Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.33K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
የመንግስት ኮንስትራክሽን ግንባታ ስራዎችን ያለጨረታ ስለማከናወን
*** *** ** *** *
ጉባኤ አሰፋ
*** ***
#የመንግስት የኮንስትራክሽን ስራዎችን ያለጨረታ ለመረጠው ተቋራጭ እየሰጡ የማሰራት ሂደት በሀገራችን በተግባር እየተለመደ መጥቷል፡፡ይሄውም በማህበረሰቡ ዘንድ ግርታን እየፈጠረ ይገኛል፡፡ስለሆነም በጉዳዩ ላይ የህግ ማእቀፉን በመዳሰስ በእርግጥ መንግስት ይሄን ለማድረግ ፈቃጅ ህግ አለው ወይ? የሚለውን ነጥብ በዚህ ጽሁፍ ምላሽ ለመስጠት ተሞክሯል፡፡
#የግንባታ አገልግሎት ግዥን ጨምሮ ለመንግስት ግዥ ተፈጻሚ የሚሆነው የፌዴራል የመንግስት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 649/2001 ነው፡፡የዚህ አዋጅ የተፈጻሚነት ወሰን በአንቀጽ 3 ላይ እንደተቀመጠው አዋጁ በፌዴራል ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ላይ ተፈጻሚ ይሆናል፡፡ለአዋጁ ማስፈጸሚያ ደንብም ወጥቶ በስራ ላይ ውሏል፡፡ክልሎች የየራሳቸው የግዥ እና ንብረት አስተዳደር የህግ ማእቀፍ አላቸው፡፡በዚህ ጽሁፍ ግን የፌዴራሉን የህግ ማእቀፍ ብቻ የምንዳስስ ይሆናል፡፡
#በአዋጁ አንቀጽ 3(2) ላይ በብሄራዊ ደህንነት እና በሀገር መከላከያ ምክንያት ግዥ በተለየ ዘዴ ሊፈጸም እንደሚችል ያስቀምጣል፡፡ሆኖም ለአፈhጻጸሙ ዝርዝር መመሪያ እንደሚወጣለት ይገልጻል፡፡አዋጁ በመንግስት ለመንግስት ግዥ ላይም ተፈጻሚ እንደማይሆን ተደንግጓል፡፡ስለዚህ እነዚህን ልዩ ሁኔታዎች በሚመለከት አዋጁ ተፈጻሚ ስለማይሆን ግዥው አዋጁ ካስቀመጠው የግዥ ዘዴ ውጭ እንዴት መፈጸም እንደሚገባው ዝርዝር መመሪያ ካለ መፈተሽ አስፈላጊ ይሆናል ማለት ነው፡፡በእርግጥ የኮንስትራክሽን ስራ ከብሄራዊ ደህንነት እና ከሀገር መከላከያ አንጻር ታይቶ በልዩ የግዥ ዘዴ እንዲፈጸም የሚያስገድድበት ሁኔታ አለ ወይ?ብሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
#ሌላው በአዋጁ አንቀጽ 6 ላይ አለማቀፍ ግዴታወችን በሚመለከት የተደነገገውን መመልከት ያስፈልጋል፡፡ በአዋጁ አንቀጽ 6(1) ላይ "ይህ አዋጅ የፌዴራል መንግስት ከአንድ ወይም ከአንድ በላይ ከሆኑ መንግስታት ወይም ከአለማቀፍ ድርጅቶች ጋር ባደረገው ወይም በሚያደርገው ስምምነት ወይም ከስምምነቱ ከመነጨ ግዴታ ጋር የማይጣጣም ከሆነ በስምምነቱ የተመለከተው ይጸናል፡፡" በሚል ተደንግጓል፡፡ስለዚህ በስምምነቱ እና በግዥ አዋጁ መካከል አለመጣጣም አለ ወይስ የለም የሚለውን መጀመሪያ ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡በስምምነቱ እና በግዥ አዋጁ መካከል አለመጣጣም ከሌለ የግዥ አዋጁ ሙሉ በሙሉ መተግበር አለበት ማለት ነው፡፡
