Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.33K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Fîłmøñ Łûël)
👉ውድ የ @COTMp ተከታዮች እንዴት ናችሁ ዛሬ ደሞ ስለ ካራክተርስቲክ እስትሬንግዝ እና ካራክተርስቲክ ሎድ ምንድንነው ኣብረን እንይ።
.
➡Characteristic Strength-ማለት የኮንክሪት ወይም የብረት ቴስት አድርገን ለእያንዳንዱ ቴስት ካገኘናቸው ውጤቶች ውስጥ አምስት ፐርሰንቱን ብቻ የሚበልጥ ውጤት ነው ካ - እስትሬንግዝ ማለት፡፡ ወይም ደግሞ 95 ፐርሰንቱ የቴስት ውጤቶች የሚበልጡት ውጤት ነው፡፡ ትንሹ እስትሬንግዝ ነው ማለትይቻላል፡፡
⏩ፎርሙላውም- [ fc = (mean strength)- 1.64(standard
deviation) ]
.
➡Characteristic Load-ማለት ህንፃው በዘመኑ ያጋጥመዋል ተብሎ ከሚታሰበው ውስጥ አምስት ፐርሰንቱ ብቻ የሚበልጡት load ነው፡፡
⏩ፎርሙላውም - [ fk = (mean load) + 1.64(standard
deviation) ]
.
*ካራክተርስቲክ ሎዱንም ሆነ እስትሬንግዙን ስንወስድ በሁለቱም በኩል ህንፃው ሴፍ ነው:: ምክንያቱም እስትሬንግዙን ስንወስድ ህንፃው ትንሽዬ እስትሬንግዝ አለው ብለን ነው የምንወስደው...
*ሎድ ስንወስድ ደግሞ ለትልቁ ሎድ ነው የምንደዝነው..
ፐሮባብሊቲ ፓራሜትሮቹን ( ሚንና ስታንዳርድ ዲቭዬሽን) የምንወስደው ከቴስት ሪዛልቶች ውስጥ ነው፡፡
.
⚡ አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ። እናመሰግናለን😍
Ethio Construction Engineering via @like
What is the term for the point through which the whole weight of the body acts despite it’s position ? 1. Center of mass 2. Center of Gravity 3. Moment of inertia 4. None of the above Reference 👉🏿 https://t.me/ETCONp/3338 @etconp
What is the term for the point through which the whole weight of the body acts despite it’s position ?
Anonymous Quiz
34%
Center of mass
52%
Center of Gravity
12%
Moment of inertia
2%
None of the above
🚧Few general points for the construction engineers to remember to make the construction work easy and hence maintaining the quality of the work, done on the site:
.
➡️36mm is the maximum diameter of the bars used for lapping. Bars having more than this diameter are not allowed.
.
➡️Maximum chair spacing is 1m and the minimum diameter used for these bars is 12mm.
.
➡️Minimum diameter used for dowels bars is 12mm and Longitudinal reinforcement should not be less than 0.8% of gross area of cross section and not be more than 6% of the same.
.
➡️Minimum number of bars used for square columns is 4 and that of a circle is 6.

➡️The main bars used in the slabs should not be less than 8mm when HYSD bars are used and 10mm when plain bars are used.

➡️The distribution bars in slabs should not less than 8mm and not more than 1/8 of slab thickness.

➡️Minimum thickness of slab is 125mm.

➡️Maximum free fall of concrete is allowed to 1.50m.

➡️Lap splices not be employed for bars greater than 36 mm.

➡️PH value of the water should not be less than 6.

➡️Compressive strength of Bricks is 3.5 N/mm2

➡️Water absorption of bricks should not be more than 15 %.

➡️Binding wire required in steel reinforcement is 8 kg per MT.

➡️As per IS code, 3 samples should be taken for core cutting test for every 100 square meter in soil filling.

