Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.33K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
@etconp soil mechanics I report.pdf
516.6 KB
Soil mechanics lab report

በጠየቃችሁን መሰረት soil lab report ይዘንላችሁ መተናል

Content of this lab report

1. Water content test
2. Specific gravity test
3. Hydrometer Analysis
4. Permeability test

ይህን Lab report ለጓደኞቻችው በማጋራት አጋርነታችሁን አሳዩን 🙏

#labreport #soilmechnics

@etconp
👍2
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Fîłmøñ Łûël)
🔖አስደሳች ዜና ከ @ETCONp
.
👌ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ላለፉት ወራት አንድ DIGITAL LIBRARY BOT ግንባታ ላይ ነበርን።
.
📚ይህም ዲጂታል ቤተመፃህፍት በውስጡ የ SOFTWARE SETUP, የ ARCH, COTM እና CIVIL መፅሀፍቶችን የያዘ ነው።

🚧ይህ የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ ሲሆን ለቀጣይ በአስተያየታችው መሰረት ብዙ ነገር ምናስተካክል ይሆናል።

👉ይህን link በመጫን ወደ ቤተመፃህፍቱ ልትሄዱ ትችላላችሁ።
👇👇👇👇👇👇
👉🏿 https://t.me/ETCONpDigitalLibrary_Bot

Good News from @ETCONP

👉🏿 For the last few months we have been developing digital library bot which consists ARCHITECTURE, Construction technology management and civil engineering books

👉🏿 This is the first phase of development base one tour request we will expand it In the future

👉🏿Tap the link below to access the digital library 📚👇🏾👇🏾👇🏾

👉🏿 @ETCONpDigitalLibrary_Bot
Ethio Construction Engineering
👉አንዳንድ እውነታዎች ስለ ታላቁ የ ህዳሴ ግድብ (Part-Two) @ETCONp • የኢትዮጵያ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በ2003 ዓ.ም ተጀመረ። • ግድቡ ሲጠናቀቅ ከ 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ በላይ ቦታ ይይዛል። • የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለመሙላት የሚወስድባት ጊዜ እስከ ሰባት አመት ነው። • በሚመጣው ክረምት የውሃ ሙሌት ይጀ መራል። •ታህሳስ 2013 ዓ.ም የመጀመሪያዎቹ ሁለት ተርባይኖች…
👉አንዳንድ እውነታዎች ስለ ታላቁ የ ህዳሴ ግድብ (Part-3)
.
🚧ግንባታው የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠበት እለት - መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም::
.
🚧የግንባታው ስፍራ፡-በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ጉባ ወረዳ::
.
🚧የዋናው ግድብ ከፍታ - 145 ሜትር
.
🚧የዋናው ግድብ ርዝመት - 1 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር
.
🚧የዋናው ግድብ ውፍረት - የግድቡ ግርጌ 130 ሜትር ሲሆን የግድቡ ጫፍ ወይም የላይኛው
ክፍል 11 ሜትር
.
🚧ግድቡ የሚይዘው የውሃ መጠን - 74 ቢሊየን ኪዩቢክ ሜትር
.
🚧ግድቡ የሚሸፍነው የቦታ ስፋት 1 ሺህ 680 ስኩዌር ኪሎ ሜትር
.
🚧ሲጠናቀቅ ውሃ የሚተኛበት መሬት ርዝመት 246 ኪሎ ሜትር
.
🚧የኮርቻ ግድብ /Saddle Dam/ ከፍታ- 50 ሜትር

🚧የኮርቻ ግድብ /Saddle Dam/ ርዝመት 5 ነጥብ 2 ኪሎ ሜትር
.
🚧ግድቡ16 የኃይል ማመንጫ ዩኒቶች አሉት እያንዳንዱ ዩኒት የሚያመነጨው የኃይል መጠን ከ375 እስከ 400 ሜጋ ዋት::
.
🚧ጠቅላላ ግድቡ ሲጠናቀቅ የሚያመነጨው ኃይል መጠን 6 ሽህ 450 ሜጋ ዋት
.
🚧ከ500 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ማልማት ያስችላል::

🚧ከ10 ቶን በላይ ዓሳን ማምረት ያስችላል::

🚧74 ቢሊዬን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ የመያዝ አቅም አለው::

