👉የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን 32.8 ሚሊዮን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የግንባታ ግብዓቶችን እንዳመረተ ገለፀ
➡️የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ላይ 32.8 ሚሊዮን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የተለያዩ የግንባታ ግብዓቶችን እንዳመረተ ገለፀ።
🚧ባለስልጣኑ ባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ 15.69 ሚሊዮን የካባ ምርት፣10.48 ሚሊዮን የሲሚንቶ ውጤቶች፣ 6.69 ሚሊዮን የአስፋልት ኮንክሪት ምርቶችን አምርቶ በራስ ሀይል ለሚገነቡ የመንገድ ፕሮጀክቶች በግብዓትነት በማዋል ላይ እንደሚገኝ በፌስቡክ ገፁ ላይ ባውጣው መረጃ ገልፅዋል።
🚧የባለስልጣኑ የበጀት እቅድና ስትራቴጂክ ማኔጅመንት ዳይሬክተር አቶ አዲሱ አሰፋ የ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ባቀረቡበት ወቅት እንደገለፁት ከሆነ ባለስልጣኑ ባለፉት ሶስት ወራት 24.3 ኪ.ሜ ልዩ ልዩ የግንባታ ስራዎችን ማከናወኑን ገልፀዋል፡፡
🚧ባለስልጣኑ በተያዘው በጀት ዓመት 281.5 ኪ.ሜትር የግንባታና 525 ኪ.ሜትር የተለያዩ የጥገና ስራዎችን ለማከናወን ዕቅድ መያዙ የሚታወቅ ሲሆን ከዚህም ዉስጥ በሩብ ዓመቱ ውስጥ 4.9 ኪ.ሜ የአስፋልት፣ 7.1 ኪ.ሜ የጠጠር፣ 2.2 ኪ.ሜ የእግረኛ መንገድ እና 117.7 ኪ.ሜ የድሬኔጅ መስመር በድምሩ 132.1 ኪ.ሜ ልዩ ልዩ የጥገና ስራዎች እንደተከናወኑ ገልፅዋል፡፡
🚧እንደ ባለሰልጣን መስሪያ ቤቱ መረጃ መሰረት በ2013 በጀት ዓመት ከሰባት መቶ አርባ ሁለት ሺ 344 ሜትር ኪዩብ በላይ የካባ፣ 55 ሺ 440 ቶን የአስፋልት ኮንክሪት፣ ከ14 ሺ 689 ሜትር ኪዩብ በላይ የሲሚንቶ ኮንክሪት እንዲሁም በቁጥር አንድ መቶ ሶስት ሺ 25 የሚሆኑ ልዩ ልዩ የሲምቶ ውጤቶችን ለማምረት አቅዶ እየሰራ ይገኛል፡፡
@etconp

👉ባለስልጣኑ የአራራት ኮተቤ የአስፓልት መንገድን በተያዘው በጀት ዓመት ለማጠናቀቅ እንደሚሰራ ገለጸ
➡️ግንባታው ከሶስት ዓመት በፊት የተጀመረው የአራራት ኮተቤ የአስፓልት መንገድ በተያዘው በጀት ዓመት ተጠናቆ ለአገልግሎት እንደሚበቃ የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ።
🚧መንገዱ በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ይሆናል ተብሎ ከሶስት አመት በፊት ድሪባ ደበርሳ እና ተክለብርሃን አንባዬ ተቋራጮች በሲጥም እስካሁን አልተጠናቀቀም።
🚧የግንባታው ሂደት ከታሰበው ጊዜ በላይ በመውሰዱም የአካባቢው ነዋሪ ከጠበቀው በተቃራኒ እንግልትን እንዲሸከም ሆኗል።
🚧በተለይ ሁለተኛው ምዕራፍ ማለትም ከአራራት ኮተቤ ድረስ ያለው መንገድ ተቆፋፍሮ ለእግረኛውም ለተሽከርካሪም አጋዳች እንደሆነ የተመለከተው።
🚧ነዋሪዎችም፤ መንገዱ ተቆፋፍሮ ለረጅም ጊዜ የቆየ በመሆኑ ለተለያዩ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ተዳርገናል ብለዋል።
🚧በአካበቢው የሚሰሩ አሽከርካሪዎችም የመንገዱ ወጣ ገባነት የተሽከርካሪ እቃዎችን እየሰበረ ለወጪ መዳረጋቸውንና በስፍራው ለተለየዩ አደጋዎች መከሰትም ምክንያት መሆኑን ገልጸዋል።
🚧በአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳሬክተር ኢንጂነር ታከለ ሉላና፥ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቱ የመጀመሪያው ክፍል በጥሩ ሁኔታ እየተከናወነ መሆኑን በመግለፅ፤ የመንገዱን 2 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው ሁለተኛው ክፍል ግን የአፈጻፀም ችግር እንዳለበት ተናግረዋል።
🚧ተቋራጩ ማስተካከያዎችን እንዲያደርግ ማስጠንቀቂያ በተደጋጋሚ የተሰጠው ቢሆንም ተጨባጭ ለውጥ ባለማምጣቱ የመጨረሻ የሆነውን የማስቆም እርምጃ ተወስዶበት አሁን የመንገዱ ግንባታ በተቋሙ እንደሚጠናቀቅም አስታውቀዋል።
🚧የርክክብ ስራውን በማጠናቀቅ ጎን ለጎን የዝግጅት ግብአቶች እየተሟሉ መሆኑንም አስረድተዋል።
🚧በመሆኑም በበጀት አመቱ መንገዱን አጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግ ባለስልጥኑ በትኩረት እየሰራ መሆኑን ጠቅሰው መንገዱ ሲጠናቀቅ የትራፊክ ፍሰቱን እንደሚያስተካክልና የማህበረሰቡን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተጠቃሚነት እንደሚያረጋግጥ ያላቸውን እምነት ገልጸዋል።
🚧5 ነጥብ 9 ኪሎ ሜትር ርዝማኔ ያለው ለዚህ መንገድ ከ260 ሚሊየን ብር በላይ በጀት ተይዞለት ነበር ወደ ስራ የተገባው፡፡
Via FBC

