👉የቀድሞው የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ገነተ ልዑል ቤተ-መንግሥትን ሊታደስ ነው።
🚧በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘው የቀድሞው የአፄ ኃይለሥላሴ ገነተ ልዑል ቤተ-መንግሥት የአሁኑ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም፣ እድሳት ሊደረግለት ነው።
🚧ከዚህ ቀደም የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ቤተ-መንግሥቱ ከፍተኛ ጉዳት ተጋርጦበት እያዬ ቸልተኛ ሆኖል የሚል ቅሬታ የቀረበ ሲሆን፣ ቅሬታው ከተሰማ በኋላ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት መጥተው በመጎብኘት መታደስ እንዳለበት ወስነዋል።
🚧ይህን ተከትሎም የእድሳት ጥናቱ ተደርጎ እድሳቱን ለሚያከናውኑ ድርጅቶች ዓለም አቀፍ ጨረታ ለማውጣት ታስቧል።
🚧የአፄ ኃይለሥላሴ ቤተሰቦች ቤተ-መንግሥቱ በወቅቱ እድሳት ሊደረግለት ባለመቻሉ እየተጎዳ በመሆኑ እኛ በራሳችን እናሳድሰው በሚል ብዙ ደጅ ጠንተው የነበረ ቢሆንም፣ ዩንቨርሲቲው ፈቃደኛ ሳይሆን ቀርቶ ነበር።
🚧ጣራው እያፈሰሰ በመሆኑ ክረምቱ ሳይገባ በፊት የጣራው እድሳት ቢጠናቀቅ ይመረጣል።
🚧በ200 ገደማ ካሬሜትር ቦታ ላይ ያረፈው የቀድሞው የአፄ ኃይለሥላሴ ገነተ-ልዑል ቤተ-መንግሥት፣ በ1927 ግንባታው ተጠናቆ ለአገልግሎት የዋለ ሲሆን፣ አሁን ላይ 88 ዓመት ሞልቶታል።
🚧ከዐሥር ዓመት በፊት በባህልና ቱሪዝም ተቋም ዕድሳት ተደርጎለት የነበረ ቢሆንም፣ ዕድሳቱ መስፈርቱን የጠበቀ አልነበረም።
🚧የቤተ-መንግሥቱ ሕንጻ የውጭ ክፍል መሰነጣጠቅ ያጋጠመው ሲሆን፣ ጣራው ፍሳሽ እንደሚያስገባ እና ጣውላው አርጅቷል ሞዛይኩም እየለቀቀ ነው።
Via አዲስ ማለዳ
@etconp

👍9🤮3
@ETCONp Auto Cad 2023.rar
1.1 GB
👌ብዙዎቻቹ በጠየቃቹን መሰረት
💫የ 2023 AUTO CAD ይዘንላቹ ቀርበናል
⭐️ሶፍትዌሩ ከ 1 GB በላይ ስለሆነ ዋይፋይ ይጠቀሙ::
📩ሌላ የምትፈልጉት ማነኛውም ሶፍትዌር ወይም መፅሐፍ ካለ በ @Philemona7 ፃፉልን እንልክላቹዋለን።