🚧ከ40 በላይ ደሴቶች ይኖሩታል።

🚧ከግድቡ የውሃ ላይ የትራንስፖርት፣ የአሳ ልማትና ለቱሪዝም ኢንዱስትሪ አገልግሎት ይውላል።

🚧ታዳሽ ኃይል በመሆን የከባቢ ብክለትን ይከላከላል።

🚧የከተሞችን ተሞክሮ በመቀመር በአዲሱ የህዳሴ ሐይቅ ዙሪያ ዘመናዊ ከተማ ለመመስረት
ያስችላል።

🚧አጠቃላይ ግንባታው የደረሰበት ደረጃ- 72%

🚧ግድቡ በትልቅነቱ በአፍሪካ አንደኛ ደረጃን ይዟል።

ምንጭ፡-ታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት

@etconp
👉Quantity take-offs (QTO) are a detailed measurement of materials and labor needed to complete a construction project.
.
🚧They are developed by an estimator during the pre-construction phase.
.
🚧These measurements are used to format a bid on the scope of construction.
.
🚧Estimators review drawings,specifications , and models to find these quantities.
.
🚧Experienced estimators have developed procedures to help them quantify their work.
.
🚧Many programs have been developed to aid in the efficiency of these processes.

Https://t.me/etconp
👉በኮንስትራክሽን ውል ጉዳይ የክፍያ ምስክር ወረቀት/payment certificate / ምን ይላል? ✍በ ጉባዔ ኣሰፋ
፡
▶️የክፍያ ምስክር ወረቀት/payment certificate/ በአሰሪው በሚመደብ አማካሪ/ተቆጣጣሪ መሀንዲስ እና በተቋራጩ ተረጋግጦና ተማምነውበት የሚፈረም ሲሆን ለተቋራጩ የሚከፈለውን የገንዘብ መጠንም በግልጽ ያስቀምጣል፡፡
*የክፍያ ምስክር ወረቀት ጋር ቴክ ኦፍ ሽት እና ግራንድ ሳመሪ አባሪ ተደርጐ ይያያዛል፡፡
*ቴክ ኦፍ ሽት የአሰሪው አማካሪ/ተቆጣጣሪ መሀንዲስ እና የተቋራጩ መሀንዲስ በግንባታ ቦታ በአካል የሳይት ቪዚት በማካሄድ የተሰራውን ስራ መጠን እና አይነት ከለቀሙ በኋላ በቢል ኦፍ ኳንቲቲ ከተመለከተው የእያንዳንዱ ስራ አይተም ዩኒት ሬት/ነጠላ ዋጋ አንጻር በዝርዝር በተናጠል በዋጋ የሚያስቀምጡበት የተሰራውን ስራ መጠን እና የገንዘብ መጠን ገላጭ ዝርዝር ሰነድ ነው፡፡
*ግራንድ ሳመሪ ደግሞ በዋናነት የግንባታወችን ዝርዝር/ብሎክ በማስቀመጥ የውሉን ዋጋ፣አስቀድሞ የተከናወነ ስራ መጠን፣አሁን የተከናወነ ስራ መጠን እና አጠቃላይ በተቋራጩ የተሰራውን የግንባታ ስራ መጠን ይጠቅሳል፡፡
*የክፍያ ሰርተፍኬት በአብዛኛው በአንድ ገጽ ተጠቃሎ የሚዘጋጅ ሲሆን በይዘት ደረጃ ግን ብዙ መረጃወችን አምቆ የያዘ ሰነድ ነው፡፡
*የክፍያ ሰርተፍኬት በተለይ ክፍያው የመጀመሪያ ዙር፣ሁለተኛ ዙር እያለ በሚታወቅበት መንገድ የሚዘጋጅ ሲሆን የመጨረሻ ዙር ክፍያ የሚባልም አለው፡፡
*የመጀመሪያ ዙር ክፍያ የሚፈጸመው በአብዛኛው ከቅድሚያ ክፍያ በኋላ ሲሆን ክፍያውም ለተሰራ ስራ የሚፈጸም ነው፡፡
