Forwarded from Deleted Account
The commercial Osmoscope is graduated with PO value from
Anonymous Quiz
28%
0-5
44%
5-10
25%
10-15
3%
15-20
Forwarded from Deleted Account
The total count of bacteria per cubic centimetres for domestic purposes varies from
Anonymous Quiz
28%
0-100
38%
100-150
25%
150-200
8%
200-250
Forwarded from Deleted Account
The maximum spacing of vertical reinforcement in RCC wall should not exceed ____ times the thickness of wall
Anonymous Quiz
9%
1
48%
1.5
17%
2
26%
3
Forwarded from Deleted Account
The group index method of designing flexible pavement is
Anonymous Quiz
41%
An empirical method based on the physical properties of the subgrade soil
46%
An empirical method based on the strength characteristics of the subgrade soil
11%
A semi empirical method
2%
None of these
✋እንደምን ከርማችኋል ወዳጆች?👷♀👷♂
.
🤝እንኳን በሰላም ኣገናኘን
.
🗒እንደተለመደው የመማማር ስራችን ለናንተ ውድ ቤተሰቦቻችን ለማድረስ ከምን ግዜ በላይ ዝግጁ ነን።
.
💪እናንተም ይህ ቻናል ሼር በማረግ ኣጋርነታቹ ኣሳዩን። እናመሰግናለን🙏
@etconp

👉ኢትዮጵያ ከ4 ሚሊዮን በላይ መኖሪያ ቤቶችን በከተማ ውስጥ ልትገነባ ነው
🚧የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በቀጣዮቹ አስር ዓመታት በተለያዩ ከተሞች አራት ሚሊዮን የመኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት እቅድ መያዙን አስታውቋል።
.
🚧የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር አይሻ መሐመድ የሚኒስቴሩን የአሥር ዓመት ማስተር ፕላን ከዘርፉ ባለሙያዎችና ባለድርሻ አካላት ጋር የተወያዩ ሲሆን በውይይቱ ላይ የተሳተፉ ባለሙያዎችም ቤቶቹን በእኩልነትና በፍትሐዊነት ለማከፋፈል የተደራጀ የመረጃ አያያዝ ሥርዓት መዘርጋት አስፈላጊ እንደሆነ ገልፀዋል።
🚧የከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራ እንቅስቃሴና የማህበራዊ መሰረተ ልማቶችን የማስፋፋት ሥራ በአሥር ዓመቱ ማስተር ፕላን ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራበት መሆኑን ኢንጅነር አይሻ ተናግረዋል።
.
🚧በከተሞች ያለው የሕዝብ ብዛት ከ24 እስከ 40 ሚሊዮን ሕዝብ እንደሚያድግ ይጠበቃል ያሉም ሲሆን፤ የከተማ ነዋሪዎች ከጠቅላላው የአገሪቱ ዜጎች 35 በመቶውን ድርሻ ይይዛሉ በማለት ማስተር ፕላኑ እንደሚያመላክት ገልፀዋል።
🚧ሚኒስቴሩ በዘርፉ የሚታየውን ቅሬታ ለማቃለል በተቀመጠው ዕቅድ መሠረት የደንበኞችን እርካታ ወደ 80 በመቶ ለማሳደግ ከፍተኛ ጥረት እንደሚያደርግ የተገለፀ ሲሆን 30 በመቶ የሚሆኑ የከተማ መሬቶችም በአረንጓዴ ልማት ሥራዎች ይሸፈናሉ ተብሏል።

👉በአራዳ ክፍለ ከተማ በህንፃ ግንባታ ላይ በደረሰው የመደርመስ አደጋ የ1 ሰው ህይወት ሲያልፍ በ3 ሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ!
🚧በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚደረግ የማስፋፊያ ግንባታ ስራ ላይ በተሰማሩ ሰራተኞች ጉርጓድ በመደርመሱ የአንድ ሰው ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
.