👉What are the advantages of piers constructed monolithically with the bridge deck over usage of bearings?
➡️Basically, piers constructed monolithically with the bridge deck are advantageous in the
following ways:
🚧(i) Movement of the bridge deck is achieved by the bending deformation of long andslender piers.
▶️In this way, it saves the construction cost of bearings by using monolithic construction between bridge deck and piers.
▶️Moreover, it is not necessary to spend extra effort to design for drainage details and access for bearing
replacement.
▶️On the other hand, in maintenance aspect substantial cost and time
savings could be obtained by using monolithic construction instead of using bearings as bridge articulation.
🚧(ii) Monolithic construction possesses the shortest effective Euler buckling length for piers because they are fixed supports at the interface between bridge deck and piers.
⚡️Note: Monolithic construction means that piers are connected to bridge decks without any joints and bearings.
#ConstructionNotes

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉3D printed concrete bridge
➡️It's 86 feet long and was created entirely with a 3D printer.
➡Shanghai is now home to the world's longest 3D-printed concrete bridge, produced by a team from the Tsinghua University School of Architecture in Beijing.
🚧The pedestrian crossing was modeled on the famed Zhaozhou Bridge, which was built between 589 and 618 in Hebei province, northern China, and is the country's oldest standing bridge.
🚧That crossing was made from limestone slabs, while the new structure, found in Shanghai's Baoshan district, was created using far more modern construction techniques.
Shanghai is now home to the world's longest 3D printed concrete bridge.
🚧The record-breaking bridge may not be as beautiful as its ancient predecessor, but what it lacks in aesthetics it makes up for in technology it was produced in just 450 hours and cost just a fraction of the usual price.
🚧Designed by professor Xu Weiguo, the bridge's body consists of 44 3D-printed concrete units.

👉Surface Drainage System
➡️Surface drainage system is most important in highway engineering.
🚧A pavement without proper drainage facilities will not serve for long time.
🚧The water or rainfall on road should be collected by side drains which carries the drain water to nearest stream or any water course.

👉Compaction or moisture density test
➡️The purposes of this laboratory test is performed to determine the relationship between the moisture content and dry density of the soil for the specified comparative effort.
🚧The comparative effort is the amount of mechanical energy that is applied to Tue soil mass.
🚧Several different methods are used to compact soil in the field, and some examples include tamping, kneading, vibration and static load compaction.
🚧This laboratory will employ the tamping or impact compaction method using the type of equipment and methodology developed by R. R. Proctor in 1933, therefore, the test is also known as the Proctor test.
#GeotechnicalEngineering

🤚ሰላም ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ቃል በገባንላቹ እና በጣም ብዝዎቻቹ በጠየቃቹን መሰረት ዲጂታል ላይብሪያቹ ላይ Construction Exam & Interviews ጨምረንላቹሀል።
🏷ስለዚህ በዚህ ሊንክ በመግባት @ETCONpDigitalLibrary_Bot ማግኘት ትችላላቹ።

Telegram
ETCONp Digital Library
ማሻሸያ እና አስተያየት ፃፋልን @Philemona7
👉ይህ የ ኢትየጵያዊያን የኮንስትራክሽን ስራ ባለሞያዎች ቻናል ዲጅታል ላይብረሪ ቦት ነው፡!

