተበሰቦች ሽልማቱን የምናደርስ ይሆናል። . 📩መልሳቹን @ETCONpAnswerBot ላይ ብቻ እስከ ዛሬ ማታ 5:00 ሰዓት ይላኩልን። . 👇ጥያቄያችን...👇…
👉የ ሁለተኛ ይመልሱ ይሸለሙ ጥያቅያችን ኣሸናፊ ንግስቲ ስለሺ ሆናለች።
.
👏👏👏👏👏
.
▶️በጣም ብዙ ሰው ሞክራችኋል እንዲሁም አብዛኞዎቻቹ ትክክለኛ መልስ ኣላገኛችሁትም ንግስቲ ስለሺ ብቻ ትክክለኛ መልስ ስለ ላከችልን የ 250MB ተሸላሚ ሁናለች፡፡
.
ለሁላችሁም የተሳተፋቹ ከልብ እናመሰግናለን፡፡🙏
፡
▶️መልካም ቀን❤️
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Fîłmøñ Łûël)
👉HOW TO CHECK QUALITY OF CEMENT AT SITE @COTMp
~~~~~~~~~~~~~~~~
➡Cement is one of the most important materials
used in construction. The strength of a structure
depends upon several factors, cement quality is one of them. To achieve the desired strength of
concrete and to increase the longevity of structure
good quality cement should always be used.
So it is important to check the quality of cement
before using. In our previous article, we have
already discussed the different types of cement and their uses in construction. Today we will discuss how to check the quality of cement at site.
To check the quality of cement we need to pass
some easy tests which are described below.
1. DATE OF PACKING:
The strength of cement decreases with time. First
of all, check the manufacturing date in the bag before using. Generally, cement should be used before 90 days from the manufacturing date.
three months stored cement decreases its strength by 20-30 %, six months stored cement decreases its strength by 30-40% and 12 months stored cement decrease its strength by 40-50%
2. CEMENT COLOR:
The cement should be uniform in color. Good
quality cement should have gray color with greenish shade.
3. CHECK FOR LUMPS:
No lumps should be present in the cement. Lumps are formed due to absorption of moisture from the climate.
4. RUBBING TEST:
Cement should feel smooth while rubbing in
between fingers. If it gives a rough feeling that
means cement is mixed with sand.
5 TEMPERATURE TEST:
Simply insert your hand into the cement bag, it should give cool feeling if its quality is good.
Otherwise, you may feel warm because of hydration reaction.
6. FLOAT TEST:
Take some amount of cement and throw it in water.
The cement should float for sometimes before it sinks in the water.
7. SETTING TEST:
Make a thick cement paste with water and immerse it in water for 24 hours.
It should be set and should not develop cracks.
8. STRENGTH TEST:
Prepare a cement block of 25 mm x 25 mm and 200 mm in length.
Now submerge it in water for 7 days. Now place it on supports 15 cm apart and load it with 34 kg weight. Block made from good cement will not show any signs of failure.
#Ethiopia:The Mesqel Square facelift and parking lot construction project was awarded to CCCC without a bidding process following the corporation’s willingness to be paid entirely in local currency.
.
⚡️AddisAbaba City Administration.
❤1
Building facade section

➪ PCC ( lean concrete) up to parapet wall

#share

@etconp
Ultrasonic Pulse Velocity Test-

✓Ultrasonic testing of concrete or ultrasonic pulse velocity test on concrete is a non-destructive test to assess the homogeneity and integrity of concrete.

Procedure-

✓Ultrasonic pulse velocity test consists of measuring travel time, T of ultrasonic pulse of 50 to 54 kHz, produced by an electro-acoustical transducer, held in contact with one surface of the concrete member under test and receiving the same by a similar transducer in contact with the surface at the other end.

✓With the path length L, (i.e. the distance between the two probes) and time of travel T, the pulse velocity (V=L/T) is calculated.

✓Higher the elastic modulus, density and integrity of the concrete, higher is the pulse velocity. The ultrasonic pulse velocity depends on the density and elastic properties of the material being tested.

@ssc_rajasthan_je

@etconp
WHAT IS SEGREGATION??