🚧በሁለት ሰራተኞች ላይ ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል የአራዳ ቅ/ጽ ቤት ኦፕሬሽን ዘርፍ ኃላፊ ኮማንደር መስፍን እሽቱ እንደገለጹት አደጋው የደረሰው ትላንት ከጠዋቱ ሶስት ሰዓት ገደማ ነው በዕለቱ በግንባታ ስራ ላይ ከተሰማሩት 16 ሰራተኞች ውስጥ ሶስቱ ጉርጓድ ቁፋሮ ላይ ተሰማርተው በስራ ሂደት ላይ እንደነበሩ የመደርመስ አደጋው እንደደረሰባቸው ኮማንደር መስፍን ለኢቢሲ ተናግረዋል፡፡
🚧ፖሊስና የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች 7 ሰዓታትን በፈጀው የህይወት አድን ስራ ሁለት ሰራተኞችን በህይወት ማግኘት የተቻለ ሲሆን ወደ አቤት ሆስፒታል ለህክምና መወሰዳቸውን ኮማንደር መስፍን ተናግረዋል፡፡
አንድ ሰራተኛ ግን ህይወቱ ማለፉን ኃላፊው ተናግረዋል የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ወደ ተደረመሰው ህንጻ ገብተው የህወት አድን ስራውን ለመስራት መግቢያ መንገድ አለመኖሩ የህይወት አድን ስራውን አደጋች እንዳደረገውም አመልክተዋል፡፡
Via ETV
#FirstSafety

Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
👉Construction Notes
.
✍How do columns and beams work?
🚧Column is a structural functional part of a building that transfers the weight of the building received from the beam directly into the foundation.
📌Column fails by buckling.
🚧While Beam is also a structural functional part of a building that receives weight from the slab and transfer the weight directly to the column.
📌Beam fails majorly by deflection
#Constructionnotes

👉በኮንስትራክሽን ውል ስለ ንኡስ ተቋራጭነት(sub-contract)
.
📌ንኡስ ተቋራጭነት(sub contract) በፍትሀብሄር ህጉ አገላለጽ ከዋናው ተቋራጭ የተስማማ ሁለተኛ ተቋራጭ ይባላል፡፡
*ይሄውም ዋናው ተቋራጭ የግንባታ ውሉን ስራ በከፊል ለማስፈጸም ከአንድ ሶስተኛ ወገን ከሆነ ሰው ጋር የሚደረግ ውል ሁኔታ ነው፡፡
*ስለዚህ ንኡስ ተቋራጭነት የግንባታ ስራ ተቋራጮች ከአሰሪው ጋር ሊገነቡት ግዴታ የገቡበትን የግንባታ ስራ በከፊል ለሌላ ተቋራጭ በውል በሚያሰሩበት ጊዜ የሚነሳ ጉዳይ ነው፡፡
*(የፍ/ህ/ቁ 3201(2)) በንኡስ ተቋራጭነት ውል ውስጥ ሁለቱም ተዋዋይ ወገኖች ተቋራጮች ናቸው፡፡
📌የንኡስ ተቋራጭነት አይነቶች ስንት ናቸው?
*ንኡስ ተቋራጭነት ሁለት አይነት ነው፡፡
🚧በአሰሪው የሚታወቅ(Nominated sub-contracting) እና በአሰሪው የማይታወቅ(Non nominated sub-contracting) ተብሎ ይከፈላል::
*ከውጤት አንጻር ተመሳሳይ ቢሆኑም ንኡስ ተቋራጭነቱን አሰሪው የፈቀደውና ያወቀው የሆነ እንደሆነ ጉልህ የሆነው ልዩነቱ ዋናው ተቋራጭ ከመዘግየት ቅጣት ነጻ ይሆናል፡፡(የፍ/ህ/ቁ 3206)
📌ንኡስ ተቋራጮች ለሰሩበት ክፍያ ከማን መጠየቅ ይችላሉ?
