Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.33K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
በቱርክ (ተርኪዬ) እና በሶሪያ 7.8 Magnitude የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል። ለመሆኑ ይህ የመሬት መንቀጥቀጥ ለምን አጫጭር ህንፃዎችን ሊያጠቃ ቻለ?

በአመዛኙ Lateral foreን ለመቋቋም እንደ shear wall አይነቱን ልንጠቀም እንችላለን በተለይ ረዘም ላሉ ህንፃዎች ነገር ግን ለአጫጭሮቹ ደግሞ የራሳቸው ግርግዳን ጨምሮ (infilled walls) የተለመዱት ማገር (beam), ቋሚ (column)እና slab ይህንን lateral load ወይም የመሬት መንቀጥቀጥ የሚፈጥረው የጎንዮሽ ግፊት የመሸከም ግዲታ ይኖርባቸዋል ማለት ነው ይሄ አይነቱ መዋቅር ደግሞ Frame system ይባላል።  ነገርግን አብዛሀኛው የመጀመሪያ story ብዙን ጊዜ ክፍት ይሆናሉ ለምሳሌ የንግድ ሱቅ ሊኖር ይችላል, የመኪና ማቆሚያ ወይም  ሌላ ይሄ ደግሞ ግድግዳው በሚኖርበት ቦታ ላይ ክፍት እንዲሆን ስለሚያደርገው የመደጋገፉን ባህሪ ያስቀረውና Frame መዋቅሩ ብቻ የመሬት መንቀጥቀጡን እንዲሸከሙ ይጋብዛል።

ሌላኛው stiffness (የመተጣጠፍ ችሎታ) ነው። አጫጭር ህንፃዎች እንብዛም የመተጣጠፍ ባህሪ የላቸውም ዲዛይን ሲደረግም የመተጣጠፍ ችሎታን የሚጨምሩትን systemዎች በዲዛይን ላይ አይካተቱላቸውም በዚህ ምክንያት የሚመጣው የመሬት መንቀጥቀጥ እንዳለ እላያቸው ላይ ያርፋል ማለት ነው።
ሶስተኛው ምክንያት ደግሞ የ መሬት መንቀጥቀጥ wave frequency ጉዳይ ነው። ይሄ ደግሞ ልክ ባህር ላይ እንደሚፈጠር ማዕበል ተመሳሳይነት ያለው ነገር ነው። አጫጭር ህንፃዎች በ እጭር ግን ትልቅ frequency ይመታሉ ወይም መቋቋም አይችሉም። በተመሳሳይ ትንንሽ ጀልባዎች በትልቅ ማዕበል ያንያክል አደጋ ባያደርስባቸውም ትንሿ እና ግን በተደጋጋሚ የምትመጣው ማዕበል ግን የበለጠ ትንሿን ጀልባ ይጎዳል ያንቀሳቅሳልም።
@etconp
👍25👌1
🏷የ ኮንስትራክሽን ውሎችን ለሌላ መልቀቅ (Assignment) ምን ማለት ነው?

📌ውሎችን ለሌላ መልቀቅ (Assignment) ዋናው ተቋራጭ የግንባታ ውሉን ስራ በሙሉ እንዲፈጽምለት ለአንድ ሶስተኛ ወገን ለሆነ ሲያስተላልፍ ነው፡፡

🌟(የፍ/ህ/ቁ 3201(1) ይሄውም ከንኡስ ተቋራጭነት ጋር ሁኔታው አንድ አይነት ሲሆን በዋናነት ልዩነቱ ዋናው ተቋራጭ ለሌላ ተቋራጭ(ለንኡስ ተቋራጩ) የሚያሰራው ሙሉውን የግንባታ ስራ ነው፡፡

🚧በዚህ ውል ውስጥ ሁለቱም ተዋዋይ ወገኖች ተቋራጮች ናቸው፡፡

⏺ለምሳሌ "ሀ" የተባለ ተቋራጭ "ለ" ከተባለ አሰሪ ጋር የኮንስትራክሽን ውል ገባ እንበል የግንባታ ስራው ደግሞ ትምህርት ቤት ቢሆን እና ሁለት ብሎክ መማሪያ ህንጻ እና አንድ ሽንት ቤት ግንባታ ቢሆን እንበል፡፡

⏺እንግዲህ ዋናው ተቋራጭ "ሀ" ከግንባታ ስራው ውስጥ አንዱን ብሎክ መማሪያ ክፍል "ሐ" ለተባለ ተቋራጭ በውል ሰጥቶ ቢያስገነባው በ "ሀ" እና "ሐ" መካከል የሚደረገው ውል የንኡስ ተቋራጭነት ውል ይባላል ማለት ነው፡፡

