Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.33K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
Ethio Construction Engineering
Pile foundation depending on their their function divided into two A. Bearing pile B. Friction pile @etconp @etconp ማሳሰቢያ/ Announcement 📢 10 days left / 10ቀን ቀረው አሁንም አልረፈደም ተወዳደሩ 500 birr give away question is posted on our Facebook page የሽልማት…
- Pier foundation
- well foundation or caisson

What’s the difference between pier foundation and pile foundation?

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
👍7
👍28🥰6❤1
Ethio Construction Engineering
- Pier foundation - well foundation or caisson What’s the difference between pier foundation and pile foundation? @etconp Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Structural system
- load bearing - (ብዙ ሰርቪስ ቤቶች ሚሰሩበት የመዋቅር አይነት ኢትዮጵያ ውስጥ)

- frame structure - point load system ፎቅ ቤቶች ሚሰሩበት የመዋቅር አይነት

- shell system (የሲድኒ opera house)

- core stature (በርጅ ካሊፋ እና ሌሎች ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎች)

- strut and tie (cable stayed ድልድዮች ላይ)

- exoskeleton structure (አዲሱን የኒውዮርክ museum) - building giant የሚል documentary film ጋበዝኳችሁ

- diagrid structural system - (30 St Mary Axe ወይም The Gherkin በመባል ሚታወቀው ህንፃ ለንደን ያለው)

.
.
.
@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
👍22
Is there any problem on this finishing work?
እስኪ በዚህ የማጠናቀቂያ ስራ ላይ የሚታይ ችግር አብራሩ።
👍7
Ethio Construction Engineering
Load bearing structure @etconp Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Framed structure

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
👍6
እጅግ ታላቅ መምህር እንዲሁም አባት የሆኑ ሰው ዛሬ ህመም ላይ ነው ብንረባረብ ልንታደጋቸው እንችላለን

ከ @etconp የተላለፈ መልእክት
👍10🥰2
The line

New metropolitan in Saudi Arabia 🇸🇦
⁃ 200 meter wide
⁃ 170 kilometers long
⁃ 500 meters high ( vertically)
⁃ Area = 34km²
⁃ Expected to reside 9,000,000 citizens
⁃ No carbon emission no traffic
⁃ The city will be enveloped with glass curtain
⁃ $500 billion project
What do you think about this city ?

መስመሩ ( the line)

አዲስ በበረሀ ላይ ልትቆረቆረ ያለች ከተማ
⁃ 200 ሜትር የ ጎን ስፋት ያላት
⁃ 170 ኪሎሜትር እርዝማኔ
⁃ 500 ሜትር ቁመት ያላት
⁃ 34 ኪሎሜትር ካሬ ላይ የሚያርፍ
⁃ 9 ሚልየን ዜጎችን ሚያስተናግድ
⁃ በ መስተዋት ሙሉ ከተማው የተሸፈነ
⁃ 500 ቢልየን ዶላር የተበጀተለት

አስተያየት ስጡበት

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
👍11
Ethio Construction Engineering
Framed structure @etconp Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Shell structure

- የመዋቅር አይነት ሆኖ ጣራው የተጠማዘዘ (curved) ቅርፅ ያለው እናም ጥንካሬውን የዚሁ ጥምዝ ቅርፅ የሚያገኝ ይሆናል። ለ አብነት ያህል የሰው ጭንቅላት አፅም ፣የ እንቁላል ቅርፊት፣ የ ኤሊ መሸፈኛ

ጥቅም

- የ ቅርፁ የሚያገኘው ከፍተኛ ጥንካሬ

- ትላልቅ ግባታዎችን ሰፋ ያለ ቦታ ለመሸፈን እንጠቀምበታለን የ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ስነ ህንፃ ብንወስድ(dome) ፣ የ መስጅድን ስነ ህንፃ ብናይ(dome) ነው።

- ማራኪ እይታን ይፈጥራሉ

ማጤን የሚገቡን ነገሮች

- በላዩ ላይ ሌላ ግንባታ ልናካሂድ አንችልም

- የውሀ ስርገት ሊያስቸግረን ይችላል

- ፍርምወርካች በጣም ትክክለኛ መሆን
አለበት

- ግንባታው እጅግ ልምድ ያለው እና በዘርፉ የሰለጠነ ሰው የሞያ አጋዥነት እና ቁጥጥር ይፈልጋል። * it requires

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
👍18
Ethio Construction Engineering
Shell structure - የመዋቅር አይነት ሆኖ ጣራው የተጠማዘዘ (curved) ቅርፅ ያለው እናም ጥንካሬውን የዚሁ ጥምዝ ቅርፅ የሚያገኝ ይሆናል። ለ አብነት ያህል የሰው ጭንቅላት አፅም ፣የ እንቁላል ቅርፊት፣ የ ኤሊ መሸፈኛ ጥቅም - የ ቅርፁ የሚያገኘው ከፍተኛ ጥንካሬ - ትላልቅ ግባታዎችን ሰፋ ያለ ቦታ ለመሸፈን እንጠቀምበታለን የ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ስነ ህንፃ ብንወስድ(dome)…
Core structure (አንኳር የመዋቅር አይነት)