*የመጨረሻ ዙር ክፍያ ደግሞ ግንባታው ተጠናቆ ጊዜአዊ ርክክብ/provisional acceptance/ ከተከናወነ በኋላ በህግ ከተቀመጡ ተቀናሾች በስተቀር ቀሪውን የስራ ክፍያ ጠቅልሎ አካቶ ወዲያውኑ በግንባታ ውሉ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ የሚፈጸም ክፍያ ነው፡፡
*የክፍያ ሰርተፍኬት የፕሮጀክቱን ስም፣ቦታ፣አሰሪውን፣ተቋራጩን፣አማካሪውን ይጠቅሳል፡፡ ዋናውን የውል ገንዘብ መጠን፣ተቀጽላ ስራዎችን፣ቫሬሽንን እና የተከናወነውን የስራ መጠን ያመለክታል፡፡ውሉ የተደረገበትን ጊዜ እና ኮመንስመንት ዴት ይጠቁማል፡፡በተጨማሪም የቅድሚያ ክፍያ መጠን እና አድቫንስ ሪፔይ ያመለክታል፡፡በዚህም አስቀድሞ የነበሩ የክፍያ ቁጥሮችን ጭምር ይጠቁማል፡፡ እንደዚሁም የሪቴንሽን መጠን እና የቅጣት መረጃንም የሚሰጥ ነው፡፡ እንግዲህ ይሄን ሁሉ መረጃ በያዘ የክፍያ ሰርተፍኬት ላይ አሰሪው/ተቆጣጣሪው/አማካሪው እና ተቋራጩ የሚፈራረሙበት ይሆናል፡፡
*ስለዚህ የክፍያ ሰርተፍኬት ጸደቀ ማለት በሰርተፍኬቱ ላይ የተመለከተው ስራ ስለመሰራቱ እና ዋጋውንም ጭምር አሰሪውና ተቋራጩ አምነውበታል ማለት ነው፡፡
*እዚህ ላይ መታወቅ ያለበት ነገር የአሰሪው ዋና ግዴታ ለተቋራጩ በወቅቱ ክፍያ መፈጸም ነው፡፡
*የፌዴራል ፕሮክዩርመንት ዳይሬክቲቭ ክሎስ 28.5 ላይ ስለኮንስትራክሽን ስራዎች ክፍያ እንዴት መፈጸም እንደሚገባው ይዘረዝራል፡፡
*በዚህ ረገድ በተለይ ክሎስ 28.5(a) ላይ የተቀመጠው እንደሚያስገነዝበው በኮንስትራክሽን ስራዎች ጉዳይ ክፍያ የሚፈጸመው በአማካሪው/ተቆጣጣሪው የተረጋገጠና የጸደቀ የክፍያ ምስክር ወረቀት/payment certificate/ እንዲቀርብ በማድረግ መሆኑን አስገዳጅ በሆነ ሁኔታ ይደነግጋል፡፡
*እንግዲህ የክፍያ ጥያቄ የሚያቀርብ በመጀመሪያ ተቋራጩ እንደመሆኑ አማካሪው/ተቆጣጣሪው መሀንዲስ የሳይት ቪዚት በማካሄድ የክፍያ ጥያቄውን ትክክለኛነት ካረጋገጠ በኋላ የክፍያ ሰርተፍኬቱን፣ቴክ ኦፍ ሽት እና ግራንድ ሳመሪውን ጨምሮ የሚያጸድቅና አረጋግጦ የሚፈርምበት እና በማህተምም የሚያረጋግጥ ይሆናል፡፡
*አማካሪው/ቶጣጣሪው በተቋራጩ የክፍያ ጥያቄ እንደቀረበለት በ7(ሰባት) ቀናት ውስጥ የማረጋገጡን ስራ ማጠናቀቅ እንደሚገባው በዳይሬክቲቩ ክሎስ 28.5(d) ላይ በአስገዳጅ ሁኔታ ተቀምጧል፡፡
*እንደዚሁም አሰሪው ደግሞ በአማካሪው/ተቆጣጣሪው የተረጋገጠ የክፍያ ሰርተፍኬት በደረሰው በ14(አስራ አራት) ቀናት ውስጥ ለተቋራጩ ክፍያውን መፈጸም እንደሚገባው በአስገዳጅ ሁኔታ ተደንግጓል፡፡
*እንግዲህ ተቋራጩ የክፍያ ሰርተፍኬት በእጁ ይዞ እያለ እና አሰሪውም ደርሶት እያለ ሳይከፍለው ያዘገየበት እንደሆነ በግንባታ ውሉ እና የውል አካል በሚያደርጉት ጀኔራል ኮንዲሽን በተመለከተው አግባብ ተቋራጩ ኪሳራ ከአሰሪው ላይ ለመጠየቅ እንደሚችል ዳይሬክቲቩ ክሎስ 28.5(g) በግልጽ እና በአስገዳጅ ሁኔታ ይደነግጋል፡፡
*ፒፒኤ 2011 ክሎስ 59 እንደዚሁ የኮንስትራክሽን ጉዳይ የስራ ክፍያ የሚፈጸመው በክፍያ ሰርተፍኬት አማካይነት ስለመሆኑ ይገልጻል፡፡
*በአጠቃላይ ከላይ የተመለከተው የክፍያ ሰርተፍኬት ባህሪ እና የፒፒኤ ድንጋጌ የሚያስገነዝበው ተቋራጩ የክፍያ ሰርተፍኬት በአማካሪው/ተቆጣጣሪው እስከጸደቀለት ድረስ ያለምንም ተጨማሪ ቅድመ ሁኔታ ክፍያ ሊፈጸምለት እንደሚገባ ነው፡፡