⏺በሌላ በኩል ምናልባት ዋናው ተቋራጭ "ሀ" ሁሉንም ግንባታ ማለትም ሁለት ብሎክ መማሪያ ህንጻ እና አንድ ሽንት ቤት "መ" ለተባለ ተቋራጭ በውል ሰጥቶ ቢያስገነባው በዋናው ተቋራጭ "ሀ" እና "መ" በተባለው ተቋራጭ መካከል የተደረገው ውል በንኡስ ተቋራጭነት ሳይሆን ውሎችን ለሌላ መልቀቅ (Assignment) በሚለው የህግ ክፍል የሚጠቃለል ይሆናል ማለት ነወ፡፡

📌ጀኔራል ኮንዲሽኖች ንኡስ ተቋራጭነትን በምን ሁኔታ ያስቀምጡታል?

🚧ፒፒኤ 2011 ስለ ንኡስ ተቋራጭነት አስመልክቶ በክሎስ 14 ላይ አስቀምጧል፡፡

🌟በዚህም የንኡስ ተቋራጭነት ውሉ በጽሁፍ መሆን እንዳለበት እና ይሄውም የቫሊዲቲ መስፈርት ስለመሆኑ ይገልጻል፡፡

⏺ንኡስ ተቋራጮች በዋናው የኮንስትራክሽን ውል ላይ ያልታወቁ ( Non nominated) የሆኑ እንደሆነ ዋናው ተቋራጭ ሌሎች ንኡስ ተቋራጮችን የግንባታ ስራ ለማሰራት የአሰሪውን የጽሁፍ ፈቃድ ማግኘት ይኖርበታል በሚል ያስቀምጣል፡፡

⏺የንኡስ ተቋራጭነት ውሉም ከዋናው ውል ጋር የተጣጣመ እና በዋናው ውል ጭምር የሚገዛ እንደሚሆን ክሎስ 14.3 ላይ ተቀምጧል፡፡

⏺ዋናው ተቋራጭ የአሰሪው መስሪያ ቤት ሳይፈቅድለት የንኡስ ተቋራጭነት ውል የገባ እንደሆነ አሰሪው ፎርማል ማስጠንቀቂያ መስጠት ሳያስፈልገው ውልን ማቋረጥ እንደሚችል ክሎስ 14.8 ያስቀምጣል፡፡

⏺ሌላው ንኡስ ተቋራጩ የግንባታ ስራ ለማከናወን ብቃት የሚያንሰው እንደሆነ አሰሪው መስሪያ ቤት ወይም መሀንዲሱ ዋናውን ተቋራጭ ሌላ ብቃት ያለው ንኡስ ተቋራጭ እንዲያመጣ ወይም ስራውን በራሱ እንዲያከናውን ሊጠይቀው እንደሚችል ክሎስ 14.9 ይገልጻል፡፡

🚧ፊዲክ ሬድ ቡክ 1999-በዚህ ጀኔራል ኮንዲሽን ክሎስ 4.4 ላይ ዋናው ተቋራጭ ሙሉውን የግንባታ ስራ ለንኡስ ተቋራጭ መስጠት እንደማይችል ተቀምጧል፡፡

⏺እንዲሁም በስፔሻል ኮንዲሽን ላይ በሌላ ሁኔታ ካልተቀመጠ በስተቀር ንኡስ ተቋራጩ በዋናው የኮንስትራክሽን ውል ላይ ስሙ የተጠቀሰ በሆነ ጊዜ በንኡስ ተቋራጭነት ለማሰራት የመሀንዲሱን ፈቃድ መጠየቅ አይጠበቅበትም፡፡

⏺ሆኖም የታሰበው ንኡስ ተቋራጭ አዲስ እና በዋናው ውል ስሙ ያልተጠቀሰ የሆነ እንደሆነ በቅድሚያ የመሀንዲሱን ፈቃድ ማግኘት አስፈላጊ ይሆናል፡፡

⏺ዋናው ተቋራጭ ለመሀንዲሱ በተለይ ንኡስ ተቋራጩ የሚሰራውን የግንባታ ስራ መጀመሪያ ቀን/ኮመንስመንት ዴት/ ተብሎ የታሰበውን ጊዜ ከ28 ቀን ባላነሰ ጊዜ ማስታወቅ ሲኖርበት ንኡስ ተቋራጩ በትክክል በሳይት ላይ ስራ የጀመረበትንም ቀን ማሳወቅ ይኖርበታል፡፡

