Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.33K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
Terzaghi's Equation: Soil Bearing Capacity for Foundations

Terzaghi (1943) developed a rational bearing capacity equation for strip footing, by assuming the bearing capacity failure of the foundation in general shear mode. The theory was an extension of Prandtl's theory (1921).The assumptions and failure surface assumed for deriving the bearing capacity equation are explained in this article.

http://etconp.blogspot.com/2023/04/terzaghis-equatuion.html
👍4🙏2🥰1
Slab ዲዛይን ስናደርግ ስለምንጠቀማቸው ዲዛይን ሞመንት (Md),depth(d), compresive strength of concrete (fcu) እና tensile strength of Reinforcement bar(fyk). ትንሽ እንበል።

የኮንክሪት strength እየጨመረ በመጣ ቁጥር depth እየቀነሰ ይመጣል።
ለምሳሌ C25 ተጠቅመን depth of deflection(d) ደግሞ

d≥(0.4+0.6(fyk/400)×le/Ba ወስደን
design እያደረግን እያለ እንበልና ከanalysis ያገኘነው moment በጣም ትልቅ ሆነ።
ይህ ማለት concrete strength constant አድርገን እየሰራን ስለሆነ depth ትልቅ ይሆንብናል ማለት ነው።
ይኼውም ከanalysis የምናገኘው depth(d)
👉d≥√(md/(0.8fbfcdPmaxM(1-04PmaxM))
ይኼኛው depth እና ከላይ ስንነሳ የተጠቀምነው depth of deflection(d).
d≥(0.4+0.6(fyk/400)×le/Ba ስናወዳድራቸው ከanalysis ያገኘነው depth ትልቅ ከሆነ redesign እናደርጋለን።
አንዳንድ ጊዜ ግን ከanalysis ያገኘነው moment ትልቅ ከመሆኑ የተነሳ አሻሽለንም redesign ብናደርገው እንኳን depth ትልቅ ይሆንበንና design የምናደርገው building functional use እና architectural appearance ይረብሻል።
ይህንን ለመከላከል ታዲያ ከምንጠቀምባቸው ዘዴዎች አንዱ የconcrete እና reinforcemnet bar Grade increase ማድረግ ነው ።
ለምሳሌ የconcrete C-25 እና C30 ተጠቅመን እንይ፣
C-25
fcu =25mpa
fck=0.8×fcu=0.8×25=20mp
Using concrete factor of safety =1.5
fcd=0.85fck/1.5
=0.85×20/1.5=11.3mp
ይህንን fcd ተጠቅመን ያገኘነው depth
d≥√(Md/(0.8fbfcdPmaxm(1-04Pmaxm))
እና
C30
fcu=30mpa
fck=0.8×fcu=0.8×30=24mpa
fcd=0.85fck/1.5
=0.85×24/1.5=13.6mp
ማወዳደርና ማየት ነው።
For C-25→fcd=11.33mp
For C-30→fcd=13.6mp
. C-40→"'.
.
.
ከላይ ከፎርሙላው እንደምናየው depth እና design moment directly proportional ናቸው።

ያ ማለት design moment በጨመረ ቁጥር depth ይጨምራል ማለት ነው።
በአንፃሩ ደግሞ የconcrete እና የreinforcement bar grade በጨመረ ቀጥር depth እየቀነሰ ይመጣል ማለት ነው።
ከዚህ የምንረዳው high rise building's large load እና moment experience የሚያደርጉ ቢሆንም small section የሚጠቀሙት higher grade of concret and reinforcement bar ተጠቅመው counterbalace በማድረግ መሆኑን ነው👌
👍24❤9👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Carrying earthy materials in water

@etconp
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
The tallest skyscrapers that have been built and will be built

@etconp
❤2👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
How to retrofit a building with a soft floor

@etconp
❤1👍1👏1
👉Picture Of The Day

🚧what is The Reason For This Defect

📍Put Your Comment On @COTMp

@etconp
🤔14👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💫በቻይና ውስጥ አስደናቂ መንገድ

📍በሰሜናዊ ጂያንግዚ ግዛት በጂዩጂያንግ ከተማ

@etconp
🙏3👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉Construction and installation stages of a large steel source

🌟Strategic water tanks

@etconp
🙏4👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉world's first suspended underwater tunnel

@etconp
🙏3❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉Design of a machine to repair pavement damage

@etconp
🙏3👏1
Bearing Capacity Equation for Square, Rectangular, and Circular Foundations - General Shear Failure

