Ethio Construction Engineering
👉ስለ Takeoff sheet ኣዘገጃጀት ➡️ቴክ ኦፍ ሺት ስናዘጋጅ አራት ኮለመኖች አሉን እነሱም👇 🏠Colum 1 🚧ይህ ኮለመን Timsing ይባላል ጥቅሙም ተመሳሳይ የሆኑ ስራዎች ላለመደጋገም ማባዣ ፋክተር ሁኖ ባንዴ ለመስራት ያገለግላል። 🏠Column 2 🚧ይህ ደሞ Dimension የባላል ማለትም ቁመት ጎን እና ርቀት የምናሰፍርበት ኮለመን ነው:: 🏠Column 3 🚧ይህ Squaring ይባላል…
👉ከ ትላንት የቀጠለ ስለ QUANTITY SURVEYING
➡️ኳንቲቲ ስንሠራ ሁሌም የምንሠራው የኮንስትራክሽን እስቴፑን ተከትለን ነው፡፡
➡️ለምሳሌ መጀመሪያ Substructure ነው የምንሠራው ከዛ ውስጥ site clearance, pit excavation, trench excavation, bulk excavation, backfill, cartway, concrete work ወዘተ ይኖራሉ፡፡
➡️በመቀጠልም Superstructure ውስጥ ያሉትን ስራዎች ከላይ በገለፅነው መሰረት ነው የምንሠራው::
🏷ብረትን በተመለከተ ደሞ ለምሳሌ የ ስትራክቸሩ የ ብረት መጠን እና ብዛት ስንሠራ ለአሠራር እንዲቀለን ለብቻው Bar schedule ፎርማት ውስጥ ገብተን የሚያስፈልገውን ዳታ ከ ድሮዊንግ እያነበብን እናስቀምጣለን፡፡
✌ለዛሬ እስቲ ለተለያዩ ስራዎች የምንጠቀምባቸውን Units Of Measurement እንይ
🚧1)Site clearance = m2
🚧2)Pit and Trench xcvn = m3
🚧3)Bulk xcvn= ከ30 ሳንቲም በታች ከሆነ m2 በላይ ከሆነ m3
🚧4)Backfill= m3
🚧5)Cart away = m3
🚧6)Lean concrete= m2
🚧7)Reinforcement = kg
🚧8)All Concrete Works (except Ribbed slab and
grouting) =m3
🚧9)Ribbed slab = m2
🚧10)Grouting & filling to holes = in number
🚧11)Formwork= m2
🚧12)Stone masonry= m3
🚧13)Brick masonry= m2
🚧14)Block masonry (HCB, SCB)= m2
🚧15)Roof cover & side cladding = m2
🚧16)Flashing & down pipes = m
🚧17)Plastering & pointing = m2
🚧18)Floor finish ( terrazzo, pvc, marble, etc.) = m2
🚧19)Skirting= m
🚧20)Glazing = m2
🚧21)Painting = m2
🚧22)Sanitary = in number
🚧23)Electrical Installation = length/ number
⚡ከላይ የተዘረዘሩት በጠቅላላ ዩኒታቸውን ብቻ ነው የጠቀስነው ከዚህ ጎን ለጎን ግን የስራዎቹ ዝርዝር ሊገለፅ ይገባዋል፡፡
🏷ለምሳሌ HCB በሜትር እስኩዌር ቢገለፅም Description Row ላይ ቲክነሱም አብሮ መጠቀስ አለበት፡፡
#QuantitySurveying
@etconp

❤1
Cool Environments
As the earth's temperature increases, controlling heat has become a very important part of the design process. Some design features to combat heat are:
· High Thermal Resistance Building Materials
· Atriums
· Pools
· External Shades
· Air freeways
Pearl Academy of Fashion - Morphogenesis Studios
🌍 https://goo.gl/maps/Ha1ZFpVhZG6XWNTJ9
#architecture #design #heat #globalwarming

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉ይህ በዚህ ቪድዮ የምታዪት ግንብ የተገነባው ጃፓንን ከሱናሚ አደጋ ለመታደግ ታስቦ ነው።
🚧The great wall of Japan to protect Japan against tsunamis.