💫Nominated subcontractors በሚመለከት በክሎስ 5.1 ላይ ትርጉም ተሰጥቶታል፡፡

🌟በዚህም መሰረት ኖምኔትድ ሰብ ኮንትራክተር የሚባለው በዋናው የኮንስትራክሽን ውል ላይ ኖምኔትድ ሰብ ኮንትራክተር መሆኑ የተገለጸ እንደሆነ ወይም ኢንጅኒየሩ ለተቋራጩ ንኡስ ተቋራጭ መርጦለት እንዲያሰራው ያዘዘው የሆነ እንደሆነ ነው፡፡

⏺ለኖምኔትድ ሰብ ኮንትራክተሩ ክፍያ የሚፈጸምለት በንኡስ ተቋራጭነት ውሉ አግባብ በመሀንዲሱ በሚሰጥ የክፍያ ሰርተፍኬት መሰረት ሲሆን ክፍያውን የሚፈጽመውም ዋናው ተቋራጭ ስለመሆኑ ክሎስ 5.3 ላይ ተቀምጧል፡፡

Via ጉባዔ አሰፋ

@etconp
👍12👌1
Ethio Construction Engineering
Solid slabs በሁለት ይከፈላሉ one way እና two way ቃሉ የመጣው reference የተወሰደው x and y direction ነው። ድጋፍ የሆነው beam ከ X - direction ጋር ትይዩ ይሆናል ወይ ደግሞ ከ Y- direction ጋር ስለዚህ በምስሉ ላይ ምትመለከቱት ጥንድ በ አንድ አቅጣጫ የቢም ድጋፍ ያለው one way slab ሲባል በ X እና በ Y ጥንድ ትይዩ ድጋፍ ያለው two…
Flat slab

ለጥ ያለ ሶሌታው በ ኮለን ሲደገፍ ያለቢም አስተላላፊነት Flat slab እንለዋለን።

በዚህኛው የሶሌታ አይነት ኮለኑ ላይ ኮፍያ 🧢 ነገር አልፎ አልፎ ታያላችሁ drop panel sometimes header ይባላል የዚህም ጥቅም punching shear ለመከላከል ነው።

Asymmetric ለሆኑ( ለሁለት እኩል ቦታ cross sectionኡን ስንከፍል እኩል የማይመጣ) ምቹ ነው እናም ለ እይታም ወጥ ስለሆነ ይስባል ደግሞም ለ openingኦችን የፈለግንበት ቦታ ብናረግ መጣ ገባ ስለሌለው አይረብሽም።

ይህ የሶሌታ አይነት ቢም ስለሌለው ይሄን counter ለማረግ ብዙ ፌሮ ይበላል። በመሆኑም በሀገራችን ባለው የናረ የብረት ዋጋ ከመስራታችን በፊት ዋጋውን ማጤን ያስፈልጋል

@etconp

Youtube:- https://youtube.com/@Etconp432

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=
👍14
🏷 ኣሁን ደሞ እስቲ ስለ Foundation (መሠረት) አይነቶች ትንሽ እንበል

🌟Shallow Foundation - እነዚህን ፋውንዴሽኖች የምንጠቀመው አፈሩ ብዙም ሳይቆፈር በቅርብ ጥልቀት ጠንካራ የአፈር ሁኔታ ካለ ነው፡፡ ለመገንባት ትልልቅ ማሺኖች አያስፈልጉም ብዙ ችሎታም አይጠይቁም::

🌟Spread/ Pad/ Isolated Footing - አንድ ኮለን ብቻ ነው
support የሚያደርጉት- የሚመጣውን ፎርስ eccentricity መሰረት በማድረግ circular/ rectangular or square የሆነ ቅርፅ ሊኖራቸው ይችላል፡፡ ያለፌሮ ሊገነቡ ይችላሉ ለምሳሌ ፓዱን slopped በማድረግ::

🌟Combined Footing - ሁለትና ከዛ በላይ ኮለኖችን በአንድ ፓድ support ለማድረግ ነው የምንጠቀምባቸው እነዚህን የምንጠቀመው ሁለት ተቀራራቢ Isolated Footing ካሉ ሁለቱን
አንድ ላይ combine በማድረግ ኮንክሪትም ፌሮም ሴቭ ማድረግ
እንችላለን፡፡ በተጨማሪም isolated ለመጠቀም property limit ካለ እነዚህን መጠቀም እንችላለን::