#በዚህ በአዋጁ አንቀጽ 6(1) ድንጋጌ መሰረት በተለይ አለማቀፍ አበዳሪ አካላት ወይም እርዳታ ሰጭ አካላት ከመንግስት ጋር በሚያደርጉት ስምምነት ምናልባት በአዋጁ ከተቀመጠው የግልጽ ጨረታ ውድድር ውጭ የግንባታ ስራው በፈለጉት ተቋራጭ እንዲሰራ ተስማምተው ከሆነ ስምምነቱ መከበር ይኖርበታል ማለት ነው፡፡ለምሳሌ የቻይና ባንክ ለአንድ የግንባታ ፕሮጀክት የብድር ወይም እርዳታ ገንዘብ ለመስጠት ቢፈቅድ እና ግንባታው ግን በአንድ የቻይና ድርጅት ያለጨረታ እንዲከናወን ቅድመ ሁኔታ ቢያስቀምጥ፣የኢትዮጵያ መንግስት ያለው አማራጭ ወይ ብድርና እርዳታውን መተው አለበለዚያ ደግሞ ቅድመ ሁኔታውን ተቀብሎ የብድርና እርዳታውን ስምምነት መፈራረምና በስምምነቱ መሰረት መፈጸም ነው፡፡እንግዲህ መንግስት ቅድመ ሁኔታውን ተቀብሎ ስምምነት ከተፈራረመ በስምምነቱ መሰረት ለመፈጸም የግዥ አዋጁን መጣስ ግድ ስለሚሆንበት እንደዚህ አይነቱን ሁኔታ በህግ ማእቀፍ እውቅና ለመስጠት የአዋጁ አንቀጽ 6(1) ፈቃጅ ሆኖ ተደንግጓል ማለት ነው፡፡
#የአለማቀፍ ባይላተራል ኤይድ ኢንስቲትዩሽን በሚባሉት (ለምሳሌ እንደ USAID) ሁለት አይነት የግዥ ዘዴ ይኖራል፡፡አንደኛው እራሱ እርዳታ ሰጭው ጨረታውን አከናውኖ እርዳታ የሚሰጥበት አግባብ ይኖራል፡፡ሌላኛው ደግሞ በእርዳታ ተቀባዩ ሀገር ጨረታው የሚከናወንበት አግባብ ነው፡፡ሆኖም በዚህ በሁለተኛው ሂደት እርዳታ ተቀባዩ ሀገር መከተል የሚገባው የግዥ ፖሊሲ ይኖራል፡፡
#በመልቲላተራል ዴቨሎፕመንት ኢንስቲትዩሽን(ለምሳሌ እንደ World bank) ባሉት ላይ የግዥ ሂደት በተበዳሪ ሀገራት የሚከናወን ይሆናል፡፡በዚህም ባንኩ የውል አካል አይሆንም፡፡የአበዳሪውን ባንክ የግዥ ፖሊሲ መከተል ግን የግድ ይሆናል፡፡በአብዛኛው የባንኩ የግዥ ፖሊሲ በብድር ስምምነት ውስጥ የሚቀመጥ ጋይድላይን ላይ ይካተታል፡፡ባንኩ የሱፐርቫይዘርነት አስተዋጽኦ ብቻ ይኖረዋል፡፡እንግዲህ ባንኩ የጨረታ ሂደቱን ካልተስማማበት ብድሩ ይሰረዛል ማለት ነው፡፡በመሰረቱ በአለም ባንክ ፕሮክዩርመንት ሪጉሌሽን ላይ አለማቀፍ የጨረታ ውድድር(international competitive bidding) መርህ ነው፡፡ሆኖም ውስን ፋይዳ(minor value) ላላቸው ግዥዎች የሀገር ውስጥ የጨረታ ውድድር(local compitative bidding) የሚፈቀድበት አግባብ ይኖራል፡፡ሌላው የወርልድ ባንክ ፕሮክዩርመንት ሪጉሌሽን የዶመስቲክ ሩል የበላይ ይሆናል የሚለው መርህ ነው፡፡ይሄውም በግዥ አዋጅ አንቀጽ 6(2) ጭምር እውቅና ተሰጥቶታል፡፡
#እንግዲህ የአለማቀፍ ባይላተራል ኤይድ ኢንስቲትዩሽን ሆነ መልቲላተራል ዴቨሎፕመንት ኢንስቲትዩሽን የሚተገብሩት የግዥ ዘዴ ከላይ እንደተመለከተው የጨረታ ውድድርን የሚጋብዝ ነው፡፡
#በተጨማሪም ልዩ ግዥን በተመለከተ በአዋጁ አንቀጽ 60 ላይ አገራዊ ጠቀሜታ ያላቸው ከፍተኛ ግዥዎች የሚፈጽም አካል ሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚያወጣው ደንብ እንደሚቋቋም ተደንግጓል፡፡በዚህ በሚቋቋመው አካል የሚፈጸሙ የግዥ አይነቶችም በገንዘብና ኢኮኖሚ ሚንስትር የሚወሰኑ ይሆናል፡፡እንግዲህ የኮንስትራክሽን ስራ አገልግሎት ግዥ በልዩ ግዥ የሚካተት ይሆናል ወይ? በሚል መጠየቅ ይቻላል፡፡ምላሹን ለማግኘት ደግሞ ልዩ ግዥ ፈጻሚ አካል ተቋቁሟል ወይ? በልዩ ግዥ የሚፈጸሙ የግዥ አይነቶች ዝርዝር በሚኒስትሩ ተወስኗል ወይ?