👉MOST USED SOFTWARE IN CONSTRUCTION ENGINEERING
🚧MS EXCEL
➡️Lets you store any complex data and simplIfy complicated calculations
🚧MS PROJECT & PRIMAVARA
➡️Lets you manage & scheduling huge projects (money,time,resources)
🚧SAP 2000
➡️The most popular structural analysis and design software used by Construction engineers all over the world.
🚧AutoCAD
➡️One of the most popular Construction engineering software by autodesk.
➡️This is used for 2D and 3D design, drafting, modeling, architectural drawing etc
🚧ARCHI CAD
➡️It is more of architectural design of different structures.
🚧ETABS
➡️The integrated software package for the structural analysis and design of buildings, ETABS offers unmatched 3D object based modeling and visualization tools, blazingly fast linear and nonlinear analytical power, sophisticated and comprehensive design capabilities for a wide range of materials, and insightful graphic displays, reports, and schematic drawings that allow users to quickly and easily decipher and understand analysis and design results.
🚧BIM
➡️BIM software is specifically built for Building Information Modelling (BIM), including features for architectural design, MEP and structural engineering and construction.
🚧AUTODESC CIVIL
➡️Builds on Autodesk Land Desktop with tools that automate Construction engineering tasks and enhance collaboration on projects from transportation engineering to hydraulics, site development to hydrology.
🚧SITE 3D
➡️Site 3D is a fully featured software product for the engineering design of road systems and housing developments. Quickly and accurately design whole sites including roads, junctions, roundabouts, footways, surface interfacing, contours, volumes, drainage, housing and more.
🚧REVIT
➡️for architectural design and for structural design and there is construction template in there and it’s very essential to calculate the wind load and seismic load.
🚧SAFE
➡️it’s for structural design and the difference between safe and ETABS is that it gives your the shape of the bar
🏷These are some the software Uses In Construction Industry.

👉LOAD ON FOUNDATION
➡️A foundation may be subjected to two or more of the following loads
🚧Dead Loads
*⃣Weight of structure.
*⃣All materials permanently attached to structure.
*⃣Static earth pressure acting
*⃣permanently against the structure below ground surface.
*⃣Water pressure acting
*⃣laterally against basement
*⃣walls and vertically against slab.
🚧Live loads
⏺Temporary loads expected to superimpose on the structure during its useful life.
🚧Wind Loads
▶️Lateral load coming from the action of wind.
▶️Local building codes provide magnitude of design wind pressure.
🚧Earthquake Loads
▶️Lateral load coming from earthquake motion.
▶️The total lateral force(base shear) at the base of structure is evaluated in accordance with local building code.
🚧Dynamic Loads:
*⃣Load coming from vibrating object (machinery)
*⃣In such case, separate foundation should be provided.

👉TYPES OF PIPES COMMONLY USED IN WATER SUPPLY SYSTEM
➡️TYPES OF PIPES
▶️The types of pipes commonly used in water distribution system are described below.
1⃣CAST IRON PIPES:
🚧Cast iron pipes or CI pipes are broadly utilized for distribution of water because they are less
expensive, corrosion resistant, and long lasting.
CI pipes are mainly produced by following four techniques.
⏺1. Horizontally cast ( MC ware pipes)
⏺2. Vertically cast ( Pit cast in sand molds)
⏺3. Centrifugally cast in sand lines molds spun
type.
⏺4. Centrifugally cast in water cooled molds.
▶️Uses of horizontally cast CI pipes are presently pretty much outdated, that’s why they are infrequently produced these days.
▶️Centrifugally cast pipes are most widely used because they have more grained dense structure and uniform thickness. Generally, CI pipes are 3-6 m long, so much heavy, and require extra care to avoid from damaging while transporting and creating connections.
2⃣STEEL PIPES:
🚧Steel pipes are utilized in water mains circumstances where the pipes are going through very high pressure ( More than 7 kg/cm2) and required large diameter pipes.
🚧These pipes have greater strength and less weight than CI pipes. Satisfactory treatments should be given to maintain antagonistic climatic conditions.
3⃣ GALVANIZED IRON PIPES:
🚧Galvanized pipes are also known as GI pipes are fashioned steel pipes with zinc coating.
🚧GI pipes are mostly utilized for water supply and service connections.
4⃣COPPER PIPES:
🚧Copper pipes are most commonly utilized in hot water supply establishment.
🚧Some features of
this pipes are as following:
⏺1. They possess high tensile strength.
⏺2. They can be bent easily.
⏺3. Copper pipes can be used in thin wall.
➡️Copper pipes are sometimes chromium plated to enhance their appearance and to match with the chromium plated water supply fittings.
5⃣POLYTHENE PIPES:
🚧Polythene and PVC pipes are being utilized progressively nowadays for cold water supply inside and outside works.
🚧These pipes are lightweight, cheaper, corrosion resistant, and require no threading for making any connections.
🚧Besides these, there are other pipes commonly used for water distribution such as : asbestos cement (AC) pipes, Reinforced concrete (RCC) pipes, prestressed reinforced concrete (PSC) pipes etc.
🚧The selection of the types of pipe for utilizing any purposes is adopted according to the design criteria, material availability, cost, and other comparative variables.