👍23👏3
የቻይና ዓለም አቀፍ የኢነርጂ ቡድን በኢትዮጵያ በሲሚንቶ ዘርፍ ላይ መሰማራት እንደሚፈልግ ገለፀ
የቻይና ዓለም አቀፍ የኢነርጂ ቡድን በኢትዮጵያ ሲሚንቶ ዘርፍ፣ በማዳበሪያ ፋብሪካ እንዲሁም በታዳሽ ኃይሎች ኢንቨስትመንት ላይ መሰማራት እንደሚፈልግ ገልጿል።
የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሰመሪታ ሰዋሰው፣ በቻይና ዓለም አቀፍ የኢነርጂ ቡድን ሊቀመንበር በሚስተር ሊ ዚያንግ ከተመራው የልኡካን ቡድን ጋር በኢትዮጵያና በቻይና መካከል በቀጣይ ስለሚከናወነው የኢንቨስትመንትና የኢኮኖሚ ትብብር ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡
በውይይቱ ወቅት ወ/ሮ ሰመሪታ፣ የቻይና ዓለም አቀፍ የኢነርጂ ቡድን በኢትዮጵያ በኃይል ማመንጫና በመጠጥ ውሀ ፕሮጀክት ግንባታዎች ተሳትፎ ሲያደርግ የቆየ ግዙፍ የቻይና ካምፓኒ መሆኑን ጠቅሰው፤ ኢትዮጵያ ከዚህ ግዙፍ ካምፓኒና ከሌሎችም የቻይና ኢንቨስተሮች ጋር ተባብሮ ለመስራት ቁርጠኛ መሆኗን አስረድተዋል፡፡
የቻይና ዓለም አቀፍ የኢነርጂ ቡድን ሊቀ መንበር ሊ ዚያንግ በበኩላቸው፣ ቡድኑ በኢትዮጵያ የተከዜ ኃይል ማመንጫን፣ የፊንጫ አመርቲ ነሽ ኃይል ማመንጫን፣ ገናሌ ዳዋ 3 ሀይል ማመንጫን እና የመጠጥ ውሀ ፕሮጀክቶችን መገንባቱን አስታውሰዋል፡፡
ቡድኑ በቀጣይነትም በኢትዮጵያ በማዳበሪያ ፋብሪካ፣ በሲሚንቶ ፋብሪካ እንዲሁም በታዳሽ ኃይሎች ኢንቨስትመንት የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው መግለፃቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
የቻይና ዓለም አቀፍ የኢነርጂ ቡድን ከቻይና ግዙፍ ካምፓኒዎች መካከል የሚጠቀስና በርካታ ቢሊዮን ዶላር ካፒታል ያለው የኢንቨስትመንት ተቋም ሲሆን ከኃይል ማመንጫ ግንባታዎች በተጨማሪ በመጠጥ ውሀ ፕሮጀክቶች፣ በትራንስፖርት፣ በኮንስትራክሽን፣ በማኑፋክቸሪንግ፣ በቤቶች ግንባታና በሌሎች በርካታ የኢንቨስትመንት ዘርፎች የተሰማራ ተቋም ነው፡፡
Via EBC

