✏️ጥናታዊ ጽሑፍ ለምታዘጋጁ # ተመራቂ ተማሪዎች ስለምትሠሩት Proposal እና Research ትንሽ እገዛ
▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄
እንዴት ናችሁ? በመጀመሪያ ደረጃ የሚመርጡት የጥናት ርዕስ መነሻውና መድረሻውን ሥነፍኖት በትክክል የተረዱትን መሆን ይገባዋል።
ጥናታዊ ጽሑፍ መጨረሻ መታወቅ ያለበት ውጤቱ ነው እንጂ ሂደቱ መሆን የለበትም። ህደቱን ገና ከመጀመሪያው በትክክል እና በግልጽ (Accurately and clearly) መረዳትና ማወቅ ለውጤታማነት ተገቢ ነው። የጥናቱ ንድፈ ሀሳብ (Proposal) በሚገባ የሚመራ መንገድ መሆን አለበት። ጥናትን በተመለከተ ምሁራኑ የሚሉትን አንድ ታላቅ ገለፃ ላስታውሳችሁ "A research is as good as its propsal" -(የአንድ ጥናት ጥሩነት እንደ ንድፈ ሀሳቡ/ዕቅዱ/ ጥሩነት ይታወቃል) እንደማለት ነው። በመሆኑም የተወሰነ ምክረ ሃሳብ እገዛ ለማድረግ ጥቂት ነገር ላስታውሳችሁ። ልብ ሊባል የሚገባው ግን የግል ድጋፍ እንጂ የተቋም ይፋዊ format እያሳወቅሁ አለመሆኑን ነው።
.
#1ኛ. #Title ፦ ርዕስ ለመመረጥ የመጀመሪያው ትኩረት ከሙያዎት ጋር ተያይዞ ያሉ ችግሮችን ያስተውሉ። ከዚህ ባለፈ ሙያዎትን ተጠቅመው በአካባቢዎ ባለው ማህበረስብ ውስጥ ያለውን ችግር በመፍታት አስተዋጽኦ ማድረግ የሚችሉበት ቢሆን ይመረጣል። ከዚህ አንጻር "ይህንን አይነት መፍትሔ ብሠራለትስ" የሚሉትን ችግር መርጠው አጭር እና ገላጭ የሆነ የጥናት ርዕስ መምረጥ ነው። ከተቋሙ አካባቢ ወጣ ያሉ ሀገራዊ ይዘት ያላቸው ርዕሶች መሆንም ይችላሉ።
.
#2ኛ. #Introduction_to_your_title ፦ በዚህ ርዕስ ሥር ስለ ጥናቱ ርዕስ ምንነት ገለጻ ማድረግ ነው። በዚህ ርዕስ ሥር የሚያካትቷቸው ይዘቶች defnitions, theories, materials used, tests, methods, constructions systems, types, ..... የመሳሰሉት ቢሆኑ መልካም ነው።
.
#3ኛ. #Background_to_your_title ፦ ይህ ደግሞ ስለሚያጠኑት ጥናት ታሪካዊ ዳራ/አመጣጥ (hisorical status) ገለጻ ማድረግ ነው። [who start investigate first, which country use, improvement (ማን ጀመርው? የት ቦታ? መቼ? በምን ተጀምሮ ወዴት ተሻሻለ all improvements፣ አሁን የት ደረሰ፣ .....) የሚሉትን የርዕሳችሁን ታሪካዊ ጉዞ አሁን እስካለበት ድረስ ብቻ የምታስቀምጡበት ነው። ከዚህ በተጨማሪ እርስዎ ሊጨምሩበት ወይም ሊቀይሩት ወይም ሊያስተካክሉት የሚችሉበትንም ጎን ጠቆም ማድረፍ መልካም ነው።
.