✓Segregation is a separation of cement from aggregate

✓This is caused due to improper water cement ratio

✓This is also caused when concrete is poured about more then 1.5m height
@ssc_rajasthan_je

@etconp
Ethio Construction Engineering
can we core cut the plinth beam for passing the drainage pipe? Your comments @cotmp @etconp
Yes, you can core cut the plinth beam for passing the drainage and sewerage pipe but the following points to be taken care of:-

- Core cutting and pipe should be taken at the Neautral axis location of the beam only.
- MS “C” class pipe to be used.
Make sure No stirrups and main reinforcement bars are disturbed or damaged.

- Make sure there is proper Support under the Plinth beam. (i.e well graded and compacted ground , CRS wall or Solid block wall
.
@etconp
A pile of 0.5m diameter of length 10m is embedded in deposit of clay. The in- drained strength parameters of clay are cohesion =60KN/m2 and angle of internal friction =0. The skin friction capacity (kN) of pile for an adhesion factor of 0.6, is _?

1. 671
2. 565
3. 283
4. 106

#foundationengineering
#soil
#pilefoundation

@etconp
Which structural system do we use for skyscrapers 🏙?
Anonymous Quiz
8%
Load bearing
42%
Frame structure
21%
Core structure
29%
All
A pile of 0.5m diameter of length 10m is embedded in deposit of clay. The in- drained strength parameters of clay are cohesion =60KN/m2 and angle of internal friction =0. The skin friction capacity (kN) of pile for an adhesion factor of 0.6, is _?
Anonymous Quiz
16%
671
42%
565
35%
283
7%
106
"የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት እስከ መጪው መስከረም ድረስ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው"
.
በዓለም የማይዳሰሱ ቅርሶች መዝገብ የተመዘገበው የመስቀል በዓል ከእምነቱ ተከታዮች ባሻገር ዓለም አቀፍ ቅርስ በመሆኑ ቦታውን ከበፊቱ በተሻለ ያማረ እና በርካታ ሰዎችን የሚያስተናግድ ለማድረግ ታስቦ የተቀረፀ ፕሮጀክት መሆኑን ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ገልጸዋል።
.
አደባባዩ ከዚህ በፊት ከሚይዘው የሕዝብ ቁጥር የላቀ ቁጥር መያዝ እንዲችል እና ለእምነቱ ተከታዮችም ሆነ በዓሉን ለመታደም ለሚመጡ ቱሪስቶች ምቹ እንዲሆን ታስቦ እየተተገበረ ያለ እንደሆነም ተናግረዋል።
.
ፕሮጀክቱ እስከ ቸርችል አደባባይ ድረስ የሚዘልቅ ሲሆን ቀድሞ የታሰበው ሙሉ በሙሉ የአደባባዩ ስር መኪና መተላለፊያ ሆኖ ከላይ ያለው አደባባይ ለተለያዩ ሁነቶች መጠቀሚያ እንዲውል እና እስከ አምስ መቶ ሺህ ሰው እንዲይዝ ለማድረግ እንደነበርም ጠቁመዋል።
.
አሁን ግን ከወጪ አንፃር የታችኛው የመኪና መተላለፊያን በመተው በርካታ መኪኖችን መያዝ የሚችል እና የአካባቢውን ገጽታ በእጅጉ በሚለውጥ መልኩ እስከ መጪው መስከረም ድረስ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑን ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ገልጸዋል።

Via EBC
👉ይህንን Design ለሰራልን @sadat_Jr ከልብ እናመሰግናለን::
:
🙏እናንተም አመስግኑልን።።
👉ተቋራጭን ከሳይት ስለማባረር/Expel right/
©By: Gubaie A.(ጠበቃና የህግ አማካሪ)
------------- --------------- --------
▶️በዚህ ጽሁፍ ተቋራጭን ከግንባታ ስፍራ/ሳይት የማባረር መብት ለማን የተሰጠ ነው?
*በየትኛው ህግ?በምን ሁኔታ?በየትኛው የውል አይነት?በዚህ ጊዜ ማን ምን መስራት አለበት?የሚሉትን በአጭሩ ለመጠቆም እንሞክራለን፡፡
.