👍3👏3
👉መቄዶንያ የአረጋውያንና አእምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል እያስገነባ ለሚገኘው አዲሱ ሕንጻ በር እና መስኮት ማስገጠሚያ ድጋፍ እየተሰባሰበ ይገኛል።
🚧የዚህ የገቢ ማሰባሰቢያ ዋና ዓላማ በመጠናቀቅ ላይ ያለውን ሕንጻ በርና መስኮት ለመግጠም ከሚያስፈልገው 3.5 ሚሊዮን ዶላር ላይ 1 ሚሊዮን ዶላር ለመሰብሰብና ሕንጻውን በማጠናቀቅ ማዕከሉ እየሰጠ ያለውን አገልግሎት አድማሱን ለማስፋት መሆኑ ተነግሯል።
⭐️በኮሜድያን እሸቱ መለሰ አማካኝነት በዶንኪ ትዩብ በቀጥታ ስርጭት እየተከናወነ የሚገኘው የገቢ ማሰባሰቢያ፤ ትናንት እሁድ የካቲት 26 ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ የተጀመረ ሲሆን፤ የታቀደው 1 ሚሊዮን ዶላር እስኪሞላ ድረስም የገቢ ማሰባሰብ ሂደቱ እስከአሁን ቀጥሏል።
🚧በዚሁ የገቢ ማሰባሰብ ሂደት ላይ በርካታ ታዋቂ የኪነጥበብ ባለሙያዎች እና ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች እየተሳተፉበት ይገኛሉ።
🚧ይህ መረጃ እስከተጠናከረበት ጊዜ ድረስም ሊሰበሰብ ከታሰበው የ1 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ውስጥ፤ በጎፈንድሚ (gofundme) አማካኝነት 720 ሺሕ 718 የአሜሪካ ዶላር መሰብሰቡ የታወቀ ሲሆን፤ በሌሎች የተለያዩ ድጋፍ ማሰባሰቢያ መንገዶችም የተለያዩ የገንዘብ እና የአይነት ድጋፍችን ሕብረተሰቡ በማድረግ ላይ ይገኛል።
🚧በሕንጻው ላይ በአጠቃላይ የሚገጠሙት በሮች ቁጥር 888 እንዲሁም የመስኮቶቹ ደግሞ 739 ሲሆን፤ የአንድ በር ዋጋ 106 ሺሕ ብር እንዲሁም የአንድ መስኮት ዋጋ 80 ሺሕ ብር መሆኑ ተገልጿል። ከዚህም ውስጥ እስከአሁን የ571 በሮችና 327 መስኮቶች ማሠሪያ ገንዘብም ቃል መገባቱን አዲስ ማለዳ ለማወቅ ችላለች።
🚧ለበር እና መስኮት ማስገጠሚያ ድጋፉ በተለያዩ አማራጮች እየተደረገ ሲሆን፤ ድጋፍ ለማድረግ -
• በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ በኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ፣ በዳሸን ባንክ፣ በአቢሲንያ ባንክ እና በአባይ ባንክ - ለሁሉም በተመሳሳይ የሂሳብ ቁጥር 8161 ላይ
• ጎ ፈንድ ሚ (GoFundMe) - Mekedonia Charity Homes
• Cash App: 240-840-6256
• Zelle: 240-840-6256
• WEGEN FUND : https://www.wegenfund.com/causes/
🚧መቄዶንያ በማዕከሉ ላሉ ሰዎች ሁሉንም መሠረታዊ አገልግሎቶች ማለትም ምግብ፣ አልባሳት፣ መጠለያ፣ ንፅህና መጠበቂያ፣ ሕክምና፣ ትምህርት እና ሌሎች መሰል አገልግሎቶችን በመስጠት የአረጋዊያንን እና የአእምሮ ሕመም ያለባቸውን ሰዎች በመርዳት ላይ ያተኮረ ድርጅት እንደሆነ የሚታወቅ ሲሆን፤ በቀን አንድ ሚሊዮን ብር ወጪ እንዳለው መግለጹ ይታወሳል።
🚧በዚህም መሠረት መቄዶንያ ከ7 ሺሕ 500 በላይ አረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማንን በውስጡ በመያዝ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ሲሆን፤ ማዕከሉ በቀጣይ 20 ሺሕ ለማድረስ የታቀደ መሆኑ ተገልጿል።
💫ከ2.3 ቢሊዮን ብር በላይ የሚፈጀውና እየተገነባ የሚገኘው G+12 ዘመናዊ ሆስፒታልና የአረጋውያን መኖሪያ ሕንጻ በተጀመረ በ3 ዓመት ተኩል ጊዜ ውስጥ ግንባታው 70% መጠናቀቁ ተገልጻል።

👍14❤4
@ETCONp labour & equipment UF.pdf
4.3 MB
👉Today we invite you To Download This File
🚧Preparation of Standard Manuals for labour and Equipment Utilization Factor and Productivity Norms in Building Construction Works in Ethiopia.
⭐️Please Share

👍14👌7👏3😁1
🔖ታሪክን የኋሊት
⭐️አዲስ አበባ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን በግንባታ ላይ - 1901 ዓ.ም።
💫ህንጻ ነዳፊው ኦርፋኒደስ የተባለ ግሪካዊ ሲሆን ገንቢው ደግሞ ሰባስቲያኖ ካስታኛ ወይም ሙሴ ቀስተኛ የተባለው የአድዋ ጦርነት ምርኮኛ የነበረው ጣልያናዊ መሀንዲስ ነው። ካስታኛ የስታቲስቲክስ መስርያ ቤት የነበረውን የቀድሞውን የአቢሲኒያ ባንክና የዳግማዊ ምኒልክን ትምህርት ቤት የገነባ ነበር።
Via French National Library