Join us on telegram:- @etconp

Follow us on Instagram:- @etconp
👉ትኩረት የሚሹ የኮንስትራክሽን ስራ /Construction Business/ እሳቤዎች...
.
1. ንግድ ነው:- እንደማንኛውም የንግድ ስራ ትርፋማነት ዋነኛ መገለጫው ነው::
*ማንኛውም የኮንስትራክሽን ስራን የሚመራ ሰው ሁል ጊዜ ትርፋማነቱን ማረጋገጥ ይኖርበታል::
*ወጪን መቀነስና ገቢን መጨመር ትርፍን ለማሳደግ ቀጥተኛ አካሄዶች /Simple Models/ ናቸው::
"ጥያቄው እንዴት?! የሚለው ነው::
ዋናውና መሰረታዊው ነገር ፕሮጀክትን የሚመሩ ሰወች ፕሮጀክት ማናጀሮች/ በጉዳዩ ላይ ያላቸው የስጉነት ደረጃ /Level of Consciousness/ በሚፈለገው ደረጃ ላይ መሆኑ ነው::

2. እውቀት ነው:- ኮንስትራክሽን እውቀትን መሰረት ያደረገ ንግድ ነው::
*እውቀት ደግሞ በሂደት እየተሻሻለና እየዳበረ መሄድ አለበት::
*ዘርፉ የገጠመው ትልቁ ተግዳሮት ባለሞያዎቹ እራሳቸውን በየጊዜው በንባብና በስልጠና እያበቁ መሄድ አለመቻላቸው ነው::
*በተግባር የሚገኝው ልምድ መተኪያ ባይኖረውም በንባብና አጫጭር ስልጠናዎች ሞያን ይበልጥ ማሳደግ ይገባል::
.
3. የቡድን ስራ ነው:- ለብቻ አሸናፊም ተሸናፊም መሆን የማይቻልበት የንግድ ዘርፍ ነው::
*ተናቦና ተባብሮ መስራት አማራጭ የለውም::
.
4. አሳታፊ ነው:- ሁሉም ሰው ኮንስትራክሽን ላይ ይሳተፋል:: *ከቀበሌ ካድሬ እስከ ጠቅላይ ሚኒስቴር: ከቀን ሰራተኛ እስከ ድርጅት ባለቤቶች: ከጉልበት ሰራተኛ እስከ ከፍተኛ ባለሞያዎች: ነጋዴው: ባንኮችና ፋብሪካዎችን ጨምሮ የማይነካው የህብረተሰብ ክፍል የለም::
*በሌላ አነጋገር የኮንስትራክሽን ስራ የሚሰራ ሰው በርካታ አይነት ባለድርሻዎች /Stakeholders/ ጋር አብሮ የመስራት አቅም ሊኖረው ይገባል ማለት ነው:: ኮንስትራክሽንን በጣም ከባድ /Difficult/ ቢዝነስ ከሚያደርጉት ምክኒያቶች አንዱ ይሄው ነው::
.
5. ተጋላጭ ነው:- ኮንስትራክሽንን የተገማችነት ደረጃው /Level of Predictability/ አነስተኛ እንዲሆን ከሚያደርጉት ምክኒያቶች ዋነኛው ተጋላጭነቱ ነው::
*መስክ ላይ የሚሰራ እንደመሆኑ ዝናብን ጨምሮ ለአየር ንብረት ያለው ተጋላጭነት ከሌሎች ዘርፎች ልዩ ያደርገዋል:: የግብዓቶች በገበያ ላይ መገኘት /Availability/ እና የዋጋ መናር /Inflation/ ጉዳይማ ዘርፉን ጢባ ጢቤ እየተጫዎቱበት ነው:: በተለይ ለውጭ ምንዛሬ ያለው ተጋላጭነት ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ መጥቷል::
*ኮንስትራክሽን ለሰላምና መረጋጋትም ያለው ተጋላጭነት ከፍተኛ ነው::
*ቤታችን ዘግተን እንሰራዋለን የማይባል ንግድ ነው ፕሮጀክቱ የሚከናዎንበት አካባቢ የማህበረሰቡ አኗኗርና የስራ ባህልም ቀጥተኛ ተፅእኖ አለው::
.
በ 4 የተገለፀው አሳታፊነቱ በሌላ በኩል ተጋላጭነቱን ያጎላዋል::
*በርካታ ፍላጎትና ሚና እንዲሁም የግንዛቤ ደረጃ ላላቸው ግለሰቦችና ቡድኖች የተጋለጠ በመሆኑ አስተዳደሩን ውስብስብ እና አስቸጋሪ ያደርገዋል::
.
6. ተገማች አይደለም:- ከላይ በ 5 የተገለፀው የተጋላጭነት ባህሪው ንግዱን ተገማች እንዳይሆን /በተለይ ወጪውን/ አድርጎታል::
.
*አሁን ባለው ልምምድ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክትን ገቢውን /ክፍያውን እንጂ ወጪውን መገመት አስቸጋሪ ነው:: *ገቢውንም ቢሆን በነበረበት ዋጋ /Nominal Value/ ካልሆነ በስተቀር የገንዘብን የጊዜ ዋጋ /Time Value of Money/ ታሳቢ ባደረገ መልኩ ትክክለኛ የገቢ ግምት /Actual Income/ የመስራት ልምድ የለም::
.
🔖በአጠቃላይ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት የወጭ /Expense/ ተገማችነት በተለይ ጊዜው በረዘመ ቁጥር እየቀነሰ ስለሚመጣ ያልታሰበ ኪሳራ የመፈጠሩ እድል ይጨምራል::

