Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.33K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Design-of-column-Excel-Sheet @etconp.xlsx
35.7 KB
Design of column sample

#sample #design #column #RC

እኛ ለናንተ ስናጋራ እናንተም ለጓደኞቻችው በማጋራት አጋርነታችሁን አሳዩን።


@etconp
design example of six sorey building @etconp.pdf
898.4 KB
Seismic Design of 6 story building

#sesmicdesign

እኛ ለናንተ ስናጋራ እናንተም ለጓደኞቻችው በማጋራት አጋርነታችሁን አሳዩን።

@etconp
rc beam design @etconp.pdf
1.9 MB
Design of RC beam

እኛ ለናንተ ስናጋራ እናንተም ለጓደኞቻችው በማጋራት አጋርነታችሁን አሳዩን።


@etconp
👍6🙏3❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Strap-Footing@etconp.pdf
155.3 KB
Design of Strap footing

#foundation #strap #footing
#design

ይህን ፋይል ለጓደኞቻችው በማጋራት አጋርነታችሁን አሳዩን እናመሰግናለን 🙏

@etconp
🙏2❤1👍1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
-2G+G+12 @ETCONP.dwg
1.7 MB
-2G +G +12

ይህን ህንፃ design ያረገው Dawit simret consultancy ነው።

የህንፃው አገልግሎት :- hotel
ግንባታው የተጀመረው :- 2010 ዓም
የግንባታ ሁኔታ :- ያልተጠናቀቀ
ተቋራጭ ፡ - ኪድማ ኮንስትራክሽን

@etconp
-2G+G+12 ARCHITECTURAL @ETCONP.dwg
2 MB
-2G +G +12 architectural drawing

ይህን ህንፃ design ያረገው Dawit simret consultancy ነው።

የህንፃው አገልግሎት :- hotel
ግንባታው የተጀመረው :- 2010 ዓም
የግንባታ ሁኔታ :- ያልተጠናቀቀ
ተቋራጭ ፡ - ኪድማ ኮንስትራክሽን

@etconp
-2G+G+12-@ETCONP.dwg
2.8 MB
-2G +G +12

ይህን ህንፃ design ያረገው Dawit simret consultancy ነው።

የህንፃው አገልግሎት :- hotel
ግንባታው የተጀመረው :- 2010 ዓም
የግንባታ ሁኔታ :- ያልተጠናቀቀ
ተቋራጭ ፡ - ኪድማ ኮንስትራክሽን

@etconp
-2G+G+12@ETCONP.dwg
1.8 MB
-2G +G +12 structural drawing (beams)

ይህን ህንፃ design ያረገው Dawit simret consultancy ነው።

የህንፃው አገልግሎት :- hotel
ግንባታው የተጀመረው :- 2010 ዓም
የግንባታ ሁኔታ :- ያልተጠናቀቀ
ተቋራጭ ፡ - ኪድማ ኮንስትራክሽን

@etconp
PROJECT -2G+G+12 @ETCONP.dwg
2.4 MB
-2G +G +12

ይህን ህንፃ design ያረገው Dawit simret consultancy ነው።

የህንፃው አገልግሎት :- hotel
ግንባታው የተጀመረው :- 2010 ዓም
የግንባታ ሁኔታ :- ያልተጠናቀቀ
ተቋራጭ ፡ - ኪድማ ኮንስትራክሽን

@etconp
-2G+G+12 SHEAR WALL RETAING WALL@ETCONP.xlsx
342.9 KB
-2G+G+12 project

Column and shear wall takeoff

@etconp
SAMPLE HCB FLOOR @ETCONP.xlsx
35 KB
-2G+G+12 project

HCB and formwork for the ground floor
የዚህ xls. ፋይል format ትክክል አይደለም።
ካልኩሌሽኑ ግን ትክክለኛ ነው።

@etconp
👍11❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
AWC-DA6-BeamFormulas@etconp.pdf
451.4 KB
Beam design and formulas with shear and moment formulas and diagram for wood construction

Content :
Simple uniformly distributed
Simple partially distributed
Concentrated
Cantilever

@etconp
Beam Design@etconp.pdf
1.2 MB
Steel beam design

እዚህ ላይ ያሉ unit'ዎች በFPS(foot-pound-second) ስለሆነ ልብ በሉ።

The unit which is used in this pdf file is FPS( Foot-pound-second) so be careful.

