Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.33K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
This is bridge 🌉

What’s this ?

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Find the area ?

It seems very easy but it’s key for surveying

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Yonathan)
Discuss @cotmp

Join us on telegram:- @etconp
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንደምን ከርማችኋል

የቻናላችንን ሁለተኛ ዐመት ምክንያት በማድረግ application develop በማድረግ ላይ እንገኛለን እንደሚታወቀው በተወሰኑ ሀገራችን ክፍሎች የ ኢንተርኔት አገልግሎት የለም አገልግሎቱ ዳግም ሲለቀቅ ይህን application የምናስተዋውቃችሁ ይሆናል።

@etconp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
for interneship@etconp.pdf
6.1 MB
Internship report

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በጠየቃችሁን መሰረት የ internship report ይዘንላችሁ መተናል።

ይህ report pdf format ነው።

እናንተ ግን በ power point presentation እንድትሰሩ ይጠበቃል።

This is internship report is in pdf format you are expected to do it in power point

በጠየቃችሁን መሰረት ሰዐቱን ጠብቀን EBCS እና research proposal እናቀርባለን።

#internshipreport #share #powerpoint

@etconp
proposal@etconp.pdf
384.4 KB
Research proposal

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በጠየቃችሁን መሰረት research proposal ይዘንላችሁ መተናል።

#reseachproposal #shareit

@etconp
research proposal@etconp.pdf
641.3 KB
Research proposal

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በጠየቃችሁን መሰረት research proposal ይዘንላችሁ መተናል።

#reseachproposal #shareit

@etconp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ) via @like
ጥያቄ

Basic Mechanics

Number of reaction in roller support is_______?

1. 2
2. 1
3. 3
4. 0


እኚ ቀል ያሉ ጥያቄዎች Engineering mechanics’ን እድታስታውሱት ነው።

#mechanics #rollersupport

@etconp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
#repost

How to calculate the volume of sand , aggregate and cement in 1m^3 of concrete? Take c-20 concrete

Answer

Example c-20 mix design (1:2:3) if we are given 1 m^3 concrete

First we add up 1+2+3=6

Means 1 cement
2 sand
3 aggregate

To calculate the the volume of sand

1 * 2/6= 2/6 m^3 =0.33m^3

To calculate the volume of aggregate (gravel)

1 * 3/6 = 0.5m^3

To calculate the volume of cement

1 * 1/6 = 0.167m^3

To calculate cement in piece

1 bag of cement is 0.036m^3 so divide the quantity of cement with a bag of cement

Bag of cement = 0.167 / 0.036 = 4.6

So we use 5 bag of cement

👉🏿We consider dry volume not wet volume

👉🏿 To convert dry volume to wet volume we multiply it by 1.54

Wet volume =1.54 dry volume

📌 10% shrinkage
📌 44% wastage
@etconp

#repost


@etconp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Earthquake@etconp.pdf
97.5 KB
How is that earthquake is a load ?

Answer for this question

It’s only one page written in Amharic and English

@etconp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ) via @like
Question about EBCS

Which EBCS is not approved ?

1. EBCS 2
2. EBCS 7
3. EBCS 14
4. EBCS 1

የትኛው EBCS ነው ያልፀደቀው?

@etconp
👉አዲሱ የብልጽግና ፓርቲ (የቀድሞው ኢህአዴግ) ዋናዉ መስርያ ቤት

🚧ፕሮጀክት-ለብልጽግና ፓርቲ አዲስ ዋና መስሪያ ቤት

🚧ደንበኛ-የብልጽግና ፓርቲ

🚧ቦታ-አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ

🚧መዋቅራዊ ንድፍ - Afro European Engineers.

🚧ሁኔታ- ንድፍ ተጠናቆ በግንባታ ላይ

🚧የግንባታ ቆይታ- በ 2017 ተጀምሯል

🚧ህንጻ ነዳፊና ጠቅላላ አማካሪ- S7 አማካሪ አርክቴክቶች እና መሐንዲሶች

🚧ስራ ተቋራጭ- የቲ.ኤን.ቲ ኮንስትራክሽን እና ትሬዲንግ

🌇ምስል ምንጭ- ብሩክ ተፈራ

⌛️መረጃ ምንጭ https://aee.com.et/office-complexes/

@etconp
👉የኢትዮዽያ አርክቴክቶች ማህበር ከከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር እዉቅናና ሽልማት አገኘ።

🚧የሚኒሰቴር መስሪያ ቤቱ የእውቀናና ሽልማቱ ትኩረት አደርጎ የሰጠው  በዘርፉ ፖሊሲዎችና የህግ ማእቀፎች ዝግጅትና በማሻሻል ረገድ የላቀ ተሳትፎ ለነበራቸው፣ አስከፊውን የኮረና ቫይረስ ተቋቁመው ሠራተኞቻቸውን ሳይበትኑና ደህንታቸውን ጠብቀው የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ወደተሻለ ደረጃ ለማስቀጠል በነበራቸው ሙያዊና ሀገራዊ ኃላፊነታቸውን  በአግባቡ ለተወጡ ለዘርፉ አካላት ግንቦት 25 ቀን 2013 ዓ.ም በአዳማ ከተማ  የዕውቅና ሽልማት ሥነ ስረዓት ተከናውኗል፡፡

🚧እውቅናና ሽልማቱ የተሰጣቸው አካላት በሙያ ማህበር ሥር የኢትዮጵያ  አርክቴክቶች ማህበር፣ የኢትዮጵያ ሲቪል መሀንዲሶች ማህበር የኢትዮትዮጵያ ኮንሰትራክሽን  ቴክኖሎጂና ማነጅሜንት ማኅበር እንዲሁም  ከሌሎች የንግድ ማህበራት መካካል የኢትዮጵያ አማካሪ መሀንዲሶችና አርክቴቶች ማህበር፣የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር እና የኮንሰትራክሽን  ባለሙያ  ሥራ ተቋራጮች ማህበራት እንደነበሩ ለመረዳት ተችለዋል፡፡

