THE QUESTION WAS…
The sixth question
➡️ You can workout on a paper and attach the picture on the comment secession
➡️ Show every single step
➡️ Use the wastage 44% and wastage 10%
➡️ Editing is strictly FORBIDDEN whoever edit it’s answer will be disqualified
#6. Calculated latitude departure and
closing error for the following table
which is attached below 👇🏻👇🏼👇🏾👇🏿
traverse and adjust
Note:- you can only answer in English
If you can’t manage to answer it within 24hours it’s timeout the question will be canceled
Attach your mobile phone number with your answer
The first person who got it right will be rewarded
The WINNER IS Habte Are (FACEBOOK NAME)
Youtube:- https://youtu.be/qIpy-LMQ8QE
Telegram:- https://t.me/ETCONp
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=

👍4
📌በለያዩ ቦታዎች እየተከናወኑ የሚገኙ ጅምር ግንባታዎች የእንቅስቃሴ ለመገምገም የሚያስችል የመስክ ምልከታ ተደርጓል፡፡
🚧የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኃላፊ ኢ/ር አያልነሽ ሐብተማርያም በቅርቡ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ኢንተርፕራይዞች የተሰጡ G+4 የመማሪያ ሕንፃዎችን፣ የጥቃቅንና አነስተኛ ልማት ኢንተርፕራይዝ ሼዶችን እንዲሁም በተለያዩ በጎ ፍቃደኛ ባለሀብቶች ወጪ እየተገነቡ የሚገኙ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን የግንባታ ሂደት ለመገምገም ያለመ የመስክ ምልከታ አድርገዋል፡፡
🚧ቢሮ ኃላፊዋ በምልከታቸው በለሚኩራ ክፍለከተማ ወረዳ 08 ሰሚት ፔፕሲ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በሆራ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ፋይናንስ አቅራቢነትና በዳዊት እምሩ ኮንስትራክሽን ድርጅት ስራ ተቋራጭነት በመገንባት ላይ የሚገኘውን ጨምሮ በአያት ሪልስቴት፣በአልሳም ሪልስቴት፣በአሰር ኮንስትራክሽን፣በጊፍት ሪልስቴት እንዲሁም በውሀና ፍሳሽ እየተገነቡ የሚገኙና ከ2 ወራት ባነሰ ጊዜ በልዩ አፈፃፀም ተገንብተው በመጠናቀቅ ላይ የሚገኙትን የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ተመልክተዋል፡፡
🚧ከዚህም በተጨማሪ ቢሮው በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ኢንተርፕራይዞች የስራ ትስስር ፈጥሮ ግንባታቸው በመጀመር ላይ የሚገኙትን በለሚኩራ ክፍለከተማ የሚገኙትን የጎዴ ትምህርት ቤት፣ወረዳ 04 የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ወረዳ 04 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ወረዳ 06 የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የተመለከቱ ሲሆን የካ ወረዳ 10 ሳላይሽ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በተጨማሪም ኮልፌ ክፍለከተማ የሚገኘውን የህዳሴ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርትቤቶች ውስጥ የተጀመሩትን የ G+4 ሕንፃ ጅምር ስራዎች ተመልክተዋል
📍የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጥር 14/2015 ዓ/ም
@etconp

👍5❤1
THE QUESTION WAS….
The seventh question
➡️ You can workout on a paper and attach the picture on the comment secession
➡️ Show every single step
➡️ Editing is strictly FORBIDDEN whoever edit it’s answer will be disqualified
#6. A project schedule has the following characteristics as shown in Table(project schedule) which I’m gonna attach at the bottom of the post 👇🏻👇👇🏽👇🏿
