Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Time lapse :30- story building built in 15 days
How much can you accomplish in 360 hours?
T30 hotel constructed in 15 days.
The feat was achieve by using pre cast components, so on site is just assembly exercise.
15 ቀን ተገንብቶ የተጠናቀቀው ባለ 30 ወል ህንፃ T30 ሆቴል ይባላል መገኛው ቻይና ነው፣ ይህ ህንፃ በ15 ቀን የተጠናቀቀው የህንፃውን አካላት በፋብሪካ ውስጥ በማምረት ወደግንባታ ቦታ ወስዶ በመገጣጠም ነው።
የዚህ ህንፃ ገፅታዎች/ features of this building
✅Magnitude 9 earthquake resistant ✅ 5times more earthquake resistant than conventional buildings
✅ 5 times more energy efficient
✅ 20 times purer air
✅ 3 stage air filtration
Standardization was key for this to happen
Discussion point / መወያያ ነጥቦች
👉🏿ኢትዮጵያስ ምን ያህል ተቋጭ ድርጅቶች የprecast ልምድ አላቸው ?
አስተውሉ እምቅ ሀይል ( potential ) አይደለም ያልኩት ልምድ(experience)
👉🏿 ከዚህ ህንፃ ጋር ተያይዞ ስለ learning curve (LC) አስተያየት ብትሰጡበት
ፋይሉ 21.1MB ስለሆነ WiFi ቢጠቀሙ ይመረጣል።
It’s more preferable if you use WiFi
© Source:- mrbeeblebroxx(youtube)
Presented by :- @etconp
Join us on telegram:- @etconp

Forwarded from Ethio Construction Engineering (Yonathan)
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Mare Nostrum Tower
It’s know as Gas natural tower
It’s located at Spain Barcelona
ይህ የምትመለከቱት ህንፃ mare nostrum ወይም Gas natural tower ይባላል።
መገኛው Barcelona Spain 🇪🇸 ነው።
ይህን ህንፃ ልዩ የሚያደርገው ባላ 42ሜትር cantilever slab ነው።
42 meters cantilever slab made this structure unique.
❓What is the maximum length of cantilever that can be projected out ?
❓በኛ ሀገር መሐንዲሶች እንዲ አይነት structure design ለማድረግ acadamically ብቁ ናቸው? ወይስ acadamically ብቁ ሆነው client እየጉታቸው ነው? ወይስ ከ contractor’ዎቻችን ለእንደዚህ አይነት structure ችሎታው የላቸውም?
❓የ cantilever ርዝመት ስንት ነው መውጣት ያለበት( maximum)?
Use discussion group @cotmp
#cantilever #watermark
@etconp

Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ) via @like
The minimum water content at which the soil just begins to crumble which is rolled in to threads 3mm in diameter, is known as ___?
1.liquid limit
2. Plastic limit
3. Shrinkage limit
4. Permeability limit
#quiz #participate #soilmechanics
@etconp
1.liquid limit
2. Plastic limit
3. Shrinkage limit
4. Permeability limit
#quiz #participate #soilmechanics
@etconp
Which formula is Rankine’s active earth pressure formula (Ka)
1. Ka= tan (45⁰ - φ)
2. Ka = tan² (45⁰ + φ/2)
3. Ka = tan² (45⁰ - φ/2)
4. Ka= tan (45⁰ + φ)
#soilmechanics #activeearthpressure
#quiz
@etconp
1. Ka= tan (45⁰ - φ)
2. Ka = tan² (45⁰ + φ/2)
3. Ka = tan² (45⁰ - φ/2)
4. Ka= tan (45⁰ + φ)
#soilmechanics #activeearthpressure
#quiz
@etconp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
@etconp isolated footting reinforcement.pdf
703.3 KB
Reinforcement detailing for isolated footing
1. Introduction
2. When do we use isolated types of foundation
3. Reinforcement detailing of isolated footing
4. Advantages and disadvantages of isolated PAD footing
5. List of figure
ይነበብ/Read on
PDF download ማድረግ የማትፈልጉ እታች👇🏾👇🏾 instant view ማለት “ፈጣን እይታ “ ማለት ነው instant view የሚለውን ስትጫኑት በ microsecond ልዩነት ወደ page’ሁ ይወስዳችዋል data ቢያልቅባችውም አንዴ ከከፈታችሁት data አጥፈታችው ደጋግማችው ማየት ትችላላችሁ ወደሌላ website አይወስዳችሁም load’ም አያደርግም በmicrosecond ልዩነት ወደሌላ page ይወስዳችኋል።
If you don’t want to download the pdf you can tap instant view and read the article ( it doesn’t take you to another website with in interval of micro second you can get the article ).