*ይህ መብት ያለው የትኛው አካል ነው? የሚለውን በተመለከተ ተቋራጭን ከግንባታ ሳይት/ከግንባታ ስፍራ ለማባረር መብት ያለው አሰሪው ነው፡፡ስለዚህ መብቱ የግንባታው ባለቤት ወይም የአሰሪው ነው፡፡ስለዚህ ይህን መብት ተቋራጮች ሆኑ አሰሪ ያልሆነ ሌላ አካል ተግባራዊ ሊያደርገው አይችልም ማለት ነው፡፡
*በየትኛው ህግ? ለሚለው ምላሹ በፍትሀብሄር ህጉ እና በጀኔራል ኮንዲሽነን ኦፍ ኮንትራክት ነው፡፡በዝርዝር ሲታይ፡-
-በግንባታ ውሎች በተለይ ጀኔራል ኮንዲሽነን ኦፍ ኮንትራክት መጠቀም የተለመደ ነው፡፡እነዚህ ጀኔራል ኮንዲሽኖች በራሳቸው ህግ አይደሉም፡፡እዚህ ላይ አንዳንድ የህግ ባለሙያዎች እንደ መመሪያ እና ህግ ስለሚቆጥሩት ይህ የግንዛቤ ክፍተት መታረም ይኖርበታል፡፡የግንባታ ውል ተዋዋዮች በስምምነታቸው እነዚህን ጀኔራል ኮንዲሽኖች የውሉ አካል ሲያደርጓቸው በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 1731 መሰረት በተዋዋዮች መካከል እንደ ህግ ሆነው ይቆጠራሉ፡፡እዚህ ላይ ሌላው ጉዳይ ስፔሻል ኮንዲሽን ኦፍ ኮንትራክት ተብለው የሚቀመጡት ከጀኔራል ኮንዲሽኑ ድንጋጌዎች የተፈጻሚነት ቅድሚያ ይኖራቸዋል፡፡ለምሳሌ ከነዚህ ጀኔራል ኮንዲሽኖች ውስጥ የሲቪል ግንባታ ስራዎች ቋሚ የውል መተዳደሪያ/Standard condition of contract for the construction of civil work projects/ አንዱ ነው፡፡ይህ ጀኔራል ኮንዲሽን በከተማ ልማት ሚኒስቴር በኩል የተዘጋጀ ሲሆን ይዘቱ በዋናነት ከFIDIC 1987 version የተወሰደ ነው፡፡በአብዛኛው MoWUD 1994 ተብሎ ይጠራል፡፡ሆኖም ዋናው ነጥብ ተዋዋዮች ጥቅም ላይ ያዋሉትና የውላቸው አካል ያደረጉት የትኛውን ጀኔራል ኮንዲሽን እንደሆነ መለየትና ማወቅ የግድ ይላል፡፡
-ከዚህ አንጻር MoWUD 1994 ክሎዝ 63 ተቋራጭን ከግንባታ ስፍራ/ሳይት የማባረር መብትን አስመልክቶ በዝርዝር አስቀምጦታል፡፡በዚህ ድንጋጌ መሰረት በዋናነት አማካሪ መሀንዲሱ ለአሰሪው የተቋራጩን እንደውሉ ያለመፈጸም ሲያሳውቅ በተለይም ተቋራጩ ስራውን እንደተወው አማካሪው ሲያስታውቅ፣ተቋራጩ በአማካሪ መሀንዲሱ ማስጠንቀቂያ እየተሰጠው ለ28ቀናት ስራውን ሳይጀምር ሲቀር፣በመሀንዲሱ ተቀባይነት የላቸውም የተባሉ የግንባታ ቁሳቁሶችን በ28 ቀናት ውስጥ ከሳይት ያላስወጣ እንደሆነ፣በተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ እየተሰጠው ስራውን በውሉ አግባብ ለመፈጸም ፈቃደኛ ያልሆነ እንደሆነ፣አማካሪ መሀንዲሱ እየከለከለው የስራውን ክፍል ለሌላ ተቋራጭ አሳልፎ የሰጠ እንደሆነ ወይም ተቋራጩ የከሰረ እንደሆነ አሰሪው የ14 ቀን ማስጠንቀቂያ በመስጠት ተቋራጭን ከግንባታ ስፍራ/ሳይት ማባረር የሚችል ይሆናል፡፡በዚህ ጊዜ ውሉ ይቋረጣል ማለት ነው፡፡/Termination of contract/
-በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3288 አና ተከታዮቹ ላይ የተደነገገውም ተቋራጩ የውል ግዴታውን ባልፈጸመ ጊዜ የግንባታ ባለቤት ለሆነው ለአስተዳደር መስሪያ ቤት የግንባታ ስራውን ከተቋራጩ ለመንጠቅ እና ውሉ ሳይቋረጥ ስራው በስራ መሪ ስር ሆኖ እንዲቆይ ለማድረግ መብት ይሰጠዋል፡፡እንዲሁም ውሉ ሊሰረዝ የሚችልበት ፈቃጅ የውል ቃል በግንባታ ውሉ ላይ ያለ እንደሆነ አሰሪው ቀሪውን ስራ ለሌላ ተቋራጭ በጨረታ ወይም በስምምነት በማሰራት እንዲጠናቀቅ ማድረግ ይችላል፡፡/የፍ/ህ/ቁ 3291(1) በዚህም ምክንያት አሰሪው ለተጨማሪ ወጭ/Additional cost/ የተዳረገ እንደሆነ ከተቋራጩ ላይ ለመጠየቅ እንደሚችል የፍ/ህ/ቁ 3291(2) በግልጽ መብት ይሰጠዋል፡፡ሆኖም በውል ህግ ላይ አሰሪው የተቋራጩን ግዴታ በሚያከብድ ሁኔታ ቀሪውን ስራ ማከናወን እንደሌለበት የሚያስገነዝበውን ግዴታውንም ማክበር አለበት፡፡