✋ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ እስቲ ይቺ ከታች ያለችው ጥያቄ እንወያይባት
👉አንዳንድ የግንባታ ስራ ውሎች ላይ የፕሮጀክት የመዘግየት የጉዳት ካሳ (Liquidated Damage) ለማስላት 0.1% x የቀሪ ሰራዎችን (Remaining Works) የሚል ነገር ይካተታል።
🚧ለእንደነዚህ አይነት ውሎች የውል ጊዜያቸው ካለቀ በኋላ Interim payment ቢጠየቅ Liquidated Damage እንዴት ሊሰላ ይችላል?
🚧የውል ጊዜው ካለቀ በኋላ የተስሩ እና በክፍያ ሰነዱ ላይ በተካተቱት ስራዎች ላይ ብቻ ነው ወይስ አጠቃላይ የውል ጊዜው ካለቀ በኋላ በተሰሩትና ባልተሰሩትም (ወደፊት በሚሰሩት) ስራዎች ጭምር በማካተት?
#ConstructionLaw
📩ሀሳብ አስተያየትዎ ከታች ባለው ሊንክ ፃፉልን እና እንወያይበት
.
http://t.me/COTMp

Telegram
ETCONp Discussion
📩ለማነኛውም ሀሳብ እና አስተያየት @Philemona7
✌️ይህ የ @etconp መወያያ ግሩፓቹ ነው።
✋This is discussion group of @ETCONpWORK
.
🔖ማሳሰብያ ...
.
⚡️ግሩፑ ላይ ማነኛውም ከ ኮንስትራክሽን ጉዳዮች ውጪ መለጠፍ በፍፁም አይፈቀድም!
@ETCONpBOT ፃፉልን እናመሰግናለን🙏

👉ዊዝ ሆልዲንግ ታክስ
➡️ዊዝ ሆልዲንግ ታክስ ማለት ከሚከፈሉ ክፍያዎች ላይ ወይም አንድ የ ኮንስትራክሽን ኮንትራክተር ለ እያንዳንዱ ለሰራው ስራ ክፍያ ሲከፈልበት ድርጅቱ ግብርን ቀንሶ በማስቀረትና ለመንግስት የሚከፈል የግብር አይነት ነው።
🚧ይህም ከሚፈጽሙት ጠቅላላ ክፍያ ላይ 2% ግብርን ተቀንሶ የሚቀር ነው።
🚧ዊዝሆልዲንግ ታክስ ከ10,000 ብር በላይ በሆነ እቃ ግዢ ላይ እና ከ3,000 ብር በላይ የአገልግሎት ክፍያ ላይ የሚቆረጥና ለመንግስት የሚከፈል የታክስ አይነት ነው።
#PaymentCertificate

👍1
👉የአዋሽ ወልዲያ የባቡር ፕሮጀክት!
➡️በአዋሽ ወልዲያ የባቡር ፕሮጀክት ላይ የሚገኙ የ12ቱም ዋሻዎች ሥራ ሙሉ በሙሉ ተጠናቀዉ ለአገልግሎት ዝግጁ መሆናቸውን የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
🚧የ12ቱም ዋሻዎች አጠቃላይ ርዝመኔ ከ10 ኪ.ሜ በላይ ሲሆን ከሁሉም በጣም ረዥሙ በወልዲያና ወሎ አከባቢ የሚገኘዉ ዋሻ ደግሞ 2.03 ኪ.ሜ ርዝመት እንዳለው ገልጿል።
🚧የፕሮጀክቱ ወቅታዊ የአፈጻጸም ደረጃም 91.88% መድረሱን ነው ያስታወቀው።
#TunnelConstruction

👉Prestressed Concrete
➡️A member where the concrete is prestressed by the longitudinal reinforcing steel (tendons) before being subject to external loading is described as prestressed concrete.
➡️The tendons are of high strength steel (1000 to 2000MPa) and the concrete, a also at high strength (50 to 90MPa).
🏷There are two methods of manufacturing:
1⃣Pretensioning the tendons before casting the concrete.
2⃣Post tensioning the tendons after casting the concrete.
🚧A pretensioned member is manufactured by, first, pretensioning the steel tendons over the length of the casting bed, and anchoring the steel to rigid anchor blocks at either end.
▶️The tendons are generally in the form of straight high tensile steel wires varying in diameter from 2 to 7 mm.
▶️The concrete is then cast around the tendons using shuttering to form the required shape of cross section of the member.
▶️Generally within 3 days, using accelerated curing techniques, the concrete has gained sufficient strength to be able to transfer the prestressing force to the concrete by releasing the anchorages.
▶️The shuttering is then removed and the casting bed can be used again.
🚧Post tensioned member is manufactured by first preparing the shuttering which supports sheaths or ducts.
▶️The ducts contain unstressed tendons in the form of straight or curved cables or bars, which are free to move in the direction of their length but are restrained to prevent movement transversely.
▶️The concrete is then poured into the mould and allowed to gain strength.
▶️There is less urgency in this methods of manufacture and the shuttering is removed after a few days.
▶️Later, when the concrete has matured the steel is stressed by jacking against the ends of the beam and anchored using wedges for cables, or nuts on threaded rods for bars.
▶️The method is suitable for members of different cross section and for members which are cast in place on the construction sites where road access us difficult.
🏷The advantages of prestressed concrete
➡️as compared with ordinary reinforced concrete are:
✅Reduced self weight of members
✅No cracks at service load and consequently better durability
✅Increased shear resistance
🏷The disadvantage of prestressed concrete as compared with ordinary reinforced concrete are:
❎Increased cost of materials and shuttering
❎Greater supervision required to ensure concrete strength and magnitude of prestressed forces.
❎Design calculations are more extensive.
#ConcreteTechnology