Based on the table
I. Construct PERT network.
II. Compute TE and TL for each activity.
III. Find the critical path.
Note:- you can only answer in English
If you can’t manage to answer it within 24hours it’s timeout the question will be canceled
Attach your mobile phone number with your answer
The first person who got it right will be rewarded
The winner is MUHDIN MOHAMMED (Facebook name)
Youtube:- https://youtu.be/qIpy-LMQ8QE
Telegram:- https://t.me/ETCONp
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=
The seventh question
➡️ You can workout on a paper and attach the picture on the comment secession
➡️ Show every single step
➡️ Editing is strictly FORBIDDEN whoever edit it’s answer will be disqualified
#6. A project schedule has the following characteristics as shown in Table(project schedule) which I’m gonna attach at the bottom of the post 👇🏻👇👇🏽👇🏿
Based on the table
I. Construct PERT network.
II. Compute TE and TL for each activity.
III. Find the critical path.
Note:- you can only answer in English
If you can’t manage to answer it within 24hours it’s timeout the question will be canceled
Attach your mobile phone number with your answer
The first person who got it right will be rewarded
The winner is MUHDIN MOHAMMED (Facebook name)
Youtube:- https://youtu.be/qIpy-LMQ8QE
Telegram:- https://t.me/ETCONp
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=
👍5
ለኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር አባላት በሙሉ!
የማኅበራችን ጠቅላላ ጉባዔ የካቲት 16 ቀን 2015 ዓ.ም. የሚካሄድ መሆኑን እያስታወቅን የመሰብሰቢያ ሥፍራው እና ዝርዘር አጀንዳዎቹም በቀጣይነት የሚገለፁ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር የዳይሬክተሮች ቦርድ

👍3
🏷ደርጃዉን ያልጠበቀ ግንባታ ማከናወን ወንጀል ስለመሆኑ~
👉🏾 የተቋራጩ ተጠያቂነት፡- የግንባታ እቃ ደረጃ ባለመጠበቅ ወይም በዲዛይን ወይም በዉል ሰነዶች በባለ ሙያ ሊለዩ የሚችሉ እና ተገቢዉን የሙያ ጥንቃቄ አድርጎ ቢሆን ኖሮ ሊታረሙ ይችሉ የነበሩ ስህተቶችን ሳያርም :የግንባታአደጋ ያስከተለ እንደሆነ፤ ከ5አመት እስከ 10አመት በሚደርስ ፅኑ እስራት እና ከብር 50ሺ እስከ ብር መቶ ሺ ድረስ :የሙያ ደረጃ የማይፈቅድላቸዉን የግንባታ ስራ አከናዉነዉ የተገኙ እንደሆነ፤ ከ5አመት እስከ 10አመት በሚደርስ ፅኑ እስራት እና ከብር 5ሺ እስከ ብር 10ሺ ድረስ የሚያሥቀጣ ወንጀል እንደሆነ የ🇪🇹አዋጅ ቁጥር 624/2009 ይደነግጋል፡፡