Via laychluh mechegiaw

@etconp
👉ግንባታው እየተጠናቀቀ የሚገኘው የሸገር መናፈሻ ሰው ሰራሽ ሀይቅ እና በባለቀለም መብራቶች ያሸበረቁ ፋውንቴኖች ምስል ይህን ይመስላሉ::

Via natnael mekonnen

@etconp
Ethio Construction Engineering via @like
What is the term for the point through which the whole weight of the body acts despite it’s position ? 1. Center of mass 2. Center of Gravity 3. Moment of inertia 4. None of the above Reference 👉🏿 https://t.me/ETCONp/3338 @etconp
The Santiago Bahá'í House of Worship or Santiago Bahá'í Temple is a Bahá'í House of Worship located in Santiago, Chile and opened in 2016. It is circular and composed of nine arched "sails" made from marble and cast glass. Like all Bahá'í Houses of Worship, it is open to all regardless of religion or any other distinction. The temple was designed by Canadian architect Siamak Hariri and has won several awards from Canadian and international architecture organizations.

Completed:- October 2016

Height:- 30 metres (98 ft)

Diameter:- 30 metres (98 ft)

Architect:- Siamak Hariri

Seating capacity:- 600

Santiago, Chile 🇨🇱

https://www.instagram.com/p/CBax3OBhLle/?igshid=lnqvp4dwzig5

Join us on telegram:- @etconp
Follow us on Instagram:- @etconp
👉 የትኛው ኢኮኖሚካል ነው ?? => Flat Plate, Waffle, Flat
with Drop or Solid Slab @COTMp
.
.
በጠቅላላው በፍሎር ደረጃ ኢሄኛው የተሻለ ኢኮኖሚካል ነው
አይደለም ለማለት Quantity ካልሰራን ለማወቅ አስቸጋሪ ነው ….
በፓኔል ደረጃ ( ስለአንድ እስላብ ብቻ ) ካወራን ግን EBCS
ሪኮመንድ የሚያረጋቸው የስላብ አይነቶች አሉ ፡፡ ሪኮመንዴሽኑ
100 ፐርሰንት ትክክል ነው ማለት አይደለም - ኢኮኖሚካል ነው
ለማለት ጂኦሜትሪንና የፌሮ ብዛትን ግምት ውስጥ ማስገባት
አለብን - ስለዚህ አሁንም 100 ፐርሰንት እርግጠኛ የምንሆነው
ኳንቲቲ በመስራት ብቻ ነው፡፡ ነገር ግን ኮዱ ባደረገው ጥናት
መሰረት ከኮለን እስከ ኮለን ያለውን ርቀት መሰረት አድርጎ
ኢኮኖሚካል ነው ያለውን የስላብ አይነት አስቀምጡዋል፡፡
እነዚህም፡
.
.
1. Flat Plate - ሎዱ ቀላል ከሆነና ከኮለን ሴንተር እስከ ኮለን
ሴንተር ከ4.5 እስከ 6ሜ ለሆነ ስላብ ኢኮኖሚካል ነው
.
2. Flat Slab With Drop - ከባድ ሎድ ካለና ከሴንተር -
ሴንተር ከ6 እስከ 9ሜ. ለሆነ እስላብ ኢኮኖሚካል ነው፡፡
.
3. Waffle Slab - ለትልቅ እስፓን ከ7.5 – 12ሜ………
ለትልቅ እስፓን ከmoment ይልቅ vertical load ገቨርን
ስለሚያደርግ መሃል ስፓን ላይ ያለውን የስላብ ውፍረት መቀነስ
እንችላለን - ዋፍል ስላብ በመጠቀም ማለት ነው፡፡
.
4. Ribbed Slab -ትልቅ ስፓን ላላቸውና ከቀላል እስከ