@etconp
Historical evaluation of structural behaviors.

@etconp
👍1
Meaning of safety factors

@etconp
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Bottom most layer of pavement is known as
Anonymous Quiz
15%
Sub base course
20%
Base course
4%
Wearing course
61%
Sub grade course
👉በአዲስ አበባ ከተማ እየተሰሩ ያሉ ፕሮጀክቶችን በተመለከተ መረጃዎችን ማግኘትና ሀሳብ መስጠት የሚቻልበት የኪነ ህንጻ እና ከተማ ማእከል ተከፈተ።
.
🚧ማእከሉ መስቀል አደባባይ ፊትለፊት ላይ የተዘጋጀ ሲሆን የካፌ አገልግሎትና ዋይፋይ የተዘጋጀለት ነው።

🚧በማእከሉ የትኛውም ዜጋ ስለከተማዋ እቅዶችና ፕሮጀክቶች መመልከትና የራሱን ሀሳብ በፅሁፍና በድምፅ መስጠት ይችላል።

🚧የተሰጡት አስተያየቶች በቦታው የሚገኙ ባለሙያዎች በማሰባሰብ ለከንቲባው በየጊዜው የሚያቀርቡ ይሆናል።

🚧የማእከሉ መቋቋም የከተማዋ ነዋሪ በከተማዋ ላይ ያለው ተሳትፎ እንዲጨምርና ስለ ከተማዋ እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች ላይ ግንዛቤ እንዲፈጠርና ግልፅነት ለመፍጠር ያለመ ነው።

Via ኢፕድ

@etconp
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
What type of slab is the man Deshuttering formwork for ?

1. Ribbed slab

2. Solid slab

3. Waffle slab

4. Flat slab

#Deshuttering #quiz #formwork #slab

File size :- 2MB

የፋይል መጠን ፡ - 2MB

@etconp

Https://t.me/etconp
👉በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚገኙ የአከፋፋይና የቸርቻሪ ነጋዴዎች የሲሚንቶ መሸጫ ዋጋ ተገለፀ፡፡

🚧የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በሲሚንቶ ግብይት ውስጥ ያሉ ህገ-ወጥ ደላሎችን ከገበያ ሰንሰለቱ በማስወጣት እየናረ የመጣውን የሲሚንቶ ዋጋ ለማስተካከል የመሸጫ ዋጋ በመተመን ከፋብሪካ አውጥተው የሚያከፋፍሉ የመንግስት የልማት ድርጅቶችና የግል ነጋዴዎች ተመርጠው በቅርቡ ወደ ስራ መግባታቸው ይታወሳል፡፡

🚧የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ አላስፈላጊ የሲሚንቶ ዋጋ ንረትን በመቆጣጠርና ዋጋ በመተመን የኮንስትራክሽን ዘርፉ እንዳይዳከም በመስራት ላይ ይገኛል፡፡

🚧በመሆኑም ከፋብሪካዎች ተረክበው የሚሸጡ አከፋፋዮች የአንድ ኩንታል ዋጋ እንደየ ርቀቱ ከ245.60 ብር እስከ 388.10 ብር ሲሆን የቸርቻሪ ነጋዴዎች የሚሸጡበት ዋጋ ከ260.20 ብር እስከ 408.10 ብር ነው፡፡

🚧ከዚህ በላይ ከተተመነው ዋጋ በላይ የሚሸጥ ንግድ ድርጅት ካለ በቢሮው ነፃ ስልክ መስመር 8588 ላይ በመደወል ወይም በአካል በመቅረብ ጥቆማ በመስጠት ህገ-ወጥነትን በጋራ መከላከል እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ አስታውቋል ፡፡

ከ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ

@etconp
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Traditional way of driving pile

What do you think ?