👉🏾 የአማካሪዎች ተጠያቂነት ደረጃዎችን ያልጠበቁ ዲዛይን ማዘጋጀት፣ ደረጃዉን ያልጠበቀ የግንባታ እቃ ጥቅም ላይ እንዲዉል የፈቀደ፣ ወይም የሚጠይቀዉን ስነ ምግባር በመጣሥ በግንባታ ሙያ ዘርፍ ተቀባይነት የማይኖረዉን፣ ወይም ከደረጃ በታች የሆነ ግንባታ እንዲከናዎን እና ይሄም ግንባታ ተቀባይነት እንዲያገኝ ስምምነት የሰጠ፣ ወይም የህዝብን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥል ግንባታ አገልግሎት ላይ እንዲዉል ያደረገ ፤ ከ5አመት እስከ 10አመት በሚደርስ ፅኑ እስራት እና ከብር 30ሺ እስከ ብር 50ሺ ድረስ ያስቀጣል::
👉🏾 የግንባታው ባለቤት ተጠያቂነት~
ደረጃዉ ለማይፈቅድለት ተቋራጭ ያሰራ፣ ወይም ደረጃዉን ያልጠበቀ የግንባታ እቃ የተጠቀመ፣ ወይም ግንባታዉ ከተፈቀደለት ዉጭ ለሌላ አገልግሎት አዉሎት፣ ግንባታውን አደጋ ላይ በሚጥል ሁኔታ ያከናወን እንደሆነ፤ከ5አመት እስከ 10አመት በሚደርስ ፅኑ እስራት እና ከ20ሺ እስከ ብር 50ሺ ድረስ ያስቀጣል::

👍7❤2
🌟የኮተቤ-ካራ የአስፓልት መንገድ ግንባታ በጊዜ አለመጠናቀቁ ለእንግልት ዳርጎናል ሲሉ ነዋሪዎችና አሽከርካሪዎች ገለጹ
የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን የመንገዱ ግንባታ በየካቲት ወር መጨረሻ ላይ ይጠናቀቃል ብሏል
📍ኮተቤ- ካራ የአስፓልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ ባለመጠናቀቁ ምክንያት ለከፍተኛ እንግልት እየዳረጋቸው መሆኑን ነዋሪዎች እና አሽከርካሪዎች ገልጸዋል፡፡
🚧በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ኮተቤ አካባቢ ነዋሪ የሆኑት አስቴር ተሰማና አሸናፊ አባተ በአካባቢው የተጀመረው የመንገዱ ግንባታ ሳይጠናቀቅ ከስድስት ዓመታት በላይ ማስቆጠሩን ተናግረዋል፡፡
🚧የመንገዱ ግንባታ በተያዘለት ጊዜ አለመጠናቀቁ በተለይ ለአቅመ ደካሞች፣ ለህጻናት ብሎም አጠቃላይ ለነዋሪዎች የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ላይ እክል ፈጥሯል ያሉት ነዋሪዎቹ፤ ከፍተኛ የሆነ የትራንስፖርት እጥረት መኖሩን እና ከታሪፍ በላይ እየከፈሉ ለመሄድ መገደዳቸውን ገልጸዋል፡፡
🚧መንገዱ ተገንብቶ ባለመጠናቀቁ ተሽከርካሪው ጉዳት እየደረሰበት እንደሆነና የመለዋወጫ ዕቃ እና የጥገና ወጪውን ከፍ እንዳደረገበት ገልጿል።
🚧የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን የራስ ኃይል መንገድ ግንባታ የመንገድ ሦስት ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ ይትባረክ ዘሪሁን የመንገዱ ግንባታ ሙሉ ለሙሉ የካቲት 2015 መጨረሻ ላይ ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግ እየተሰራ እንደሚገኝ ተናግረዋል።
🚧ሥራውን የጀመረው ተቋራጭ ደካማ የስራ አፈፃፀም በማሳየቱ ውል ተቋርጦ በ2013 በባለሥልጣኑ የራስ ኃይል መንገዱ እየተሰራ መሆኑን የጠቀሱት ሥራ አስኪያጁ፤ ግንባታውን በኹለት ዓመታት ለመጨረስ የታቀደ ቢሆንም ከሕብረተሰቡ በመጣ የዲዛይን ቅሬታ የወሰን ማስከበር የመብራት፣ የስልክ እና ከፍተኛ የውሃ መስመሮችን ለማዘዋወር ጊዜ እንደወሰደ ገልጸዋል።
🚧ችግሮቹን ለመፍታትም የዲዛይን ለውጥ በማከናወንና ከአካባቢው አስተዳደር ጋር በመነጋገር የወሰን ማስከበር ችግር የመፍታት ሥራ ተከናውኗል ብለዋል።