#isloaltedfooting

Forwarded from Prakriti
20) if cylinder specimen is used to test compressive strength of concrete equivalent cubes strength can be found using
Anonymous Quiz
44%
3/4th strength of cylinder
27%
5/4th strength of cylinder
14%
5/6th strength of cylinder
16%
1/4th strength of cylinder
Ethio Construction Engineering
20) if cylinder specimen is used to test compressive strength of concrete equivalent cubes strength can be found using
Answer
5/4 because cylinderical strength of concrete is 80 % of cube strength.
Means that 100/80=5/4
From @cotmp
Thank you 🙏 @bershyee
@etconp
https://www.facebook.com/etconp/

❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering
👉Helmet Color Code @COTMp
.
➡በኮንስትራክሽን ሳይት ላይ የሰራተኛ ደህንነት(safety) ቅድሚያ የሚወሰድጉዳይ ነው።
ደህንነት መጠበቂያ አንዱ እና ዋነኛው በራስ ላይ የሚደረግ ቆብ
(Helmet) ይገኝበታል።
⏩የደህንነት መከላከያ ቆብ (Helmet) እንደየ የስራ ድርሻ እና
ሀላፊነታችን በቀለም ይከፋፈላል።
እያንዳነዱን ሰው በስራ ሀላፊነት ለመለየት ይጠቅማል።👇
***
⏩Helmet Color Code
*
▶White: Managers, Engineers, Supervisors and
Foremen
*
▶Blue: Electricians, Carpenters and other technical operators apart from civil workers
*
▶Green: Safety Officers
*
▶Red: Fire Fighters
*
▶Yellow: Laborers
*
▶ Brown: Welders and workers with high heat
application
*
▶Grey: Site Visitors
.
⚡ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።

👉What is Liquidated damage? @COTMp
.
➡ስራ ተቌራጩ ለወሰደው ውል በግዜ ላለመጨረሱ ለባለቤት
ወይም ለውል ሰጪው አካል የሚከፍለው የካሳ ክፍያ ሲሆን∷
የጠቅላላ ኮንስትራክሽን ውል ይህ ሳይሆን ሲቀር ከዚህ በታች
በተጠቀሰው ቅጣት መሰረት ስራ ተቌራጩ መቅጣት እነደሚቻል
ይጠቅሳል።
1. ቅጣቱ 0.1 ፐርሰንት ወይም የጠቅላላ ፕሮጀክቱን አንድ አንድ
ሺኛ (1/1000) ላልፈፀመው ስራ ቀናት በየቀኑ ሊቀጣ ይገባል።
2. ነገር ግን ስራ ተቌራጩ በጠቅላላው ሊቀጣ የሚችለው
የፕሮጀክቱን አስር 10% (አስር ፐርሰንት). ሊበልጥ አይገባም።
⏩"Liquidated damages" means the compensation
stated in the contract as being payable by Contractor to the Public Body for failure to perform
the contract or part thereof within the periods under
the contract, or as payable by Contractor to the Public Body for any specific breach identified in the contract;
(a) A penalty of 0.1% or 1/1000 of the value of
undelivered Service for each day of delay until
actual delivery or performance,
(b) The cumulative penalty to be paid by the Contractor shall not exceed 10% of the contract price.
.
🚩ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
t.me/COTMp
👆👆👆👆👆

Telegram
ETCONp Discussion
📩ለማነኛውም ሀሳብ እና አስተያየት @Philemona7
✌️ይህ የ @etconp መወያያ ግሩፓቹ ነው።
✋This is discussion group of @ETCONpWORK
.
🔖ማሳሰብያ ...
.
⚡️ግሩፑ ላይ ማነኛውም ከ ኮንስትራክሽን ጉዳዮች ውጪ መለጠፍ በፍፁም አይፈቀድም!
@ETCONpBOT ፃፉልን እናመሰግናለን🙏
✌️ይህ የ @etconp መወያያ ግሩፓቹ ነው።
✋This is discussion group of @ETCONpWORK
.
🔖ማሳሰብያ ...
.
⚡️ግሩፑ ላይ ማነኛውም ከ ኮንስትራክሽን ጉዳዮች ውጪ መለጠፍ በፍፁም አይፈቀድም!
@ETCONpBOT ፃፉልን እናመሰግናለን🙏
Forwarded from Ethio Construction Engineering
👉ስለ ክርስቲ @COTMp
.