👉ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች
🚧ይህ ቻናላቹ ለ እናንተ ተማሪዎች እና ባለሞያዎች ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ኖቶች፣የተመረጡ መፅሃፍቶች እና ቪድዮዎች በማስተላለፍ እንዲሁም አርሰበርሳችን እየተማማርን እንዳለን ይታወቃል።
🚧ስለዚህ ተደራሽነቱን ከዚህ ይበልጥ ለማስፋት የ FACEBOOK ፔጅ ከፍተናል
🏷ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ይቀላቀሉን👇
https://m.facebook.com/etconp/?ref=opera_speed_dial&__tn__=%2Cg

Facebook
Log in to Facebook
Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.
👉Some important facts
🚧1. Weight of one cement bag = 50 kg
🚧2. Minimum thickness of slab = 125 mm
🚧3. Minimum lintel thickness =15 cm
🚧4. Minimum diameter of bars used in slab= 8 mm
🚧5. Minimum diameter of bars Used in column = 12 mm
🚧6. Maximum diameter of bars in slab= 1/8x(thickness of slab )
🚧7. Maximum chair spacing = 1m
🚧8. Initial setting time of cement = 30 min
🚧9. Final setting time = 10 hrs ( 600 minutes )
🚧10. DPR = Detailed Project Report
🚧11. Unit weight
▶RCC = 25 KN/ m3
▶PCC = 24 KN/ m3
▶Steel = 7850 kg/ m3
🚧12. Minimum number of bars For square column or rectangular = 4 bars & For circular column = 6 bars
🚧13. Weight of steel = D2/162.2 kg/m.
🚧14. Slope of staircase = 25° -40° from horizontal.
🚧15. Size of concrete testing cube= (150x150x150)mm.
🚧16. Concrete cube is filled in 3 layers.
🚧17. Slump cone is filled in 4 layers.
🚧18. Cement should be used within three months of manufacturing.
🚧19. Minimum thickness of shear wall = 150 mm.
🚧20. Maximum thickness of shear wall = 400 mm.
🚧21. Universal testing machine is used for compression Test of concrete and tensile test of steel reinforcement.
🚧22. Minimum curing period of normal weather conditions is = 7 days
🚧23. Minimum curing period of dry and hot weather conditions is = 10 days
🚧24. Minimum percentage of steel in column = 0.8% of the cross section.
🚧25. Normal cover
➡️Footing = 50 mm
➡️Column = 25 mm
➡️Slab = 15 mm
➡️Beam = 25 mm
🚧26. Number Of Clear span stirrups in beam = Center to Center length /Total Length +1
🚧27. RCC is affected by water because of the corrosion of reinforcement bars.
🚧28. PCC is not affected by the water
🚧29. Maximum free fall of concrete = 1.5 m
🚧30. Air voids left in concrete is called as Honey Combing.
🚧31. The transverse reinforcement of column are called TIES.
🚧32. The transverse reinforcement in beams are called STIRRUPS.
🚧33. Cement ingredients are Burnt @ 1400°C temperature
🚧34. Short columns fail in Crushing.
🚧35. Long columns fail in Buckling.
🚧36. Intermediate columns can fail both in Buckling and Crushing.
🚧37. Strength of reinforcement shouldn't be less than 15 % of its designated strength.
🚧38. Compressive strength of bricks
▶️1st class bricks = 105 kg/cm2.
▶️2nd class bricks = 70 kg/cm2.
▶️3rd class bricks = 35 kg/cm2.
🚧39. PH value of water used concrete should not be less than 6.
🚧40. Riser = (150 - 200) mm.
🚧41. Tread = (250 - 300) mm.
🚧42. Height of parapet wall should be= 1m.
🚧43. TMT - Thermo mechanically treated bars.
🚧44. TMX - Thermax powered bars
🚧45. SDB - Super ductile bars.
#ConstructionNotes