#beam #steel #design

@etconp
🙏3❤1👍1
GUITAR 🎸 HOTEL 🏨/ ጊታር ሆቴል


A walking column is used to facilitate a change in plan location of a column from one floor to the next in a multistorey building. Walking columns can be used instead of transfer beams, large depth transfer walls or raking columns for instances where a transfer column is required

📍 መገኛው ማያሚ ፍሎሪዳ / Miami Florida 🇺🇸

ኮለን ይህን ያህል flexible ማረግ እንደሚቻል ያሳየ ህንፃ

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

YouTube :- https://youtube.com/@Etconp432
❤8👍1
👉የምስራች ይዘናል

🌟አዳዲስ የ ኮንስትራክሽን ስራ እና ጨረታ ስለወጡ ከታች ባለው ሊንካችን በመግባት መመልከት ትችላላቹ

📌እንዲሁም ለወዳጆቻቹ SHARE በማረግ አዳርሱ።

https://t.me/ETCONpWORK
🙏2🍌1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
bridge excavation@etconp.pdf
306.7 KB
Bridge

የድልድይ ስራ ላይ እያለው የከርሰ ምድር ቁፋሮ፣ የ foundation requirement፣ ደህንነት (safety ) በተመለከተ ፅሁፍ ይዘንላችሁ እንመጣለን ባልነው መሰረት እንካችሁ ብለናል።

This presentation contains

1.1 excavation - general
1.2 environmental constraints
1.3 safety
1.4 bridge inspector’s record
1.5 soil materials and ground water
1.6 foundation requirement
1.7 dry structural excavation
1.8 wet structural excavation
1.9 channel excavation
1.10 material disposal
1.11 checklist

እጥር ምጥን ያለች presentation ነች።

#bridge

@etconp
👍8❤1
የቡልቡላ - አላጌ - ባራ - ሚቶ መንገድ ግንባታ እየተፋጠነ ነው።

39 ኪሎ ሜትር ርዝመትን የሚሸፍነው የቡልቡላ - አላጌ - ባራ - ሚቶ አስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ  46 በመቶ ስራው ተጠናቋል።

ግንባታውን በማካሄድ ላይ የሚገኘው ኪቢሽ የተባለ ሀገር  በቀል የስራ ተቋራጭ ሲሆን ፣ United Consulting Engineers plc ( UNICON ) ደግሞ የማማከር እና የቁጥጥር ስራውን በማካሄድ ላይ ይገኛል።

ለፕሮጀክቱ የተመደበው 878,514,732.42 (ስምንት መቶ ሰባ ስምንት ሚሊዮን አምስት መቶ አስራ አራት ሺህ ሰባት መቶ ሰላሳ ሁለት ብር ከአርባ ሁለት ሳንቲም) በኢትዮጵያ መንግስት የተሸፈነ ነው።

ከቡልቡላ ዋና ከተማ 2 . 5 ኪ . ሜ ርቀት ላይ መነሻውን ያደረገው ይህ የመንገድ ፕሮጀክት የኦሮምያን ክልል ከደቡብ ክልል ጋር ያስተሳስራል።  አካባቢው እንደ በቆሎ ፣ ስንዴ ፣ ቦሎቄና በርበሬ  ያሉ የተለያዩ የግብርና ምርቶች የሚመረቱበት መሆኑ የመንገዱን ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ጉልህ ያደርገዋል።

በአሁኑ ወቅት የመንገዱ 31 ኪ . ሜ ወይም 81 በመቶ የሰብ ቤዝ ስራው የተጠናቀቀ ሲሆን ፣ 33 ኪ . ሜ ወይም 85 በመቶ የሰብ ግሬድ ስራውም ተከናውኗል። ከዚህም ባሻገር የስላብና ፓይፕ ካልቨርት ስራዎችም በመጠናቀቅ ላይ ይገኛሉ ። በቅርቡም የአስፋልት ንጣፍ ስራም እንደሚጀመር ታውቋል ።

አጠቃላይ የመንገዱ አፈፃፀም በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ ሲሆን ፣  በተገቢው ጥራትና ጊዜ እንዲጠናቀቅ ለማስቻል የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስፈላጊውን ቁጥጥር እና ድጋፍ ያደርጋል።

Via ERA

@etconp
🙏6👍4
ቢሮው 7 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ የውል መጠን ያላቸውን ፕሮጀክቶች በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ማሕበራት በመስጠት የግንባታ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ለወጣቶች የስራ ዕድል በመፍጠር ተወዳዳሪ እና በኢኮኖሚ ረገድም ተጠቃሚ የሆኑ ኢንተርፕራይዞችን ለማብቃት በያዘው ውጥን መሰረት ካለፈው ጥር ወር ጀምሮ 140 በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማሕበራትን ተጠቃሚ የሚያደርጉ 140 ፕሮጀክቶችን በመስጠት ግንባታውን እያከናወነ ይገኛል፡፡

