Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.33K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
ትኩረቱን በአቃቂ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ግንባታ ሂደት ላይ ያደረገ የመስክ ምልከታ ተካሄደ፡፡

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኃላፊ ኢ/ር አያልነሽ ሐብተማርያም በአቃቂ ኢንተርናሽናል ስታዲየም በመገኘት የፕሮጀክቱን አፈፃፀም በመገምገም የቀጣይ የስራ አቅጣጫ አስቀምጠዋል፡፡

የስራ ተቋራጩ ባለድርሻዎች፣አማካሪ ድርጅቱ ፣የፕሮጀክቱ ስራ አስኪያጅ እና ሌሎችም የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት በዚህ የመስክ ምልከታ ላይ ከስራ ተቋራጩ ተነስቶ የነበረው የክፍያ ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ ተደርጎ ጥያቄውን መፍታት ተችሏል፡፡

በመቀጠልም ፕሮጀክቱን ተዘዋውረው የተመለከቱት ቢሮ ኃላፊዋ የተጀመሩ ስራዎች በተያዘው ዕቅድ መሰረት እንዲከናወኑና ሌሎች በዚህ ሳምንት መጀመር ስለሚገባቸው ስራዎችና በዚህም መነሻነት ስለሚጠበቁ ውቴቶች አቅጣጫ እና የስራ መመሪያ አስቀምጠዋል፡፡

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 13/2015 ዓ/ም

@etconp
👍8🤡1
📢የምስራች ከ @ETCONpWORK

🫵  የ ETCONp ድርጅት የሆነው ETCONp WORK የኮንስትራክሽን አቅርቦት ክፍተትን ለሞሞላት ከኮንስትራክሽን አቅርቦት ጋር የተያያዙ ስራዎችን ላይ ለመስራት አቅዷል

🌟የኮንስትራክሽን ባለሞያዎች ማለትም አናጺ፣ግንበኛ፣ፌራዩ፣ፎርማን እና ተዛማጅ ስራ የሚሰሩ ምታገኙበት
🌟 ኮንትራክተሮች  እና የኮንስትራክሽን ንግድ ውስጥ የተሰማሩ ሰዎች በ ቀላሉ የሚያገኙበት
🌟የ ኮንስትራክሽን ስራ እና ጨረታ የሚለጠፍበት
🌟የኮንስትራክሽን ማሽነሪ እና ማቴርያል አከራዮችም ከፈለጉ ከታች ባለው ቻናል ይቀላቀሉን።

https://t.me/ETCONpWORK
👍4
✨✨✨ concrete pump ምታከራዩ ካላችሁ ለስራ ተፈልጎ ነው በ @etconpworks ብታናግሩን ።

@etconpwork
@etconp
👍2
Designed highrise building inspired by lalibela rock hewan church and axum obelisk #facade I did the architectural design with #autocad and #sketchup and the #structuraldesign with #etabs AND I made the model too

#sketchup3d #autocad #etabs #structuraldesign #structuralengineering

If you want to watch the video you get link down below

👇🏿 👇🏿 👇🏿

Link:- https://youtu.be/CsosNtq0vzk
👏13👍5👌2🥴2💔2
Earthquake resistant building design state-of-art!

@etconp
👍5
📢የምስራች ከ @ETCONpWORK

🫵  የ ETCONp ድርጅት የሆነው ETCONp WORK የኮንስትራክሽን አቅርቦት ክፍተትን ለሞሞላት ከኮንስትራክሽን አቅርቦት ጋር የተያያዙ ስራዎችን ላይ ለመስራት አቅዷል

🌟የኮንስትራክሽን ባለሞያዎች ማለትም አናጺ፣ግንበኛ፣ፌራዩ፣ፎርማን እና ተዛማጅ ስራ የሚሰሩ ምታገኙበት
🌟 ኮንትራክተሮች  እና የኮንስትራክሽን ንግድ ውስጥ የተሰማሩ ሰዎች በ ቀላሉ የሚያገኙበት
🌟የ ኮንስትራክሽን ስራ እና ጨረታ የሚለጠፍበት
🌟የኮንስትራክሽን ማሽነሪ እና ማቴርያል አከራዮችም ከፈለጉ ከታች ባለው ቻናል ይቀላቀሉን።

https://t.me/ETCONpWORK
👍5
What is a Concrete Pump?
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨

A concrete pump is a machine to transport liquid concrete from storage tanks or batching plants to the worksite where it will be poured or filled.

Advantages of Concrete Pump:

When compared to other options, using these pumps is safer.

The concrete pumps can easily move the concrete.

These pumps reduce the amount of work that needs to be done.

These pumps can move concrete more quickly.