የሚለውን ማንሳት ይጠይቃል፡፡ልዩ ግዥ ቢሆንስ ያለጨረታ ውድድር ሊከናወን ይችላል ወይ?የሚለውም ሌላው በዝርዝር ምላሽ ማግኘት የሚገባው ጉዳይ ነው፡፡ልዩ ግዥን በተመለከተ በፌዴራል ፐብሊክ ፕሮክዩርመንት ዳይሬክቲቭ አንቀጽ 26 ላይ በዝርዝር ተመልክቷል፡፡በእርግጥ የኮንስትራክሽን ስራን በቀጥታ ያለጨረታ በተቋራጭ የማሰራት ሁኔታ በዚህ የህግ ማእቀፍ ውስጥ የተፈቀደ ሆኖ ይካተታል የሚል እሳቤ የለኝም፡፡
#እንግዲህ በግዥ አዋጁ አንቀጽ 33(1) ላይ እንደተመለከተው በመንግስት ግዥ አፈጻጸም ስድስት አይነት የግዥ ዘዴዎች ሲኖሩ ይሄውም ግልጽ ጨረታ፣በመወዳደሪያ ሀሳብ መጠየቂያ የሚፈጸም ግዥ፣በሁለት ደረጃ ጨረታ የሚፈጸም ግዥ፣ውስን ጨረታ፣በዋጋ ማቅረቢያ የሚፈጸም ግዥ፣ እና ከአንድ አቅራቢ የሚፈጸም ግዥ ያካትታል፡፡
#በመርህ ደረጃ በአዋጁ አንቀጽ 33(2) ላይ እንደተቀመጠው የመንግስት መስሪያ ቤቶች ማናቸውም ግዥ በግልጽ የጨረታ ዘዴ መፈጸም አለባቸው፡፡ሆኖም በአዋጁ በተፈቀዱ ልዩ ሁኔታዎች ከግልጽ ጨረታ ውጭ ግዥ መፈጸም ይቻላል፡፡
#ሌላው ሊነሳ የሚችለው ነጥብ በግዥ አዋጁ አንቀጽ 51(1)(ረ) ላይ የመንግስት መስሪያ ቤቶች "በጣም አስቸኳይ ከመሆኑ የተነሳ ከባድ ችግር የሚፈጥርና በመስሪያ ቤቱ ስራ አፈጻጸም ላይ ጉዳትን የሚያስከትል በመሆኑ ምክንያት በመስሪያ ቤቱ የበላይ ሀላፊ የተፈቀደ ግዥ" በሚመለከት ከአንድ አቅራቢ ግዥ ሊፈጽሙ እንደሚችሉ
የተደነገገው ነው፡፡ምናልባትም መንግስት በተግባር የግንባታ ስራዎችን ለተመረጠ ተቋራጭ ያለጨረታ የሚያሰራበት አግባብ ይህ ድንጋጌ ሊሆን እንደሚችል ይገመታል፡፡
#ስለዚህ በሀገራችን የኮንስትራክሽን ስራዎች ያለጨረታ ለተቋራጭ የሚሰጡ በየትኛው ፈቃጅ ህግ ነው? የሚለው ሲታይ ምናልባት በአዋጁ አንቀጽ 3(2)፣6(1)፣60፣እና 51(1)(ረ) የተመለከቱት ጠባብ ሁኔታወች ሊጠቀሱ ይችላሉ፡፡ሆኖም በሀገራችን በመንግስት አስተዳደራዊ ውሳኔ እየተሰራበት ያለው ያለጨረታ ለተቋራጭ ሰጥቶ ግንባታ የማከናወን ሂደት በእርግጥ በእነዚህ ፈቃጅ የህግ ሁኔታዎች የተፈቀደና የታቀፈ ነው ወይ? የሚለው በተግባር ዝርዝር ፍተሻ ይጠይቃል፡፡
#በመጨረሻም በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3147 ላይ የመንግስት አስተዳደር መስሪያ ቤቶች ውል ለማድረግ አሸናፊውን ድርጅት በጨረታ ስነስርአት ሊመርጡ እንደሚችሉ ተቀምጧል፡፡ስለዚሁም በህጉ ላይ የጨረታ ስነስርአት እንዲፈጸም በተደነገገ ጊዜ ውሎች በጨረታ ካልተሰጡ ፈራሽ ናቸው በሚል በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3147(2) ላይ ተደንግጓል፡፡
#በአጠቃላይ የመንግስት ግንባታ ስራዎችን ያለጨረታ ለሚፈለገው ተቋራጭ መስጠት በህግ ረገድ ጠባብ ፈቃጅ ሁኔታዎች ያሉት ነው፡፡ስለዚህ ሲተገበርም በጠባቡ ሊሆን ይገባል፡፡
አመሰግናለሁ!!!!!
ስለፀሀፊው/About the writer
Gubaie Assefa, Lawyer
ጠበቃና የህግ አማካሪ,09-75-576924, gubabelte@gmail.com

