Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.28K photos
359 videos
1.99K files
3.36K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉TODAY TIP
.
⭕  ላፕ ሌንግዝ (lap length) - ተፈላጊ የብረት (ፌሮ) ርዝመት ውጥረትን (stresses) ከአንድ ብረት ወደሌላ የሚተላለፍበት
.
.
⭕ ደቨሎፕመንት ሌንግዝ (Development length) -ተፈላጊ የብረት ርዝመት ውጥረትን (stresses) ከብረቱ ወደ ኮንክሪቱ የሚተላለፍበት
.
.
⭕ አንኮሬጅ ሌንግዝ (Anchorage length) - ይህ ርዝመት አይነት በቂ የሆነ ደቨሎፕመንት ሌንግዝ (development length ) በሌለባቸው በ Support / fixed ends ላይ provide የምናረገው ርዝመት ነው

Like | comment | Share

@etconp
👍12❤6
👉ሸጎሌ ስለሚገኘው አዲሱ የኢቢሲ ኮምፕሌክስ ህንፃ ግንባታው ተጠናቆ በዚህ ወር መጨረሻ ይመረቃል !
...
🌟የሰፈር ስያሜ ፤ ሼህ ኦጀሌ ( ሸጎሌ )
ሼህ ኦጀሌ የቤንሻንጉል ጉሙዝን አከባቢ ሲያስተዳድሩ የነበሩ የበርታ ብሄረሰብ ተወላጅ ነበሩ። እኝህ ሰው ከአፄ ምኒልክ ዘመን ጀምሮ ለማዕከላዊው መንግስት ታማኝ ሆነው አከባቢውን ከጠላት ወረራ ሲከላከሉ ኖረዋል። በዚህም የተነሳ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ውስጥ በተለምዶ ሸጎሌ የሚባለው አከባቢ ቤተ-መንግስት አላቸው። በዚህም ምክንያት ሰፈሩ በስማቸው ሼህ ኦጀሌ ተባለ፤ በጊዜ ብዛትም ወደ ሸጎሌ ሊለወጥ ችሏል።
...
📌አጠቃላይ መረጃ

- ጠቅላላ የቦታ ስፋት 10 ሺ ሄክታር
- ስፍራው የሜቴክ የነበረ
- 1983 ዓ/ም የሸጎሌ ፍንዳታ የተከሰተበት
- ዘጠኝ የሬዲዮና ቲቪ ስቱዲዮና ቢሮ የያዙ ሁለት ህንፃዎች ፣ ሰው ሰራሽ ሃይቅ ፣ የስፖርት ማዘውተሪያ ፣ ክበብ ፣ የተቀናጀ የከተማ ግብርና ፣ ግራር ጋርደን ፣ አንፊ ትያትር ፣ የአራት ኪ/ሜ የመንገድ ኔትወርክ ፣ የያዘ
- ከተጀመረ አንድ ዓመት አካባቢ ሆኖታል
...
💫የዲዛይን ፍልስፍና

- ምቹ የስራ ከባቢ ግቢ
- የቀረፃ አማራጭ እና የከተማ ግብርናን ያቀናጀ ሀይቅ ፤ ለውበት ለዓሳ እርባታ ፣ ለፕሮግራም ቀረፃ
- ስፖርት ፊልድ ፣ ኮንሰርት ፣ ለሰራተኞች መዝናኛ ግቢ አቀናጅቶ የያዙ
- በሀገር ውስጥ ማቴሪያልና ኮንትራክተሮች የተሰራ
...
🌟ስቱዲዮና ህንፃ

- የኢትዮጵያ የሚድያ ታሪክን የሚያሳይ ሙዚዬም
- ግልፅና አርጎኖሚክ የቢሮ አደረጃጀት
- ማንበቢያ ፣ ኢዲቶሪያል ሩም ፣ ኤዲቲንግ ወርክስቴሽንና ስቱዲዮ ( all in one news studio Design) ሴትአፕ የያዙ
- ዓለማቀፍ ደረጃውን የጠበቀ
- ብሉንበርግ ዲዛይን ወርክስቴሽን ቴብል
...
የሬዲዮ ፣ መዝናኛ እና ቋንቋዎች ህንፃ
- ሦስት የሬዲዮ ስቱዲዮ ፣ ሁለት ሃይብሪድ ስቱዲዮና ሁለት የቴሌቪዥን ስቱዲዮ
- የሚድያ ኮንቨርጀንስን ታሳቢ ያደረገ የሬዲዮና ሃይብሪድ ዲዛይን
- ምቹና ሳቢ የሃላፊዎች ቢሮ
- መንትያ የቴሌቪዥን ስቱዲዮዎች (ስምንት ሜትር ቁመት ፣ ሦስት ደረጃ ሳውንድ ፕሩፍ )
- ከተፈጥሮ ጋር የተዋሃዱ
- በቅርቡ ተመርቆ መደበኛ ስርጭቱን የጀመረው የልጆች ዓለም የቴሌቪዥን ጣቢያ ያካተተ
...
✨የስፖርት ፊልድ