*ንኡስ ተቋራጮች በሁለት አማራጭ መንገድ ከፍያ ሊያገኙ የሚችሉበት የህግ አግባብ አለ፡፡*አንደኛው ከዋናው ተቋራጭ ላይ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ ከአሰሪው client/ ክፍያ የሚያገኙበት ሁኔታ ነው፡፡
**ይሄውም ንኡስ ተቋራጮች ለሰሩት ስራ በውላቸው መሰረት ከዋናው ተቋራጭ ክፍያ የመጠየቅ መብት ይኖራቸዋል፡፡(የፍ/ህ/ቁ 1755፣1756) ምክንያቱም ውል በተዋዋይ ወገኖች መካከል ህግ ነው፡፡(የፍ/ህ/ቁ1731)
*በተጨማሪም የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3040 በአንድ የህንጻ ስራ ተቋራጭነት ውስጥ የሚሰሩ ስራ ተቋራጮች ወይም ሰራተኞች የሰሩበትን ስራ ዋጋ ለመከፈል ክሳቸውን ባቀረቡበት ጊዜ አሰሪው ለስራ ተቋራጩ ሊከፍል በሚገባው ገንዘብ መጠን ባሰሪው ላይ በቀጥታ ገንዘባቸውን ለመጠየቅ መብት አላቸው በሚል ይደነግጋል፡፡
*እንዲሁም በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3295 ላይ በግልጽ እንደተደነገገው በአስተዳደር መስሪያ ቤት የታወቀ ከዋናው ተቋራጭ ውስጥ ሁለተኛ ተቋራጭ የሆነ ሰው ላከናወነው የግንባታ ስራ ዋጋውን በቀጥታ ከአሰሪው መስሪያ ቤት/client/ ለመቀበል ይችላል፡፡
*ይሄውም የአስተዳደር መስሪያ ቤት ውሎችን የሚመለከት ሲሆን ለቀጥታ ለአከፋፈሉ በቅድመ ሁኔታነትም ንኡስ ተቋራጩ የሚሰራው የስራ አይነትና ዋጋውም በንኡስ ተቋራጭነት ውሉ ላይ በግልጽ የተመለከተ እንደሆነ እና ዋናው ተቋራጭም በቀጥታ ከአሰሪው ስለሚከፈልበት ሁኔታ ፈቃዱን የሰጠበት እንደሆነ ነው፡፡
*ስለዚህ ንኡስ ተቋራጮች እንደዚህ በልዩ ሁኔታ ከዋናው አሰሪ ላይም በቀጥታ ክፍያ ለመጠየቅ መብት ይኖራቸዋል ማለት ነው፡፡
📌ሌላው በአስተዳደር መስሪያ ቤት የኮንስትራክሽን ውሎች ውስጥ ንኡስ ተቋራጮች በማናቸውም አኳኋን የቅድሚያ ክፍያ ገንዘብ ለመቀበል እንደማይችሉ የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3296 ይደነግጋል፡፡
*ስለዚህ ንኡስ ተቋራጮች ኖምኔትድ ሰብኮንትራክተር ቢሆኑም እንኳ ቅድሚያ ክፍያ መጠየቅ አይችሉም ማለት ነው፡፡*ይህ ማለት ግን በንኡስ ተቋራጭነት ውላቸው ከተስማሙ ከዋናው ተቋራጭ ግን ቅድሚያ ክፍያ ለመውሰድ የሚከለክላቸው አይሆንም የሚል ሀሳብ አለኝ፡፡
✍በ ጉባዔ አሰፋ
#ConstructionLaw

Ethio Construction Engineering
What’s the difference between Young’s modulus of elasticity and modulus of rigidity? Discuss @cotmp @etconp
Main Difference – Modulus of Elasticity vs. Modulus of Rigidity
➪ The main difference between modulus of elasticity and modulus of rigidity is that the modulus of elasticity describes how a material gets deformed when a force is applied at right angles to a surface of an object, causing the material to elongate or shorten while the modulus of rigidity describes how a material gets deformed when a force is applied parallel to a surface of an object, causing one of the surfaces to become shifted with respect to another surface of the same object.
What is the Modulus of Elasticity ?
Modulus of elasticity (Young modulus) is a number that describes the ratio of stress to strain in an object that is being deformed by a force that is perpendicular to a surface of an object.