#4ኛ. #Statement_of_the_problem ፦ ይኸኛው ዋና መሠረት ነው። ትክክለኛ ገለጻም ይጠይቃል። “የጥናቱ ርዕስ ለመስራት ያነሳሳህ/ሽ ምን ችግር ኖሮ ነው[what is the problem that initiate you to apply your research over this title?.....]” ለሚል ጥያቄ ተገቢ መልስ የምትሰጡበት የጥናት ሰነድ ክፍል ነው። ለጥናት የተሰማራችሁበትን ችግር ወይም የአንድ ነገር እጥረት ለማስቀመጥ ሞክሩ። ገለጻችሁም "There is lack of/a problem of/ ____" የሚል አይነት ቢሆን መልካም ነው።
.
#5ኛ. #Objectives {General and Specific}፦ ጠቅላይ/ዋና ዓላማ ከአንድ ዓረፍተ ነገር ባይበልጥ ከበዛ ደግሞ ከሁለት በላይ እንዳይሆንይመከራል። በዝርዝር ዓላማ (specific objectives) የሚቀመጡት ደግሞ በዋና ዓላማ ዉስጥ የሚገኙ በጥናቱ መከናወን የሚታወቁ የተለያዩ መልሶችን ታስቀምጣላችሁ።
.
#6ኛ. #Scope_of_the_Research ፦ ይህ የሚገልጸው የጥናትችሁን ስፋተ-ሜዳ ነው። ምን ምን እንደሚያጠቃልል ወይም እንደሚዳስስ፣ ምን ምንን ደግሞ እንደሚተው /እንደማያጠቃልል/ ከነምክንያቱ፣ ለምን አይነት ተግባር የሚውል እንደሆነ ... በአጠቃላይ የጥናቱን መጠነ-ስፋት ወይም ይዘት የሚያስረዳ ይሆናል።
.
#7ኛ. #Litrature_review ፦ [በርዕሱ ዙሪያ እስካሁን የተጠኑ ጽሁፎች ምን ብለዋል?] “ማን የተባለው ሰው በየትኛው መጽሐፉ/ጥናቱ የትኛው ገጽ ላይ ተያያዥ የሆኑ ነገሮችን ምን ብሏል?“ የሚለውን መረጃ የያዘ ነው። በ"Litrature" ሥር የሚያካትቱት የቀደሙ ህትመቶች ማስረጃ ከእርስዎ ጥናት ጋር ተያያዥ ሀሳብ ያላቸውን ብቻ ነው። እርስዎ የማይዳሡትን ነገር በዚህ ርዕስ ሥር ማስገባት ከማንዛዛት እና ትርጉም አልባነት አያልፍም፣ ይልቁንም ሥራዎትን ውጤት (value) እና ተቀባይነት (acceptance) ሊያሳጣ ይችላል። በዚህ ሥር የሚጠቅሷቸው ማስረጃዎች reference specification [books, quastionary, journals, published apers, recorded interviews, vedio evidences] መሆን አለባቸው እንጂ guide specification [oral speeking, internet notes, handouts, non published documents] ላይ ያገኙትን ነገር ባይጠቀሙ ይመከራል። የተጠቀሙትን ምንጭም ከነመገኛ ገፁ አብረው ዋቢ ማስቀመጥም ተገቢ እና ግዴታ ነው።
.