Terzaghi (1943) developed a rational bearing capacity equation for strip footing, by assuming the bearing capacity failure of the foundation in general shear mode.  Terzaghi's bearing equation is  given by:

http://etconp.blogspot.com/2023/04/bearing-capacity-equation-for-square.html
👍6🙏2
ATC News.zip
30.1 MB
👉ለዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎች ከትምህርት ሚኒስቴር ለእያንዳንዱ ዲፓርትመንት ለመውጫ ፈተና የተዘጋጀ Blueprint

🚧ከላይ የተያያዘው ፋይል በትምህርት ሚኔስተር በ2015 የመውጫ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች የተዘጋጀ ንድፈ ሀሳብ( Blueprint) ሲሆን ጥያቄው እንዴት እንደሚዘጋጅ ማለትም ከአላማው ጀምሮ የተመራቂዎችን እውቀት ፣ ክህሎት፣ቴክኒካል ችሎታ ፣ አመላካከት እንዲሁም የትኛው የትምህርት አይነት ( course theme / tittle ) በንፅፅር ስንት ጥያቄ እንደሚይዝ እና አጠቃላይ የጥያቄ ብዛት በዝርዝር እንዲሁም መሰል ነገሮችን የሚገልጽ ነው።

🌟ተመራቂ ተማሪዎች በዚህ ንድፍ መሰረት ራሳችሁን ለመውጫ ፈተና ከወዲሁ እንድታዘጋጁ  እናሳስባለን

Via ATC

@etconp
🙏6👍4❤3
በመዲናዋ ከ1.5 ቢልየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው "ስቴይ ኢዚ ፕላስ" ሆቴል ወደ ሥራ ሊገባ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ አዲሱ ገበያ ቶታል አካባቢ ከአንድ ነጥብ 5 ቢልየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው፤ "ስቴይ ኢዚ ፕላስ" ሆቴል ከኹለት ሳምንታት በኋላ ሙሉ ለሙሉ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ተገለጸ።

በጥንዶቹ ዳግማዊ መኮንን እና ህይወት አየለ ባለቤትነት የተገነባው ሆቴሉ፤ በባለፉት ስምንት ዓመታት በግንባታ ላይ የነበረ ሲሆን፤ ምድሩን ጨምሮ ዘጠኝ ወለሎች አሉት።

ሆቴሉ ባለ አምሰት ኮከብ ደረጃ ለማግኘት ማመልከቱን የገለጹት የሆቴሉ ዋና ሥራ አስኪያጅ አሚር ሰይድ፤ በአጠቃላይ 103 ክፍሎች፣ ከ15 እስከ 1 ሺሕ 500 ሰው ማስተናገድ የሚችሉ 6 የስብስባና የሰርግ አዳራሾች እንዲሁም፤ የጥበብና ቲያትሪካል አርት እና ሌሎች ዝግጅቶችን ማቅረብ የሚያስችሉ ምቹ አዳራሾችም እንዳሉት ተናግረዋል።

በተጨማሪም ሦስት ባር እና አንድ መመገቢያ አዳራሾች ያለውና እራሱን የቻለ የዳቦና የኬክ ጋሪያ ኪችን ያለው ሲሆን፤ በሰዓት ከ30 ሺሕ በላይ ዳቦዎች ማምረት የሚችል ማሽን፣ ኦፕን ኪችን እንዲሁም ግዙፍ የላውንደሪ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ማሽኖች እንደተገጠሙለትም አሚር ጨምረው ገልጸዋል።

የሆቴሉ ባለቤትና ማኔጂንግ ዳይሬክተር ህይወት አየለ በበኩላቸው፤ ሆቴሉ ከእንጦጦ ፓርክ እና ቦታኒክ ጋርደን ለሚጡ ጉብኚዎች እንዲሁም፤ በእንጦጦ እና ሱልልታ የሩጫ ልምምድ ለሚያደርጉ አትሌቶች በቅርብ የሚገኝ ደረጃውን የጠበቀ ሆቴል መሆኑን በመግለጽ፤ መኝታ ክፍል ለያዘ እንግዳ ሙሉ በሙሉ አዲስ አበባን ከአራቱም አቅጣጫ መመልከት የሚያስችል ልዩ እይታ እንዳለውም አስረድተዋል።

ሆቴሉ በአጠቃላይ የያዘው ስፍራ 2,250 ሜትር ስኬር ሲሆን፤ በ 1,700 ስኬር ላይ ሆቴሉ መገንባቱንም ህይወት ጨምረው ተናግረዋል።

በተጨማሪም ሆቴሉ ባዘጋጀው ከመቶ መኪናዎች በላይ ማስተናገድ በሚችለው የመኪና ማቆሚያ ስፍራ ላይ፤ የኤሌትሪክ መኪና ይዘው ለሚመጡ ደንበኞቹ ኤሌትሪክ ቻርጅ ማድረጊያ ቦታም አዘጋጅቷል።