👍3
👉ለኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማሕበር አባላት በሙሉ
➡️የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማሕበር ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔውን ህዳር 17 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል የመሰብሳቢያ አዳራሽ ያካሂዳል፡፡
🚧በዚህ ጠቅላላ ጉባዔ ላይም አሁን ያለው የዳይሬክተሮች ቦርድ የሥራ ጊዜውን የሚያልቅ በመሆኑ የዳይሬክተሮች ቦርድ ምርጫ የሚካሄድበት ይሆናል፡፡
🚧ስለሆነም እርስዎም በዚሁ ጉባዔ ላይ እንዲገኙ የማሕበራችን የዳይሬክተሮች ቦርድ የአክብሮት ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡
🚧የእርስዎ በዚህ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ መሳተፍ አሁን በ ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ተዋንያን ላይ የተጋረጠውን ተግዳሮት ለመቋቋም የሚያስችል የአመራር ቡድን ለመፍጠር ስለሚያግዝ በጉባዔው ላይ መሳተፍዎ ከመሳተፍም በላይ እንደሆነ እንዲገነዘቡት በዚህ አጋጣሚ አበክረን ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡
📩የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማሕበር የዳይሬክተሮች ቦርድ

👉this picture is not from Europe, or Americas. Yes this is Africa! Bay Luanda Waterfront, Luanda, Angola.
➡️The Bay of Luanda gave rise to the urban and architectural waterfront of the capital of Angola.
🚧Overtime, it has been the most important public space of the city and the social and economic epicenter of the country.
➡️It has a new green layer with trees, bushes and grass , a set of squares connected with public space system of the city and pedestrian and bike paths.
🚧It has places for civic meetings and places to rest, areas for sport activities, new urban services, equipment and furniture.
🚧It enables greater social interaction and boosts recreational and cultural activity.

👉Field Compaction
➡️Ordinary compaction in the field is done by rollers. Of the several types of rollers used, the most common are
1⃣Smooth wheel rollers (or smooth drum rollers)
2⃣Pneumatic rubber tired rollers
3⃣Sheeps foot rollers
4⃣Vibratory rollers
🏷Let us brief it 🔓
🚧1⃣Smooth wheel rollers that can also create vertical vibration during compaction. Smooth wheel rollers are suitable for proof rolling subgrades and for finishing the construction of fills with sandy or clayey soils.
▶️They provide 100% coverage under the wheels, and the contact pressure can be as high as 300 to 400 kN/m2. However, they do not produce a uniform unit weight of compaction when used on thick layers.
🚧2⃣Pneumatic rubber tired rollers are better in many respects than smooth wheel rollers.
▶️Pneumatic rollers, which may weigh as much as 2000kN, consist of a heavily loaded wagon with several rows of tires.
▶️The tires are closely spaced four to six in a row. The contact pressure under the tires may range up to 600 to 700 kN/m2, and they give about 70 to 80% coverage.
▶️Pneumatic rollers, which can be used for sandy and clayey soil compaction, produce a communication of pressure and kneading action.
🚧3⃣Sheepsfoot rollers consist basically of drums with large numbers of projections.
▶️The area of each of the projections may be 25 to 90 cm2.
▶️These rollers are most effective in compacting cohesive soils.
▶️The contact pressure under the projections may range from 1500 to 7500kN/m2.
▶️During compaction in the field, the initial passes compact the lower portion of a lift.
▶️During compaction in the field, the initial passes compact the lower portion of a lift. Later, the middle and top of the lift are compacted.
🚧4⃣Vibratory rollers are efficient in compacting granular soils.
▶️Vibrators can be attached to smooth wheel, pneumatic rubber tired or sheepsfoot rollers to send vibrations into the soil being compacted.
🏷In general, compaction in the field depends on several factors, such as
🔨The type of compactor
🔨Types of soil
🔨Moisture content
🔨Lift thickness
🔨Towing speed of the compactor and
🔨Number of passes the roller makes.