👆ይህ ከላይ በምስሉ ላይ የሚታየው ክርስቲ ይባላል - ቢሙ ካስት ሲደረግ በዋነኝነት የቢሙን ሎድ የሚሸከም በአራት አጠናዎች የተዋቀረ ነው፡፡
‹ ዋ › ፊደልን ይመስላል፡፡
.
ቢም ካስት ከማድረጋችን በፊት የምንከተላቸውን እስቴፖች
ቀጥለን እንመለከታለን፡፡
.
1. በመጀመሪያ ጎማ ውሃ ልክ አዙረን ቢሙ የሚያርፍበትን ቦታ
already ካስት የተደረጉ ኮለኖች ላይ ምልክት እናደርጋለን፡፡
.
2. በኮለኖች መሃል ምልክት የተደረገባቸውን ቦታዎች በሲባጎ
እናገናኛለን - ሲባጎው የሚያርፍበት ቦታ የቢሙ ስር ወይም ቂጥ ነው
.
3. በሁለት ኮለኖች መሃል - ኮለኖቹ ጥግ ላይ ሁለት ክርስቲ
አቁመን ወገባቸውን እናሲዛለን
.
4. በሁለት ኮለኖች መሃል የሚያስፈልገውን ያህል ክርስቲ
እንደረድርና በዳርኞቹ ክርስቲዎች ውስጥ ሁለት ማገሮች እናስገባለን፡፡ በመቀጠልም መሃል ላይ ያሉትን ወይም ወገባቸውን
ያልያዙትን ክርስቲዎች ከማገሩ ውጪ በማድረግ ወገባቸውን
በሚስማር እናሲዛለን
.
5. ክርስቲዎቹ አናት ላይ በሁለቱም በኩል ማገር እንመታለን
.
6. ሌላ ትይዩ ቢም ካለ ከእስቴፕ 1-5 ያለውን እንሰራለትና
ከዚኛው የክርስቲ ግሩፖች ጋር በማገር እናያይዛቸዋለን
.
7. በተወሰነ ርቀት ላይ ስላቡ የሚያርፍበትን ቋሚዎች እናቆማለን
.
8. ለውሃ ልክ የዘረጋነው ሲባጎና የክርስቲው አናት ልክ ከመጣልን
እንደዛው እንተወዋለን - ልክ ካልመጣ ግን ‹ ኩኞ › በክርስቲውና
በሲባጎው (ፎንዶው ስር) መሃል እናስገባለን
.
9. ፎንዶውን የቢሙን alignment ጠብቀን እናስቀምጣለን
.
10. ስፖንዳ እንመታለን - እስፖንዳውን በአጠና እንደግፈዋለን
.
11. የቢሙን reinforcement አስገብተን ቢሙን ካስት
እናደርጋለን
.
--ኩኞ -ቁርጥራጭ አጠና
-ፎንዶ - ቀጥታ ከቢሙ ስር የሚያርፍ ተሸካሚ ፎርም ዎርክ
-እስፖንዳ - ቢሙን ከጎን የሚይዝልን ፎርም ዎርክ

Structural Analysis
Is the process of identitying the structural member performance( like shear force, bending moment, torsional moment, deflection....) under the applied load. Structural analysis carried out by idealizing the members geometric and behaviours of the structural system. Idealization of behaviour of structure can be classified based on EBCS as
1. Linearly elastic analysis
2. Linearly elastic with moment redistribution
3. Plastic analysis
4. Non linear analysis
.
Ye aratunm detail information bemiketlew enakerblachihualen eskeza le lehulum endiders le guadegnochachihu share adrgulin.
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/COTMp
☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝
let's Safe & Develop the construction Industry!
.
t.me/etconp

Structural Analysis Is the process of identitying the structural member performance( like shear force, bending moment, torsional moment, deflection....) under the applied load. Structural analysis carried out by idealizing the members geometric and behaviours…
.....con't
1. Linearly plastic analysis is based on Robert Hooks law which states zat zer is a linear relationship between stress and strain of a material. Modules of elasticity is equal to stress divided by strain.
2. Linear elastic analysis with moment redistribution states zat X-section can't yield simply by implying z maximum moment but zey distribute z moment beyond z first yield or after first plastic hinge formation towards less loaded x-sections.
3. Plastic analysis is based on z plastic stage of moment or it is similar with zat of linear elastic analysis but zis is after a formation of plastic hinge. In indeterminate structures zer will be more zan two plastic hinge zat can form collapse mechanism.