ረዣዥም እና ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎችን ለመስራት በተለመደው እና በመደበኛው ፍሬም ስትራክቸር መስራት economicalም አይደለም adequateም አይደለም። ስለዚህ የ20ኛው ክፍለዘመን የምህንድስና ጠበብቶች Core structureን አስተዋወቁ።

Core structure ማለት shear wall ( በ አርማታ እና በ ፌሮ የሚሰራ ግንብ ሆኖ የጎንዮሽ ጫናን (lateral load) በበቂ ሁኔታ የሚከላከል ከ ሌሎች ፍሬም መዋቅሮች የተሻለ stability ያለው ነው።
ይህ የመዋቅር እይነት ሾጠጥ (slender) ያለ ነው። ብዙ ጊዜ የቦታውን ይዞታ ኮንክሪት ብቻ ከመከመር መዋቅራዊ ይዘቱም እንዳለ የ አሳንሰር አገልግሎት እንዲሰጥ ይደረጋል የከተማታችን ብንወስድ የ ህብረት ባንክ ዋና ፅህፈት ቤት ህንፃ (elevator 🛗 station) የ ኮር ስትራክቸር አንዱ ማሳያ ነው። ብዙ ጊዜ core structure at the centroid of the plan of the building እንዲሆን ይመከራል።

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

SPONSOR

ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍21🐳2
Burj khalifa

- የ ህንፃው መሀልኛው ክፍል ላይ ባለ 6 ማዕዘን ( hexagonal) shear wall (ባለ ፌሮ አርማታ ግድግዳ) @ the center of gravity ተሰይሟል ይሄም core structure (አንኳር መዋቅር) ይባላል።

- ግን buttressed core structure የተባለው ለምን መሰላችሁ….. buttressed ማለት inclined /ያጋደለ ግንብ ወይም ግድግዳ (RC or masonry) ከጀርባው ላለ ግንብ ጫናን እንዲቋቋም ድጋፍ የሚሰጥ ማለት ነው (for structural wall)። buttressed dam ትዝ ይላችኋል water works course የ hydraulics ቀጣይ course ?

- ህንፃው ከ core structure ጎን ለ core ድጋፍ የሆኑ shear wall በ 3ቱም በኩል አሉ ..... አንድ ነጥብ…ሁለተኛው ነጥብ ደሞ ወደላይ ከፍታ በጨመረ ቁጥር ስፋቱ ይቀንሳል (diminished area when you go up) አስተውላችሁ ከሆነ የ buttressed structure ከላይ ያለው surface area እታች ካለው ያንሳል የበርጅ ከሊፋም እንደዛው ግን floorኦችን utilize ለማረግ you don’t feel the buttressed support እንዲየውም corridor ነው ያረጉት።

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
👍28
Ethio Construction Engineering
Core structure (አንኳር የመዋቅር አይነት) ረዣዥም እና ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎችን ለመስራት በተለመደው እና በመደበኛው ፍሬም ስትራክቸር መስራት economicalም አይደለም adequateም አይደለም። ስለዚህ የ20ኛው ክፍለዘመን የምህንድስና ጠበብቶች Core structureን አስተዋወቁ። Core structure ማለት shear wall ( በ አርማታ እና በ ፌሮ የሚሰራ ግንብ ሆኖ የጎንዮሽ ጫናን…
Strut and tie structure

- ብዙ ጊዜ ለ ድልድይ truss bridge
- ለ ጣራ ስራ ካንች ላይ (preassembled)

ለበለጠ መረጃ ምስሉ ላይ ተመልከቱ stress (both compression እና tension) የቱ ጋር እንደሚያጋጥም እና B region እና D region ተመልከቱ

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
👍6🍌1
- ባለ ክንፍ ግንብ ድጋፍ የሆነው ድልድይ መሀል ላይ ኮለን ያለው

- ( masonry abutment with wing wall plus column at the center)

- 9.6m span

- double reinforced footing with 1.5m Width and 1.5m breadth and 0.5m depth

Soon I’ll post the documentary of this project on our youtube channel

በ ቅርቡ እንደ ዶክመንተሪ የ ቪዲዮዎቹን እና ፎቶዎቹን አሰባስቤ በ YOUTUBE CHANNELኣችን ላይ ለቀዋለው

Youtube :- https://youtu.be/qIpy-LMQ8QE

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

@etconp
❤5👍4
Ethio Construction Engineering
Strut and tie structure - ብዙ ጊዜ ለ ድልድይ truss bridge - ለ ጣራ ስራ ካንች ላይ (preassembled) ለበለጠ መረጃ ምስሉ ላይ ተመልከቱ stress (both compression እና tension) የቱ ጋር እንደሚያጋጥም እና B region እና D region ተመልከቱ @etconp Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Strut and tie

- Ties are exposed to tension (the opposite direction shows the tension)

- struts are exposed to compression (towards the joint shows us compression)

