What do you think is the reason ?
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Youtube:- https://youtu.be/qIpy-LMQ8QE
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=

👍7
The first giveaway question will be posted on our Facebook page tomorrow 5pm(11 local time) be prepared YOU GOT THIS 🙌
የመጀመሪያው የሽልማት ጥያቄ ነገ 11 ሰዐት ላይ ፌስቡክ ገፃችን ላይ ይለቀቃል። ተዘጋጁ እንዳያመልጣችሁ!!!
@etconp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Youtube:- https://youtu.be/qIpy-LMQ8QE
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=
የመጀመሪያው የሽልማት ጥያቄ ነገ 11 ሰዐት ላይ ፌስቡክ ገፃችን ላይ ይለቀቃል። ተዘጋጁ እንዳያመልጣችሁ!!!
@etconp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Youtube:- https://youtu.be/qIpy-LMQ8QE
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=
❤4👍1
🏷የ ስኮላርሺፕ እድል ለምትፈልጉ
👌ቢየናሌ አርክቴክቸር ኮሌጅ
💫ቬኒስ ቢየናሌ የክረምት የአንድ ወር የትምህርት (መጓጓዣና መኖርያን የሚሸፍን)የሙሉ ስኮላርሺፕ ትምህርት እድል ለወጣት ህንጻ ነዳፊዎች፣ ከተማ ነዳፊዎች፣ ከተማ አቃጆች፣ ገጸምድር አቃጆች ወዘተ አዘጋጅቷል።
📍ትምህርቱ የሚሰጠው በጣልያን በሚገኘው የቬኒስ ከተማ ሲሆን ከ June 25th እስከ July 22nd 2023 ይቆያል።
📌አመልካቾች
1. ከ30 አመት በታች የሆኑ የማስተርስ ፕሮግራም ተማሪዎች
2. ከ30 አመት በታች የሆኑ የማስተርስ ዲግሪ ምሩቃን
3. ከ35 አመት በታች የሆኑ ከላይ
በተጠቀሱት ሙያዎች ተመርቀው ስራ ላይ የሚገኙ ባለሙያዎች።
4. ከ35 አመት በታች የሆኑ ከላይበተጠቀሱት ሙያዎች ተመርቀው በማስተማር ላይ የሚገኙ።
መሆን ይኖርባቸዋል።
🇫🇷የማመልከቻው የመጨረሻ ቀን 5pm CET (Italy) on February 17th, 2023.
🚧ሙሉ ዝርዝሩ የማመልከቻ ቅጾችን ከተያያዘው የበይነመረብ ገጽ ማግኘት ይቻላል።
❤️መልካም እድል
https://www.labiennale.org/en/architecture/2023/biennale-college-architettura-2023

👍10
The first question is posted on the Facebook page be the first one to correctly answer
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
🏷የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በዳውሮ ታርጫ ካምፓስ ያስገነባውን ባለ 5 ወለል ሕንጻ የመምህራን የጋራ መኖሪያ ቤት ለመምህራን አስረክቧል።
🚧ሕንጻው ከ 54 ሚሊየን ብር በሚበልጥ ወጪ የተገነባና እና 24 መምህራንን ከሙሉ ቤተሰቦቻቸው ጋር መያዝ የሚችል መሆኑ ተገልጿል።
🚧በዳውሮ ታርጫ ካምፓስ ለሚሰሩ መምህራን የተገነባው ዘመናዊ ሕንጻው በተቋሙ የተገነባ አምስተኛ የመመህራን መኖሪያ ሕንጻ መሆኑ ተመላክቷል።
🚧ሕንጻው አስፈላጊው መሰረተ ልማት የተሟላለት መሆኑ በቁልፍ ርክክብ ሥነ-ስርዓቱ ላይ ተገልጿል።
📌መረጃው የወላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ ነው

👍6
THE QUESTION WAS
The first question
#1. What do you call the a single level of diagonal steel member that extend over ‘n’ stories in Diagrid structural system?
Link:- https://www.facebook.com/100064135238834/posts/pfbid02aAATjbycxDCsPMrbbvNokRNUu2wzj68AwfTDQqbAvoeA2LwuNiwoj141syVjY2Apl/?mibextid=cr9u03
Reference :- https://t.me/ETCONp/6155
The first person who got the answer right is BIRUK TEREFE