👍16
Mat foundation/raft foundation - ribbed raft foundation
- 1.6 meters deep ribbed mat foundation
- assumed to be carrying G+7 building and one basement floor (9 story building)
📍 olompiya next to Greek community college in front of Greek club
#mat #foundation #raft #AddisAbaba #Ethiopia
Telegram:- https://t.me/ETCONp
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
Facebook:- https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0evc1ErpsYJWhyAAP3YC8nH3TtFwFfqHGuU23gw8opGoNDGMf4tsdmECxz3ZkuS4Pl&id=100064135238834&mibextid=qC1gEa

👍6❤1🕊1
👋ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች፣ብዙዎቻቹ በጠየቃችሁን መሠረት ተከታታይ ይዘት ያለው በተግባርም የተሰራ ፕሮጀክት በ አማርኛ እንዲሁም በአገራችን ኮድ እና ስታንዳርድ እንደ TAKE OFF SHEET፣BOQ፣MS PROJECT እና ሌሎች ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች እና አሰራሮች ይዘን በ YOUTUBE ለእናንተ ለማድረስ ዝግጅታችንን እያጠናቀቅ ሰለሆነ በጣም አጭር በሚባል ጊዜ ውስጥ ማለትም 1000 SUBSCRIBER ሲደርስ የምንጀምር ይሆናል።
🌟እስከዛው ግን እናንተ ቤተሰቦቻችን የምንጠይቃቹ ከታች ያለውን YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግና ለጓደኞቻቹ በመላክ ቤተሰብ እንዲሆኑ ያግዙ።
💫ሊንኩ ይሄው 👇👇👇
https://youtu.be/qIpy-LMQ8QE

YouTube
Lalibela-Axum Tower
Inspired by lalibela rock church “ቤተ ጊዮርጊስ“ and axum obelisk the building.
Lalibela shaped floor plan with axum obelisk shaped glazing facade

👍6👏4
በማህበር በመደራጀት የጋራ መኖሪያ ቤት ለመገንባት ለተመዘገቡ ጥሪ ቀረበ
በማህበር በመደራጀት የጋራ መኖሪያ ቤት ለመገንባት የተመዝጋባችሁ እና ከ G+9 ከቡድን 1- 4 እና የ G+13 በቡድን 1 ያላችሁ በ29/06/2015 ዓ.ም 5 ኪሎ በሚገኘው የህብረት ስራ ኤጀንሲ ቢሮ አምስተኛ ፎቅ የማህበሩ ጠቅላላ አባላት ከታች በተጠቀሰው ሰአት መሰረት እንድትገኙ ተጠርችኋል።
G+9
ቡድን- 1 ጠዋት 2፡30
ቡድን- 2 ጠዋት 4: 00
ቡድን- 3 ጠዋት 5: 30
ቡድን- 4 ከሰአት 7:30
G+13
ቡድን - 1 ከሰአት 9: 00
ማሳሰቢያ:- የተወከሉ ቡድኖች በእጃቸው ያለውንም የአባላት መረጃ ይዛችሁ እንድትገኙ።
የአዲስ አበባ ከተማ ህብረት ስራ ኤጀንሲ

👍7👌1
በከተማ ውስጥ የሚገኙ ህንፃዎች ቆጠራ እየተካሄደ ነው::
በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ህንፃዎች መረጃቸው በአግባቡ ባለመደራጀቱ ምክንያት ቆጠራ እየተካሄደባቸው ነው ተብሏል፡፡
ቆጠራው ከተማ ውስጥ ያሉ ህንፃዎችን መረጃ በዘመናዊ መንገድ ለማደራጀት ያለመ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ዳዊት ሁንዴሳ ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግረዋል፡፡
ከተማ ውስጥ የሚገኙ በጅምር ያሉትን ህንጻዎች ጨምሮ ግንባታቸው ተጠናቀው አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙ ህንፃዎች ቆጠራ እንደሚደረግላቸው ገልፀዋል፡፡
ኢንጅነር ዳዊት እንዳሉት፣ የመረጃ አያያዙ በተለያዩ ምክንያቶች ችግር የነበረበት በመሆኑ የህንፃ መረጃዎችን በተገቢው መንገድ በመሰብሰብ መረጃ አያያዙን ማዘመን እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል፡፡
የህንፃ ቆጠራው በሁለት ወራት ውስጥ በማጠናቀቅ በከተማ አስተዳደሩ በኩል ውጤቱ ይፋ ይደረጋልም ተብሏል፡፡
በህንፃ መረጃ አሰባሰቡ ላይ ግንባታቸው ተጀምረው የቆሙ እንዲሁም ባለቤት አልባ ህንፃዎችን በተመለከተም ከመረጃ አሰባሰቡ በኃላ ውሳኔ እንደሚሰጥባቸው ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግረዋል፡፡