መካከለኛ የሆነ ተንቀሳቃሽ ሎድ ላላቸው ፓኔሎች ኢኮኖሚካል
ነው፡፡
.
5. Solid Slab - የስፓኑ ርዝመት በጨመረ ቁጥር ኢኮኖሚካል
አይደለም፡፡ ፍላት ስላቦች ናቸው ኢኮኖሚካል የሚሆኑት
ምክንያቱም የፍላት ስላብ ብረት አቀማመጥ በ Strip ስለሆነ
የፌሮ ብዛት ይቀንሳል::
Ethio Construction Engineering via @like
What type of bridge 🌉 is this ? 1. Beam bridge 🌉 2. Suspension bridge 🌉 3. Arch bridge 🌉 4. Cantilever bridge 🌉 Reference 👉🏿 https://t.me/ETCONP/2698 #bridge #quiz @etconp
What type of arch bridge is this ?

1. Deck arch bridge 🌉

2. Moment tied arch bridge 🌉

3. Pinned- pinned concrete arch bridge 🌉

4. Aqueduct and canal viaduct

Reference
👉🏿 https://t.me/ETCONp/3748

#archbridge #Arch #bridge

@etconp
Which of the following soil contains the finest grain particles
Anonymous Quiz
9%
Sand
7%
Gravel
53%
Clay
31%
Silt
Ethio Construction Engineering via @like
What type of arch bridge is this ? 1. Deck arch bridge 🌉 2. Moment tied arch bridge 🌉 3. Pinned- pinned concrete arch bridge 🌉 4. Aqueduct and canal viaduct Reference 👉🏿 https://t.me/ETCONp/3748 #archbridge #Arch #bridge @etconp
Answer for this question 👆🏾👆🏾the answer is 2️⃣

A tied-arch bridge is an arch bridge 🌉 in which the outward-directed horizontal forces of the arch(es) are borne as tension by a chord tying the arch ends, rather than by the ground or the bridge foundations. This strengthened chord may be the deck structure itself or consist of separate, deck-independent tie-rods.

👆🏾👆🏾 in this picture you can see the components of tied arch bridge 🌉.

There are 3 types of tied arch bridge

➪ Type A
➪ Type B
➪ Type C

Join us on telegram:- @etconp

Follow us on Instagram:- @etconp
The value of bulk modulus of elasticity for incompressible fluid
Anonymous Quiz
46%
Zero
17%
Unity
33%
Infinity
5%
Very low
Ethio Construction Engineering
Which of the following soil contains the finest grain particles
Answer for this question

Clay particles are the finest of all the soil particles, measuring fewer than 0.002 mm in size. It consists of microscopic and sub-microscopic particles.