🚧በተጨማሪም፤ ከመብራት ኃይል እና ከቴሌኮም ጋር በመነጋገር መስመራቸውን ድጋሚ የማስተካከል ስራ እየተከናወነ እንደሚገኝ የገለጹት ሥራ አስኪያጁ ከዚህ ጎን ለጎን አብዛኛው የአስፓልት ንጣፍ መከናወኑን መናገራቸውን ኢፕድ ዘግቧል።

👍2
🏷በኮንስትራክሽን ዘርፉ የሚታዩ ክፍተቶችን ለመሙላት
➡️የከተማ ልማት ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በኮንስትራክሽን ዘርፉ የሚታዩ ክፍተቶችን ለመሙላት የሚስችሉ ሶስት መመሪያዎች ማፅደቁ ይታወሳል
🏗የኮንስትራክሽን ዘርፍ በባህሪው የተለያዩ ሙያዎችን ግድ የሚልና ክህሎትም የሚፈልግ እንደመሆኑ በሀገር ውስጥ ሙያተኞች ሊሸፈኑ የማይችሉ የትምህርት መስኮችንና የአመራር ብቃት ክፍተትን ለመሙላት ውጭ አገር ዜጎችን ቀጥሮ በማሰራት በሂደት የቴክኖሎጂና የዕውቀት ሽግግር እንዲፈጠር ለማድረግ መመሪያው አስፈላጊ መሆኑ ተመልክቷል፡፡
🚧3ቱ መመሪያዎች
1•📌በኮንስትራክሽን ዘርፍ ለሚሰማሩ ውጭ አገር ዜጎች የሥራ ፈቃድ የሚሰጥበትን ሁኔታ የሚወስን መመሪያ
2.📌የኮንስትራክሽን ኦዲት መመሪያ:-የዘርፉን ኢንዱስትሪ አቅም ግንባታ ፕሮጀክቶች አፈፃፀም፣ የጨረታና የኮንትራት አስተዳደር፣ የዲዛይን ክለሳና የግንባታ ስራ ጥራት ማረጋገጫ አተገባበር እንዲሁም በክትትል ስርዓቶች በኩል የሚታዩ ተግዳሮቶችን ለመቅረፍና የአሰራር ስርዓቶችን በዘላቂነት ለመቅረፍ የሚያስችል ነው፡፡
3•📌የኮንስትራከሽን የቴክኖሎጂና የፈጠራ ስራዎች ማበረታቻ መመሪያ:-
🌟የዘርፉን ቁልፍ የግብዓትና የቴክኖሎጂ አቅርቦት ችግሮችን የሚፈቱ ፈጠራዎችን ለማበረታታትና ችግር ፈቺ ፈጠራዎችን ፈጥኖ ወደስራ በማስገባት በኢንዱስትሪው ላይ ጉልህ ለውጥ እንዲያመጡ ያስችላል፡፡
Via Ministry of Urban Development and Construction

👍4❤2
🏷የኮንስትራክሽን_ዘርፉን ለማሳደግ የባለድርሻ አካላቱ ተሳትፎ ይጎልብት
•••
👉🏾የሀገራችን ኢኮኖሚ 🌽 በግብርና ላይ የተመሰረተ እንደመሆኑ ሀገሪቱ 🇪🇹ግብርና መር የኢኮኖሚ ስትራቴጂን ስትከተል ቆይታለች። በዚህ ስትራቴጂ መሰረት ኢኮኖሚውን ለማሳደግ በተከናወኑ ተግባሮች የዘርፉን ምርትና ምርታማነት ማሳደግ ተችሏል። ግብርናው እስከ አሁንም ድረስ ለሀገር ውስጥ አጠቃላይ ምርት አስተዋጽኦ ከሚያደርጉት ዘርፎች አንጻር ሲታይ ከፍተኛውን ድርሻ ይዟል።
🚧በግብርና የሚመራውን ይህን ኢኮኖሚ ወደ ኢንዱስትሪ ለማሸጋገር ከመጀመሪያው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ አንስቶ እየሰራች ትገኛለች። ይሁንና ኢንዱስትሪው ግብርናውን ይረከባል ተብሎ ቢታሰብም በኢኮኖሚው ላይ የመጣ መዋቅራዊ ለውጥ ግን የለም።
➡️እንዲያም ሆኖ ግን ኢኮኖሚው በተለያዩ ዘርፎች የሚታገዝበት ሁኔታ ተፈጥሯል። የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው፣ የአገልግሎት ዘርፉና ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪው ለሀገር ውስጥ አጠቃላይ ምርት የሚያበረክቱት አስተዋጽኦ እየጨመረ መጥቷል።
🚧የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ብንመለከት መሬት ላይ ያለው እውነታም ሆነ መረጃዎች የሚያመለክቱት እውነታ በእድገት ላይ መገኘቱን ነው። ዘርፉ በሀገር ኢኮኖሚ ውስጥ እያበረከተ ያለው እስተዋጽኦም ተጠቃሽ ለመሆን በቅቷል። ኢንዱስትሪው ለአጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት እድገት እያበረከተ ካለው አስተዋጽኦ በተጨማሪ ለዜጎች ሰፊ የስራ እድል በመክፈትም ይታወቃል።