👍3
👉ሮር ፖይንትስ ባይ ሸራተን፣ ጅማ።
⭐️የካቲት 28/2015 ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጅማ ከተማ ለሚገነባው የፎር ፖይንትስ ባይ ሻራተን አለም አቀፍ ሆቴል የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል።
🚧ሆቴሉ በ1 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር የሚገነባ ሲሆን ግንባታው በ4 ዓመታት ውስጥ ተጠናቆ ለአገልግሎት እንደሚበቃ ተነግሯል።
🚧የሆቴሉ ግንባታ በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የሚካሄድ ሲሆን በማሪዮት ኢንተርናሽናል ስታንደርድ መሰረት ይከናወናል።
Via Ethiopian News Agency

👍4👏1💔1
🏷ፕሪትዚከር ሽልማት
⭐️እንግሊዛዊው ዴቪድ አለን ቺፐርፊልድ በአለም ትልቁን የኪነህንጻ ሽልማት የሆነውን የ2023 የፕሪትዚከርን ሽልማት ወስዷል።
💫በ1953 እኤአ በለንደን የተወለደው ቺፐርፊልድ በ1976 እኤአ ከኪንግስተን የስነጥበብ ትምህርትቤት በ1980 እኤአ ደግሞ ከ ኤኤ ለንደን በኪነህንጻ ተመርቋል።
⭐️ባለብዙ ሽልማቱ ህንጻ ነዳፊ በ2011 የሮያል ሪባ ጎልድ ሜዳልን ጨምሮ እጅግ ባለብዙ ሽልማት ተቀባይ ነው።
⭐️በ2010 የእየንግሊዝን "Sir" ማዕረግ የተቀበለ ሲሆን በ2013 የቬኒስ ቢየናሌ ዋና አሰናጅ እንዲሁም በዝነኛው የዬል ዩኒቨርስቲ ተጋባዥ ፕሮፌሰር ነበር።
💫በአለፉት አራት አስርት አመታት በአይነታቸውና በመጠናቸው እጅግ የተለያዩ የተዋጣላቸውን ህንጻዎችንና የከተማ እቅዶችን ነድፏል።
🔖በሰፊው ስለ ነዳፊውና ስራዎቹ ለማወቅ ማስፈንጠርያውን ተጠቅሞ ማንበብ ይቻላል።
https://www.pritzkerprize.com/laureates/sir-david-alan-chipperfield-ch#laureate-page-2501