Join us on telegram:- @etconp

Follow us on Instagram:- @etconp
Ethio Construction Engineering
The value of bulk modulus of elasticity for incompressible fluid
Answer for this question 👆🏾👆🏾is infinity


K = lateral stress / volumetric strain

Volumetric strain = change in vol/original vol


Since it is incompressible fluid
Change in volume = 0

So in bulk modulus formula, denominator becomes zero
So the bulk modulus becomes infinity

Join us on telegram:- @etconp

Follow us on Instagram:- @etconp
❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Timber Construction process

ይህ
የምትመለከቱት የTimber Construction ዘዴ Timber platform frame ይባላል ማለትም load bearing structure ነው ማለት ነው።

In this video the Timber Construction method is platform frame

Steps

1. Excavation
2. Foundation ( in the video they used pile foundation)
3. Grade beam (it’s like pile cap)
4. The grade beam coated asphalt in order to protect the timber from moisture and water droplets)
5. Lay DPC
6. Fix the sole plate
7. Angle bracket (L- shape) to give extra strength to the sole plate and to firm the sole plate
8. Fitting modular panel ( most of the time panels are 60cm wide its standard)
9. Head binder is nailed on the top of the panel to bind the joist with the panel the. We will repeat the same thing

Timber Construction እጅግ በጣም standardization ሚጠይቅ የግንባታ ዘይቤ ነው።
በቪዲዮ ላይ ምትመለከቱት diameter’ኣቸው አነስ ያሉ pile’ዎች ናቸው።

በሀገራችን auger boring machine በቀላሉ ስለማናገኝ pile foundation የመስራት ሁኔታ ትንሽ ያዳግታል።

ፋይሉ 8.8MB ስለሆነ WiFi ቢጠቀሙ ይመረጣል

#timber #platformframe

@etconp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾
የ timber Construction ትልቁ ችግር ለእሳት አደጋ በቀላሉ ይጋለጣሉ ይህ እንዳይሆን brick cladding ብንጠቀም ይመከራል። ሌላኛው ችግር ደግሞ ድምፅ የማስተጋባት ችግር ነው ይህ እንዳይሆን እንደ sound insulation እንደ ፊጭ ፊጭ ያሉ ነገገሮችን እንጠቀማለን።

@etconp
Ethio Construction Engineering
The over consolidation ratio (OCR) of an over consolidated clay is:___________?
For normally consolidated soil value of OCR (over consolidated ratio) is _______?
Anonymous Quiz
33%
=1
39%
<1
26%
>1
3%
0
🚧የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በአዲስ አበባ የሥነ-ህንፃ እና የሥነ -ከተማ ዲዛይን ማዕከል እየተደራጀ መሆኑን ገልጸዋል።
.
ምክትል ከንቲባው በፌስቡክ ገጻቸው ላይ እንዳሰፈሩት”የአዲስ አበባን የከተማነት ጉዞ አበይት መልኮች እና የወደፊት ዕይታችንን ሻይ ቡና እያልን በእውቀት የምንመለከትበት እና የምንመካከርበት ትልቅ የሥነ-ህንፃ እና የሥነ -ከተማ ዲዛይን ማዕከል እያደራጀን ነው” ብለዋል።
.
“ቤት ሃሳብ ነው፣ የሠሪውን ሃሳብ ይመስላል÷ ከተማም ሃሳብ ነው፣ የከታሚዎቹን ሃሳብ እና ራዕይ ያክላልም ያሉት ኢንጂነር ታከለ አከታተሙ በአስተውሎት በሚመሩ ሰዎች ሲከናወን አስበው እንደሠሩት ቤት ይሞቃል፣ፍቅር እንደሞላበት መንደር ይደምቃል” ነው ያሉት። 
.
አያይዘውም እንደ አዲስ አበባ ያለ አውራ ከተማ የአከታተም እና የዕድገት ሃሳብ የአገር እና የአህጉር ብሎም የአለም ኢኮኖሚ እና ፖለቲካ የሚዘወርበት መሆኑን መገንዘብ አስፈላጊ ነው ብለዋል።
.
“ከተማ የሃሳብ ውጤት ነውና ቤታችንን እንደምንሠራ እያሰብን ከተማችንን እንገንባ” ሲሉም ጥሪ አቅርበዋል።

Via FBC

@etconp