@etconp
❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
𝕋𝕪𝕡𝕚𝕔𝕒𝕝 𝕡𝕒𝕣𝕥𝕤 𝕠𝕗 𝕣𝕒𝕚𝕝𝕣𝕠𝕒𝕕 𝕥𝕣𝕒𝕔𝕜

Track structure

➡️ Sleepers
➡️ Rails
➡️ Ballast

ጥያቄ / Question


Answer the question based on the video / በቪዲዮ መሰረት መልሱ

❓What is the relevance ballast, tie , plates , spikes, ANCHORS?

❓After the old ties is removed the anchor need to be spread a part to make room for a new tie the machine which performed this activity is called ___?

ለመለሰ ሰው detailed cost break down analysis template እንልካለታለን።
(we will send cost break down analysis template xls file for the person that answer the question correctly )

Instruction/ መመሪያ

👉🏿ቀድሞ ለመለሱ 20 ሰው ( for the first 20 people that answer this question correctly )
👉🏿መልስ በ dissusion group ብቻ ነው ምንቀበለው ( use discussion group to answer this question unless your answer is going to be invalid )

Participate/ ተሳተፉ

After you answered contact @Jordiiiiiiiiimaxjordano

የፋይል መጠን 9.2MB ነው።

Source:- litigation Insights
Music:- ባቡሬ ( ላፎንቴን እና ጋሽ አበራ ሞላ)