🚧በመጀመሪያው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን የእቅድ ዘመንም የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ከጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት አፈጻጸም 27 ነጥብ 7 በመቶ እንዲሁም በያዝነው የሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ የመጀመሪያ ሶስት ዓመታት በአማካይ 20 ነጥብ 3 በመቶ እድገት አስመዝግቧል። ለአጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦም ከ9 ነጥብ 5 በመቶ በላይ ደርሷል።
🚧ኢንዱስትሪው ይህን ሁሉ አስተዋጽኦ እያበረከተ ያለው ግን በርካታ ተግዳሮቶች ውስጥ ሆኖ ነው። ዘርፉ ለሙስና የተጋለጠ በመሆኑ ፕሮጀክቶች የሚጓተቱበት እና ከተያዘላቸው ጊዜ በእጅጉ እየዘገዩ የሚጠናቀቁበት፣ ከተያዘላቸው በጀት በላይም ከፍተኛ በጀት እየጠየቁ የሚጠናቀቁበት፣ የጥራት ጉድለት በከፍተኛ ደረጃ የሚስተዋልበት መሆኑ ይገለጻል። የግብአት አቅርቦት በበቂ አለመኖር፣ የቴክኖሎጂ ውስንነት፣ የዘርፉ የሰው ሀይል እጥረት ፣ የፕሮጀክት ማኔጅመንት ችግርም ሌሎች የዘርፉ ተግዳሮቶች ናቸው።
🚧እነዚህ የዘርፉ ተግዳሮቶች ቢፈቱ ደግሞ ኢንዱስትሪው ለሀገር ሊያበረክት የሚችለው አስተዋጽኦ ምን ያህል ከፍተኛ ሊሆን እንደሚችል መገመት አይከብድም የግንባታ ስራው በወቅቱ ተጠናቀቀ ማለት በራሱ ትልቅ ትርጉም አለው።
🚧የመንግስት ፍላጎት ይሞላል፤ የህብረተሰቡ ጥያቄ ይመለሳል። በመሆኑም ዘርፉን ከነዚህ ተግዳሮቶች ለመታደግ አሰራር መቀየስ ያስፈልጋል። በተለይ ከግዥ ጋር ተያይዘው ያሉትን ችግሮች ለመፍታት ስራውን በቀጥታ ለኢንዱስትሪው ማስረከብ ይገባል።
🚧ይህ ዘርፍ ከሀገሪቱ ካፒታል በጀት 60 በመቶውን የሚያንቀሳቀስ እንደመሆኑ ዘርፉን ከሙስና እና ኪራይ ሰብሳቢነት መታደግ ማለት ይህን የህዝብና የመንግስት ሀብት መታደግ ማለት ነው። ግንባታ በመጓተቱ ሳቢያ ሊኖር የሚችል የሀብት ብክነትም አይኖርም። በመሆኑም ችግሩ በአሰራር የሚፈታ ነውና መንግስት ከዘርፉ ባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ በመስራት ይህን የዘርፉን ነቀርሳ መንቀል ያስፈልጋል።
🚧በቀጣይ 10 ዓመታት የግንባታው ዘርፍ በሀገሪቱ እድገት ውስጥ የሚኖረውን ሚና ለማሳደግ መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ ማድረግ ይጠበቅበታል።
🚧የግንባታው ዘርፍ ለሙስና እና ለስርቆት የተጋለጠ መሆኑንና ከስርቆት ነጻ የሆነ የግንባታ ዘርፍ በሌለበት ሁኔታ የምንፈልገው እድገት ላይ መድረስ አዳጋች ይሆናል::
🚧የዘርፉ ባለድርሻ አካላትም ከመንግስት ጎን በመሆን በተለይ ሌብነትን በመጠየፍ ዘርፉ እያስመዘገበ ያለውን እድገት የላቀ ደረጃ ለማድረስ መስራት ይኖርባቸዋል። ለዚህ ደግሞ የዘርፉ ባለድርሻ አካላት እና መንግስት ችግሩን አንዳቸው ወደሌላኛው ከመወርወር ይልቅ በጋራ መስራት ይኖርባቸዋል።
Via አዲስ ዘመን

🏷የጨረታ ማስታወቂያ
🚧ቢሮው በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለከተማ የሚገነባውን B+G+10 የአርሶአደርና ከተማ ግብርና ልማት ማዕከል ግንባታን ለማከናወን ፍላጎት ያላቸውን ስራ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
🌟ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾችን እየጋበዘ ጥር 11 /2015 የወጣውን ሄራልድ ጋዜጣ መመልከት እንደምትችሉ ያሳውቃል፡፡