5 IMPORTANT TIPS FOR SITE ENGINEERS
Reminder /ማሳሰቢያ
we will be hosting giveaway quiz today (quiz #2)
The prize is 100 birr mobile phone card
The question will be posted on our Facebook page at 9M (3 local time)
The first one who gets the answer right will be rewarded
ዛሬም እንደትናንቱ የሽልማት ጥያቄ አለ የ100 ብር የ ሞባይል ካርድ ነው ሽልማቱ
ማታ 3 ሰዐት ላይ በ ፌስቡክ ገፃችን ይለቀቃል ጥያቄው ቀድሞ ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ይሸለማል
@etconp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=
Youtube:- https://youtu.be/qIpy-LMQ8QE
Reminder /ማሳሰቢያ
we will be hosting giveaway quiz today (quiz #2)
The prize is 100 birr mobile phone card
The question will be posted on our Facebook page at 9M (3 local time)
The first one who gets the answer right will be rewarded
ዛሬም እንደትናንቱ የሽልማት ጥያቄ አለ የ100 ብር የ ሞባይል ካርድ ነው ሽልማቱ
ማታ 3 ሰዐት ላይ በ ፌስቡክ ገፃችን ይለቀቃል ጥያቄው ቀድሞ ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ይሸለማል
@etconp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=
Youtube:- https://youtu.be/qIpy-LMQ8QE
👍12
🏷የከተማችን ግዙፉ ሆቴል በምረቃው ዋዜማ!
🚧ግዙፉ የስካላይት ቁጥር 2 ሆቴል ግንባታው ተጠናቆ የምረቃውን ቀን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።
🚧የሆቴሉ ግንባታ 150 ሚልየን የአሜሪካን ዶላር ፈጅቷል።
🚧ሆቴሉ 627 አልጋዎች ከመያዙም በተጨማሪ ሕንፃው ስር የተገነባው ፓርኪንግ 550 መኪኖችን በአንድ ጊዜ ማስተናገድ ይችላል።
🚧የሕንፃው ባለቤት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲሆን ሥራ ተቋራጩ AVIC በመባል ይታወቃል።
🚧ሆቴሉ በቁጥር አንድ እና ሁለት ያሉት የመኝታ ክፍሎች ብዛት በድምሩ 1 ሺህ ገደማ መድረሱ ብቻውን የሆቴሉን አቅም በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ ትልቁ ሆቴል ያደርገዋል።

👍6👌1
🏷የተጓተተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር አዲስ ህንጻ ግንባታ ከ1.5 ቢሊዮን ብር ኪሳራ ማድረሱ ተነገረ::
⚡️በሦስት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ በ2011 ዓ.ም ላይ ግንባታው የተጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር አዲስ ፕሮፌሽናል ህንጻ ግንባታ በጊዜው ባለመጠናቀቁ በመንግስት ላይ ከ1.5 ቢሊዮን ብር በላይ ኪሳራ አስከትሏል።
⚡️የህንፃውን ግንባታ ከ1.4 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ በጀት በሶስት ዓመት ውስጥ ሰርቶ ለማጠናቀቅ ውል ቢያዝም ተቋራጩ ኩባንያ በነበረው ደካማ አፈጻጸም በአንድ ዓመት ከስድስት ወር ጊዜ ውስጥ ቢያንስ 22% መስራት የነበረበት ቢሆንም መስራት የቻለው 6% ብቻ በመሆኑ በግንባታው ከፍተኛ መጓተት መፈጠሩን ተሰምቷል::
⚡️በአሁኑ ወቅት የዚህን ፕሮጀክት ግንባታ ስራ በጥራትና በፍጥነት ለማጠናቀቅ ኦቪድ ግሩፕ ከተባለ አገር በቀል ድርጅት ጋር በቀጥታ ውል ተገብቶ የግንባታ ስራው በመፋጠን ላይ እንደሚገኝም የፌዴራል መንግስት ህንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት አስታውቋል።
🚧የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ፕሮፌሽናል ህንጻ ግንባታን በቀጣይ ሦስት ዓመታት ውስጥ ለማጠናቀቅ አዲሱ ተቋራጭ ኩባንያ ኦቪድ ግሩብ በ2.9 ቢሊዮን ብር ገንብቶ ለማጠናቀቅ እየሰራ መሆኑን የጽ/ቤቱ ኃላፊ ኢንጂር ዘሃራ አብዱልሃዲ አመልክተዋል።
Via Ebc