በቅርቡ በሚጠናቀቁት የማስፋፊያ ፕሮጀክቶች ስፖርት መስሪያ ጂም፣ የሴትና የወንድ ሳውና እና ስቲም ባዝ፣ መዋኛ ገንዳ፣ የዮጋ አዳራሽ እንዲሁም የባህል ሬስቶራንትና የመዚቃ አዳራሽ እንደሚኖረው ተገልጿል።

"ስቴይ ኢዚ ፕላስ" ሆቴል በሰከንድ አምስት ሊትር ውሃ ማመንጨት የሚችል የራሱ የከርሰምድር ወሃ ያለው ሲሆን፤ ለአካባቢው ማህበረሰብ 24 ነፃ የውሃ አገልግሎት እንዲያገኙ አድርጓል።

ሆቴሉ በአጠቃላይ ከ 250 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር መቻሉም ተነግሯል።


Via አዲስ ማለዳ

@etconp
👍6❤3
. 人 ★* 。 • ˚* ˚ 🌙
. ( _ _ ) * ኢድ * ★
. ┃口┃ * ሙባረክ *
. ┃口┃★ * ***. . *˛•
. ┃口┃★ * •★ 。•˛˚˛*
. ┃口┃ •˛˚˛* * 人 •˛˚ *
. ┃口┃ .-:'''"''''"''.-.
. ┃口┃ (_(_(_()_)_)_)
. ┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
. ┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
. 三三三三三三三三三
👉የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ለሆናችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች እንዲሁም ለመላው ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል  እንኳን አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል።

☪ ኢድ ሙባረክ ☪

. ‌‌‌‌ ╔═════ ❁✿❁ ═════╗
. ★ ★ ★ ☆ ☆ ☆

@etconp
👍11
በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ውስጥ ከ8 ሺህ 300 ኪ.ሜ በላይ ርዝመት ያላቸው የመንገድ ፕሮጀክቶች የጥገና ሥራ ተከናወነላቸው።

በ 2015 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ከ8 ሺህ 300 ኪ.ሜ በላይ ርዝመት ያላቸው የመንገድ ፕሮጀክቶች የጥገና ሥራ ተከናወነላቸው።
የመንገድ ፕሮጀክቶቹ የተጠገኑት በራስ-ኃይል የመንገድ ጥገና ዲስትሪክቶች ፣ በመንግስትና በግል የሥራ ተቋራጮች አማካኝነት ነው።

በአገልግሎት ብዛት፥ በድንገተኛ ፥ እንዲሁም   በተፈጠሯዊ አደጋዎች ሳቢያ እጅግ የተጎዱ በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የሚገኙ መንገዶችን ፥በእቅድ በመያዝ ነው የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ቅድሚያ ትኩረት በመስጠት እንዲጠገኑ ያደረገው ።

ከቅድመ-ጥንቃቄ ሥራዎች አንስቶ የመደበኛ፣ ወቅታዊ፣ የከባድ እና የድንገተኛ ጥገናዎች ናቸው እየተከናወኑ የሚገኙት።

በዚህም መሠረት በመደበኛው 7 ሺህ 9 መቶ 40 ኪ.ሜ እንዲሁም በ ወቅታዊ 3 መቶ 97 ኪ.ሜ ርዝመት ባላቸው መንገዶች ላይ የጥገና ሥራ ተሠርቷል፡፡ የከባድ እና ኦቨርሌይ ጥገና እየተከናወነላቸው ከሚገኙ ፕሮጀክቶቸ መካከል የሚሌ-ጋላፊ፣ የወልዲያ-ፍላቂት እንዲሁም የአዋሽ-ቁልቢ-ድሬዳዋ/ሐረር አስፋልት ኦቨርሌይ ኮንትራት 1እና 2 ፕሮጀክቶች ይጠቀሳሉ፡፡

ተቋሙ፣ ይህን የጥገና ሥራ አጠናክሮ በመቀጠል በበጀት ዓመቱ ከ13 ሺህ 400 ኪ.ሜ በላይ ርዝመት ያላቸው መንገዶችን ለመጠገን ነው አቅዶ እየሠራ የሚገኘው።

በቀጣይም የመንገድ ጥገና ሥራውን ቀልጣፋ እና ተደራሽ ለማድረግ እንዲቻል ኢ.መ.አ በቅርቡ የተለያዩ የግንባታ ማሽነሪዎችን ግዢ በመፈጸም ለሁሉም የጥገና ዲስትሪክቶች እንዲሰራጩ አድርጓል።