# railroads 🚞 #Q&A #watermark

@etconp
Ethio Construction Engineering
𝕋𝕪𝕡𝕚𝕔𝕒𝕝 𝕡𝕒𝕣𝕥𝕤 𝕠𝕗 𝕣𝕒𝕚𝕝𝕣𝕠𝕒𝕕 𝕥𝕣𝕒𝕔𝕜 Track structure ➡️ Sleepers ➡️ Rails ➡️ Ballast ጥያቄ / Question Answer the question based on the video / በቪዲዮ መሰረት መልሱ ❓What is the relevance ballast, tie , plates , spikes, ANCHORS? ❓After the old ties is removed…
@etconp railway 16 may.pdf
1.7 MB
Railway 🚃 hand written short note

👉🏿 Traction and tractive efforts
➪ tractive resistance
➪ All resistance
➪ Hauling capacity (H.C)
👉🏿 Numerical worked example
👉🏿 Railway stations 🚉

Source:- Yognez from India 🇮🇳

@etconp
For hydraulics students

Name 1, 2 , 3 ,4 , 5

And what does Re number mean ?

#hydrulics

@etconp
🤩1
Ethio Construction Engineering
For hydraulics students Name 1, 2 , 3 ,4 , 5 And what does Re number mean ? #hydrulics @etconp
Answer of this question 👆🏾👆🏾

Re= Reynold’s Number
1. Density
2. Diameter Of pipe
3. Average velocity
4. Dynamic Viscosity
5. Kinematic viscosity

@etconp
👍1
Checking column before casting concrete

This is check list you all engineer should know

Tools used to compile this picture:- Adobe

@etconp
What’s your comment about this 👆🏾👆🏾 footing ?

➪ The footing is above the masonry

Do you think it’s appropriate?

➪ footings level is not the same

Don’t you think that causes differential settlement ?

Write us your comment


ይህ አዲስ አበባ ውስጥ ከሚገኙ real estate’ዎች አንዱ ነው

የምትመለከቱትን ነገር photo አንስተን ለመወያያ ይሆናል ብለን አስበናል።

➪ Footing’ሁ ግንብ ላይ ነው ያረፈው ተገቢ ነው ትላላችሁ?

➪ footing'ኦቹ ያረፉት እኩል ውሃ ልክ ላይ አላረፉም ተገቢ ነው ትላላችሁ?


@etconp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
LAS LAJAS SANCTUARY

ይህ የምትመለከቱት መቅደስ ስሙ Las Lajas ይባላል።
መገኛውም ኮሎምቢያ ሲሆን ለሀገሪቱ የቱሪስት መስዕብ የሚኖረውም ድርሻ የላቀ ነው።
ይህ ቤተመቅደስ የካቶሊክ እምነት ተከታዮች ነው።

በተለምዶ “በሸለቆ ውስጥ የእግዚአብሔር ተዓምር “ ወይም "miracle of GOD in the abyss.” በመባል ይታወቃል።

አሁን ያለው ቤተክርስቲያን የተገነባው በ 1916 እና በ 1949 መካከል ባለው የጎቲክ style መነቃቂያ ጊዜ ነው።

This sanctuary is one of the most fascinating religious structures in all of Colombia .

The present church ⛪️ was built in Gothic revival between 1916 and 1949.

Nariño, Colombia 🇨🇴

Source:- Wikipedia

ውብ ምሽት ተመኘን

我們希望有一個美麗的夜晚

‎كنا نتمنى أمسية جميلة

हमने एक खूबसूरत शाम की कामना की

We wished a beautiful evening

Мы пожелали прекрасного вечера

Waarii gaarii sifan haawaa

@ETCONp
@etconp
Do you know our Ethiopian famous and bold Architect Rahel Shawl?

Rahel Shawl was born the middle child among five in Addis Ababa. She started her schooling in German school, and then went on to Nazareth school to complete her middle and high school studies.