*በየትኛው የውል አይነት? ለሚለው በዋናነት የአስተዳደር መስሪያ ቤት የግንባታ ውሎችን በሚመለከት ሊተገበር የሚችል ነው፡፡ በግል የግንባታ ውሎች/private construction contract/ በተለይ ከፍ/ህ/ቁ 2610 እና ተከታዮቹ እንዲሁም ከፍ/ህ/ቁ 3019 እና ተከታዮቹ ድንጋጌዎች ውስጥ ተቋራጭን ስለማባበር አስመልክቶ ግልጽ ድንጋጌ አለመኖሩ ይህ መብት ለግለሰቦች ለመተግበር አስቸጋሪ የመሆኑን ሁኔታ ታሳቢ ተደርጐ በህግ አውጭው በማወቅ/ፐርፐዝሊ/ የተተወ ይመስላል፡፡ተዋዋዮች የግንባታ ውል ሲዋዋሉ ጀኔራል ኮንዲሽን ቢጠቀሙና በዚህም ስለተቋራጭ የማባረር መብት ድንጋጌ ቢኖረውስ የሚል ጥያቄ ሊነሳ ይችላል?ይሄን እንዴት ይተገብረዋል የሚለው ጉዳይ እንዳለ ሆኖ ውሉ ግን ለተዋዋዮች ህግ ስለሚሆን በተቻለ መጠን ሊተገበር ይገባዋል የሚል እሳቤ አለኝ፡፡
*በዚህ ጊዜ ማን ምን መስራት አለበት? ለሚለው በዋናነት በ MoWUD 1994 ክሎዝ 63(2) ላይ እንደተቀመጠው በግንባታ ሳይት ላይ የተገኘ ቁሳቁስ በሙሉ በዝርዝር መመዝገብና ዋጋ ወጥቶለት መጠኑ ሊታወቅ ይገባል፡፡በተቋራጩ የተሰራው ስራ መጠን/level of work done/ በትክክል መታወቅና በዝርዝር መመዝገብ አለበት፡፡ተቋራጩ ያለበት እዳ/ከወሰደው የቅድሚያ ክፍያ ውስጥ ያልመለሰው ማለት ነው/ መታወቅ አለበት፡፡ለተቋራጩ የተከፈለው የስራ ክፍያ ሊታወቅ ይገባል፡፡እነዚህን የሂሳብ ሁኔታዎች አመዛዝኖ እና ዋጋ አስቀምጦ ተቋራጩ የሚከፈለው ገንዘብ ካለ እንዲከፈለው ለአሰሪው የሚመልሰው ገንዘብ ካለም እንዲመልስ ሂሳብ የማስተሳሰብና ሪፖርት የማቅረብ ሀላፊነቱ የአማካሪ መሀንዲሱ ነው፡፡በዚህ ረገድ አማካሪ መሀንዲሶች ብዙ ጊዜ እንደዚህ አይነት ሪፖርት ስለማያቀርቡ የግንባታ ክርክሮች ያልተሸከፉ ይሆኑና ለፍርድ ቤቶች ለትክክለኛ ፍትህ አሰጣጥ አስቸገሪ ሁኔታ ይፈጥራሉ፡፡
*አሰሪው ይህን መብቱን ለመጠቀም ሀይል መጠቀም የሚችልበት ግልጽ ፈቃጅ ህግ ግን የለም፡፡
*በመጨረሻም አሰሪና ተቋራጮች ለግንባታ ጥራት በመስራትና ለትክክለኛ እና እውነተኛ ነገር በመተባበር የኮንስትራክሽኑ ዘርፍ እድገት እንዲያሳይ ማገዝና አለመግባባቶችን በስምምነት መፍታት ቢችሉ ጠቀሜታው ለሀገርም ለራሳቸውም ነው፡፡በአሰሪና ተቋራጭ ክርክር ብዙ ትምህርት ቤት እና የጤና ተቋም እንዲሁም ሌሎች መሰረተ ልማቶች ግንባታቸው ተቋርጦ ማህበረሰቡን ከተጠቃሚነት የሚያዘገይበት ሁኔታ ወደፊት ተቀርፎና ተቃልሎ ማየት የዘወትር ምኞታችን ነው፡፡ አመሰግናለሁ
.
🚧ወደ መወያያ ግሩፓችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ ተጭነው ይቀላቀሉን...
.
👇👇👇👇
http://t.me/COTMp
👍1
@etconp visual arts part 10.pdf
233.3 KB
BASIC DESIGN AND VISUAL ARTS PART 10
Continued....................
7 Integral components used in the creation of a design: known as elements of art
0. Point
1. Line
2. Color
3. Form
4. Shape
5. Space
6. Texture
7. Value

Content
𒊹︎RBY color model