➪ σ = F
A
➪ E = σ
ε
➪ σ = E x ε
Where ; E = Young’s modulus of
elasticity
F = applied force
A = surface tension area
σ = stress
ε = strain (deformation per unit
length)
What is the Modulus of Rigidity ?
Modulus of rigidity (shear modulus) is a number that gives the Shear stress acting on a material per unit area. The deforming force acts parallel to a face of the object, causing one face to become displaced with respect to another face.
➪ σ = F
A
➪ G = σ
ε
➪ σ = G x ε
Where ; G = Young’s modulus of
Rigidity
F = applied force
A = surface tension area
σ = stress
ε = strain (deformation per unit
length)
Relationship between Modulus of Elasticity and Modulus of Rigidity
➪ G = E
2( 1+ν)
➪ E = 2G( 1+ν)
Where ; ν = possion’s ratio
Based on this we will have quiz
በዚህ መሰረት quiz ይኖረናል

Telegram
Ethio Construction Engineering
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!
📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT
For Ad:- https://telega.io/c/etconp

👉በአዲስ አበባ በህንጻ ግንባታ ሰራተኞች ላይ በደረሰ አደጋ ጉዳት ደረሰ!
🚧በአዲስ አበባ ወሎ ሰፈር አካባቢ እየተገነባ ባለ ህንጻ ላይ ዛሬ ቅዳሜ ሐምሌ 18፤ 2012 ጠዋት ላይ በደረሰ አደጋ አንድ ሰው ሲሞት በ9 ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ ከተማ የእሳትና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ።
.
🚧በህንጻው ግንባታ ላይ የተሰማሩ 55 ሰራተኞችንም ጉዳት ሳይደረስባቸው በህይወት መትረፋቸውንም አስታውቋል። በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 የሚገኘው ይህ ህንጻ በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (INSA) መገንባት የጀመረ ሲሆን ግንባታው ሲገባደድ ኤጀንሲውን ጨምሮ የሰላም ሚኒስቴር እና ሌሎች ተቋማትን በውስጡ ይይዛል ተብሎ የሚጠበቅ ነው።
.
🚧ዛሬ ከጠዋቱ ሶስት ሰዓት ተኩል ገደማ በህንጻው ላይ የደረሰው አደጋ መንስኤ በውጭ ግድግዳ ላይ የተለጠፉ የሴራሚክ ልባሶች መንሸራተት ያስከተለው እንደሆነ አንድ የነፍስ አድን ሰራተኛ ተናግረዋል።
የሴራሚክ ልባሶቹ፤ በግንባታ ሰራተኛ መወጣጫዎች (ስካፎሊዲንግ) ላይ በማረፋቸው የመደርመስ አደጋ መከሰቱን እና ጉዳት መድረሱን አክለዋል። በመወጣጫ መደርመስ አደጋው ጽኑ ጉዳት ከደረሰባቸው ሰራተኞች መካከል አንድ ግለሰብ ሆስፒታል ሲደርስ ህይወቱ ማለፉን የአዲስ አበባ ከተማ የእሳትና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አንድ ባለሙያ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገልጸዋል ከባድ የመቁሰል አደጋ የደረሰባቸው ዘጠኝ የግንባታ ሰራተኞች በሆስፒታል በህክምና ላይ እንደሚገኙም አስረድተዋል።
Via ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

👉የ ኮንስትራክሽን ውሎችን ለሌላ መልቀቅ(Assignment) ምን ማለት ነው?
.