📍የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ

🏷ትምህርታዊ ንግግር
🚧በ ባርትሌት ስኩል የተማረውና በእንግሊዝ አገር በኪነህንጻ ሙያው የተመሰከረለት ማሪዮ ባልዱቺ በኢትዮዽያ ውስጥ የተገነቡ ህንጻዎች ያሉት ሲሆን በስራዎቹና ለገጠሙት የንድፍ ችግሮች አውዳዊ መፍትሄ በሰጠበት አግባብ ዙርያ በጥር 17 ቀን 2015 በኢአይኤቢሲ በመሰብሰብያ አዳራሽ ውስጥ ከአራት ሰአት ጀምሮ ንግግር ያቀርባል።
💫ዝርዝሩን ከተያያዘው ሰሌዳ ይመልከቱ
🌟ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

👍9🐳1
🏷በሚቀጥሉት ዓመታት 60 በመቶ የከተማ መሬትን በምዝገባ ስርዓት /ካዳስተር/ለማካተት የተያዘው እቅድ እንዲሳካ ሚኒስቴሩ በትኩረት እንዲሰራ ቋሚ ኮሚቴው አሳስበ።
🚧ጥር 15/2015 ፦በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ፣ መሰረተ ልማት እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱን የ2015 ዓ.ም በጀት አመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸም ገምግሟል።
🚧ክብርት ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በተከበረው ምክር ቤት ለከተማ፣ መሠረተ ልማት እና ትራንስፖርት ጉዳዮቸ ቋሚ ኮምቴ በበጀት አመቱ በመጀመሪያ 6 ወራት በዘርፉ የተቃዱትን ስራዎች አፈጻጸም ያቀረቡ ስሆን የቋሚ ኮሚቴው አባላት ከመስክ ምልከታና ከቀረበው ሪፖርት መነሻነት ማብራሪያ የሚሹ ጉዳዮች ላይ ጥያቄዎችን አንስቷል ፡፡
🚧ከተነሡት ዋና ዋና አንኳር ጉዳዮች በከተሞች የቤት አቅርቦትና ፍላጎትን ለማጣጣም ሚኒስቴር መ/ቤቱ ምን እየሰራ ነው?፣ ከተሞች ያላቸውን የመሬት ሀብት በአግባቡ በመያዝ በቁጠባ እንዲጠቀሙ ከማድረግ አኳያ ምን እየተሠራ ነው?፣ በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች ተጀምረው ያልተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን በሚፈለገው ጥራት እና የፕሮጀክት እድሜ ማጠናቀቅና ለሚፈለገው አላማ ለማዋል ምን አይነት የአሠራር ስርአቶች ተዘርግተው ተግባራዊ እየተደረጉ ነው? የሚሉ እና ዘርፋን ታሣብ ያደረጉ ጥያቄዎች የተነሡ ስሆን ክብርት ሚኒስትር፣ የሚኒስቴር መ/ቤቱ እና የተጠሪ ተቋማት የሥራ ሀላፊዎች ሠፊ ማብራሪያ እና ምላሽ ስጥተዋል ፡፡
🚧በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ፣ መሰረተ ልማት እና የትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወይዘሮ ሸዊት ሻንካ በበኩላቸው የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የዘርፉን ሥራ ለከተማው የህብረተሰብ ክፍል ተደራሽ ለማድረግ ባለፈው ስድስት ወራት በርካታ አበረታች ሥራዎችን የሠራ ስሆን ይሄው ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ብለዋል።
🚧በአዲስ አበባ ብቻ በርካታ ዜጎች ቤት ለማግኘት ቆጥበው እየተጠባበቁ መሆኑ ሚኒስቴሩ በቀጣይ ብዙ ሥራ ስለምጠበቅበት በዚህ ላይ በልዩ ትኩረት መስራት እንዳለበት አሳስበዋል።
🚧ተጀምረው ያልተጠናቀቁ የሕንጻና መንገድ ፕሮጀክቶችም ላይ ሚኒስቴሩ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት ሊሰራ እንደሚገባ አጽንኦት ሰጥተዋል።