👍8🍌2
🏷በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፍ የሚስተዋለውን ችግር ለመፍታት ከሙያ ማኅበራት ጋር ተቀራርቦ መሥራት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ።
📌የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የስነ ምግባር ደንብና ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ከሙያ ማኅበራት ጋር እየመከረ ነው።
📍የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ኢንጅነር ሀብታሙ ሴኤታ እንዳሉት የወጪ ሀገራት በኮንስትራክሽን ኢንዳስትሪው ዘርፍ ውጤታማ የኾኑት ከሙያ ማኅበራት ጋር ጠንካራ ግንኙነት በመፍጠራቸው ነው።
💫ኢትዮጵያም ዘርፉን ለማሳደግ የሙያ ማኅበራትን ተሳትፎ ማሳደግ ይገባታል ነው ያሉት።
▶️በኢትዮጵያ ለኮንስትራክሽን ዘርፉ ማነቆ ያሏቸውን ችግሮች ያሏቸውን ጉዳዮችም ኢንጅነር ሀብታሙ አንስተዋል:-
🚧ከዩኒቨርሲቲ ተመርቀው የሚወጡ የምህንድስና ተመራቂዎች በተግባር የተፈተነ ክህሎት አለመኖር
🚧ከ 60 እስከ 70 በመቶ የሚኾኑ ኮንትራክተሮች የዉጪ ሀገራት መኾናቸው
🚧የኮንትራክተሮች የግንባታ መዘግየት፣ የግንባታ ጥራት ማነስ፣ ግንባራ ጀምሮ አለመጨረስ
🚧በርካታ የግንባታ ግብዓቶች ከውጪ የሚገቡ መኾናቸው
🚧በዩኒቨርሲቲዎች እና ሌላ ምርምር ተቋማት የሚሠሩ ጥናቶች በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የሚስተዋለውን ችግር በተጨባጭ የማያሳዩ እና በኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ የማይተገበሩ መኾኑ
🚧ፕሮጀክቶችን የመምራትና የመከታተል አቅም ዝቅተኛ መኾን
🚧ለኢንዱስትሪው ዘርፍ የተሰጠው ትኩረት ዝቅተኛ መኾን
ስለኾነም ከላይ የተጠቀሱት መሠረታዊ ችግሮችን ለመፍታት የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው የሚመራበት ፖሊሲ እየተዘጋጀ እንደኾነም ሚኒስትር ዴኤታው ገልፀዋል።
Via በለጠ ታረቀኝ

👍9
THE QUESTION WAS ….
The second question
#2. Suppose Engineers decided to install pile in a given area where they couldn’t get bed rock what kinda pile is it gonna be ?
Reference:- https://t.me/ETCONp/6117
Attach your mobile phone number with your answer
The first person who got it right will be rewarded
Youtube:- https://youtu.be/qIpy-LMQ8QE
Telegram:- https://t.me/ETCONp
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=
Link :- https://www.facebook.com/100064135238834/posts/pfbid02ZD1kHj7doY9GSp7NbrxUMEWSzBZKw5m6yw3rC9quEmXJNoP9vYPZbQ5Miy1KtvBUl/?mibextid=cr9u03
The second person who got the answer right is TEMESGEN BEKELE