⏺2 አይነት Combined Footing አሉ- እነርሱም ፡-

▶️1. Rectangular Combined Footing – ይህንን የምንጠቀመው ሁለቱም ኮለኖች የሚሸከሙት ሎድ ተቀራራቢ ወይም እኩል ከሆነ ወይም ትራፖዞይዳል ለመጠቀም የስፋት
ገደብ ካለ ነው።

▶️2. Trapezoidal Combined Footing - ሁለቱ ኮለኖች የሚሸከሙት ሎድ ልዩነት የተጋነነ ከሆነ ነው።

🌟Strap/ Cantilever Footing - ሁለት ፓዶችን በቢም በማያያዝ
ሎድ ከአንዱ ፓድ ወደሌላው እንዲተላለፍ ማድረግ እንችላለን፡፡

💫ቢሙ በራሱ ሎድ አይሸከምም ሎድ ያስተላልፋል እንጂ እነዚህን የምንጠቀመው ኮለኖቹ ከ7 ሜትር በላይ ከተራራቁ combined footing ብንጠቀም ኢኮኖሚካል ስለማንሆን ፓዶቹን በቢም በማያያዝ እንደ combined footing ልንጠቀምባቸው እንችላለን፡፡

🌟Mat/ Raft foundation - እነዚህን የምንጠቀመው መሬቱ የመሸከም አቅሙ ትንሽ ከሆነና spread footing ስንጠቀም የህንጸውን ስፋት ከ50 ፐርሰንት በላይ ከሸፈኑት ነው። አንዳንዴ ግን spread footing ከ50 ፐርሰንት በላይ ቢሸፍኑትም ለ spread footing negative reinforcement ስለማንጠቀም ከ Mat ይልቅ ኢኮኖሚካል ሊሆኑ ይችላሉ - ምክንያቱም Mat Foundation negative & positive reinforcement ይጠቀማሉ፡፡

@etconp
👍5
📢የምስራች ከ @ETCONpWORK

🫵  የ ETCONp ድርጅት የሆነው ETCONp WORK የኮንስትራክሽን አቅርቦት ክፍተትን ለሞሞላት ከኮንስትራክሽን አቅርቦት ጋር የተያያዙ ስራዎችን ላይ ለመስራት አቅዷል

🌟የኮንስትራክሽን ባለሞያዎች ማለትም አናጺ፣ግንበኛ፣ፌራዩ፣ፎርማን እና ተዛማጅ ስራ የሚሰሩ ምታገኙበት
🌟 ኮንትራክተሮች  እና የኮንስትራክሽን ንግድ ውስጥ የተሰማሩ ሰዎች በ ቀላሉ የሚያገኙበት
🌟የ ኮንስትራክሽን ስራ እና ጨረታ የሚለጠፍበት
🌟የኮንስትራክሽን ማሽነሪ እና ማቴርያል አከራዮችም ከፈለጉ ከታች ባለው ቻናል ይቀላቀሉን።

https://t.me/ETCONpWORK
👍7💯1
🏷በከተሞች ዜጎች የሚፈልጓቸውን  ዘርፈ ብዙ የመሠረተ ልማት  ፍላጎቶችን  ተግባራዊ ለማድረግ  የመንግስትና የግል አጋርነት  ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ  ተገለጸ

🚧በከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒሰቴር በከተማ  መሠረተ ልማት  መሪ ሥራ አስፈጻሚ አዘጋጅነት ከተለያዩ ክልል ከተሞች ለተውጣጡ በፋይናንስና በግዥ ሥራዎች ለሚሠሩ ከፍተኛ አመራሮችና ባላሙያዎች  የመንግስትና የግል አጋርነት  ሚናና ምንነት፣ ችግሮችና የወደፊት አቅጣጫዎች፣ የመንግስትና የግል አልሚዎች አጋርነት አስመልክቶ የተዘጋጀ የአቅም ግንባታ ስልጠና ከጥር29 /2015 ዓ.ም ጀምሮ  በአዳማ ከተማ እየተሰጠ ነው፡፡