👉Calgary Tower
➡️The Calgary Tower is a 190.8-meter free standing observation tower in Downtown Calgary, Alberta, Canada.
🚧Originally called the Husky Tower, it was conceived as a joint venture between Marathon Realty Company Limited and Husky Oil as part of an urban renewal plan and to celebrate Canada's centennial of 1967.
🚧The tower was built at a cost of $3,500,000 and weighs approximately 10,884 tonnes, of which 60% is below ground.
🚧It opened to the public on June 30, 1968 as the tallest structure in Calgary, and the tallest in Canada outside Toronto.
🚧It was renamed the Calgary Tower in 1971.
🏷General information
1⃣Status:Complete
2⃣Type:Observation tower, Attraction
3⃣Location:101 9th Avenue SW Calgary, Alberta
4⃣Construction started: February 19, 1967
5⃣Completed :1968
6⃣Opening :June 30, 1968
7⃣Cost:$3,500,000 (1967)
8⃣Owner:Aspen Properties
9⃣Height:Antenna spire 190.8m
🔟Lifts/elevators:2

. 人 ★* 。 • ˚* ˚ 🌙
. ( _ _) * ኢድ * ★
. ┃口┃ * ሙባረክ *
. ┃口┃★ * ***. . *˛•
. ┃口┃★ * •★ 。•˛˚˛*
. ┃口┃ •˛˚˛* 人 •˛˚ *
. ┃口┃ .-:'''"''''"''.-.
. ┃口┃ (_(_(_()_)_)_)
. ┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
. ┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
. ||三||_||三三三三三||
👉የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ለሆናችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች እንዲሁም ለመላው ሙስሊም ኢትዮጵያውያን እንኳን ለተከበረው ለ መውሊድ በዐል በሰላም አደረሳችሁ።
. ╔═════ ❁✿❁ ═════╗
. ★ ★ ★ ☆ ☆ ☆

👉የጎዴ ቀላፎ-ፈርፋን የመንገድ ፕሮጀክት ተጀመረ
🚧በሶማሌ ክልል የሚገነባው የጎዴ ቀላፎ-ፈርፋ መንገድ በሶስት ፕሮጀክቶች ተከፋፍሎ
➡️የጎዴ-ቀላፎ ሎት -1
➡️የጎዴ-ሐርጌሌ ሎት-2
➡️የያአሌ-ዳና ሎት-3 የመንገድ ግንባታን ፕሮጀክት በሚል የሚገነባ ነው።
🚧በአስፋልት ኮንክሪት ደረጃ የሚገነባው ይህ መንገድ 270 km በላይ ርዝመት ሲኖረው ግንባታውም እስከ 4 አመት በሚደርስ ጊዜ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።
Via SRTV