📌ውሎችን ለሌላ መልቀቅ (Assignment) ዋናው ተቋራጭ የግንባታ ውሉን ስራ በሙሉ እንዲፈጽምለት ለአንድ ሶስተኛ ወገን ለሆነ ሲያስተላልፍ ነው፡፡ (የፍ/ህ/ቁ 3201(1)) *ይሄውም ከንኡስ ተቋራጭነት ጋር ሁኔታው አንድ አይነት ሲሆን በዋናነት ልዩነቱ ዋናው ተቋራጭ ለሌላ ተቋራጭ(ለንኡስ ተቋራጩ) የሚያሰራው ሙሉውን የግንባታ ስራ ነው፡፡
*በዚህ ውል ውስጥ ሁለቱም ተዋዋይ ወገኖች ተቋራጮች ናቸው፡፡
**ለምሳሌ "ሀ" የተባለ ተቋራጭ "ለ" ከተባለ አሰሪ ጋር የኮንስትራክሽን ውል ገባ እንበል፡፡የግንባታ ስራው ደግሞ ትምህርት ቤት ቢሆን እና ሁለት ብሎክ መማሪያ ህንጻ እና አንድ ሽንት ቤት ግንባታ ቢሆን እንበል፡፡
እንግዲህ ዋናው ተቋራጭ "ሀ" ከግንባታ ስራው ውስጥ አንዱን ብሎክ መማሪያ ክፍል "ሐ" ለተባለ ተቋራጭ በውል ሰጥቶ ቢያስገነባው በ "ሀ" እና "ሐ" መካከል የሚደረገው ውል የንኡስ ተቋራጭነት ውል ይባላል ማለት ነው፡፡
*በሌላ በኩል ምናልባት ዋናው ተቋራጭ "ሀ" ሁሉንም ግንባታ ማለትም ሁለት ብሎክ መማሪያ ህንጻ እና አንድ ሽንት ቤት "መ" ለተባለ ተቋራጭ በውል ሰጥቶ ቢያስገነባው በዋናው ተቋራጭ "ሀ" እና "መ" በተባለው ተቋራጭ መካከል የተደረገው ውል በንኡስ ተቋራጭነት ሳይሆን ውሎችን ለሌላ መልቀቅ(Assignment) በሚለው የህግ ክፍል የሚጠቃለል ይሆናል ማለት ነወ፡፡
.
📌ጀኔራል ኮንዲሽኖች ንኡስ ተቋራጭነትን በምን ሁኔታ ያስቀምጡታል?
🚧ፒፒኤ 2011 ስለ ንኡስ ተቋራጭነት አስመልክቶ በክሎስ 14 ላይ አስቀምጧል፡፡
*በዚህም የንኡስ ተቋራጭነት ውሉ በጽሁፍ መሆን እንዳለበት እና ይሄውም የቫሊዲቲ መስፈርት ስለመሆኑ ይገልጻል፡፡
*ንኡስ ተቋራጮች በዋናው የኮንስትራክሽን ውል ላይ ያልታወቁ( Non nominated) የሆኑ እንደሆነ ዋናው ተቋራጭ ሌሎች ንኡስ ተቋራጮችን የግንባታ ስራ ለማሰራት የአሰሪውን የጽሁፍ ፈቃድ ማግኘት ይኖርበታል በሚል ያስቀምጣል፡፡
*የንኡስ ተቋራጭነት ውሉም ከዋናው ውል ጋር የተጣጣመ እና በዋናው ውል ጭምር የሚገዛ እንደሚሆን ክሎስ 14.3 ላይ ተቀምጧል፡፡
*ዋናው ተቋራጭ የአሰሪው መስሪያ ቤት ሳይፈቅድለት የንኡስ ተቋራጭነት ውል የገባ እንደሆነ አሰሪው ፎርማል ማስጠንቀቂያ መስጠት ሳያስፈልገው ውልን ማቋረጥ እንደሚችል ክሎስ 14.8 ያስቀምጣል፡፡
*ሌላው ንኡስ ተቋራጩ የግንባታ ስራ ለማከናወን ብቃት የሚያንሰው እንደሆነ አሰሪው መስሪያ ቤት ወይም መሀንዲሱ ዋናውን ተቋራጭ ሌላ ብቃት ያለው ንኡስ ተቋራጭ እንዲያመጣ ወይም ስራውን በራሱ እንዲያከናውን ሊጠይቀው እንደሚችል ክሎስ 14.9 ይገልጻል፡፡
🚧ፊዲክ ሬድ ቡክ 1999-በዚህ ጀኔራል ኮንዲሽን ክሎስ 4.4 ላይ ዋናው ተቋራጭ ሙሉውን የግንባታ ስራ ለንኡስ ተቋራጭ መስጠት እንደማይችል ተቀምጧል፡፡
*እንዲሁም በስፔሻል ኮንዲሽን ላይ በሌላ ሁኔታ ካልተቀመጠ በስተቀር ንኡስ ተቋራጩ በዋናው የኮንስትራክሽን ውል ላይ ስሙ የተጠቀሰ በሆነ ጊዜ በንኡስ ተቋራጭነት ለማሰራት የመሀንዲሱን ፈቃድ መጠየቅ አይጠበቅበትም፡፡
*ሆኖም የታሰበው ንኡስ ተቋራጭ አዲስ እና በዋናው ውል ስሙ ያልተጠቀሰ የሆነ እንደሆነ በቅድሚያ የመሀንዲሱን ፈቃድ ማግኘት አስፈላጊ ይሆናል፡፡
*ዋናው ተቋራጭ ለመሀንዲሱ በተለይ ንኡስ ተቋራጩ የሚሰራውን የግንባታ ስራ መጀመሪያ ቀን/ኮመንስመንት ዴት/ ተብሎ የታሰበውን ጊዜ ከ28 ቀን ባላነሰ ጊዜ ማስታወቅ ሲኖርበት ንኡስ ተቋራጩ በትክክል በሳይት ላይ ስራ የጀመረበትንም ቀን ማሳወቅ ይኖርበታል፡፡