#8ኛ. #METHODOLOGY ፦ ይህ ደግሞ ዋናው የጥናት ሂደት መረብ ነው። ትናቱ የሚከናወንበት አካባቢ (study area)፣ ናሙና የሚወሰድበት የናሙና አወሳሰው ሥነዘዴ - ሥነዘዴው የተመረጠበትን ማስረጃ ምክንያት ጨምሮ (sampling system)፣ ከንድፈ ሀሳብ እስከ ፍጻሜ ያለውን የሚያሳይ የጥናቱ መነሻና መድረሻ ፍሰት (research deign - ብዙ ጊዜ በ"Chart" ሊገለፅ ይችላል) መካተት አለባቸው። ከዚህ በተጨማሪ ቤተሙከራዊ ጥናት (Experimental research) ከሆነ የተለያዩ የቤተሙከራ ፍተናዎች (laboratory tests) የሚሠሩበት ስለሆነ የሚሰሩት ሙከራዎች (tests) የሚያስፈልጉ መሥሪያ ነገሪች (materials), መሥሪያ መሳሪያዎች (equipments), የሙከራ ሂደቶች (procedures to be used) የሚሉት ይዘቶች በግልፅ መታወቅ አለባቸው።
ከቤተሙከራ ውጪ ከሆነ ደግሞ አንዳንዶቹ ተግባራዊ የሆኑ የቴክኖሎጂ ፍልስፍናዎች ስለሆኑ የሚጠቀሙትን ሂደት ማስቀመጥ ተአቢ ነው። (ምሳሌ ~ መኪና መሥራት፣ በፀሀይ ጉልበት የሚሰራ ባቡር መሥራት ሊሆን ይችላል)።
በሌላ በኩል Theoretical or statistical data analaysis ላይ የተመሰረቱ ጥናቶች ከሆኑ ደግሞ የሚጠቀሟቸው የቃለመጠይቅ ጥያቄዎች (interiview questions)፣ የሚያስሞሉት የሰነድ ጥያቄ (questionair formats for data statistics)፣ የሚጠቀሟቸው የኮምፒዉተር ፕሮግራም (softwares to be used)፣ የሚፈልጉት ስታቲካዊ መረጃ (statistic data)፣ የሚሳተፉት ባለድርሳዎች (participants /responsible bodies)፣ የጥናት ማመዛዘኛ መንገድ (analaysis statics method..) የመሳሰሉትን ማካተት ተገቢ ሲሆን ይህ "Methodology" የሚባለው ክፍል አንድ ሰው በየትኛው ሥነዘዴ እንደሠራ የክንውን ሂደቱን የሚያስቀምጥበት ክፍል ነው።
@etconp

👍18❤7🙏5👌2
👉የገበታ ለሀገር የጎርጎራ ፕሮጀክት በአስደማሚ ሁኔታ ወደ መገባደጃው እየተፋጠነ ነው !
⭐️ጎርጎራ ታሪካዊነቱን ጠብቆ : ዘመናዊነትን ተላብሶ: ያልተነፃፃሪ ለፍፃሜ እየደረሰ ነው::
🚧የፕሮጀክቱ አዲስ ምእራፍ ታሪካዊና የቅርስነት ፍይዳውን በሚስማማ መልኩ በልዩ ጥበብ እየታነፀ ይገኛል::
🚧ጎርጎራ 83 ሜትር ርዝመት ተንሳፋፊ ወደብ ያለው ሲሆን ባንድ ጊዜ 32 ጀልባዎችን ማስተናገድ የሚችል ነው።
🚧ወደቡ በዘመኑ ቴክኖሎጂ የተሟላ ከመሆኑም በላይ በታወቁ የጣሊያን ካንፓኒዎች ተጠንቶና ተመርቶ ወደ ሀገር ቤት በማምጣት የተገጣጠመ ነው።
🚧የወደቡ ተንሳፋፊ ግንባታ ዝገትን የሚከላከል ፀሀይ እና ዝናብን የሚቋቋም ሆኖ በማሪን ዘርፍ በሀገራችን በእርዝመቱ በጥራቱም ቀዳሚ የሆነ ፕሮጀክት ነው።
🚧የፕሮጀክቱ ባለቤት ገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ሲሆን ግንባታውን እያከናወነው ያለው ኮንትራክተር ቢአኤካ ጠቅላላ ኮንስትራክሽን ነው::

👍8❤4
👉Poland Government Scholarship
🚩Fully Funded
▪️Provided by: Ministry of Foreign Affairs
▪️Degree level: Masters Degree
▪️Scholarship coverage: Fully Funded
▪️Eligible nationality: All Nationalities
▪️Award country: Poland
▪️Deadline: March 31/23
