Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.28K photos
359 videos
1.99K files
3.34K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
Ethio Construction Engineering
😂😂😂 ለ ፈገግታ 😂😂😂 👉ፍቅር በኮንስትራክሽንኛ 💌ከ PROJECT-A ለ PROJECT-B የተፃፈ የ ፍቅር ደብዳቤ ================== ይድረስ Good Aesthetic view ላለሽ ውድ ፍቅረኛየ ከምን እንደምጀምር ኣላውቅም ግን site ላይ ካየሁሽ ጀምሮ ፍቅርሽ ልቤ ውስጥ cast ሆኗል እናም ብዙ ጊዜ ኣንቺን ለማየት እዛ site ብመላለስም curing እንደ ጠማው concrete ደርቄ እስካሁን…
😂😂😂 ለ ፈገግታ 😂😂😂

🚧ከ ባለፈው የቀጠለ ክፍል ሁለት

👉ፍቅር በ ኮንስትራክሽንኛ

💌ከ PROJECT- 2 ለ PROJECT- 1 የተፃፈ የመልስ ደብዳቤ

የፃፍክልኝ ደብዳቤ ኣንቢቤዋለሁ ብዙ የገባ bid ቢኖርም ያንተ evaluate ሳደርገው ግን ለፍቅር ያለህ technical እና financial ፍላጎት በተለየ ስቦኛል፡፡

እናም G+2 terrace ላይ ወጥቼ ይሄን letter of award ስፅፍልህ ፊቴ paint እንደተደረገ wall ፈክቶ ነው፡፡

ደግሞ መልሱ time ሳልበላ ምፅፍልህ delay ኣድርጎ በliquidated damage እንዳትቀጣ ብየ ነው፡፡

በእውነት እኔን ለማግኘት እንደ supervisor ኣስሬ site እየመጣህ visit ስታደርግ ኣሁን ላይ ሁኜ ሳስበው ይገርመኛል፡፡

ለፍቅር ያለህ ፅናት ከ C-30 Concrete ይበልጣል፡፡

ይህ እንደ 4mm thick clear glass የሚያበራ ፊትህ እንደ bar የረዘመው ሎጋ ቁመትህ በጣም ነው የምወደው፡፡

ደግሞ ቁመናህ ሳያው እኮ ፈጣሪ structuraህ እንዴት design እንዳደረገህ ነው የሚገርመኝ፡፡

እኔም ለቀጣይ ሳስብ እንደ roof ጥላ ሆነሀኝ በማይናወጥ foundation የተመሠረተ ፍቅር እንዲኖረን አልማለሁ፡፡

ደግሞ ፍቅራችን ኣብረን manage እያደረግን durable የሆነ ህይወት እንዲኖረን ምኞቴ ነው፡፡

Credit To መምህር መድሃንየ ሕሉፍ

🙏መልካም ቅዳሚት❤️

@etconp
👍23🤣19❤2
👉አብዛኛዎቻቹ በጠየቃችሁን መሰረት እንዲሁም ኣሁን ለምትሰሩት THESIS ኣጋዥ ይሆናሉ ብለን ያሰብናቸው የ THESIS SAMPLE  ከነ ፕሮፖዛሉ እንካቹ ብለናል፡፡

🅾ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።

@etconp
❤5
earthquake response and behavior of buildings and other structures.

This is for instance pushover analysis

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=

Youtube:- https://youtube.com/@Etconp432
👍9
👉እስቲ ስለ ኢሊቬሽን አለመንቶች ትንሽ እንይ

🚧ከርቮች ላይ ያለውን super elevation ፐርሰንት ካወቅን በኋላ ሱፐር ኢሊቬሽኑን ሙሉ ከርቩ ላይ ስለማናደርግ የት Station ላይ እንደሚገባና እንደሚወጣ ማወቅ አለብን፡፡

🚧በተጨማሪም ሙሉውን ያገኘነውን ፐርሰንት አንጠቀምም - መጀመሪያ ከዜሮ ይጀምርና ቀስ እያለ ሄዶ ሙሉ ሱፐር ኢሊቬሽን ይሆናል - የተወሰነ ርቀት ሙሉውን ከቀጠለ በኋላ እንደገና ቀሰ እያለ ወደ ዜሮ ይመለስና የኖርማል አስፓልቱን slope ይይዛል፡፡

🚧ካልኩሌት አድርገን ወይም ኤግል ፖይንት እራሱ ካልኩሌት አድርጎ እስቴሽኖቹን ማወቅ እንችላለን፡፡

🚧ያገኘናቸውንም እስቴሽኖች ሳይት ላይ ሱፐር ኢሊቬሽኑን ስናስቀምጥ እንጠቀምባቸዋለን፡፡

⭐️ኢለመንቶቹ በዛ ስለሚሉ እነዚህን እዚ ላይ መዘርዘር አስቸጋሪ ስለሆነ የተወሰኑትን በፎቶ ቀጣይ እናስቀምጥላቹዋለን ቀሪዎቹን ከERA Geometric Design Manual ላይ አንብቧቸው፡፡

📍ኤግል ፖይንት ላይ የምናስገባቸው SR, TR, X, Y ናቸው፡፡

#Highway

@etconp
👍16
👉ትንሽ ስለ Eiffel Tower😍

🚧የዚህ ታወር ዲዛይነርና ኮንትራክተር ኢንጂነር ጉስታቭ ኤፍል ይባላል፡፡

⭐️ታወሩ 324ሜ ርዝመት ሲኖረው ከሚገርሙኝ ነገሮች ውስጥ ታወሩ በግንባታ ላይ እያለ በጣም ትልቅ በመሆኑ ሌሎች ቅርሶቻችንን ይውጥብናል በማለት ከ300 በላይ ኢንጅነሮችና አርክቴክቶች ተቃውመው ለመንግስት petition አስገብተው ነበር (ለአንድ ሜትር - አንድ ኢንጂነር) አንዱ አርክቴክት እንደውም በጣም ተናዶ ምሳውን ሁሌ ታወሩ ላይ በሚገኝ ሬስቶራንት ነበር የሚመገበው፤ ለምን እዛ እንደሚበላ ሲጠይቁትም ‹‹ ፓሪስ ውስጥ ኤፍልን ላለማየት ከፈለክ ብቸኛው መፍትሄ እዛው ኤፍል ውስጥ መሆን ነው›› ይል ነበር😀

🚧ታወሩን በቀን 25 ሺህ በጠቅላላው ደሞ ከ250 ሚሊየን በላይ ቱሪስቶች ጎብኝተውታል

🚧ኢንጂነር ለሃገር ኢኮኖሚ እድገት በተጨማሪ የአንድ ሃገር symbol መሆን ይችላል - ፓሪስ ሲባል ኤፍል ታወር ማነው ትዝ የማይለው??

🙏መልካም ዕለተ ሰንበት ተመኝኑላቹ❤

@etconp
👍9💔5❤4🤔1
🏷በ ውስጥ መስመር በጣም ብዙ ሰዎች የ INTERNSHIP REPORT ሳምፕል ላኩልን ባላቹን መሰረት እንዲሁም ኣሁን ለምትሰሩት ኣጋዥ ይሆናሉ ብለን ያሰብናቸው የ INTERNSHIP REPORT SAMPLE እንካቹ ብለናል፡፡

⭐️ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።

@etconp
👍7