4. Non linear analysis can be categorized as geometric non linearity and material non linearity.
4.1 geometric non linearity is a property which is related to deformation of material with load. E.g
p - delta effect or second order effect
4.2 material non linearity is due to non uniform or non linear relationship of stress and strain of material
.
What is Plastic hing?
Ans.. Plastic hinge is a yielded zone which is yielded by an application of higher stress beyond its elastic limit( after first yielding)
.
.
Join us
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/COTMp
☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝
https://www.facebook.com/etconp/
1. Linearly plastic analysis is based on Robert Hooks law which states zat zer is a linear relationship between stress and strain of a material. Modules of elasticity is equal to stress divided by strain.
2. Linear elastic analysis with moment redistribution states zat X-section can't yield simply by implying z maximum moment but zey distribute z moment beyond z first yield or after first plastic hinge formation towards less loaded x-sections.
3. Plastic analysis is based on z plastic stage of moment or it is similar with zat of linear elastic analysis but zis is after a formation of plastic hinge. In indeterminate structures zer will be more zan two plastic hinge zat can form collapse mechanism.
4. Non linear analysis can be categorized as geometric non linearity and material non linearity.
4.1 geometric non linearity is a property which is related to deformation of material with load. E.g
p - delta effect or second order effect
4.2 material non linearity is due to non uniform or non linear relationship of stress and strain of material
.
What is Plastic hing?
Ans.. Plastic hinge is a yielded zone which is yielded by an application of higher stress beyond its elastic limit( after first yielding)
.
.
Join us
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/COTMp
☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝
https://www.facebook.com/etconp/
Telegram
ETCONp Discussion
📩ለማነኛውም ሀሳብ እና አስተያየት @Philemona7
✌️ይህ የ @etconp መወያያ ግሩፓቹ ነው።
✋This is discussion group of @ETCONpWORK
.
🔖ማሳሰብያ ...
.
⚡️ግሩፑ ላይ ማነኛውም ከ ኮንስትራክሽን ጉዳዮች ውጪ መለጠፍ በፍፁም አይፈቀድም!
@ETCONpBOT ፃፉልን እናመሰግናለን🙏
✌️ይህ የ @etconp መወያያ ግሩፓቹ ነው።
✋This is discussion group of @ETCONpWORK
.
🔖ማሳሰብያ ...
.
⚡️ግሩፑ ላይ ማነኛውም ከ ኮንስትራክሽን ጉዳዮች ውጪ መለጠፍ በፍፁም አይፈቀድም!
@ETCONpBOT ፃፉልን እናመሰግናለን🙏
Check out our digital library link below
Digital library’ኣችንን ለመጎብኘት እታች ያለውን link ይጫኑ
@ETCONpDigitalLibrary_Bot
Digital library’ኣችንን ለመጎብኘት እታች ያለውን link ይጫኑ
@ETCONpDigitalLibrary_Bot
Forwarded from Ethio Construction Engineering
👉ADMIXTURES @COTMp
~~~~~~~~~~~~~~~~~
➡Admixtures are the special ingredients added during concrete mixing to enhance the properties and performance of fresh concrete. Various types of
admixtures are available in the market which is
used in construction work.
▶FUNCTION OF ADMIXTURES:
1. To accelerate or retard the setting time of fresh
concrete.
2. To improve the workability or flow ability of concrete.
3. To increase the strength and durability of concrete.
4. To reduce the heat of hydration.
5. To reduce the segregation and bleeding.
6. To decrease the permeability.
7. To achieve other desired properties.
▶TYPES OF ADMIXTURES:
1. ACCELERATING ADMIXTURES:
This admixture is added in concrete or mortar for
increasing the rate of hydration of hydraulic cement and for shortening the setting time. Calcium
chloride (CaCl2) is the most widely used
accelerating admixture.
2. RETARDING ADMIXTURES:
Retarding admixtures delay the initial rate of
hydration of cement and extend the setting time of
cement paste. This admixture can be used in high temperature and where the concrete has to be transported to a long distance. It is also suitable for using in grouting oil wells.
3. AIR-ENTRAINING ADMIXTURES:
Air entraining admixtures help to produce a certain
amount of air bubbles in the concrete mixture. The
main goal of this admixture is to increase the resistance against freeze-thaw degradation and cohesion. It also improves the workability of fresh concrete without changing the setting or the rate of hardening.
4. WATER REDUCING ADMIXTURES:
As the name suggest, water reducers are added to a concrete mixture, mortar or grout to increase the flow ability without increasing the water content.