👍11
🏷በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ዙሪያ የሚስተዋሉ የሥነ-ምግባር ክፍተቶችን ለማስተካከል የባለድርሻ አካላት ሚና እጅግ የላቀ ነው ተባለ
🚧ይህ የተባለው በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አዘጋጅነት በኢትዮጵያ ከሚገኙ በተለያዩ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፎች ለተሰማሩ የሙያ ማህበራት አዲስ በተዘጋጀው ረቂቅ የሥነ-ምግባር ደንብ ዙሪያ በሚኒስቴር መ/ቤቱ አዳራሽ ጥር 8 ቀን 2015 ዓ.ም በተካሄደው የውይይት መድረክ ላይ ነው፡፡
🚧ውይይቱን በንግግር የከፈቱት የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር፣ ሚኒስትር ዴኤታ ወንድሙ ሴታ (ኢንጂነር) እንደተናገሩት በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው የተሠማሩ የተለያዩ የሙያ ማህበራት በመልካም ሥነ-ምግባር ታንጸው መጓዝ ከቻሉ ለሀገሩቱ የኢኮኖሚ ዕድገትና ለዜጎች የሥራ እድልን በመፍጠር ረገድ የሚያበረክቱት አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው ብለዋል፡፡
🚧ሚኒስትር ዴኤታው አክለው እንደተናገሩት የሀገሪቱ ትልቁ በጀት የሚመደብለትና ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ የሚጠይቀውን የኮንስትራክሽን ዘርፍ ውጤታማ ለማድረግ የዓለም ተሞክሮና ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጂ ተጠቅመን በሥነ-ምግባር የታነጹ የሙያ ማህበራትን በማቋቋም መንግስትና ባለድርሻ አካላት በአብሮነት መንፈስ ተቀራርበው ሊሠሩ ይገባል ሲሉ ለመድረኩ ተሳታፊዎች አስገንዝበዋል፡፡
🚧ለውይይት በቀረበው የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የሥነ-ምግባር ረቂቅ ደንብ በመመርኮዝ ተሳታፊዎች በርካታ አስተያየቶችን አቅርበዋል፡፡
🚧ካቀረቧቸው አስተያየቶች መካከል፡- በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው የተሠማራን አካላት ያለብንን የፋይናንስና የቴክኖሎጂ ችግር፣ በሁሉም ክልሎች እኩል የመሳተፍ ዕድል ያለማግኘት፣ የጨረታ አካሄዶች ግልጽነት የጎደላቸው መሆን፣ መንግስት ለፌዴራልና ለክልሎች የብቃት ማረጋገጫ ትኩረት አለመስጠቱና አሠራሩ አድሎ የበዛበት መሆኑ፣ በአዲስ አበባ ተወልደው ላደጉ የዘርፉ ባለሙያዎች በክልሎች ሄደው ለመስራት እድሉን ማግኘት አለመቻላቸውና በአዲስ አበባ እኩል ተወዳዳሪ መሆን ያለመቻል ችግሮች ስላሉብን እነዚህን እና መሰል ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት የሙያ ማህበሩን አጠናክሮ በማስቀጠሉ ሂደት ላይ ሚኒስቴር መ/ቤቱ ቀጣይነት ያለው እገዛ ሊደርግልን ይገባል ሲሉ ተሳታፊዎቹ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡
Via ሞገስ ዓሊ

👍8🙏1
🏷በመዲናዋ በ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ወጪ የለሚ ፓርክ ግንባታ በይፋ ተጀመረ
🚧የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የለሚ ፓርክ ግንባታን በይፋ አስጀምረዋል።
🚧ፓርኩ 14 ሺህ 400 ሔክታር መሬት ላይ የሚያርፍ ሲሆን÷1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ወጭ ይደረግበታል ተብሏል።
🚧የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የፓርኩን ግንባታ ባስጀመሩበት ወቅት እንዳሉት÷በመዲናዋ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ሰርቶ ከተማዋን ውብ ለማድረግ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ወሳኝ ነው።
🚧የፓርኩ ግንባታም በመንግስት እና በግል ባለሃብቶች የሚሸፈን ነው ብለዋል።
🚧ህብረተሰቡ የሚገነባው ፓርክ በእቅዱ መሰረት እንዲከናወን አስፈላጊውን እገዛ እንዲያደርጉ ጥሪ ማቅረባቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

🤔5👍3🥰1👏1🤣1
🏷BENEFITS OF STRUCTURAL HEALTH MONITORING:
🚧1- New infrastructure such as major bridges are now commonly designed with built-in structural health monitoring systems to ease long term maintenance and to validate design assumptions.
🚧2- Older infrastructure can see their lifespan extended with state-of-the art SHM systems.
🚧3- Structural health monitoring can be used for real-time alarms should a major issue like a landslide or a sinkhole damages an existing infrastructure.
🚧4- Tall structures such as wind turbines, cellular towers and skyscrapers can be closely monitored with the proper instruments.