File size :- 4.5 MB
የፋይል መጠን ፡ -4.5 MB

በሀገራችን ቀርከሃን ለግንባታ ብዙም አይዘወተርም ወደ ሩቅ ምስራቅ(Far East) ብትሄዱ በጣም ይጠቀሙታል። ቀርክሃን በኢትዮጵያ በተለይም ወደገጠራማው ኢትዮጵያ 🇪🇹 ብንጠቀም እጅግ የተሻለ ነው ብዬ አሳስባለው።

#bamboo #pile #drivenfile #traditional
@etconp
👉በቤት እጦት ምክንያት በከፍተኛ ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዝቅተኛ ነዋሪዎች ቤት ለመገንባት መዘጋጀቱን በባህር ዳር ከተማ የአፄ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ አስታወቀ፡፡
.
🚧የክፍለ ከተማ አስተዳደሩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጌትነት ካሴ እንደገለጹት ግንባታው በ2 ዙር የሚሰራ ሆኖ የመጀመሪያው ዙር በ6 ወር የሚጠናቀቅ 7 ሚሊዮን ብር የሚያስፈልገውና ለ56 እማውራና አባውራ ወገኖቻችን የሚውል ሲሆን በክፍለ ከተማችን የሚገኙ ልዩ ልዩ ተቋማትና ባለሀብቶች እየተሳተፉ ይገኛል ብለዋል፡፡

ምንጭ: የከተማ አስተዳደሩ ኮምኒኬሽን ቢሮ

@etconp
Ethio Construction Engineering via @like
What type of slab is the man Deshuttering formwork for ? 1. Ribbed slab 2. Solid slab 3. Waffle slab 4. Flat slab #Deshuttering #quiz #formwork #slab File size :- 2MB የፋይል መጠን ፡ - 2MB @etconp Https://t.me/etconp
👍1
🔖አስደሳች ዜና ከ @ETCONp
.
👌ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ላለፉት ወራት አንድ DIGITAL LIBRARY BOT ግንባታ ላይ ነበርን።
.
📚ይህም ዲጂታል ቤተመፃህፍት በውስጡ የ SOFTWARE SETUP, የ ARCH, COTM እና CIVIL መፅሀፍቶችን የያዘ ነው።

🚧ይህ የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ ሲሆን ለቀጣይ በአስተያየታችው መሰረት ብዙ ነገር ምናስተካክል ይሆናል።

👉ይህን link በመጫን ወደ ቤተመፃህፍቱ ልትሄዱ ትችላላችሁ።
👇👇👇👇👇👇
👉🏿 https://t.me/ETCONpDigitalLibrary_Bot

Good News from @ETCONP

👉🏿 For the last few months we have been developing digital library bot which consists ARCHITECTURE, Construction technology management and civil engineering books

👉🏿 This is the first phase of development base one tour request we will expand it In the future

👉🏿Tap the link below to access the digital library 📚👇🏾👇🏾👇🏾

👉🏿 @ETCONpDigitalLibrary_Bot
👆 As you can see the beam is not casted at the joint to increase the slab and the beam length.
What is your comment(@cotmp) about the cold joint?
#coldjoint #concrete #pouring
@etconp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
matdesign@etconp.pdf
2.1 MB
Mat foundation/ Raft foundation

Most of you have answered the question.

Content

➡️ Introduction
➡️ combined footing
➡️ common types of mat foundation
➡️ bearing capacity of mat foundation
➡️ differential settlement of mats
➡️ field settlement observations for mat foundation
➡️ compensated foundation
➡️ structural design of mat foundation


Copyright © Dr. Sari Abusharar, University of Palestine, Faculty of Applied Engineering and Urban Planning Civil Engineering Department

ይህን lecture note ላደረሰን ውድ የቻናላችን ቤተሰብ የ ሆነው ናስር ኣብዱልዋሴ እናመሠግናለን።

@etconp
Quiz strength of material (SOM)

What type of material is ‘A’ ? Given the the tensile test 👆🏾👆🏾( the stress strain graph is given )

1. Brittle material

2. Tough material

3. Ductile material

4. Hard material

#SOM #strengthoaterial #quiz #basic

@etconp