They save money on expenses, energy use, and labor.

They are very reliable and work very well. By using these pumps, less work is needed.

Disadvantages of Concrete Pump:

The total price will be higher than other pumps.

• scarce Avaliablity spc in ethiopia context

• limtted width length

• limtted for specific type of concrete

The budget for building a private house is much lower than a commercial building, so commercial buildings are best suited for this type of construction.

@Etconpwork
@Etconp
👍7
Waffle 🧇 slab

በ ብሎኬት የሚረበረበው ሶሌታ (ribbed slab)ጋር ተመሳሳይነት ያለው የሶሌታ አይነት ነው። ልዩነቱ የ ዋፍል ሶሌታ two way slab መሆኑ ነው በሁለቱም አቅጣጫ span ያረጋል ዋፍል። ሌላው ደግሞ ዋፍል ሶሌታ በ ጥልቀት ከ ribbed ሶሌታ ይበልጣል ምክንያቱም በ አንዴ ብዙ ቦታ ስለሚሸፍን ጥልቀቱ በ ብሎኬት ከተረበረበው ይበልጣል (slab thickness)። የሚደገፉበትን ቢም ስናይ በ ብሎኬት የተረበረበው ሶሌታ የጎን ስፋት ከ ዋፍል ከሚደገፍበት ቢም ይበልጣል።

Regarding mold

ሞልድን በተመለከተ ልዩ ሞልድ ያስፈልገዋል ዋፍል ሶሌታ ስለዚህ dimensionኡ እንደየ project ይለያያል span ትልቅ ሲሆን ወይም አነስ ሲል የተለያየ ሞልድ ይኖረዋል ለዚህ ለራሱ ራሱን የቻለ ሞልድ specialist አስፈልገዋል። ግን እንዲሁ በ አብዛኛው እና በ ስፋት የሚጠቀሙት ሞልድ 225mm - 425mm deep with toppings of 50mm – 100mm.

To be continued

Facebook:- https://www.facebook.com/100064135238834/posts/pfbid0QU5oQPoDQD2GeMtFDmfaRLn6ZPAmeMj4tbAbiXU5Lr33m8SPh3XGpkFEqQZ8YaKal/?mibextid=cr9u03

Youtube:- https://youtube.com/@Etconp432
👍7👏2❤1
Ethio Construction Engineering
Waffle 🧇 slab በ ብሎኬት የሚረበረበው ሶሌታ (ribbed slab)ጋር ተመሳሳይነት ያለው የሶሌታ አይነት ነው። ልዩነቱ የ ዋፍል ሶሌታ two way slab መሆኑ ነው በሁለቱም አቅጣጫ span ያረጋል ዋፍል። ሌላው ደግሞ ዋፍል ሶሌታ በ ጥልቀት ከ ribbed ሶሌታ ይበልጣል ምክንያቱም በ አንዴ ብዙ ቦታ ስለሚሸፍን ጥልቀቱ በ ብሎኬት ከተረበረበው ይበልጣል (slab thickness)። የሚደገፉበትን…
PART 2

Design and analysis

የመዋቅር ንድፍ ስናወጣ ዋፍል ሶሌታን እንደ flat slab ነው የምናስበው ግን ቅድም ከ ribbed slab ጋር ልዩነቱ ዋፍል ሶሎታ two way ነው ብዬ ነበር አይጣረስም ወይ ልትሉኝ ትችላላችሁ ይኸውላችሁ የ ዋፍል ሶሌታ torsional stiffness (አልጠመዘዝ ባይነቱ) ተመሳሳይ ይዞታ ካለው two way solid slab ጋር ስናነፃፅር የ ዋፍል ሶሎታ ያነሰ ነው። ደግሞ ዋፍል ሶሌታ ልክ ribbed slab ቢም እንዳለው ሁሉ ዋፍል ሶሌታም አለው ግን ቢሞቹ ያሉት ጠርዝ ጠርዝ ላይ ነው ስለዚህም መሀል ላይ ያሉት ቀጥታ ከ ኮለን ድጋፍ የሚያገኙ ይሆናል።

ይህን የተመለከተ አንድ workout በቅርቡ ለቅላችኋለው‼️

ዋፍል ሶሎታ ከተማችን ውስጥ ለማየት ከፈለጋችሁ ልደታ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ያለው ንግድ ባንክ waffle slab ነው።

YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432

Facebook:- https://www.facebook.com/100064135238834/posts/pfbid0QU5oQPoDQD2GeMtFDmfaRLn6ZPAmeMj4tbAbiXU5Lr33m8SPh3XGpkFEqQZ8YaKal/?mibextid=cr9u03
👍8👏1