🔖Find More Details here on the link below
https://bit.ly/3IUZhvy

👍5
👉ውድ የ ቻናላችን ቤተሰቦች
⚡ለ ኮንስትራክሽን እቃ አቅራቢዎች እና ተያያዥ ስራ ወይም ድርጅት ያላቹ
⭐️ዛሬ አንድ የምስራች ይዘን መጥተናል ይህም ለ ሁሉም የግንባታ ግብዓት ዕቃ ማቴሪያል አቅራቢዎች እና ተያያዥ ስራ ያላቹ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች ነፃ የ ማስታወቂያ አገልግሎት ለመስጠት አስበናል ስለዚህ ይህን ሀሳብ የምትስማሙ በ @Philemona7 ልታገኙን ትችላላቹ።
🙏እናመሰግናለን🙏

👍2🙏1
👉በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በ90 ቀናት ውስጥ ተሰርተው የተጠናቀቁ የተለያዩ ፕሮጀክቶች በዛሬው እለት ይመረቃሉ ተብሏል።
⭐️ፕሮጀክቶቹ የዲጂታል ቴክኖሎጂ መተግበሪያን ያካተቱ ናቸው የተባለ ሲሆን እያንዳንዳቸው 40 ቤቶች ያላቸው 6 ባለ አራት ወለል (G+4 ) ህንፃዎች በጠቅላላ 240 ቤቶች በዛሬው ዕለት ተመርቀው ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ላሉ የህብረተሰብ ክፍሎች እንደሚተለለፉ ከከንቲባ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

👍6❤1
በአዲስ አበባ ከተማ ከ3 መቶ ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለአቅመ ደካሞች ተበረከቱ
በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ጊፍት ሪል ስቴትን ጨምሮ ስድስት በበጎፍቃደኛ ባለሀብቶች አማካይነት የተገነቡ ስድስት ህንፃዎች ተገንብተው በመጠናቀቅ ለአቅመ ደካሞች መስጠታቸውን ብስራት ሬዲዮ ሰምቷል ።
በምረቃ መረሃ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የክ/ከተማው አመራሮች እና የሚመለከታቸው አካላት መገኘታቸውን ጣቢያችን ሰምቷል።
በቤቶቹ ግንባታ ዙሪያ የይገባኛል ጥያቄ ተነስቶበት እንደነበር ያነሱት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተማ አስተዳደሩ ለግንባታው ከሚሆን ብረት እና መሬት ውጪ ተሳትፎ እንዳላደረገ አስንተዋል።
እያንዳንዱ ህንፃ እስከ 66 ሚሊዮን ብር ወጪ እንደተደረገባቸው የገለፁት ከንቲባዋ ለተፈናቀሉ አርሶ አደሮች እና ከመሀል ከተማ በልማት ስም ተፈናቅለው በክ/ከተማው ለሚገኙ አቅመ ደካማ ሴቶች መተላለፉን ገልፀዋል።
ለአቅመ ደካማ ዜጎች ይህንኑ ቤት ሰርተው ካስረከቡ አልሚዎች መካከል አንዱ የሆነው ጊፍት ሪል ስቴት ሲሆን በመዲናዋ ለሚኩራ ክፍለ ከተማ የተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ውስጥ አምስት ወለሎች ያሉት ሲሆን 40 አባወራዎችን ተጠቃሚ ማስረከቡን ያስታወቁት የጊፍት ሪል ስቴት መስራች እና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት አቶ ገ/እየሱስ ኢጋታ ሲሆኑ ተቋሙ ለጋራ መኖሪያ ቤቶች 70 ሚሊዮን ብር ወጪ ማድረጉን ለጣቢያችን ተናግረዋል።
Via ናትናኤል ሀብታሙ

👍4
በአዲስ አበባ ሚሊንየም አዳራሽ ጀርባ ለህንፃ ግንባታ በተቆፈረ ጉድጓድ ለውሃ ዋና የገባ የ 27 ዓመት ወጣት ህይወት አለፈ