🚧በሚኒሰቴር መ/ቤቱ የከተማ  መሠረተ ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ የከተማ  መሠረተ ልማት  እሴት ዴስክ ኃላፊ የሆኑት አቶ ቃሲም ጃቢር መድረኩን በይፋ በከፈቱበት ወቅት እንደተናገሩት በፌደራል ደረጃ የሚወጡ ስትራቴጂዎች ፣ፖሊሲዎች፣ አዋጆችና ደንቦች በክልሎች እስከታችኛው መዋቅር የፋይናንስ አቅርቦትንና የመረጃ አያያዝን ዘመናዊና ተግባራዊ በማድረግ ዜጎች የሚፈልጓቸውን ዘርፈ ብዙ የመሠረተ- ልማት  ፍላጎቶችን  በጥራት፣ በፍትኃዊነትና በዘላቂነት በማሟላት  የመንግስትና የግል አጋርነትን አጠናክሮ መሄድ ለከተሞች ፈጣን እድገት የሚኖረው ፋይዳ እጅግ የጎላ ነው ብለዋል፡፡

🚧ከገንዘብና ሚኒሰቴር የፕሮጀክት ዝግጅትና ክትትል ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ፍቃዱ ዋሚሾ የመንግስትና የግሉ ሴክተር አጋርነትን አስመልክተው እንዳሉት በመንግስትና በግሉ ዘርፍ መካከል የሚፈጸም የረጅም ጊዜ ስምምነት ነው በመሆኑም መንግስት ለዜጎች በሚፈለገው ጊዜ በጥራትና በብዛት ማቅረብ ያልቻለውን አገልግሎት ከግሉ ሴክተር ጋር በአጋርነት የሚያከናወነው ስምምነት ነው ብለዋል፡
በሌላ በኩል በገንዘብና ሚኒስቴር በሜጋ ፕሮጀክት ሕግ ማዕቀፍ ከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት አቶ እንዳልካቸው አስደግድግ የመንግስትና የግል ሴክተር አጋርነትን ውጤታማ የሚያደርጉ መንገዶች በተመለከተ ሲያብራሩ የመንግስት ፖለቲካ ቁርጠኝነት፣ተቋማዊ ምቹ አካባቢ፣ የተገነባ አቅምና ኃላፊነት፣ በቂ የገንዘብ አቅርቦት፣ የባለድርሻ አካላት ተሳትፎና የተደራጀ ሰነድ መተግበር እንደሚያስፈልግ ጠቅሰው የመንግስትና የግሉ ዘርፍ የጋራ አጋርነትን ታሳቢ ሊያደረጉ የሚገቡ ነጥቦች፣ ቀጣይነት ያለው ፕሮጀክት ፣ የመንግስትና የህዝብ  ፍላጎት ወሳኝነት እንደሚኖራቸው አብራረተዋል፡፡

🚧ሰነዶቹ ቀርበው ገለጻ ከተደረገባቸው በኋላ ከቤቱ በርካታ አስተያየቶችና ተሞክሮዎች እንዲሁም የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶች ቀርበው ከቤቱ ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል፡፡

Via ሞገስ ዓሊ

@etconp
👍10
🏗 ፌሀማርንቤልት የባህር ስር ዋሻ

♻️ ይህ 18 km ርዝመት ያለው የባህር ስር ዋሻ ዴንማርክና ጀርመንን የሚያገናኝ ዋሻ ሲሆን በ2029 እ.አ እንደሚጠናቀቅ ተግልጿል ።

♻️ ሲያልቅም በዓለም ረጅሙ የ ባቡር እና የመንገድ ዋሽ ይሆናል ። ፌሀማርንቤልት ዋሻ 10 ቢልዬን ዩሮ የሚፈጅ ፕሮጀክት ሲሆን ።  ሁለት ባለጥንድ ፈጣን መንግድና እና ሁለት የኤልክትሪክ ባቡር ሀዳዲ ይኖረዋል ተብሏል ።

♻️ ከሀምቡርግ ፣ ጀርምን ወደ ኮፐንሀገን ፣ ዴንማርክ የሚውስደውን የ5 የሰዓት ጊዜ ወደ 3 ሰዓት የሚያስጥር  ሲሆን 160 km የሚያክል የመንግድ ርዝመትን ይቀንሳል ።

♻️ ግንባታው ለ10 ዓመት የታቀድ ሲሆን  በ2020 በዴንማርክ በኩል ያለው የተጀመረ ሲሆን ከጀርመን አቅጣጫ ደሞ በ 2021 ተጀምሯል ።  ከ 89 ትልልቅ ኮንክሪት ክፍሎች በ 40 m ከባልቲክ ባህር በታች የሚገነባ ሲሆን ክፍሎቹ መሬት ላይ ከተገነቡ በኋላ በክሬን አማካኝነት ወደባህር  ስር ይወርዳሉ ። 

♻️ የኮንክሪት ክፍሎቹ ወደታች ከወረዱ በኋላ የሚገጣጠሙ ሲሆን ። ከዛ ቀጥሎ የባቡር ሀዲድ ፣ አየር ማስገቢያ ና ካሜራ የሚገጠሙ ይሆናሉ ።

➡️ @Etcop

➡️ @Etconpwork
👍6
notice 👉👉👉 The Ethiopian Association of Civil Engineers invites you to participate in its 24th General Assembly at Addis Ababa, Ethiopia.