ሰረገላ(tie) ለ ውጥረት ይጋለጣል

ቅስት(strut) ይታመቃል( compression)

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
👍11
Ethio Construction Engineering
Strut and tie structure - ብዙ ጊዜ ለ ድልድይ truss bridge - ለ ጣራ ስራ ካንች ላይ (preassembled) ለበለጠ መረጃ ምስሉ ላይ ተመልከቱ stress (both compression እና tension) የቱ ጋር እንደሚያጋጥም እና B region እና D region ተመልከቱ @etconp Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Exoskeletal structure

በ ስነ-ሂወት (
biology) ትምርት ላይ ይሄን ቃል እናቀዋለን

በ ስነሂወት
ትምህርት እንደምናቀው በውጫዊ አጥንት ያላቸው ነፍሳት (insects) ስስ የሰውነታቸውን ውስጣዊ ስስ ክፍል የሚከላከልቸው የሰውነታቸው ክፍል ነው።

በስነ ህንፃውም በተመሳሳይ Exoskeletal structure ለህንፃው መዋቅራዊ እርጋታ ውጫዊ መዋቅር ድጋፍ ለውስጣዊው ይሰጣል እኚ በ ብረት(steel sections) በ ብሎን ተሳስረው ለ ህንፃው stability የጀርባ አጥንት ይሆናሉ።

እደተለመደው የስነህንፃ አሰራር የህንፃው ስርአተ መዋቅር ህንፃው ውስጥ አይደገፍም እንዲየውም የህንፃው አንዳንድ mechanical ክፍሎችም ከዚሁ መዋቅር ጋር አብረው እንዲሆኑ በማድረግ versatile ይደረጋል።

ይህ የስረዓተ መዋቅር አይነት ትልቁ ጥቅሙ ውስጥ የሚኖረውን የ column እና ተመሳሳይ ድጋፍ ሰጪዎችን ቁጥር ይቀንስልናል ቦታ ነፃ ያረግልናል።

ጥሩ ምሳሌ 53W53 ህንፃ ኒዮርክ አጎራባች ህንፃዎች መሀል የተሰራ ጠባብ ሰማይ ጠቀስ ህንፃ

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Youtube:- https://youtu.be/qIpy-LMQ8QE
👍12🤩2🍌1
Ethio Construction Engineering
Exoskeletal structure በ ስነ-ሂወት (biology) ትምርት ላይ ይሄን ቃል እናቀዋለን በ ስነሂወት ትምህርት እንደምናቀው በውጫዊ አጥንት ያላቸው ነፍሳት (insects) ስስ የሰውነታቸውን ውስጣዊ ስስ ክፍል የሚከላከልቸው የሰውነታቸው ክፍል ነው። በስነ ህንፃውም በተመሳሳይ Exoskeletal structure ለህንፃው መዋቅራዊ እርጋታ ውጫዊ መዋቅር ድጋፍ ለውስጣዊው ይሰጣል እኚ በ…
Diagrid structural system

- ክብደት ያላቸው አግድም ብረቶች (steel profile section) መስቀለኛ (node) የታሰሩ በተወሰነ የ ህንፃ ከፍታ slab ላይ የሚቸነከር (story module) ከዚያም ብረቶቹ የሚተሳሰሩበት የስርዓተ መዋቅር አይነት ነው።

- የ Diagrid system አካለተ ክፍላት

🔹 Node - አግድም ብረቶችን በ አራቱም አቅጣጫ የሚመጡትን መቆለፊያ

🔹 Ring beam- አግድም ብረቶች የሚያርፉበት የቢም ጠርዝ

🔹 Tie beam - አንኳር(core structure) ከ diagrid structure load ሚያስተላልፍ

🔹diagonal member- አግድም ብረቶች

ጥቅም

- የ ኮለን ቁጥር ይቀንስልናል ነፃ
ያረግልናል
- አይን ይስባል/ ለ እይታ
- የ አንኳር መዋቅሩን ጫና ይጋራል / በተገቢ ሁኔታ load ያከፋፍልንናል

ተግዳሮት

- ለማቆም ያስቸግራል
- ልምድ ያለው የሰው ሀይል ማድኘት ይከብዳል
- የሚኖረን የፎቅ ብዛት number of story) የ ሚወሰነው story module ነው ምክንያቱም prefab ስለሆነ የብረቱ ቁመት በ mass production ስለሚመረት

NB :- story module ማለት design ያረግነው አንዱ አግድም ብረት ለምሳሌ የ3 ፎቅ(3 floor) ቁመት ካለው ያ story module ይባላል

ስለዚህ መስራት ምትችሉት ለ 3 የ ሚካፈል የፎቅ ቁጥር መሆን አለበት

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Youtube:- https://youtu.be/qIpy-LMQ8QE
👍13👌5🍌2
OCEANIUMS

A Biomimetic Generation of Floating and Sustainable Stadiums 🏟

Designed by vincent callebaut architectures after the fifaworldcup

@etconp
👍14❤2🍌2