Via ERA

@etconp
👍2👏2
Ethio Construction Engineering
የመመረቂያ ጽሁፍ ሪሰርች ለሚሰሩ ለተመራቂ ተማሪዎች ጥሩ የጥናት አቀራሪብ መረጃ Good research presentation (Defense) ጥሩ አቀራረብ እንዲያደርጉ የሚረዱዋችሁን አንዳንድ ነጥቦች። ጥናታዊ ጽሑፍን በጥሩ ሁኔታ ለማቅረብ (good presentation) ከሚረዱ ቁልፍ ነገሮች አንዱ በጥሩ ሁኔታ የተዘጋጀ ኃይል ሰጪ ማብራሪያ ነጥብ (PowerPoint) ነው። እርስዎ ጥሩ ማብራሪያ ነጥብ…
👉ባለፉት ሳምንታት ስለ Thesis እና ተያያዥ ጉዳዮች ገለፃ ስናረግ እንደሰነበትን ይታወሳል ዛሬ ብዝዎች በ ውስጥ መስመር በጠየቃቹን መሠረት

🌟Referencing & Citation ምንነት ማለትም ስለ APA / Harvard style ስለሚባለው እንመልከታለን

♻️Harvard style እና APA Style Author-Data style System የሚከተሉ ስሆኑ፣ በጣም ተመሳሳይ ናቸው፣ ነገር ግን የተወሰኑ ልዩነት አላቸው።ልዩነቶቹን እመለስበታለሁ ። 

✳️ሁለቱም በጽሁፋችሁ(Citation) ላይ የሚቀመጠው Author  እና year  ነው። የአጻጻፍ ላይም በጣም ተመሳሳይነት አላቸው ።

❇️APA/Harvard በጣም ተመሳሳይ ስለሆኑ አንድ ላይ እንመልከት፣ የAPA እና Harvard ልዩነት በሚቀጥለው ጽሁፍ አቀርበለው።

1⃣ በ paragraph መጀመሪያ የAuthor name ስገለጽ ከታች በለው መልኩ Cite በመረግ መጀመር ይቻላል።
👇👇👇👇👇
Cormack (1994) states that "when writing...".
OR
Smith (1946) and Jones (1948) have both shown ...
OR
Further research (Green, Harris and Dunne, 1969) showed...

2⃣ከ paragraph መጨረሻ ላይ ስሆን
፣በዚህ ጊዜ ከጽሁፉ መጨረሻ ላይ ከታች እንደለው መስቀመጥ ይቻላል።
👇👇👇👇
After the paragraph (Cormack, 1994)

3⃣ብዙ Authors አንድ ጽሁፍ ላይ ከሆነ፣ et al የሚለውን እንጠቀማለን ፣
ለ Harvard  ከሶስት በላይ የሆኑ Authors ስሆን et al የምንጠቀመው ፣ ለ APA ደግሞ ከሁለት በላይ ስሆን et al የሚል ጽሁፍ በመጨመር Cite መድረግ ይቻላል
👇👇👇👇
Green, et al. (1995) found that the majority ...

ወይም ከ paragraph መጨረሻ ላይ (Green, et al., 1995)

4⃣የብዙ Authors የተላያዩ ጽሁፎችን በአንድ አንቀጽ(paragraph)Cite መድረግ ስያስፈልግ

👇👇👇👇
Recent research (Collins, 1998; Brown, 2001; Davies, 2008) shows that...

ወይም ከparagraph መጨረሻ ከታች በለው መሠረት የሁሉንም ጻሀፊዎች ስም በመጥቀስ መስቀመጥ ይቻላል
👇👇👇👇
(Collins, 1998; Brown, 2001; Davies, 2008)

5⃣አንድ Author ብቻውን የተላያዩ ጽሁፎችን በተላያያ ጊዜ(ዓመት) የጻፈውን ለመስቀመጥ ስሆን ደግሞ

👇👇👇

as suggested by Patel (1992; 1994) who found that...

6⃣የተላያዩ ጽሁፎች በአንድ Author በተመሳሳይ ጊዜ(ዓመት ስሆን
👇👇👇
Earlier research by Dunn (1993a) found that...but later research suggested again by Dunn (1993b) that ...