Ethio Construction Engineering
👉የጎዴ ቀላፎ-ፈርፋን የመንገድ ፕሮጀክት ተጀመረ 🚧በሶማሌ ክልል የሚገነባው የጎዴ ቀላፎ-ፈርፋ መንገድ በሶስት ፕሮጀክቶች ተከፋፍሎ ➡️የጎዴ-ቀላፎ ሎት -1 ➡️የጎዴ-ሐርጌሌ ሎት-2 ➡️የያአሌ-ዳና ሎት-3 የመንገድ ግንባታን ፕሮጀክት በሚል የሚገነባ ነው። 🚧በአስፋልት ኮንክሪት ደረጃ የሚገነባው ይህ መንገድ 270 km በላይ ርዝመት ሲኖረው ግንባታውም እስከ 4 አመት በሚደርስ ጊዜ ይጠናቀቃል ተብሎ…
👉በዛሬው እለት የመንገድ ግንባታ ስራቸው በይፋ የተጀመሩት የጎዴ-ቀላፎ፣የጎዴ-ሐርጌሌ ሎት-1 መንገዶች በጠጠር መንገድ ደረጃ ያሉ ሲሆን ሌላኛውና የመንገድ ግንባታ ስራው በዛሬው እለት የተጀመረው የያአሌ - ደነን መንገድ ከዚህ ቀደም ምንም አይንት የመንገድ መሰረተ ልማት ያልነበረው አካባቢ ሲሆን በቀጣይ ሁሉም መንገዶች ደረጃቻቸውን ከፍ በማድረግ በአስፋልት የሚገነቡ ይሆናል።
🏷የጎዴ ቀላፎ መንገድ ፕሮጀክት 94.8 ኪ ሜ እርዝማኔ አለው፡፡
➡️መንገዱን ለመገንባት ጨረታውን በብር አንድ ቢሊዮን አምስት መቶ ሰላሳ ሚሊዮን ብር (1 ,530,000 ,000.00 ) አሸንፎ ከባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ጋር የውል ስምምነት የተፈራረመው ቻይና ሬል ዌይ ስቨን ግሩፕ ነው።
➡️የምህንድስና እና የቁጥጥር ስራውን ደግሞ እስታድያ ኢንጅነሪንግ ስራዎች ከጂ እና ዋይ አማካሪ ድርጅት ጋር በጋራ ያከናውኑታል ፡፡
🏷የጎዴ - ሀርገሌ ሎት 1 የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት 100 ኪ .ሜ እርዝማኔ አለው ፡፡
➡️ለአጠቃላይ ግንባታው መንግስት አንድ ቢሊዮን ስምንት መቶ ዘጠና ሶስት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሀምሳ ዘጠኝ ሺ ሶስት መቶ ሰማኒያ ስድስት .ከሰባ አራት ሳንቲም 1,893,759,386.74 ወጪ መድቦለታል፡፡
➡️መንገዱን ለመገንባት ጨረታውን አሸንፎ ከባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ጋር የውል ስምምነት የተፈራረመው አገር በቀሉ የሥራ ተቋራጭ ፋል ጀነራል ኮንትራክተር ነው፡፡
➡️መንገዱ በውል ስምምነት መሰረት አራት ዓመት የግንባታ ግዜ ተሰጥቶታል፡፡
🏷ሶስተኛው መንገድ ዮአሌ-ደናን ሎት 3 ሲሆን የፊቅ ሰገግ ገርቦ ደነን ፕሮጀክት አካል ነው፡፡
🚧የመንገድ ፕሮጀክቱ 82.84 ኪሜ ርዝመት አለው።
🚧መንገዱን በአስፋልት ደረጃ የሚገነባው የሥራ ተቋራጭ አገር በቀሉ ክሮስ ላንድ ኮንስትራክሽን ድርጅት ነው፡፡
🚧የኮንትራት ውሉ 1,119,417,453.44 አንድ ቢሊዮን አንድ መቶ አስራ ዘጠኝ ሚሊዮን አራት መቶ አስራ ሰባት ሺ አራት መቶ ሀምሳ ሶስት ከ አርባ አራት ሳንቲም ብር ነው ፡፡
🚧የመንገዱ ስራ በ3 ዓመት ከ6 ወር ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል፡
🚧ሳባ ኢንጂነሪንግ መንገዱን በማማከር እና በመቆጣጠር ተሳታፊ ይሆናል፡፡
🚧የሶስቱ መንገድ ፕሮጀክቶች የጎን ስፋት በገጠራማው ክፍል 10 ሜትር ፣በቀበሌ 12 ሜትር ፣ በወረዳ 19 ሜትር እንዲሁም በዞን 21.5 ሜትር ነው ፡፡
🚧መንገዶቹ ሲጠናቀቁ ሁለተናዊ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ፋይዳዎችን የሚያጎናፅፉ ናቸው።
Via ERA