🚧Nominated subcontractors በሚመለከት በክሎስ 5.1 ላይ ትርጉም ተሰጥቶታል፡፡
*በዚህም መሰረት ኖምኔትድ ሰብ ኮንትራክተር የሚባለው በዋናው የኮንስትራክሽን ውል ላይ ኖምኔትድ ሰብ ኮንትራክተር መሆኑ የተገለጸ እንደሆነ ወይም ኢንጅኒየሩ ለተቋራጩ ንኡስ ተቋራጭ መርጦለት እንዲያሰራው ያዘዘው የሆነ እንደሆነ ነው፡፡
.
🚧ለኖምኔትድ ሰብ ኮንትራክተሩ ክፍያ የሚፈጸምለት በንኡስ ተቋራጭነት ውሉ አግባብ በመሀንዲሱ በሚሰጥ የክፍያ ሰርተፍኬት መሰረት ሲሆን ክፍያውን የሚፈጽመውም ዋናው ተቋራጭ ስለመሆኑ ክሎስ 5.3 ላይ ተቀምጧል፡፡

👉Construction notes
.
🚧Why is concrete strong in compression?
.
📌Concrete is a heterogeneous material which is made up of cement (15–20%), Sand (25–30%), Coarse Aggregate (55–60%) and air (2–4%).
.
📌Compressive strength of concrete is based on the least of the compressive strength of cement-sand mixture, coarse aggregate, and the bond between C/S mixture and coarse aggregate.
.
📌Usually all three of these are comparable in compressive strength and none of them are particularity weak in compression hence, compressive strength of concrete is quite high as compared to its strength in tension.
.
📌Moreover given the fact that coarse aggregate occupies largest volume in concrete, its has the largest effect on the compressive strength of concrete. Usually coarse aggregate is the strongest of the three components in concrete, unless it is a high strength concrete (fc’>8,000 psi) in which case failure can occur due to shearing of coarse aggregates.

Main Difference – Modulus of Elasticity vs. Modulus of Rigidity ➪ The main difference between modulus of elasticity and modulus of rigidity is that the modulus of elasticity describes how a material gets deformed when a force is applied at right angles to…
Given the modulus of elasticity (E) and the poission’s ratio (ν), calculate the shear modulus of elasticity (G), where
E = 207 X 10⁹ N/m² (steel)
ν = 0.28 (steel)
1. 108 x 10⁸ N/m²
2. 80.8 X 10⁹ N/m² ....