Rahel joined Addis Ababa University and took an architecture entrance exam at the end of her first semester in Arat Kilo Science Campus. She was one of the 23 out of around 320 students who passed the entrance exam and were subsequently accepted at the Addis Ababa University, Southern Campus, known at that time as The Building College or "ህንፃ ኮሌጅ". Although by that time, she like all her siblings, had her I-20 visa to study abroad, she managed to convince her parents to let her finish her studies at Addis Ababa University.

Rahel received Bachelor of Science in Architecture and Town Planning from Addis Ababa University in 1991 and later a Diploma in Advanced Environmental Studies at the Harvard Graduate School of Design, Loeb Fellowship in 2017.
Upon graduating from Addis Ababa University School of Architecture, one of her design instructors and mentor asked her if she was interested to work with him and the team on a design project of church and Theology College to be constructed in Addis Ababa. As the church project was not able to pay much, she complemented her income by making jewellery with leather, beads and other materials while working as a junior architect.

Rahel now has more than 26 years of architectural, interior and landscaping design and supervision experience in Ethiopia. Through the last years she has been co-founder and founder of two architecture practices (Abba Architects and RAAS Architects) and the co-founder of Equinox property Development Company, achieving recognition for her works, both in the international and national capacities.

She is currently working as a Managing Director and Principal Architect at RAAS Architects PLC. in Addis Ababa.

I will be back next with her amazing works designed by her company.
Stay home and stay blessed and safe
@etconp
Name this test

1. Slump test

👉🏿 https://t.me/ETCONP/2529

2. K- slump test

👉🏿 https://t.me/ETCONP/2318

3. J- ring test

4. Flow test

#participate #concrete

@etconp
❤1
Which mode of column failure is this ?

1. Buckling

2. Compression failure

3. Shear failure

4. Torsional failure


#participate #share

@etconp
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
The most vile video concerning demolition

As you can see the guy is dismantling the column but the building didn’t collapse what do you think is the reason for this 👆🏾?

እንደምትመለከቱት ሰውየው column’ሁን በ drill እየናደው ነው ነገር ግን ህንፃው ምንም አልሆነም ምክንያቱ ምን ይመስላችኋል?

File size:- 3.1MB
የፋይል መጠን ፡ - 3.1MB

#participate #share

Share the video

@etconp
👉ባለስልጣኑ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የመንገድ ግንባታ ስራዎችን እያከናወነ ነው

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ዘመኑ ያፈራቸውን ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም የመንገድ ግንባታ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡
.
ከነዚህም መሀከል ከቃሊቲ ቀለበት መንገድ አደባባይ - ቡልቡላ - ቂሊንጦ አደባባይ የመንገድ ግንባታ አንዱ ነው፡፡

ከ2.3 ቢሊዮን ብር በላይ ተመድቦለት እየተከናወነ የሚገኘው ይህ መንገድ 10.5 ኪ.ሜ ርዝመትና 40/60 ሜትር የጎን ስፋት አለው፡፡ የግንባታ ስራውን ቻይና ኮንስትራክሽን ኮሚኒኬሽን ካምፓኒ እያከናወነው ሲሆን የግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ስራውን ደግሞ ሀይ ዌይ ኢንጂነርስ እና ኮንሰልቲንግ ድርጅት እየሰራ ይገኛል፡፡

ይህ የመንገድ ግንባታ ኘሮጀክት አምስት ግዙፍ ድልድዮችን ያካተተ ሲሆን የመጀመሪያው ቡልቡላ ወንዝ መሻገሪያ ድልድይ ነው፡፡ ይህ ድልድይ 175 ሜትር ርዝመትና 5 ሜትር የእግረኛ መንገድን ጨምሮ 34 ሜትር የጐን ስፋት እንዲሁም የድልድዩ ማማዎች ከመሬት በ24 ሜትር ከፍታ እየተገነባ ይገኛል፡፡ ከቃሊቲ ቀለበት መንገድ - ቂሊንጦ ወደ አዲሱ ፈጣን መንገድ የሚያገኛኝ ይሆናል፡፡