ለህንጻ ግንባታ በተቆፈረና ውሃ ባቆረ ጉድጓድ ዉስጥ ዋና ለመዋኘት የገባ የ27 ዓመት ወጣት ህይወቱ ማለፍን የእሳት አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቃል። የወጣቱን አስከሬን የኮሚሽኑ ዋናተኞች ከአንድ ሰዓት ፍለጋ በኃላ ማግኘታቸውን የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ በተለይ ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል።
አደጋው ዛሬ ዓርብ ከቀኑ 8 ሰዓት በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ልዩ ቦታዉ ሚሊኒየም አዳራሽ ጀርባ ለህንጻ ግንባታ በሚል በተቆፈረና ዉሀ ባቆረ ጉድጓድ ዉስጥ ደርሷል።
በአዲስ አበባ ተቆፍረዉ ክፍቱን በሚተዉ ጉድጓዶች ዉስጥ ዋና ለመዋኘትና በሌሎች ምክንያቶች በ2015 ዓ.ም ብቻ የአራት ሰዎች ህይወት አልፏል።
በ2014 ዓ.ም በተመሳሳይ አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት ማለፍ ይታወሳል። መሰል አደጋዎችን ለመከላከል ጉድጓድ ቆፍረዉ ለአደጋ ምክንያት የሚሆኑ ተቋማት በህግ መጠየቅ እንደሚኖርባቸው አቶ ንጋቱ ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል።
በተቆፈሩና ዉሀ ባቆረ ጉድጓዶች አካባቢ የሚኖር እንቅስቃሴን ማቆምና አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባም አክለዋል።
Via ትግስት ላቀው

😢9👍4
👉እስቲ ስለ Shear Force Diagram እና Bending Moment Diagram አጠር ያለ ማብራርያ ልስጣቹ ...
🚧Shear Force Diagram = የአንድን አካል ርዝመት ‘ X ’ ብንለው በፎርሶች የሚፈጠረውን ሺር ፎርስ ደግሞ ‘ Y ’ ብንለውና ግራፍ ላይ ስለን እያንዳንዱ የርዝመቱ ነጥብ ላይ ያሉትን ሺር ፎርሶች በመስመር ስናገንኛቸው የምናገኘው ቅርፅ ነው SFD
🚧Bending Moment Diagram = ከ SFD ጋር አንድ ሆኖ ነገር ግን ለ Moment ሲሆን Bending Moment Diagram (BMD) ይባላል
🚧Concentrated Load ሲኖር SFD ቀጥ ብሎ ወደጎን ይሄዳል ወይም በሌላ አገላለጽ Constant ይሆናል BMD ደግሞ linearly ወይም right angle triangle በሚመስል መልኩ ይሄዳል::
🚧Distributed Load ሲኖር SFD linear ይሆናል BMD ደግሞ Parabolic ይሆናል::
⭐️ሁልጊዜ BMD ከ SFD በ አንድ ዲግሪ ይበልጣል ( SFD constant ሲሆን BMD linear እንዲሁም SFD linear ሲሆን ደግሞ BMD parabolic ይሆናል)
🏷Maximum Bending Moment = SFD ከፖዘቲቭ ወደ ኔጌቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ነው Moment Maximum የሚሆነው።
🏷Minimum Bending Moment = SFD ከኔጌቲቭ ወደ ፖዘቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ይገኛል፡፡
#Mechanics

👍18
👉Honeycomb
⭐️Honeycomb are hollow spaces and cavities left in concrete mass on surface or inside the concrete mass where concrete could not reach.
These look like honey bees nest and visible to naked eyes and can be detected easily as soon shuttering is removed.