Date: February 18, 2023
Time: 8:30 AM to 5:00 PM
Location: ECWC Headquarters Main Hall, Gurd Shola
followed by a dinner program.
Registration is mandatory in order to participate in person, as we have very limited seats.
Ethiopian Association of Civil Engineers
Registration Link

https://forms.gle/Q9JTfiTQ1UrDQ8Pd7

@etconpwork
👍3
📢የምስራች ከ @ETCONpWORK

🫵  የ ETCONp ድርጅት የሆነው ETCONp WORK የኮንስትራክሽን አቅርቦት ክፍተትን ለሞሞላት ከኮንስትራክሽን አቅርቦት ጋር የተያያዙ ስራዎችን ላይ ለመስራት አቅዷል

🌟የኮንስትራክሽን ባለሞያዎች ማለትም አናጺ፣ግንበኛ፣ፌራዩ፣ፎርማን እና ተዛማጅ ስራ የሚሰሩ ምታገኙበት
🌟 ኮንትራክተሮች  እና የኮንስትራክሽን ንግድ ውስጥ የተሰማሩ ሰዎች በ ቀላሉ የሚያገኙበት
🌟የ ኮንስትራክሽን ስራ እና ጨረታ የሚለጠፍበት
🌟የኮንስትራክሽን ማሽነሪ እና ማቴርያል አከራዮችም ከፈለጉ ከታች ባለው ቻናል ይቀላቀሉን።

https://t.me/ETCONpWORK
👍2
አዲሱ የዓባይ ድልድይ ግንባታ 91 በመቶ ተጠናቋል!

- የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር

በባህር ዳር ከተማ ከ1 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጭ እየተገነባ ያለው አዲሱ የዓባይ ድልድይ ግንባታ ከ91 በመቶ በላይ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ።

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የፕሮጀክቱ ኢንጂነር ለሚ በቀለ ለኢዜአ እንደገለጹት፣ አዲሱ የዓባይ ድልድይ በአይነቱም ሆነ በይዘቱ በአገራችን ከሚገኙ ድልድዮች የተለየ ነው።

ድልድዩ 380 ሜትር ርዝመትና 43 ሜትር ስፋት ያለው ሲሆን በአንድ ጊዜም ስድስት መኪኖችን ለማስተላለፍ እንዲያስችል ተደርጎ እየተገነባ ነው ብለዋል።

ድልድዩ በግራና ቀኝ 3 ነጥብ 5 ሜትር ስፋት ያለው የሳይክል መስመር እንዲሁም 5 ሜትር ስፋት ያለው የእግረኛ መንገድ አካቶ እየተሰራ ሲሆን፣ ለከተማዋ እድገትም ወሳኝ መሆኑን ተናግረዋል። 

የድልድዩ የግንባታ ሥራ አየተከናወነ ያለው ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጂ በመጠቀም መሆኑን ያነሱት ኢንጂነር ለሚ በአሁኑ ወቅት የድልድዩ ግንባታ ሥራ ከ91 በመቶ ባላይ የደረሰ ሲሆን፣ በመጪው ሰኔ 2015 ዓ.ም ሥራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ይሆናል ብለዋል።

የቻይናው ሲሲሲ ኩባንያ ቴክኒካል ማናጀር ሚስተር ዊ ኬትክንግ ድልድዩ በርካታ ኬብሎችና ትላልቅ የምሰሶ መወጠሪያ ያለው በመሆኑ በረጅም ጊዜ ከማገልገል ባለፈ ከፍተኛ ክብደት የመሸከም አቅም እንዳለው አስረድተው ለከተማዋም ተጨማሪ ውበት እንደሚሆን አመልክተዋል።

በፕሮጀክቱ በቅየሳ ሙያ የሚያገለግለው እንዳልካቸው ማሞ በበኩሉ ፕሮጀክቱ ግዙፍ መሆኑ አዳዲስ እውቀትና ልምድ ለማግኘት እንዳስቻለው ገልጿል።