🚧የኢትዮዽያ አርክቴክቶች ማህበርን በመወከል አቶ ሀብታሙ ጌታቸዉ በስብሰባዉ ተካፍለዉ ሽልማቱን ተቀብለዋል።

ምንጭ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር

@etconp
👉የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን የተለያዩ የመንገድ ፕሮጀክቶችን በነገው ዕለት ያስመርቃል

🚧ባለስልጣኑ በአጠቃላይ 37.6 ኪ.ሜ ርዝመት እና ከ10 እስከ 40 ሜትር ስፋት ያላቸው በጠቅላላው 24 የመንገድ ፕሮጀክቶች ለምረቃ የሚበቁት።

🚧የፕሮጀክቶቹ ግንባታ በድምሩ ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ፈሰስ ተደርጎባቸዋል።

🚧የመንገዶች መጠናቀቅ በመዲናዋ ያለውን የመንገድ ሽፋን ከማሳደግ ባለፈ የትራፊክ እንቅስቃሴው በማሳለጥ የመንገድ ደህንነት እንዲረጋገጥ እና የህብረተሰቡን ማህበራዊና እኮኖሚያዊ እድገት እንዲፋጠን ትልቅ ድርሻ እንደሚኖራቸው ይጠበቃል።

@etconp
👉የኢፊድሪ ስፖርት ኮሚሽን የአዲስአበባ ስታዲየምን ለማሳደስ እና ኢንተርናሽናል ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት እንዲሰጥ ለማድረግ አማካሪ ድርጅት ለይቶ አጠቃላይ የስታዲየሙን ዲዛይን ማስጠናቱ ይታወቃል ።

🚧በተሰራው ዲዛይን መሰረት በቅድሚያ ካፍ የሰጣቸውን አስተያየቶች መሠረት እድሳት ለማድረግ ለግንባታ ተቋራጮች ጨረታ አውጥቷል ።

🚧እድሳቱ በዋናነት የመጫወቻ ሜዳው ፣ የመልበሻና የመታጠቢያ ክፍሎች ፣ የተመልካች መፀዳጃ እና የኤሌክትሪክ እና የሳኒተሪ ስራዎችን የሚያካትት ይሆናል ።

🚧በጨረታው 8 ድርጅቶች የተሳተፋ ሲሆን ከዚህ ውስጥ 3 ድርጅቶች ቴክኒካል ግምገማውን ማለፋቸውን ተከትሎ ፋይናንሻል ጨረታው ዛሬውም ከትላንትበስትያ ተከፍቷል።

🚧በቀረበው ፋይናንሻል ሰነድ መሠረት ፍሬንድስ ኢንጅነሪንግ ኃ.የተ. የግል ኩባንያ 39,644,748.93 ብር እድሳቱን ለማከናወን ያቀረበው ዋጋ ሲሆን ፤

🚧በሬቻ ፊጣ ህንፃ ስራ ተቋራጭ 50,336,995.69 ብር እንዲሁም ቢ ጂ ኤም ኮንስትራክሽን 54,929,226.43 ብር ዋጋ አቅርቧል ።

⚡️በዚሁ መሠረት የእያንዳንዱ ድርጅት ያቀረቡት የዋጋ ግምቶች የሂሳብ ስህተት መኖሩ እና አለመኖሩን በአማካሪ ድርጅቱ ተፈትሾ ከተረጋገጠ በኃላ ዝቅተኛ ዋጋ ካቀረበው ድርጅት ጋር ውል በመዋዋል በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ስራ የሚገባ ይሆናል ።

🚧የእድሳት ስራው በተሰራው ዲዛይን መሰረት የሚቀጥል ሲሆን የሚዲያ ክፍሎች ፣ የክብር ቲሪቡን መቀመጫ ፣ የወንበር ገጠማ ፣እና ሌሎች የስታዲየሙ ክፍሎችን የማደስ እና ለአገልግሎት ምቹ እንደሚደረግ በኮሚሽኑ የስፖርት ፋሲሊቲ ዳይሬክተር አቶ አስመራ ግዛው ገልፀዋል።

Source: FDRE sport commission

@etconp
👉በነገራችን ላይ የመወያያ ግሩፓችን @COTMp በቀን ብዙ ጥያቄዎች ይስተናገዱበታል።

🚧ከ 7900 በላይ ቋሚ አባላት አለው።

🚧ብዙዎቻችን እንደ ቤተሰብ ሆነንበታል ምክንያቱም ሁሉም ጥያቄዎ ለመመለስ በደስታ የሚጠብቅበት ግሩፕ ነው።

🔖ጥያቄ? ካለዎት፣ ሌሎችን ማገዝ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ይቀላቀሉን።👇

https://t.me/COTMp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Civil and Structural Engineering Software video Tutorial in Amharic By Abel Muluken

Software List:

1. ETABS v18
2. SAP2000 V22
3. Staad pro
4. SAFE 2016
5. Porta Structure
6. Tekla Structure Designer
7. Ms Project
8. INROAD
9. Civil 3d 2020
10. Revit Structure
11. Quantity Survey
12. Revit Architecture
13. Lumion
14. Watercad
15. Many More

Please Subscribe......

The best Creator Next to God are Civil Engineers!!!

https://www.youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2BA/videos?view_as=subscriber
👍3👎1