3. 108 x 10⁹ N/m²
4. 80.8 x 10⁸ N/m²
You can use the formula from the previous post 👆🏾👆🏾

Ethio Construction Engineering via @like
Given the modulus of elasticity (E) and the poission’s ratio (ν), calculate the shear modulus of elasticity (G), where E = 207 X 10⁹ N/m² (steel) ν = 0.28 (steel) 1. 108 x 10⁸ N/m² 2. 80.8 X 10⁹ N/m² .... 3. 108 x 10⁹ N/m² 4. 80.8 x 10⁸ N/m² You…
Given the modulus of elasticity (E) and the poission’s ratio (ν), calculate the shear modulus of elasticity (G), where
E = 207 X 10⁹ N/m² (steel) ν = 0.28 (steel)
E = 207 X 10⁹ N/m² (steel) ν = 0.28 (steel)
Anonymous Quiz
19%
108 x 10⁸ N/m²
46%
80.8 X 10⁹ N/m²
26%
108 x 10⁹ N/m²
9%
80.8 x 10⁸ N/m²
👉Construction notes
.
🚧What is the different between the one way slab and two way slab?
.
📌One Way Slab
.
▶️one way slab is supported by beams on 2 sides of longer span (rectangular).
.
📌Two Way Slab
.
▶️Two way slab is supported by beams on 4 sides of both span(square).
.
📌One way slab
▶️In one way slab L/B>2 .here length is more than breadth
.
▶️In one way slab the Main reinforcement should be provided on one direction.
.
▶️The One way slab is supported by two parallel beams or walls.
.
▶️In one way slab the Main bars Dia should be not less than 12 mm.
.
▶️In one way slab the Distribution bars Dia should be not less than 8 mm.
📌Two way slab
▶️In two way slab L/B<2 .here length and breadth are almost equal.
▶️In two way slab the Main reinforcement should be provided on both direction.
▶️The two way slab is supported by four parallel beams or walls.
▶️Main bars Dia should be not less than 12 mm.
▶️Distribution bars Dia should be not less than 8 mm.
▶️Reinforcement of slab depends on size of room / slab.
#Constructionnotes
@etconp
.
🚧What is the different between the one way slab and two way slab?
.
📌One Way Slab
.
▶️one way slab is supported by beams on 2 sides of longer span (rectangular).
.
📌Two Way Slab
.
▶️Two way slab is supported by beams on 4 sides of both span(square).
.
📌One way slab
▶️In one way slab L/B>2 .here length is more than breadth
.
▶️In one way slab the Main reinforcement should be provided on one direction.
.
▶️The One way slab is supported by two parallel beams or walls.
.
▶️In one way slab the Main bars Dia should be not less than 12 mm.
.
▶️In one way slab the Distribution bars Dia should be not less than 8 mm.
📌Two way slab
▶️In two way slab L/B<2 .here length and breadth are almost equal.
▶️In two way slab the Main reinforcement should be provided on both direction.
▶️The two way slab is supported by four parallel beams or walls.
▶️Main bars Dia should be not less than 12 mm.
▶️Distribution bars Dia should be not less than 8 mm.
▶️Reinforcement of slab depends on size of room / slab.
#Constructionnotes
@etconp
Ethio Construction Engineering via @like
Given the modulus of elasticity (E) and the poission’s ratio (ν), calculate the shear modulus of elasticity (G), where E = 207 X 10⁹ N/m² (steel) ν = 0.28 (steel) 1. 108 x 10⁸ N/m² 2. 80.8 X 10⁹ N/m² .... 3. 108 x 10⁹ N/m² 4. 80.8 x 10⁸ N/m² You…
Answer for this question is 3️⃣
Solution for this question
We have written some article about modulus of elasticity and modulus of rigidity on July 25
G = E
2(1 +ν)
Where ; E = modulus of elasticity
(Young’s modulus)
G = shear modulus of elasticity
(modulus of rigidity )
ν = possion’s ratio
Based on the given formula you can get shear modulus of elasticity
G = 207 x 10⁹ N/m²
2 ( 1 +0.28)
G = 207 x 10⁹ N/m² = 80.8 x 10⁹ N/m²
2.56
➪ 80.8 x 10⁹ N/m²
So the answer is 2️⃣
Join us on telegram:- @etconp
Follow us on Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=x8su3g9gy2ww