👉Building Spatial Design
Definition
🚧Accessible
➡️a site, building, facility or portion thereof that can be approached, entered and used by physically disabled persons.
🚧Approved
➡️approved by the building official having jurisdiction.
🚧Balcony
➡️a horizontal projection, including a hard nail, or balustrade to serve as an outside space.
🚧Basement
➡️that portion of a building that is partly or completely below grade.
🚧Building line
➡️the line established by law, beyond which a building shall not extend, except as specifically provided by law.
🚧Building official
➡️the officer or other designated authority charged with the administration and enforcement of this code, or duly authorized representative.
🚧Court
➡️an open, uncovered space, unobstructed to the sky, bounded on three or more sides by exterior building walls or other enclosing devices.
🚧Combination sign
➡️a sign incorporating any combination of the features of pole, projecting and roof signs.
🚧Dwelling
➡️a building that contains one or two dwelling units used, intended or designed to be used, rental, leased, let or hired out to be occupied for living purposes.
🚧Exit
➡️a passage or means of egress from any building, storeys or floors to street or other open space of safety.
🚧Fire door
➡️a door and it's assembly so constructed and assembled in place as to give protection against the passage of fire.

👉የጅግጅጋ-ገለለሽ-ደገሀምዶ 109.82 ኪ.ሜ አስፋልት መንገድ ግንባታ ስራን በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀመረ
➡️እንዲሁም ከ350 ኪ.ሜ በላይ ርዝማኔ ያላቸው የመንገድ ፕሮጀቶች በሱማሌ ክልል በግንባታ ሂደት ላይ ይግኛሉ 9 አዳዲስ መንገዶችም ወደ ግንባታ ለማስገባት በሂደት ላይ እንደሚገኝ ኢ/ር ሀብታሙ ተገኘ በጅማሮ መርሀ ግብር ላይ ባደረጉት ንግግር ተናግረዋል።
🚧የጅግጅጋ-ገለለሽ -ደገሀምዶ ሎት ሁለት አስፋልት መንገድ 109.82 ኪሎ ሜትር ርዝመት አለው።
🚧መንገዱን በብር 1,828,264,182.76 ጨረታውን አሸንፎ ግንባታውን የሚያከናውነው የስራ ተቋራጭ ቤአኤካ ጄኔራል ቢዝነስ የተባለው አገር በቀል ድርጅት ሲሆን ለግንባታ የሚያስፈልገው ሙሉ ወጪ በኢትዮጵያ መንግስት የሚሸፈን ይሆናል፡፡
🚧ግንባታው ከ20 እስከ 32 ሜትር እርዝመት ያላቸው የ5 ድልድይ ስራንም ያካተተ ነው።
🚧የመንገድ ፕሮጀክቱ በሶስት ዓመት ከስድስት ወራት ተጠናቆ ለህዝቡ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ይጠበቃል።
🚧የጅግጅጋ ገለለሽ ደጋሃመዶ መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ጅግጂጋ ከሚወስደው ዋና መንገድ ጋር ዘመናዊ በሆነ አስፋልት መንገድ ተደራሽ በማድረግና በአካባቢው ያሉትን አርብቶ አደር የማህበረሰብ ክፍሎሽ እንሰሳቱን በቀላሉ እና በተሻለ ዋጋ ወደ ማእከላዊ ገበያ አውጥቶ በመሸጥ ተጠቃሚ ያደርጋቸዋል ።
🚧ዛሬ የግንባታ ስራው የተጀመረው የጅግጅጋ ገለለች ደገሀምዶ እንዲሁም በግንባታ ሂደት ላይ የሚገኙት እና ቀጣይ ክፍል የሆኑት ከሰገግ እስከ ደነን የሚዘልቁት መንገድ ፕሮጀክቶች ሲጠናቀቁ ከዚህ ቀደም ወደ ጎዴ ለመጓዝ በጅግጅጋ አድርጎ ደገሀቡር እና ደነን ከተሞችን አልፎ ጎዴ ይደረግ የነበረውን ጉዞ እነዚህ ፕሮጀክቶች የተሻለ አማራጭ ከመሆናቸውም ባለፈ 100 ኪ.ሜ በማሳጠር የትራንስፖርት ጊዜንና ወጪን የሚቀንስ ጠቀሜታው ከፍ ያለ መንገድ ነው።
🚧በተያያዘ ዜና በእለቱ ግንባታ ስራው የተጠናቀቀውን የጅግጅጋ-ገለለሽ 55.4 ኪ.ሜ ኮንትራት አንድ አስፋልት መንገድ ግንባታ ሙሉ ለሙሉ ተጠናቆ ለትራንስፖርት አገልግሎት ክፍት ተደርጓል።
🚧የአስፋልት መንገዱን በአንድ ቢሊዮን ብር የገነባው ቻይና ኮሙኒኬሽን ኮንስትራክሽን ካምፓኒ ድርጅት ሲሆን ዳና ኮንሰልቲንግ የመንገዱን ጥራት በመቆጣጠር እና በማማከር ተሳትፏል።