🏷ለ ኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበር አባላት
🚧በቅርቡ ይፋ በሆነው የብርሀን ባንክ ንድፍ ውድድር ዙርያ የማህበሩን አቋም የሚያሳዩትን ሁለት የተያያዙ ዶክመንቶችን እንዲያዩ ማህበሩ ይጠይቃል።
📍ዝርዝሩን ከ ፅሁፉ በ ምስል ጋር ተያይዘዋል
🌟Dear Ethiopian Architects Members, Please be aware of the attached two documents pertaining to the recently floated Berhan Bank Competition.

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📌Building under translational motion due to Earthquake.
📍 Japan
💫It is like watching ETABS model animation.
@etconp
📍 Japan
💫It is like watching ETABS model animation.
@etconp
👍2
🏷Different Types Of Loads On Building
💫Types of loads
📌External loads on a structure may be classified in several different ways.
📍In one classification, they may be considered as static or dynamic
➡️Static loads are forces that are applied slowly and then remain nearly constant.
▶️One example is the weight, or dead load, of a floor or roof system.
➡️ Dynamic loads vary with time. They include repeated and impact loads.
🟠 Repeated loads are forces that are applied a number of times, causing a variation in the magnitude, and sometimes also in the sense, of the internal forces. A good example is an off-balance motor.
🟠 Impact loads are forces that require a structure or its components to absorb energy in a short interval of time. An example is the dropping of a heavy weight on a floor slab, or the shock wave from an explosion striking the walls and roof of a building.
🟠 External forces may also be classified as distributed and concentrated.
🟠 Uniformly distributed loads are forces that are, or for practical purposes may be considered, constant over a surface area of the supporting member. Dead weight of a rolled-steel I beam is a good example.
🟠 Concentrated loads are forces that have such a small contact area as to be negligible compared with the entire surface area of the supporting member. A beam supported on a girder, for example, may be considered, for all practical purposes, a concentrated load on the girder.