🚧Honey combs which are inside mass of concrete can only be detected by advanced techniques.
🚧There are many reasons for Honeycombs the main reasons are:
1) Improper vibration during concrete.
2) Less cover to reinforcement bars.
3) Use of very stiff concrete (this can be avoided by
controlling water as per slump test).
4) Places like junction of beam to beam to column and to one or more beams are the typical spots where honey combs are observed.
🔅This is due to jumbling of reinforcement of beams and column rods at one place; special attention is required at such place during concreting and vibrating.
5) Presence of more percentage of bigger size of aggregate in concrete also prevents concrete to fill narrow spaces between the Rc.

❤8👍6
Ethio Construction Engineering
😂😂😂 ለ ፈገግታ 😂😂😂 👉ፍቅር በኮንስትራክሽንኛ 💌ከ PROJECT-A ለ PROJECT-B የተፃፈ የ ፍቅር ደብዳቤ ================== ይድረስ Good Aesthetic view ላለሽ ውድ ፍቅረኛየ ከምን እንደምጀምር ኣላውቅም ግን site ላይ ካየሁሽ ጀምሮ ፍቅርሽ ልቤ ውስጥ cast ሆኗል እናም ብዙ ጊዜ ኣንቺን ለማየት እዛ site ብመላለስም curing እንደ ጠማው concrete ደርቄ እስካሁን…
😂😂😂 ለ ፈገግታ 😂😂😂
🚧ከ ባለፈው የቀጠለ ክፍል ሁለት
👉ፍቅር በ ኮንስትራክሽንኛ
💌ከ PROJECT- 2 ለ PROJECT- 1 የተፃፈ የመልስ ደብዳቤ
የፃፍክልኝ ደብዳቤ ኣንቢቤዋለሁ ብዙ የገባ bid ቢኖርም ያንተ evaluate ሳደርገው ግን ለፍቅር ያለህ technical እና financial ፍላጎት በተለየ ስቦኛል፡፡
እናም G+2 terrace ላይ ወጥቼ ይሄን letter of award ስፅፍልህ ፊቴ paint እንደተደረገ wall ፈክቶ ነው፡፡
ደግሞ መልሱ time ሳልበላ ምፅፍልህ delay ኣድርጎ በliquidated damage እንዳትቀጣ ብየ ነው፡፡
በእውነት እኔን ለማግኘት እንደ supervisor ኣስሬ site እየመጣህ visit ስታደርግ ኣሁን ላይ ሁኜ ሳስበው ይገርመኛል፡፡
ለፍቅር ያለህ ፅናት ከ C-30 Concrete ይበልጣል፡፡
ይህ እንደ 4mm thick clear glass የሚያበራ ፊትህ እንደ bar የረዘመው ሎጋ ቁመትህ በጣም ነው የምወደው፡፡
ደግሞ ቁመናህ ሳያው እኮ ፈጣሪ structuraህ እንዴት design እንዳደረገህ ነው የሚገርመኝ፡፡
እኔም ለቀጣይ ሳስብ እንደ roof ጥላ ሆነሀኝ በማይናወጥ foundation የተመሠረተ ፍቅር እንዲኖረን አልማለሁ፡፡
ደግሞ ፍቅራችን ኣብረን manage እያደረግን durable የሆነ ህይወት እንዲኖረን ምኞቴ ነው፡፡
Credit To መምህር መድሃንየ ሕሉፍ
🙏መልካም ቅዳሚት❤️

👍23🤣19❤2
👉አብዛኛዎቻቹ በጠየቃችሁን መሰረት እንዲሁም ኣሁን ለምትሰሩት THESIS ኣጋዥ ይሆናሉ ብለን ያሰብናቸው የ THESIS SAMPLE ከነ ፕሮፖዛሉ እንካቹ ብለናል፡፡
🅾ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
@etconp
🅾ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
@etconp
❤5