ፕሮጀክቱን ተከትሎ ግዙፍ ሕንጻዎች፣ መዝናኛዎችና ሌሎች አገልግሎት መስጫ ተቋማት እየተገነቡ በመሆኑ ፕሮጀክቱ ለባህር ዳር ቱሪዝምና ኢንቨስትመንት ፋይዳው የጎላ መሆኑንም አመልክቷል።

አዲሱን የዓባይ ድልድይ ከባህር ዳር ከተማ ዋና ዋና መስመሮች የሚያገናኙ መንገዶች ግንባታም በመከናወን ላይ መሆኑን ለመመልከት ተችሏል።

የድልድዩን ግንባታ በሦስት ዓመት ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ ታቅዶ በ2011ዓ.ም ቢጀመርም በኮቪድና ሌሎች ችግሮች ምክንያት ከ300 ቀናት በላይ መዘግየቱ ለማወቅ ተችሏል።

@Econp
@econpwork
👍13
Column, footing and beam grouping;

Concrete beams and columns and isolated foundations are put into groups for two reasons:

• For editing purposes - individual design groups can be selected and displayed graphically so that their properties can be changed as a group in the properties window.

• For design and detailing purposes - to standardise designs, reduce processing time, and reduce the volume of output created.



Members must have identical span length or hight or stack (for column) and dimension end to end.

Members must have identical cover, depth, and material properties.

A detailing group may be associated with only one parent design group.
👍7
✨✨✨ What Is Thermal Insulation Of Buildings? ✨✨✨

🏗 Thermal insulation is the prevention of heat flow through the buildings. Many areas face severe cold weather, so the residents must keep their homes warm. Consequently, they light up fires inside the house, use a heater, maintain the home temperature by steam, etc.

Furthermore, to make the building heating system work efficiently, it is necessary for the building owners to thermally insulate the building. It keeps the building warm with lesser effort. It is because thermal insulation minimizes the heat escaping from the building.

It should be noted that thermal insulation is also used in hot regions. Their insulation minimizes the flow of outer heat inside the house. So, thermal insulation minimizes the heat flow either from the inner to outer of the building or outer to inner of the building.

🏗 Types of Thermal Insulation

• Slab or block-insulating materials

• Blanket insulation materials

• Loose-fill insulation materials

• Bat-insulating materials

• Insulating boards

• Reflective sheet materials

• Structural Insulated Panels (SIP)

• Lightweight materials

🔸🔸🔸🔸🔸🔹🔹🔹🔸🔸🔸🔸🔸🔹

.......To be continued

join ➡️ @Etconpwork
👍6❤1
🔸🔸🔸.....Continued 🔸🔸🔸

1. Slab or Block Insulation

Mineral wool, corkboard, cellular glass, cellular rubber, sawdust, etc. used to produce these blocks. These are fixed to the walls and roofs to minimize heat loss and maintain the desired temperature. These planks come in dimensions of 60 by 120 centimeters (or more) and have a thickness of 2.5 centimeters.

2. Blanket Insulation

Insulating blankets are made of flexible fibrous materials like mineral wool, cotton, The installation of blanket insulation is also easy. It can be directly distributed over the wall or ceiling surface and held in place by insulation fasteners. They are bendable, and their thickness ranges from 1 to 8 centimeters.

3. Loose-Fill Insulation

Loose-fill insulation refers to the material which is not in a standard packaged form. Any material like mineral wool, cellulose, rock wool, etc., is available in the market in loose form.
processed wood fiber, and animal hair.

To install loose-fill insulation, all you need to do is cut a stud in the wall where windows and doors will be installed. Further, fill the loose material in that cavity.

4. Batt-Insulating Materials

These are also obtainable in the form of blanket rolls; however, bat insulating rolls have a greater thickness than materials of the blanket type. The installation is also similar to that of the blanket. These can also be stretched across the ceilings or walls of the room.

5. Insulating Boards

Insulating boards are a blend of nature and technology. The pulp of wood, cane, or other materials is pressed very firmly with some force at an appropriate temperature to make these boards.blanket or rolls similar to paper.

On the market, you may find them in various sizes. They have excellent insulation properties, and they also have a nice appearance due to their finished surface. Insulation boards are typically used as internal wall lining as well as for use in the construction of partition walls.

6. Reflective Sheet Materials

Sheet materials that are reflective include aluminum sheets, gypsum boards, and steel sheeting. The materials will have a lower emission rate and a higher reflectivity.