- የእግር ኳስ ሜዳ አራት ደረጃ ያለው ፣ ለኮንሰርት በሺዎች የሚቆጠሩ ታድሚያንን ማስተናገድ የሚችል
- ስድስት መቶ ሰዎችን የሚይዝ አንፊ (የሜዳ ቴኒስ ፣ ባስኬት ቦልና የእጅ ኳስ )
...
✨ግራር ጋርደን

- በተፈጥሮ ድንጋይ ፣ ፋውንቴንና አበባዎች ያሸበረቀ ለኢንተርቪውና ውይይት ፣ ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን ምቹ ቦታ
...
✨የተፈጥሮ ሀይቅ

- ስምንት ሺ ካሬ ስፋት
- ከጉለሌ እፅዋት ማዕከት ተራራ ምንጭን በማጎልበት የተሰራ የተፈጥሮ ሀይቅ
- ድልድይ ፤ አንድ መቶ ሃምሳ ሰው የሚይዝ አንፊ ትያትር ያለው
- ዙሪያው በእግር መንገድ የተከበበ
- አሳዎች እየረቡበት ያለ
...
✨የሰራተኞች ክበብ

- ለቀረፃና ለመዝናናት የሚሆን
- የእፅዋት ማዕከሉ ጫካ ጥሩ እይታ
- የጓሮውን ምርቶች የሚጠቀም
- ከተቋሙ በጡረታ የወጡ ባለሙያዎች የሚያስተዳድሩት

Via FM Addis 97.1

@etconp
👍14❤2
👉አቡ ዳቢ የ2023 የመካከለኛው ምስራቅና የሰሜን አፍሪካ "ስማርት" ከተማ ተባለች

🌟የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከተማዋ አቡ ዳቢ ከመካከለኛው ምስራቅና የሰሜን አፍሪካ ሀገራት አንደኛ ስማርት ከተማ ሆናለች።

✨በስዊዘርላንድ የሚገኘው ዓለም አቀፍ የአስተዳደር ልማት ኢንስቲትዩት ባወጣው የ2023 የስማርት ከተማ መለኪያ መሰረት ነው አቡ ዳቢ ቀዳሚውን ደረጃ የያዘችው።

@etconp
👏6
👉የኢትዮጵያ ኪነ-ህንፃ እድገት ግስጋሴ ወደኋላ ነዉ ሲሉ የአርክቴክትር ባለሙያዎች ተናገሩ

🚧የኢትዮጵያ ቀደምት ስነ-ህንጻዎች የሀገሪቱ የስልጣኔ ማሳያ ተደርገው ቢወሱም እርሱን ማስቀጠል አለመቻሉን ከአራዳ ኤፍ ኤም ጋር ቆይታ ያደረጉ ባለሙያዎቹ ተናግረዋል፡፡

🌟አሁን ያሉ ግዙፍ ህንጻዎች በአይነታቸው ቢበዙም በታሪክ፣ ባህል እና ፍልስፍና ያላቸው ውክልና ግን አናሳ ነው፤ ይህም የኢትዮጵያ ኪነ-ህንፃ እድገት ግስጋሴ ወደኋላ መሆኑን ያሳያል ብለዋል፡፡

✨ባለሙያዎቹ አክለውም ይህን ለማሻሻል ከተፈለገ የኪነ-ህንጻ ትምህርቱን ሙሉ በሙሉ ከዉጭ ባለመቅዳት ከእኛ አዉድ ጋር እንዲጣጣም ማሻሻል፣ ለማስተር ፕላን መገዛት፣ በአርክቴክት ዙሪያ የህብረተሰብ አስተሳሰብ ማስተካከል ያስፈልጋል ነው ያሉት፡፡

@etconp
👍10👌1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
aldarheadquartersbuilding-presentation @etconp.pdf
950.3 KB
Aldar headquarters building presentation

የዚህ ህንፃ presentation በpdf ይዘንላችሁ መተናል።

Content

👉🏿Introduction
👉🏿 concept
👉🏿concept of the building
👉🏿architecture
👉🏿the circular shape in architecture
👉🏿Geometry of the facade
👉🏿 facade curvature
👉🏿original design variation
👉🏿space
👉🏿the construction process
👉🏿structure
👉🏿material

@etconp
🙏4👍2❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Design-of-column-Excel-Sheet @etconp.xlsx
35.7 KB
Design of column sample