🟠 Another common classification for external forces labels them axial, eccentric, and torsional.
🟠 An axial load is a force whose resultant passes through the centroid of a section under consideration and is perpendicular to the plane of the section.
🟠 An eccentric load is a force perpendicular to the plane of the section under consideration but not passing through the centroid of the section, thus bending the supporting member.
🔵 Torsional loads are forces that are offset from the shear center of the section under consideration and are inclined to or in the plane of the section, thus twisting the supporting member.
🟠Also, building codes classify loads in accordance with the nature of the source.
🔵Dead loads include materials, equipment, constructions, or other elements of weight supported in, on, or by a building, including its own weight, that are intended to remain permanently in place.
🔵 Live loads include all occupants, materials, equipment, constructions, or other elements of weight supported in, on, or by a building and that will or are likely to be moved or relocated during the expected life of the building.
🔵Impact loads are a fraction of the live loads used to account for additional stresses and deflections resulting from movement of the live loads.
🔵 Wind loads are maximum forces that may be applied to a building by wind in a mean recurrence interval, or a set of forces that will produce equivalent stresses.
🔵Snow loads are maximum forces that may be applied by snow accumulation in a mean recurrence interval.
🔵 Seismic loads are forces that produce maximum stresses or deformations in a building during an earthquake.

👍11🎃1
📩Your Question On Our InBox
Q. 1 Why air- Entraining admixture is used in concrete?
🔑ANSWER
👉It increases the workability of concrete without much increase in water-cement ratio which leads reduction in compressive strength.
⏺As we all knows compressive strength of concrete is inversely proportional to workability of concrete. When workability of concrete increases, its compressive strength decreases.
⏺Therefore, concrete workability cannot be increased to improve concrete placement and compaction since it declines concrete strength. In this case, air entraining admixture is added to increase workability without adding water.
▶️Facilitate the dev't of a stable air-void system within concrete that increases the durability of the concrete.
▶️Increases resistance to deterioration from cyclic freezing & thawing.
▶️Improves workability and cohesiveness of concrete placement.
▶️Reduces segregation and bleeding.
▶️A place where weather is not normal (abruptly changing), air entraining admixture is used that protects concrete from different weather actions.
⏺Concrete is very weak against frost action in this water penetrates into concrete and damages the concrete. Basically when freeze thaw cycle occurs with time then deterioration of concrete occurs.
#⃣mostly found in dams, slabs, foundations of a structure, bridges etc…
▶️In these cases to protect concrete against deterioration, air entraining admixtures are used that increases resistance against freeze thaw effects.
#⃣ Air entraining admixtures during severe conditions protect concrete by closely packed air voids and these voids provides storage of water, which releases when paste in the concrete freezes.
⏺Results in the formation of fine and stable air bubbles.
*⃣When the fresh mixture begins to cure, the bubbles within it become mineralized and become an integral part of it.
*⃣ In this way, an additional space is created inside the concrete structure inside which the freezing water expands.
*⃣This prevents an increase in internal pressure, which is responsible for the formation of cracks during low temperatures.
Even distribution of pores with air in the entire volume of concrete improves its frost resistance.
*⃣Bubbles act as bearings that increase plasticity without having to change the W/C ratio (water / cement).
*⃣Air bubbles also reduce the friction that occurs during the concrete pumping stage.

👍11👌1
suppose you’re planing to have column within 120cm distance what kinda footing are you gonna use ?
@etconp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Youtube:- https://youtu.be/qIpy-LMQ8QE
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=
@etconp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Youtube:- https://youtu.be/qIpy-LMQ8QE
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=
👍5👏1
Suppose you’re planning to place the outer edge of the column in the boundary line of your compound what structure are you going to use to prevent overturning ?
በጊቢያችሁ ድንበር ላይ ኮለን ማቆም ፈለጋችሁ ምን አይነት መዋቅር ትጠቀማላችሁ ኮለኑ ወደኋላ እንዳይወድቅ

👍6