Therefore, these materials can withstand high temperatures very well. Therefore, they are very commonly used in industrial applications alongside blanket insulation.

When solar energy strikes and is reflected, there is a reduction in the amount of heat. These are installed on the exterior of the building to prevent heat from entering the structure.

7. Structural Insulated Panels (SIP)

Structural insulated panels or SIPs are prefabricated insulated structural elements made using foam board, liquid foam insulation core, and straw core insulation.

A SIP consists of 4- 8 inch thick foam board insulation sandwiched between two oriented strand board (OSB) sheets or other structural facing materials. They are used in building walls, floors, ceilings, and roofs of a house.

@Etconpwork
🔸🔸🔹🔹🔸🔸🔹🔹🔸🔸🔹🔹🔸🔸
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
👍8
...Continued from the above

        What is the theory of structure?

v  Theory of structures is a field of knowledge that is concerned with the determination of the effect of loads (actions) on structures. A structure in this context is generally regarded to be a system of connected members that can resist a load.

        Why do we study theory of structure?

v  Theory provides a model that explains investigations and observations about form and structure. A successful theory will help us interpret what an architect does, even though each architect will likely have his/her own motivation and explanation.

Types Of Structure In Civil Engineering

Modern-day structural engineering provides a large and detailed body of knowledge that can accurately predict the performance of different shapes and materials used in structures to resist loads and stresses on structures.

There are six types of structures in civil engineering

1. Load bearing structure

A load-bearing structure is the first type of structure in building/civil engineering that has the components of a building that carries and transfers the load to the ground safely.

This type of building structure guarantees the stability of the building and its performance. Commonly walls, columns, beams, and foundation.

There is a transfer of loads from the slab to the walls and from the walls to the foundation.

Slabs >> Walls >> Foundation
👍3
✨✨✨ Notice :

የማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ በተመሳሳይ ግዜ በሚካሆደው የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ምክንያት እና ስብሰባውን ማከናወን በተሳታፊዎች ላይ የሚፈጠረውን መጉላላት ታሳቢ በማድረግ ላልተወሰነ ግዜ የተራዘመ ሲሆን ከአቅራቢዎቻችን ጋር በመውያየት በቅርቡ የምናሳውቅ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን ።
ኢሲመማ
We regret to inform you that EACE's General Assembly is postponed due to African Union meetings happening on the same date. We will let you know the exact date.
👍1
📢የምስራች ከ @ETCONpWORK

🫵  የ ETCONp ድርጅት የሆነው ETCONp WORK የኮንስትራክሽን አቅርቦት ክፍተትን ለሞሞላት ከኮንስትራክሽን አቅርቦት ጋር የተያያዙ ስራዎችን ላይ ለመስራት አቅዷል

🌟የኮንስትራክሽን ባለሞያዎች ማለትም አናጺ፣ግንበኛ፣ፌራዩ፣ፎርማን እና ተዛማጅ ስራ የሚሰሩ ምታገኙበት
🌟 ኮንትራክተሮች  እና የኮንስትራክሽን ንግድ ውስጥ የተሰማሩ ሰዎች በ ቀላሉ የሚያገኙበት
🌟የ ኮንስትራክሽን ስራ እና ጨረታ የሚለጠፍበት
🌟የኮንስትራክሽን ማሽነሪ እና ማቴርያል አከራዮችም ከፈለጉ ከታች ባለው ቻናል ይቀላቀሉን።

https://t.me/ETCONpWORK
👍7
ኮንትራቱ ተቋረጠ

የአደይ አበባ ብሄራዊ ስታድየምን የሚገነባው የቻይናው ተቋራጭ ውል እንዲቋረጥ ተወሰነ።

የአደይ አበባ ብሄራዊ ስታድየምን ግንባታ እያከናወነ የሚገኘው የቻይናው ተቋራጭ ባቀረበው የዋጋ ማስተካከያ ጥያቄ ላይ መግባባት ባለመቻሉ ከተቋራጪ ጋር የተገባው ውል እንዲቋረጥ መወሰኑን ሪፖርተር ዘግቧል።

የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም በነበረው ውል ላይ 225 በመቶ የዋጋ ማስተካከያ በማድረግ 12 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ለመክፈል ቢስማማም ኩባንያው 17 ቢሊዮን ብር እንዲከፈለው ሌላ የዋጋ ማስተካከያ ጥያቄ በማቅረቡ ውሉ እንዲፈርስ መደረጉን ዘገባው አክሏል።
👍8