#sample #design #column #RC

እኛ ለናንተ ስናጋራ እናንተም ለጓደኞቻችው በማጋራት አጋርነታችሁን አሳዩን።


@etconp
design example of six sorey building @etconp.pdf
898.4 KB
Seismic Design of 6 story building

#sesmicdesign

እኛ ለናንተ ስናጋራ እናንተም ለጓደኞቻችው በማጋራት አጋርነታችሁን አሳዩን።

@etconp
rc beam design @etconp.pdf
1.9 MB
Design of RC beam

እኛ ለናንተ ስናጋራ እናንተም ለጓደኞቻችው በማጋራት አጋርነታችሁን አሳዩን።


@etconp
👍6🙏3❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Strap-Footing@etconp.pdf
155.3 KB
Design of Strap footing

#foundation #strap #footing
#design

ይህን ፋይል ለጓደኞቻችው በማጋራት አጋርነታችሁን አሳዩን እናመሰግናለን 🙏

@etconp
🙏2❤1👍1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
-2G+G+12 @ETCONP.dwg
1.7 MB
-2G +G +12

ይህን ህንፃ design ያረገው Dawit simret consultancy ነው።

የህንፃው አገልግሎት :- hotel
ግንባታው የተጀመረው :- 2010 ዓም
የግንባታ ሁኔታ :- ያልተጠናቀቀ
ተቋራጭ ፡ - ኪድማ ኮንስትራክሽን

@etconp
-2G+G+12 ARCHITECTURAL @ETCONP.dwg
2 MB
-2G +G +12 architectural drawing

ይህን ህንፃ design ያረገው Dawit simret consultancy ነው።

የህንፃው አገልግሎት :- hotel
ግንባታው የተጀመረው :- 2010 ዓም
የግንባታ ሁኔታ :- ያልተጠናቀቀ
ተቋራጭ ፡ - ኪድማ ኮንስትራክሽን

@etconp
-2G+G+12-@ETCONP.dwg
2.8 MB
-2G +G +12

ይህን ህንፃ design ያረገው Dawit simret consultancy ነው።

የህንፃው አገልግሎት :- hotel
ግንባታው የተጀመረው :- 2010 ዓም
የግንባታ ሁኔታ :- ያልተጠናቀቀ
ተቋራጭ ፡ - ኪድማ ኮንስትራክሽን

@etconp
-2G+G+12@ETCONP.dwg
1.8 MB
-2G +G +12 structural drawing (beams)

ይህን ህንፃ design ያረገው Dawit simret consultancy ነው።

የህንፃው አገልግሎት :- hotel
ግንባታው የተጀመረው :- 2010 ዓም
የግንባታ ሁኔታ :- ያልተጠናቀቀ
ተቋራጭ ፡ - ኪድማ ኮንስትራክሽን

@etconp
PROJECT -2G+G+12 @ETCONP.dwg
2.4 MB
-2G +G +12

ይህን ህንፃ design ያረገው Dawit simret consultancy ነው።

የህንፃው አገልግሎት :- hotel
ግንባታው የተጀመረው :- 2010 ዓም
የግንባታ ሁኔታ :- ያልተጠናቀቀ
ተቋራጭ ፡ - ኪድማ ኮንስትራክሽን

@etconp
-2G+G+12 SHEAR WALL RETAING WALL@ETCONP.xlsx
342.9 KB
-2G+G+12 project

Column and shear wall takeoff

@etconp
SAMPLE HCB FLOOR @ETCONP.xlsx
35 KB
-2G+G+12 project

HCB and formwork for the ground floor
የዚህ xls. ፋይል format ትክክል አይደለም።
ካልኩሌሽኑ ግን ትክክለኛ ነው።

@etconp
👍11❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
AWC-DA6-BeamFormulas@etconp.pdf
451.4 KB
Beam design and formulas with shear and moment formulas and diagram for wood construction

Content :
Simple uniformly distributed
Simple partially distributed
Concentrated
Cantilever

@etconp
Beam Design@etconp.pdf
1.2 MB
Steel beam design

እዚህ ላይ ያሉ unit'ዎች በFPS(foot-pound-second) ስለሆነ ልብ በሉ።

The unit which is used in this pdf file is FPS( Foot-pound-second) so be careful.

#beam #steel #design

@etconp
🙏3❤1👍1
GUITAR 🎸 HOTEL 🏨/ ጊታር ሆቴል


A walking column is used to facilitate a change in plan location of a column from one floor to the next in a multistorey building. Walking columns can be used instead of transfer beams, large depth transfer walls or raking columns for instances where a transfer column is required

📍 መገኛው ማያሚ ፍሎሪዳ / Miami Florida 🇺🇸

ኮለን ይህን ያህል flexible ማረግ እንደሚቻል ያሳየ ህንፃ

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

YouTube :- https://youtube.com/@Etconp432
❤8👍1