7⃣Author (ጻሀፊው) ባይተወቅስ? ጻሐፊውን ለማውቅ ትግል ያስፈልጋል፣ ግን ይህ ባይሆን እና የግድ ጽሁፉ Cite ማድረግ አስፈላጊ ከሆነ፣ title በ italic ይጻፋል ከዓመተ ምህርት በፊት ግን Anon.. የሚል ይሁፍ እንጠቀማለን ።
👇👇👇👇
Marketing strategy (Anon., 1999)

8⃣Second hand referancing( cross referencing) የሚበል አለ፣ ይህ ማለት ሌላ ሰው Cite ያደረገውን ነገር ግን በእናንተ እጅ ላይ የሌላውን ጽሁፍ ከሌላ ጽሁፍ ላይ ስተገኙ፣ እና Cite ስታደርጉ ነው
👇👇👇

Research recently carried out  by Brown (1966 cited in Bassett, 1986)  found that ...

ወይም በ paragraph መጨረሻ ላይ፣
(Brown, 1966 cited in Bassett, 1986, p.142)

ይህ ማለት፣ Brown በጻፈው አድስ ጽሁፍ ውስጥ Bassett የጻፈውን Cite አድርጓል፣ እናንተ ግን ከ brown ዶክሜንት ውስጥ የ Bassettን ሀሳብ ስትወስዱ ነው፣ ነገር ግን የBassett ዶክሜንት በእጀችሁ የለም፣ ወይም አለነባባችሁም ማለት ነው፣

🚫ይህ መንገድ ግን አይመከርም፣ በብዙ ምሁራን ዘንድም ተቀባይነት የለም።

9⃣ ጊዜ ወይም year የሌላው ከሆነስ? ከAuthor ቀጥሎ n.d. የሚል ተቀጽላ እንጠቀማለን፣
👇👇👇👇

Smith (n.d.) has written and demonstrated......

🚫ነገር ግን Author ወይም year የሌላውን ጽሁፍ እንደ Reference እንድንጠቀም አይመከርም ።

APA vs Harvard citation

ከዚህ በፊት እንደተመለከትነው ፣ APA እና Harvard Style በጣም ተመሳሳይ ስሆኑ፣ ትንሽ ልዩነት አለችው ። ልዩነቱን እንመልከት፣

💹ከ paragraph መጨረሻ( intext citation)

APA: (Shadid, 2020)
Harvard: (Shadid 2020)

💹Page Number ለማሳየት

APA:(Armstrong, 2015, pp. 3-17)
Harvard:(Armstrong 2015: 3-17)

💹ለብዙ Authors et al አጠቀቀም ይለያያል። et al አጻጻፍም ትንሽ ይላያያል et al የሚለውን ተመልከቱ
👇👇👇👇

APA: use (et al.,) for more than two authors
Harvard: use (et al.) for more than three Authors

💹Referancing

APA: Ryan-Flood, R., & Gill, R. (2010). Secrecy and silence in the research process: Feminist reflections. Routledge.

Harvard : Ryan-Flood, R., and Gill, R. 2010. Secrecy and Silence in the Research Process: Feminist Reflections. London: Routledge

ነገር ግን ያላቸው ልዩነት ውስን ቢሆንም፣ ይህ ብቻ አይደለም ።

@etconp
👍7🙏1
📢በነገራችን ላይ

🫵  የ ETCONp ድርጅት የሆነው ETCONp WORK የኮንስትራክሽን አቅርቦት ክፍተትን ለሞሞላት ከኮንስትራክሽን አቅርቦት ጋር የተያያዙ ስራዎችን ላይ በ መስራት እንደሚገኝ ሰምተዋል?

🌟የኮንስትራክሽን ባለሞያዎች ማለትም አናጺ፣ግንበኛ፣ፌራዩ፣ፎርማን እና ተዛማጅ ስራ የሚሰሩ ምታገኙበት
🌟 ኮንትራክተሮች  እና የኮንስትራክሽን ንግድ ውስጥ የተሰማሩ ሰዎች በ ቀላሉ የሚያገኙበት
🌟የ ኮንስትራክሽን ስራ እና ጨረታ የሚለጠፍበት
🌟የኮንስትራክሽን ማሽነሪ እና ማቴርያል አከራዮችም ከፈለጉ ከታች ባለው ቻናል ይቀላቀሉን።

⚡እንዲሁም አብረውን ለመስራት ካሰቡ ያግኙን

https://t.me/ETCONpWORK
👍5❤1
What Is Thermal Insulation Of Buildings?

Thermal insulation is the prevention of heat flow through the buildings. Many areas face severe cold weather, so the residents must keep their homes warm. Consequently, they light up fires inside the house, use a heater, maintain the home temperature by steam, etc.

To read more detail on types and use of diffrent type of thermal insulation visit
http://etconp.blogspot.com/2023/04/thermal-insulation.html
👍9
#ማስታወቂያ

🌟የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ

@etconp