👉የፕሮጀክቶች መጓተት በ4 ቢሊየን ብር የተጀመሩ ፕሮጀክቶች እስከ 16 ቢሊየን ብር ወጪ እንዲጠይቁ እያደረገ ነው
➡️የፕሮጀክቶች አስተዳደራዊ አፈጻጸም በጣም ዝቅተኛ በመሆኑ ምክንያት በ4 ቢሊየን ብር የተጀመሩ ፕሮጀክቶች እስከ 16 ቢሊየን የሚጠጋ ብር እንደሚጨርሱ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተፈጥሮ ሀብት፣ መስኖና ኢነርጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ።
🚧ቋሚ ኮሚቴው የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴርንና የተጠሪ ተቋማቱን የ2013 በጀት ዓመት አንደኛ ሩብ ዓመት እቅድ አፈጻጸም ገምግሟል፡፡
🚧በግምገማው ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከተጠሪ ተቋማት ጋር ተቀናጅቶ በመስራትና ቋሚ ኮሚቴው የሚሰጣቸውን ግብረ መልሶች በግብአትነት ከመጠቀም እንዲሁም፤ ሊያጋጥሙ የሚችሉ ወቅታዊ አደጋዎችና ችግሮችን ታሳቢ አድርጎ ከማቀድ አኳያ ውስንነት እንዳለበት ቋሚ ኮሚቴው በዝርዝር አንስቷል፡፡
🚧ከአፈፃፀም ዝቅተኛ መሆን ባሻገር አብዛኛዎቹ መሰረተ ድንጋይ ከማስቀመጥ ያለፈ ተጠናቀው ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ሲያደርጉ አለመታየቱን የቋሚ ኮሚቴው አባላት አስረድተው በቀጣይ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡
🚧በመሆኑም በ2013 በጀት ዓመት ችግሩ ታሳቢ ተደርጎ መፍትሄ ሊቀመጥለት እንደሚገባ ቋሚ ኮሚቴው መግለፁን ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
Via FBC

👉Three Gorges Dam
➡️The Three Gorges Dam is a hydroelectric gravity dam that spans the Yangtze River by the town of Sandouping,in Yiling District, Yichang, Hubei province, China.
🚧The Three Gorges Dam has been the world's largest power station in terms of installed capacity (22,500 MW) since 2012.
🚧In 2018, the dam generated 101.6 tera watt-hours (TWh), breaking its previous record, but was still slightly lower than the Itaipú Dam, which had set the world record in 2016 after producing 103.1 TWh.
*⃣Country China
*⃣Location Sandouping, Yiling District, Hubei
Purpose Power, flood control, navigation
*⃣Construction began December 14, 1994
*⃣Opening date 2003
*⃣Construction cost ¥203 billion (US$31.765 billion)
*⃣Owner(s) China Yangtze Power (subsidiary of China Three Gorges Corporation)
🏷Dam and spillways
⏺Type of dam Gravity dam Impounds Yangtze River
⏺Height 181 m
⏺Length 2,335 m
⏺Width (crest) 40 m
⏺Width (base) 115 m
⏺Spillway capacity 116,000 m3/s
🏷Reservoir Creates Three Gorges Reservoir
▶️Total capacity 39.3 km3
▶️Catchment area 1,000,000 km2
▶️Surface area 1,084 km2
▶️Maximum length 600 km
▶️Normal elevation 175 m
🏷Power Station Commission date 2003–2012
➡️Type Conventional Hydraulic head Rated: 80.6 m
➡️Maximum: 113 m
➡️Turbines 32 × 700 MW 2 × 50 MW Francis-type
➡️Installed capacity 22,500 MW
➡️Capacity factor 45%
➡️Annual generation 87 TWh (310 PJ) (2015)
🚧The dam body was completed in 2006.
➡️The power plant of the dam project was completed and fully functional as of July 4, 2012, when the last of the main water turbines in the underground plant began production.
➡️Each main water turbine has a capacity of 700 MW.
➡️Coupling the dam's 32 main turbines with two smaller generators (50 MW each) to power the plant itself, the total electric generating capacity of the dam is 22,500 MW.
➡️The last major component of the project, the ship lift, was complete in December 2015.
➡️As well as producing electricity, the dam is intended to increase the Yangtze River's shipping capacity.
➡️By providing flood storage space, the dam reduces the potential for floods downstream which could possibly affect millions.
➡️China regards the project as a monumental social and economical success, with the design of state-of-the-art large turbines, and a move toward limiting greenhouse gas emissions.
➡️However, the dam flooded archaeological and cultural sites, displaced some 1.3 million people, and had caused significant ecological changes including an increased risk of landslides.
➡️The dam has been controversial both domestically and abroad.
#DamConstruction

❤1👍1
👉Oresund bridge Denmark, Sweden
➡️The oresund Bridge is a marvel of modern engineering.
🚧It consists of a combined road and rail line that runs for 8 kilometers, at which point it then transitions into an under water tunnel.
🚧In total, the bridge tunnel stretches 12 kilometers, connecting Denmark and Sweden.
🏷Construction of the oresund Bridge was an engineering marvel all it's own.
🚧It was part road bridge, part rail bridge, part tunnel, part rail line.
🚧The number of design constraints and moving parts to the process was absolutely stunning.
🚧As for the construction of the bridge supports, there are 4 main towers. These massive towers were poured in sections that were placed using specially built rigs.
#ConstructionTechnology