👉ASTM Vs AASHTO
🏷1⃣ASTM
➡️ASTM International, formerly known as American Society for Testing and Materials, is an international standards organization that develops and publishes voluntary consensus technical standards for a wide range of materials, products, systems, and services.
⏺Motto: Helping Our World Work Better
⏺Founder: Charles Benjamin Dudley
⏺Formation: 1898
⏺Headquarters: West Conshohocken, Pennsylvania
⏺Location: United States
⏺President: Katharine Morgan
⏺Volunteers: 30,000
⏺Website: www.astm.org
➡️Founded in 1898 as the American Section of the International Association for Testing Materials, ASTM International predates other standards organizations such as the BSI (1901), IEC (1906), DIN (1917), ANSI (1918), AFNOR (1926), and ISO (1947).
🏷2⃣AASHTO
▶️American Association of State Highway and Transportation Officials
▶️The American Association of State Highway and Transportation Officials (AASHTO) is a standards setting body which publishes specifications, test protocols, and guidelines that are used in highway design and construction throughout the United States.
▶️Despite its name, the association represents not only highways but air, rail, water, and public transportation as well.
▶️American Association of State Highway and Transportation Officials.
*⃣Abbreviation: AASHTO
*⃣Formation: December 12, 1914
*⃣Type: Non-governmental organization
*⃣Purpose: Coordination among state departments of transportation
*⃣Headquarters: 444 North Capitol Street NW, Suite 249 Washington, D.C. 20001
*⃣Region served: United States Executive Director: Jim Tymon
*⃣President: Patrick McKenna, MoDOT
*⃣Vice President: Victoria F. Sheehan, NHDOT
*⃣Revenue: $77,474,451 in 2017GC
*⃣Expenses: $74,478,500 in 2017GC
*⃣Employees: 134 in 2016GC
*⃣Volunteers: 150 in 2016GC
*⃣You Can Visit Their Website:www.transportation.org
▶️American Association of State Highway Officials Although AASHTO sets transportation standards and policy for the United States as a whole, AASHTO is not an agency of the federal government; rather it is an organization of the states themselves.
▶️Policies of AASHTO are not federal laws or policies, but rather are ways to coordinate state laws and policies in the field of transportation.