ሁለተኛው አቃቂ ወንዝ ድልድይ ሲሆን ርዝመት 325 ሜትር 5 ሜትር የእግረኛን መንገድ ጨምሮ በ34 ሜትር ስፋት የሚገነባ ሲሆን የድልድዩ ማማዎቹ ከመሬት ከ30/43 ሜትር ከፍታ ያላቸው ናቸው፡፡ እነዚህ ሁለት ድልድዩች ተገንብተው ሲጠናቀቁ የውስጠኛው ቀለበት መንገድ ከውጪኛው ቀለበት መንገድ የሚያገናኙ፣ ኮየ ፈቼ እና ቱሉዴምቱ ያሉ ነዋሪዎችን ቀጥታ ወደ መሀል ከተማ ለማገናኘት የሚያስችል ይሆናሉ በተጨማሪም ቡልቡላ እና ከቦሌ ሚካኤል ወደ ቂሊንጦ ለመሄድ የሚያስችሉ ይሆናሉ፡፡

@etconp
Ethio Construction Engineering via @like
Name this test 1. Slump test 👉🏿 https://t.me/ETCONP/2529 2. K- slump test 👉🏿 https://t.me/ETCONP/2318 3. J- ring test 4. Flow test #participate #concrete @etconp
Ethio Construction Engineering via @like
Which mode of column failure is this ? 1. Buckling 2. Compression failure 3. Shear failure 4. Torsional failure #participate #share @etconp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Fîłmøñ Łûël)
👉ስለ Road structure components @COTMp
.
*Super Elevation = የመንገድ Curve ላይ መኪናን ከመንገዱ
ውጪ የሚጎትትን Centrifugal Force ለመቋቋም የአስፓልቱ
ከርቭ ዙሪያውን ከፍ ተደርጎ ይሰራል - ለሹፌሩም ምቾትን ይሰጣል እንዲሁም በሚታጠፍበት ግዜ ኣደጋን ይቀንሳል፡፡
.
*Pavement Crown = ለፍሳሽ ተብሎ የአስፓልቱ መሃል ከዳርኞቹ ይልቅ ከፍ ተደርጎ ይሰራል የሚሰራ ኮምፐነንት ነው። ሌሎችም components ከላይ በ ፒክቸሩ እንደምታዩት ዲፋይን ተደርገዋል
.
ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
Ethio Construction Engineering via @like
GATE Find the missing number ? 1. 10 2. 38 3. 45 4. 25 @etconp
Answer for this question 👆🏾

Subtract the bottom left number from the left upper number then add two numbers which are in the right side then divide them by two then multiply the number you deducted and the number you added and divided by 2 then it will give you the number which is in the center

The first circle ⭕️

= (20 -16) x (4+8)= 24
2

The second circle ⭕️

= (27-24) x (12 +8)= 30
2

The third circle ⭕️

= ( 14-12) x (4+6)= 10
2

ይህ ጥያቄ በውጥ ሀገር ማስተርሳችውን መማር ለምትፈልጉ GATE entrance exam ይባላል በዛም የ Aptitude ጥያቄ ነበር።

በመጀመሪ ከላይ በስተግራ ያለውን ቁጥር እታች ግራ ካለው ቁጥር ትቀንሳላችሁ ከዛም በስተቀኝ እላይ ያለውን እና እታች ያለውን ትደምራላችውወ ከዛም ለሁለት ታካፍላላችሁ ከዛም በስተግራ ያቀናነሳችሁትን በቀኝ ደምራችሁ ለሁለት ያካፈላችሁትን ቁጥር ጋር አባዙ ማሀል ላይ ያለውን ቁጥር ይሰጣችኋል።

#Pattern #numbers #Gate

@etconp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Vespertine tower

ይህ 510 ሜትር ስኩዌር ቦታ ላይ ያረፈ ህንፃ መገኛው California USA ነው።

ይህ ህንፃ አገልግሎቱ restaurant ነው።

California USA 🇺🇸

ውብ ምሽት ተመኘን

我們希望有一個美麗的夜晚

हमने एक खूबसूरत शाम की कामना की

We wished a beautiful evening

Мы пожелали прекрасного вечера

@ETCONp