👉ለተከበራችሁ የማኅበራችን አባላት!
🚧እ.ኤ.አ. ከኤፕሪል 17 – 22 ቀን 2023 ዓ.ም. ድረስ በጀርመን ሀገር በሙኒክ ከተማ “ባው የኮንስትራክሽን ኤግዝቢሽን” (BAU Construction Exhibition) ይካሄዳል፡፡
🚧ይህ ኤግዝቢሽን በዓለማችን በዘርፉ ካሉት ኤግዝቢሽኖች ከትላልቆቹ አንዱ እንደሆነ የሚታወቅ ነው ስለሆነም በዚህ ግዙፍ ኤግዝቢሽን ላይ ለመካፈል ፍላጎቱ ያላችሁ አባላት በሚከተለው መልኩ በተገለፁት ሁኔታዎች መሠረት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
• ለዚህ ኤግዝቢሽን መመዝገብ የሚቻለው ከዛሬ ማክሰኞ የካቲት 29 እስከ መጪው ሐሙስ መጋቢት 7 ቀን 2015 ዓ.ም. ድረስ ብቻ ነው፡፡
• የኤምባሲ ቀጠሮ ሊመቻችልን የሚችለው 20 ሰው ድረስ ብቻ ስለሆነ በቅድሚያ የተመዘገበ ቅድሚያውን ይወስዳል፡፡
• በዚህ ኤክስፖ ላይ መመዝገብ የሚችለው የአባል ድርጅታችን ባለቤትና ሥራ አስኪያጅ ብቻ ሲሆን በም/ሥራ አሥኪያጅነት የሚሠራ ሰው ከሆነ ግን ከአንድ ዓመት በላይ በድርጅቱ ውስጥ የሠራ እንዲሆን ይጠበቃል፡፡
• ማኅበራችን የሚከተሉትን አገልግሎቶች ይሰጣል፡-
⭐️የቪዛ ቀጠሮ ማስገኘትንና ይህንኑ ሂደት በጊዜው ለአመልካቹ ማሳወቅን፤
⭐️የተጋባዥነት ደብዳቤውን (Invitation Letter) እና በኤግዝቢሽኑ ላይ የሚከፈለውን የመግቢያ ክፍያ ማኅበሩ በሚቀጥረው ወኪል በኩል የሚከፈል ይሆናል፤
⭐️ለቪዛው አገልግሎት የሚለውሉትን የሆቴል እና የአየር መጓጓዣ ትኬቶችን (Hotel & Flight Booking) የማስመጣቱን ሥራ በማኅበሩ በኩል ይሠራል፤
⭐️ለቪዛ ማመልከቻ የሚሞላውን ፎርም በእኛው ይሞላል
• ለእነኚህ ከዚህ በላይ ለተጠቀሱት አገልግሎቶች አመልካቾች የማይመለስ ብር 53,340.00 (ሃምሳ ሦስት ሺህ ሦስት መቶ አርባ ብር) ለማኅበሩ በደረሰኝ ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡
• አመልካቾች የፓስፖርታቸው መጠቀሚያ ጊዜ አገልግሎት ሊያገኙበት የሚችሉበት መሆኑን አስቀድመው ማረጋገጥ ለሂደቱ መሳለጥ ይበጃቸዋል፡፡
📍በዚህ ጉዳይ ላይ የበለጠ ማብራሪያ ለማግኘት ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0912 734620 አቶ እሱእንዳለ በቀለን ማነጋገር ይቻላል
💫የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር

👍4❤1
#AddisAbaba
" በአጭር ጊዜ ውስጥ ለትራፊክ ክፍት ለማድረግ እየተሰራ ነው " - የአ/አ መንገዶች ባለስልጣን
የለቡ ማሳለጫ ድልድይ ምንም እንኳን ቁርጥ ያለው ቀን ባይታወቅም በቅርብ ጊዜ ውስጥ እንደሚጠናቀቅ ተገለፀ።
በአዲስ አበባ ከተማ " ለቡ መብራት ኃይል " እየተገነባ የሚገኘው ግዙፍ የማሳለጫ ድልድይ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል ሲል የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አሳውቋል።
ድልድዩ ግንባታው በቅርብ ሲጠናቀቅ ትራፊኩን ከማሳለጥ በተጨማሪ ለአካባቢው ልዩ ገፅታ ያላብሳል ብሏል።
በአሁኑ ወቅት የድልድዩ ግንባታ በመገባደድ ላይ የሚገኝ ሲሆን በአጭር ጊዜ ውስጥም ለትራፊክ ክፍት ለማድረግ እየተሰራ እንደሆነ ተገልጿል።
ከዚህ በተጨማሪም የማንሆል ግንባታ፣ የመቃረቢያ መንገዶች የድሬኔጅ መስመር ዝርጋታ፣ የገረጋንቲ አፈር ሙሌት እና የሰብ ቤዝ ስራዎች በመከናወን ላይ እንደሚገኙ ተገልጿል።
ይህ የመንገድ ፕሮጀክት በቻይና " ፈርስት ሀይ ዌይ ኢንጂነሪንግ " እየተገነባ የሚገኝ ሲሆን የማማከርና የቁጥጥር ስራው በ " ስታዲያ ኢንጂነሪንግ ስራዎች አማካሪ ድርጅት " በኩል እየተሰራ ይገኛል፡፡
የማሳለጫ ድልድዩ አጠቃላይ 1.1 ኪ.ሜ ርዝመትና 40 ሜትር የሚደርስ የጎን ስፋት ያለው ሲሆን ለግንባታ ወጪው ከ634 ሚሊዮን ብር በላይ ተይዞለታል፡፡
መረጃው ከአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን የተገኘ ነው።
@etconp
@etconpwork