🏷በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ስራ አፈጻጸም።
🚧በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት በግንባታ ፈቃድ፣ ክትትልና ቁጥጥር በተሰሩ ስራዎች የተሻለ አፈጻጸም መመዝገቡን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
🚧ባለስልጣኑ በ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ላይ ውይይት አካሂዷል፡፡
🚧በህንጻ መጠቀሚያ፣ ውጭ ማስታወቂያ እና ሌሎች መሰል ዘርፎች የሚስተዋለውን ህገወጥነት ለመከላከል የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ተብሏል፡፡
🚧የውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ አገልግሎትን ለማሻሻል በ15 ሺህ 093 ሕገ ወጥ ማስታወቂያዎች ላይ እርምጃ ለመውሰድ ታቅዶ በ70 ሺህ 964 ላይ ተፈጻሚ ተደርጓል፡፡
🚧ባለስልጣኑ በስድስት ወራት ከተለያዩ አገልግሎቶች 73 ሚሊዮን ብር ገቢ ለማግኘት አቅዶ 71 ሚሊዮን ብር ሰብስቧል፡፡
🚧በመጀመሪያው ስድስት ወራት ለ18 ሺህ ተገልጋዮች የፕላን ስምምነት እንዲሰጥ ዕቅድ ተይዞ ለ15 ሺህ 300፣ እንዲሁም ለ8 ሺህ 650 አዲስ እና አዝ ቢዊልት የግንባታ ፈቃድ ለመስጠት ታቅዶ ለ7 ሺህ 439 ተገልጋዮች ተሰጥቷል፡፡ በነዚህ አገልግሎቶች 86 በመቶ ማሳካት ተችሏል፡፡
🚧በተያያዘ በመንፈቅ ዓመቱ ለ1 ሺህ 650 ግንባታዎች ማሻሻያና ማራዘሚያ ፈቃድ ለመስጠት በዕቅድ የተያዘ ሲሆን ለ1 ሺህ 316 ተገልጋዮች አገልግሎት ተሰጥቷል፡፡
🚧እንዲሁም የእድሳት እና ጊዜያዊ የግንባታ ፈቃድ መስጠትን በተመለከተ ለ14 ሺህ 55 ታቅዶ የዕቅዱን 80 በመቶ ወይም ለ11 ሺህ 495 ተገልጋዮች ፈቃድ ተሰጥቷል፡፡
🚧የግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ስራ በመስራት ጥራትና ደህንነትን ለማሻሻል በስድስት ወራት ለ6 ሺህ 200 የግልና የመንግስት ግንባታዎች የግንባታ እርከን የማሳወቅ ስራ ለመስራት ታቅዶ 5 ሺህ ለሚሆኑት ተደራሽ ተደርጓል፡፡
🚧በተጨማሪም 9 ሺህ 608 በሚደርሱ አዲስና ነባር ግንባታዎች የክትትል እና ቁጥጥር ለመስራት ታቅዶ 9 ሺህ 853 ግንባታዎች ላይ ክትትልና ቁጥጥር በማድረግ ከዕቅድ በላይ በማሳካት አበረታች ውጤት ተመዝግቧል፡፡ በዚህም የህንጻ መጠቀሚያ ፈቃድ የወሰዱ ህንጻዎች አጠቃቀምን በመከታተል የማስተካከያ እርምጃ ተወስዷል፡፡
🚧በሌላ በኩል 4 ሺህ 740 ሙሉ ለሙሉ ለተጠናቀቁ ሕንፃዎች የመጠቀሚያ ፈቃድ ለመስጠት የታቀደ ሲሆን 3 ሺህ 887 እንዲሁም ለ780 በከፊል ለተጠናቀቁ ሕንፃዎች የመጠቀሚያ ፈቃድ ለመስጠት በማቀድ ለ757 ፈቃድ ተሰጥቷል፡፡
🚧ባለስልጣኑ በመንፈቁ 3 ሺህ 446 በሚሆኑ በማዕከል ደረጃ ለተሰጡ የውጭ ማስታወቂያ ፈቃዶች ክትትልና ቁጥጥር ለማድረግ በማቀድ 3 ሺህ 412 ላይ ክትትልና ቁጥጥር አድርጓል፡፡
🚧የመሰረተ ልማት አቅራቢ ተቋማትን ፕሮጀክቶች ለማቀናጀት 189 ፕሮጀክቶች የተቀናጀ የመሠረተ ልማት ግንባታ ፈቃድ ለመስጠት የታቀደ ሲሆን የዕቅዱን 91 በመቶ ወይም በ173 ፕሮጀክቶች ላይ ተደራሽ ተደርጓል፡፡
🚧በተያያዘ 322 አዲስና ነባር የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ክትትል ለማድረግ ታቅዶ 266 ማሳካት ተችሏል፡፡
🚧ብቁና ተወዳዳሪ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ለመፍጠር ለ3 ሺህ 110 የሥራ ተቋራጩች፣ ለአማካሪዎች፣ ባለሙያዎች፣ መሳሪያ አከራዮችና ግብዓት አምራቾች የተደረገ ምዝገባ ፈቃድ ለመስጠት ታቅዶ ለ2 ሺህ 362 መስጠት ተችሏል፡፡
Via አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን

👍6🍌1
Quiz number three ( give away quiz) will be posted today on our Facebook page at 9pm(3 local time)
The first person who get the answer right will be rewarded 100 birr mobile card
ዛሬ ከምሽቱ 3 ሰዐት ላይ 3ተኛ የ 100 ብር ኮርድ ሚያሸልም ጥያቄ ፌስቡክ ገፃችን ላይ ይለቀቃል
Yesterday’s winter was TEMESGEN BEKELE

👍8