Advantages Of Water Reducing Admixtures:
1. The rate of concrete placement is faster.
2. Strength, durability, density etc. are significantly improved.
3. Segregation, permeability, and cracking are reduced.
SPECIAL ADMIXTURES:
1. Super plasticizing admixtures.
2. Corrosion-inhibiting admixtures.
3. Grouting admixtures.
4. Coloring admixtures etc.

Forwarded from Wede sera ወደ ሥራ የሬድዮ ፕሮግራም
በታሪክ በመጀመሪያነቱ የሚታወቀው የመጀመሪያው ህጋዊ ቢዝነስ የትኛው ነው?
Anonymous Quiz
17%
የሆቴል ቢዝነስ
4%
የሬስቶራንት ቢዝነስ
28%
የወይን ጠጅ ምርት
24%
የእንጨት ውጤቶች ምርት
28%
የኮንስትራክሽን ስራዎች
Forwarded from Ethio Construction Engineering
👉ስለ ሐመር ቴስት @COTMp
➡ሐመር ቴስት/Hammer test/ አፍራሽ ያልሆነ (Non destructive) የአርማታ ጥንካሬ ደረጃ ማወቂያ ፍተሻ ሲሆን ትክክለኛ እና ፈጣን መመርመሪያ ዘዴ ነው።
.
▶ሐመር ቴስት የሚከናወንበት መንገድ ስፕሪንግ መቆጣጠርያ
ያለውን ክብደት መለኪያ መሳርያ ከላይ በምስል እንደሚታየው
የአርማታውን ገፅ ተጭኖ በመያዝ መልሶ የሚመታበትን አሀዝ
ልኬት መዝግቦ በመያዝ ይሆናል።
.
▶የሐመር ቴስት አላማውም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያካትታል፤
1. የአርማታ የመታመቅ አቅም/compressive strength/
ለማወቅ።
2. የአርማታውን አንድ አይነትነት ወይም ወጥነት ለመገምገም።
3. የአርማታውን ክብደት የመሸከም አቅምን ከተወሰነለት ዲዛይን አንፃር ትክክል መሆኑን ለማረጋገጥ።
.
▶የሐመር ቴስት ከማሰራት በፊት ሊደረግ የሚገባ ቅድመ
ሁኔታዎች፤
1) የአርማተዉ ገፅ የለሰለሰ፣ንፁህ እና ደረቅ መሆን ይጠበቅበታል
2) ናሙና የሚወሰደው ቦታ ቢያንስ 20ሚሊ ሜትር ከጠርዝ ሊርቅ ይገበዋል።
3) ስድሰት (6) ንባብ ከእያንዳንዱ የአርማታ አካል ይወሰዳል፤
አማካይ ስሌት ተሰርቶ ጥንካሬ መለኪያ ይደረጋል።
4) አርባ አምስት(45) ቀን የሞለው አርማታ መሆን ይጠበቅበታል።

COLUMN
column is a vertical compression member zar used to transfer z loads from intermediate floors and roofs towards z foundation.
TYPES OF COLUMN
A. Based on shape of cross section
1.L shaped
2.square
3.circular
B.based on lateral load resisting system ( bracing)
1.braced column:.able to carry horizontal or lateral loading like earth quick and wind load. Zer r different bracing like K bracing, X bracing, diagonal bracing....
2.unbraced column
C.based on sensitivity of P delta effect (second order effect)
1.sway column:. Is a column which shows a significant horizontal displacement. Mostly zis type of column has no bracing system
2. Non sway column:. Is a column having a lateral load resisting system and shows no lateral displacement
D. Based on load on z column
1.axially loaded column:. Carry pure axial load. Zey r columns with out eccentricity.
2.uniaxially loaded column:. Carry an axial load having eccentricity only in one axis (either along x or y)
3.biaxially loaded column:. Carry axial load having eccentricity in both direction.
E. Based on lateral support of bar
1.tied column:are column with longitudinal or main reinforcement supported by a ties having a particular spacing.
2. Spiral column:.a column with longitudinal or main reinforcement bar supported in a manner of helical spring
F. Based on length (slenderness)
1.short column:. a column with small or less slenderness ration. E.g pedestal column
2.long or slender column:. a column with hign slenderness ration.
G. based on material composition
1. Composit column:.a column cross sections in which composed of concrete and steel. In zis case steel is incased by concrete.
2. Infilled column:.a column type when concrete is poured in steel.
.
.
.le hulum endiders le guadegnochachihu share adirgulin and join us on
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/COTMp
☝☝☝☝☝☝☝☝☝

❤1👍1