𒊹︎ subtractive and addictive color

model
𒊹︎ modern color models

➪subtractive theory
➪ Addictive theory
𒊹︎ color theory

𒊹︎ color wheel

To be continued......

ይቀጥላል.....

#Visualarts

@etconp
Sheraton Huzhou Hot Spring Resort


luxury hotel and resort located in Huzhon, China 🇨🇳

The horseshoe-shaped hotel, 27-story structure lies on Lake Tai between Nanjing and Shanghai. The 4½-star resort has 321 rooms, 37 villas, 40 suites, a presidential suite, parking facilities, fitness & wellness center, four restaurants, a café, a children's pool, and rooms with terraces.

It is standing at just over 100 meters high and 116 meters wide, the hotel covers an area of 75 acres and provides 321 rooms and villas, including 40 suites, 37 villas, presidential suites, and a total floor area of 95,000 square meters, coming to an investment of about 1.5 billion dollars. the design is the perfect embodiment of water, giving every room a view of the lake, natural light, and ventilation no matter where it is located. an LED light system on the exterior skin of the construct brings the metal structure to life at night, displaying colorfully animated textures and patterns, reflected on the water’s surface.

@etconp
Basic rules for design of RC column you should know as a civil engineer

#share this picture

እናንተ ማውረድ ባትፈልጉ ቢያንስ ለጓደኞቻችው በማጋራት አጋርነታችሁን አሳዩን 🙏።

@etconp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Fîłmøñ Łûël)
እስቲ ኣሁን ደሞ ስለ Support ትንሽ ልበላቹ....
.
፩) FIXED Support = በፎርስ ምክንያት የሚመጡ Moment, Shear እና Horizontal Force support የሚያደርግ supporting system ነው፡፡ ስለዚህ Analyze ስናረግ የምንፈልጋቸው Reaction ብዛት 3 ነው (M,V & Fh) Reactive ፎርሶቹ Displacement ስለሚከላከሉ Displacement = 0…. Reactive ሞመንቱ Rotation ስለሚከላከል Rotation = 0
.
፪) PIN Support = Shear እና Horizontal Force የሚከላከል ሲስተም ነው፡፡ ሞመንት አይቋቋሙም ሰለዚህ Roation አለ - ግን Displacement ዜሮ ነው፡፡
.
፫) ROLLER Support
Vertical Force ብቻ ነው የሚሸከመው፡፡ Rotation አለ but Displacement = 0
👉 PLEASE SHARE @COTMp