👍4
📢የምስራች ከ @ETCONpWORK
🫵 የ ETCONp ድርጅት የሆነው ETCONp WORK የኮንስትራክሽን አቅርቦት ክፍተትን ለሞሞላት ከኮንስትራክሽን አቅርቦት ጋር የተያያዙ ስራዎችን ላይ በመስራት ይገኛል።
🌟የኮንስትራክሽን ባለሞያዎች ማለትም አናጺ፣ግንበኛ፣ፌራዩ፣ፎርማን እና ተዛማጅ ስራ የሚሰሩ ምታገኙበት
🌟 ኮንትራክተሮች እና የኮንስትራክሽን ንግድ ውስጥ የተሰማሩ ሰዎች በ ቀላሉ የሚያገኙበት
🌟የ ኮንስትራክሽን ስራ እና ጨረታ የሚለጠፍበት
🌟የኮንስትራክሽን ማሽነሪ እና ማቴርያል አከራዮችም ከፈለጉ ከታች ባለው ቻናል ይቀላቀሉን።
https://t.me/ETCONpWORK

Telegram
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7

👍5
👉ለጋራ መኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት በሙሉ
💫በጋራ ህንፃ ህብረት ስራ ማህበር በመደራጀት የመኖሪያ ቤት ለመገንባት በ57 ቡድን የተመደባችሁ የቡድን ተወካዮች ሁሉ የቡድናችሁ አባላት ሆነው እስከዛሬ በተሰጡ ኦረንቴሽኖች ያልተገኙ እና የተገኙ ፤ እስከአሁን ምንም ሪፖርት ያላደረጉ ፤ ሰባ ከመቶውን (70%) መቆጠብ የማይችሉ እንዲሁም አድራሻ የሌላቸው (የስልክ ቁጥር) መረጃ ይዛችሁ ከ30/06/2015 - 01/07/2015 (ሀሙስ እና አርብ) ባምቢስ በሚገኘው የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 601 በስራ ሰአት በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።
🚧ማሳሰቢያ
⭐️እስከአሁን ምንም ሪፖርት ባላቀረቡ እና ባልተገኙ የበድን አባለት በምትካቸው ተጠባባቂዎችን እንደምንተካ እናሳስባለን።
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ

ለጋራ መኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት በሙሉ
በጋራ ህንፃ ህብረት ስራ ማህበር በመደራጀት የመኖሪያ ቤት ለመገንባት በ57 ቡድን የተመደባችሁ የቡድን ተወካዮች ሁሉ የቡድናችሁ አባላት ሆነው እስከዛሬ በተሰጡ ኦረንቴሽኖች ያልተገኙ እና የተገኙ ፤ እስከአሁን ምንም ሪፖርት ያላደረጉ ፤ ሰባ ከመቶውን (70%) መቆጠብ የማይችሉ እንዲሁም አድራሻ የሌላቸው (የስልክ ቁጥር) መረጃ ይዛችሁ ከ30/06/2015 - 01/07/2015 (ሀሙስ እና አርብ) ባምቢስ በሚገኘው የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 601 በስራ ሰአት በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ
እስከአሁን ምንም ሪፖርት ባላቀረቡ እና ባልተገኙ የበድን አባለት በምትካቸው ተጠባባቂዎችን እንደምንተካ እናሳስባለን።