👉ኮንክሪት ስላምፕ ቴስት
➡️የኮንክሪት ስላምፕ ቴስት በሳይት የሚተገበር የፍተሻ አይነት ሲሆን የኮንክሪትን የመስራት አቅም (Workability) እና ፅኑእነት (Consistency) ለመለካት ይጠቅማል።
➡️ኮንክሪት ስላምፕ ቴስት በየእያንዳንዱ የኮንክሪት ሙሌት ስራ ውስጥ መተግበር አለበት።
➡️በተጨማሪ ስላምፕ ቴስት በትንሽ ወጪ ምንተገብረው የኮንክሪትን Workability ምንመዝንበት ተመራጭ መፈተሻ ነው በዚህ ምክንያት ከ1922 GC ጀምሮ እስካሁን አገልግሎት ላይ እየዋለ ይገኛል።
🏷የኮንክሪት ስላምፕ ቴስት ላይ ተፅዕኖ የሚያሳርፉ ነገሮች (Factors which influence the concrete slump test)
▶️1. ለ ኮንክሪቱ እንደግብአት የተጠቀምናቸው እቃዎች ባህርይ ለምሳሌ ስነውህድ (ኬሚስትሪ) ቅጥነት፣የቁሱ መጠን እና ስርጭት (particle size and distribution)፣እርጥበት፣ የሲሚን ቶግብአት እና እርጥበት የመያዝ አቅም።
▶️2. የኬሚካል አድሚክስቸር መጠን አይነት መስተጋብር።
▶️3. የኮንክሪቱ አየር የመያዝ አቅም።
▶️4. ኮንክሪት ማቀላቀያ፣ማጓጓዣ ቁስ እና ዘዴ።
▶️5. የኮንክሪቱ ሙቀት
▶️6. በኮንክሪቱ ውስጥ የሚገኝ የውሃ መጠን
▶️7. ኮንክሪቱ ለፍተሻ የተወሰደበት ግዜ።
🏷Slump test ለማድረግ የምንጠቀማቸው እቃዎች
⏺Slump ለመስራት የሚያገለግል መሃሉ ክፍት የሆነ ኮን (cone) መሰል ቅርፅ ማውጫ *⃣ይህ ቅርፅ ማውጫ 30cm ርዝመት 20 cm የታችኛው ዲያሜትር 10cm የላይኛው
ዲያሜትር ያለው ነው (mold)
⏺መለኪያ ማስመሪያ
*⃣ከብረት የተሰራ 16 mm dia እና 60 cm ርዝመት ያለው መጠቅጠቂያ ብረት
🏷ስላምፕ ቴስትን የመከወኛ ቅደም ተከተል procedures
🚧Step-1 መጀመርያ የቅርፅ ዠ ማውጫ ኮን (mold ) ንፁ መሆን አረጋግጡ
*⃣ኮንክሪቱ በቀላሉ ከሞልድ እንዲላቀቅ ቅርፅ ማውጫውን ዘይት መቀባት አለበት።
🚧Step-2 ቅርፅ ማውጫውን (mold ) ትልቅ ዲያሜትር ባለው ጫፍ በኩል ወንፊት ባልሆነ ስሃን ላይ አቁሙት
🚧Step 3- የቅርፅ ማውጫ (mold) በእኩል 4 layer በኮንክሪት ሙሉት
🚧Step 4- እያንዳንዱን የኮንክሪት ለየር 25 ግዜ በመጠቅጠቂያ ብረት ምቱት (ጠቅጥቁት) የአጠቃጠቅ ጉልበታችሁ እኩል መሆን አለበት
🚧Step 5- ኮኑ (mold) ከሞላ በኋላ ትንሽ ዲያሜትር ባለው ጫፍ ላይ ያለ ትርፍ ኮንክሪትን አስወግዱት ጫፉንም ለስኑት
🚧Step 6- ቀስ አርጋቹ የኮንክሪት ቅርፅ ማውጫውን (mold) ከኮንክሪቱ አለያዩት
🚧Step 7- ቀጥሎም ኮንክሪቱ ከቅርፅ ማውጫ (mold) ያለውን የርዝመት ልዩነት ለኩት
⚡️NOTE - እዚጋ ማሳሰብ ምንፈልገው ነገር ይህን ቴስት ስታደርጉ ቦታው ከእርግብግቢት (Vibration) የፀዳ መሆን አለበት::
➡️ያልተረጋጋ ቦታ ላይ ማድረግ የቴስቱን ውጤት ያበላሸዋል።
➡️ሳምፕሉ ከተወሰደ በሁለት ደቂቃ ውስጥ ቴስቱን መከወን አለብን።
🏷ከኮንክሪት ስላምፕ ቴስት የምናገኛቸው የውጤት አይነቶች
🚧True Slump - ይህ ከፍተሻው ምናገኘው ብቸኛው ልኬት ነው ቅርፅ ማውጫው ከኮንክሪቱ ከተለያየ በኋላ ያለው የኮንክሪቱ ቁመት ከቅርፅ ማውጫው በንፃሬ የምናገኘው ልዩነት።
🚧Zero Slump - ዜሮ ስላምፕ ኮንክሪቱ አነስተኛ የውሃ-ሲሚንቶ ratio ያለው መሆኑን ያሳያል።
*⃣ዜሮ ስላምፕ ያለው ኮንክሪት ለመንገድ ግንባታ አገልግቶት ላይ ይውላል።
🚧Collapsed Slump - ይህ ደግሞ ከዜሮ ስላምፕ በተለየ የኮንክሪቱን የውሃ ሲሚንቶ ውህድ Ratio ትልቅ መሆን ያሳያል ይህ ማለት የኮንክሪቱ የእርጥበት መጠን ከፍተኛ መሆኑን እና High workability mix ያሳየናል።
🚧Shear Slump-ይህ ደግሞ የፍተሻው ውጤት ሙሉ እንዳልሆነ ይነግረናል።
#ConcreteTechnology

👉የአዲስ አበባ ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ ኢ/ር ሀያልነሽ ሀ/ማርያም እና ሌሎች የቢሮው ከፍተኛ አመራሮች ቢሮው በባለቤትነት እያስገነባቸው የሚገኙ ኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡
🚧ቢሮ ኃላፊዋ በጉብኝታቸው የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ተዘዋውረው የተመለከቱ ሲሆን የየፕሮጀክቶቹን አፈፃፀምም ገምግመው አቅጣጫ አስቀምጠዋል፡፡