በማሕበራቱ እየተከናወኑ የሚገኙት ፕሮጀክቶች 3 ዓይነት ምድብ ያላቸው ሲሆን እያንዳንዳቸው ከ63 ሚሊዮን ብር በላይ የውለታ መጠን ያላቸው 21 G+4 ትምህርት ቤቶች፣እያንዳንዳቸው ከ87 ሚሊዮን ብር በላይ የውለታ መጠን ያላቸው  70 G+4 ሁለገብ የማምረቻ ሼዶች እንዲሁም እያንዳንዳቸው ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ የውለታ መጠን የተያዘላቸው 49 G+0 የማምረቻ ሼዶች ይገኙበታል፡፡ 

ቢሮው ለ G+4 ፕሮጀክቶቹ የ 4 ወራት እንዲሁም ለ G+0 ፕሮጀክቶቹ ደግሞ  የ45 ቀናት የማጠናቀቂያ ጊዜ የሰጠ ሲሆን በዚህ መነሻነት ለያንዳንዱ ማሕበር አንድ አንድ ፕሮጀክት በዕጣ ተደልድሎ እየተከናወነ በሚገኘው ስራ  አስደናቂ ውጤት እየተመዘገበ ይገኛል::

በተያዘላቸው ዕቅድ መሰረት በዚህ በጀት ዓመት ሁሉም ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለታለመላቸው ዓላማ ይውሉ ዘንድ ቢሮው ተግባራዊ ባደረገው የምሽት ፈረቃ የስራ መርኃ-ግብር መሰረት በጥብቅ የስራ ስነምግባር እየተከናወነ ሲሆን አሁን ላይ 22 ፕሮጀክቶች ሙሉ በሙሉ መጠናቀቅ ችለዋል፡፡

ከዚህ ፕሮግራም ጋር ተያይዞ 35 ሺህ ዜጎች የስራ ዕድል ተፈጥሮላቸዋል፡፡

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

@etconp
👍9
📌ቢሮው የሲሚንቶ ምርት ላይ ከተተመነው ዋጋ በላይ በሚሸጡ አከፋፋዮች እና የችርቻሮ ድርጅቶች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የሲሚንቶ ምርት ላይ ከተተመነው ዋጋ በላይ በሚሸጡ አከፋፋዮች እና የችርቻሮ ድርጅቶች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል።

ቢሮው በከተማዋ የሚታዩ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪዎችን ለመከላከል የተለያዩ ሥራዎችን እየሰራ እንደሚገኝ የገለጸ ሲሆን፤ በዚህ መሰረት በሲሚንቶ ምርት ላይ ከተተመነው ዋጋ በላይ በሚሸጡ የንግድ ድርጅቶች ላይ ከማሸግ ጀምሮ ሌሎች ሕጋዊ እርምጃዎችን እንደሚወስድ አስታውቋል።

ሕብረተሰቡ በተለይም ሸማቾች ከተተመነው ዋጋ በላይ ከፍለው መሸመት የሌለባቸው ሲሆን፣ ጉዳዩ ሲያጋጥማቸው በነፃ የስልክ መስመር 8588 በመደወል ጥቆማ አድርሱኝ ሲልም ቢሮው ጠይቋል፡፡

በዚህም መሠረት፦

👉 ደርባ በ1 ሺሕ 67 ብር ከ36 ሳንቲም፣

👉 ዳንጎቴ 1 ሺሕ 106 ብር ከ85 ሳንቲም፣

👉 ሀበሻ በ1 ሺሕ 305 ብር፣

👉 ሙገር በ1 ሺሕ 16 ብር፣

👉 ኢትዮ 1 ሺሕ 56 ከ80 ሳንቲም፣

👉 ናሽናል 1 ሺሕ 169 ብር ከ98 ሳንቲም፣

👉 ካፒታል 1 ሺሕ 101 ብር ከ05 ሳንቲም የመሸጫ ዋጋ መሆኑን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታውቋል።

Via አዲስ ማለዳ

@etconp
👍4❤2🤡1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
G+1 ARCHITECTURAL@ETCONP.dwg
13.2 MB
Architectural drawing for holistic project you can see the pervious drawing(original one) and modified one

Prepared by:- AUTOCAD 2007

@etconp
👍6