የቡልቡላ - አላጌ - ባራ - ሚቶ መንገድ ግንባታ እየተፋጠነ ነው።
39 ኪሎ ሜትር ርዝመትን የሚሸፍነው የቡልቡላ - አላጌ - ባራ - ሚቶ አስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ 46 በመቶ ስራው ተጠናቋል።
ግንባታውን በማካሄድ ላይ የሚገኘው ኪቢሽ የተባለ ሀገር በቀል የስራ ተቋራጭ ሲሆን ፣ United Consulting Engineers plc ( UNICON ) ደግሞ የማማከር እና የቁጥጥር ስራውን በማካሄድ ላይ ይገኛል።
ለፕሮጀክቱ የተመደበው 878,514,732.42 (ስምንት መቶ ሰባ ስምንት ሚሊዮን አምስት መቶ አስራ አራት ሺህ ሰባት መቶ ሰላሳ ሁለት ብር ከአርባ ሁለት ሳንቲም) በኢትዮጵያ መንግስት የተሸፈነ ነው።
ከቡልቡላ ዋና ከተማ 2 . 5 ኪ . ሜ ርቀት ላይ መነሻውን ያደረገው ይህ የመንገድ ፕሮጀክት የኦሮምያን ክልል ከደቡብ ክልል ጋር ያስተሳስራል። አካባቢው እንደ በቆሎ ፣ ስንዴ ፣ ቦሎቄና በርበሬ ያሉ የተለያዩ የግብርና ምርቶች የሚመረቱበት መሆኑ የመንገዱን ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ጉልህ ያደርገዋል።
በአሁኑ ወቅት የመንገዱ 31 ኪ . ሜ ወይም 81 በመቶ የሰብ ቤዝ ስራው የተጠናቀቀ ሲሆን ፣ 33 ኪ . ሜ ወይም 85 በመቶ የሰብ ግሬድ ስራውም ተከናውኗል። ከዚህም ባሻገር የስላብና ፓይፕ ካልቨርት ስራዎችም በመጠናቀቅ ላይ ይገኛሉ ። በቅርቡም የአስፋልት ንጣፍ ስራም እንደሚጀመር ታውቋል ።
አጠቃላይ የመንገዱ አፈፃፀም በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ ሲሆን ፣ በተገቢው ጥራትና ጊዜ እንዲጠናቀቅ ለማስቻል የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስፈላጊውን ቁጥጥር እና ድጋፍ ያደርጋል።
Via ERA
@etconp

🙏6👍4
ቢሮው 7 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ የውል መጠን ያላቸውን ፕሮጀክቶች በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ማሕበራት በመስጠት የግንባታ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ለወጣቶች የስራ ዕድል በመፍጠር ተወዳዳሪ እና በኢኮኖሚ ረገድም ተጠቃሚ የሆኑ ኢንተርፕራይዞችን ለማብቃት በያዘው ውጥን መሰረት ካለፈው ጥር ወር ጀምሮ 140 በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማሕበራትን ተጠቃሚ የሚያደርጉ 140 ፕሮጀክቶችን በመስጠት ግንባታውን እያከናወነ ይገኛል፡፡
በማሕበራቱ እየተከናወኑ የሚገኙት ፕሮጀክቶች 3 ዓይነት ምድብ ያላቸው ሲሆን እያንዳንዳቸው ከ63 ሚሊዮን ብር በላይ የውለታ መጠን ያላቸው 21 G+4 ትምህርት ቤቶች፣እያንዳንዳቸው ከ87 ሚሊዮን ብር በላይ የውለታ መጠን ያላቸው 70 G+4 ሁለገብ የማምረቻ ሼዶች እንዲሁም እያንዳንዳቸው ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ የውለታ መጠን የተያዘላቸው 49 G+0 የማምረቻ ሼዶች ይገኙበታል፡፡
ቢሮው ለ G+4 ፕሮጀክቶቹ የ 4 ወራት እንዲሁም ለ G+0 ፕሮጀክቶቹ ደግሞ የ45 ቀናት የማጠናቀቂያ ጊዜ የሰጠ ሲሆን በዚህ መነሻነት ለያንዳንዱ ማሕበር አንድ አንድ ፕሮጀክት በዕጣ ተደልድሎ እየተከናወነ በሚገኘው ስራ አስደናቂ ውጤት እየተመዘገበ ይገኛል::
በተያዘላቸው ዕቅድ መሰረት በዚህ በጀት ዓመት ሁሉም ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለታለመላቸው ዓላማ ይውሉ ዘንድ ቢሮው ተግባራዊ ባደረገው የምሽት ፈረቃ የስራ መርኃ-ግብር መሰረት በጥብቅ የስራ ስነምግባር እየተከናወነ ሲሆን አሁን ላይ 22 ፕሮጀክቶች ሙሉ በሙሉ መጠናቀቅ ችለዋል፡፡
ከዚህ ፕሮግራም ጋር ተያይዞ 35 ሺህ ዜጎች የስራ ዕድል ተፈጥሮላቸዋል፡፡
የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

👍9
📌ቢሮው የሲሚንቶ ምርት ላይ ከተተመነው ዋጋ በላይ በሚሸጡ አከፋፋዮች እና የችርቻሮ ድርጅቶች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ
የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የሲሚንቶ ምርት ላይ ከተተመነው ዋጋ በላይ በሚሸጡ አከፋፋዮች እና የችርቻሮ ድርጅቶች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል።
ቢሮው በከተማዋ የሚታዩ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪዎችን ለመከላከል የተለያዩ ሥራዎችን እየሰራ እንደሚገኝ የገለጸ ሲሆን፤ በዚህ መሰረት በሲሚንቶ ምርት ላይ ከተተመነው ዋጋ በላይ በሚሸጡ የንግድ ድርጅቶች ላይ ከማሸግ ጀምሮ ሌሎች ሕጋዊ እርምጃዎችን እንደሚወስድ አስታውቋል።
ሕብረተሰቡ በተለይም ሸማቾች ከተተመነው ዋጋ በላይ ከፍለው መሸመት የሌለባቸው ሲሆን፣ ጉዳዩ ሲያጋጥማቸው በነፃ የስልክ መስመር 8588 በመደወል ጥቆማ አድርሱኝ ሲልም ቢሮው ጠይቋል፡፡
በዚህም መሠረት፦
👉 ደርባ በ1 ሺሕ 67 ብር ከ36 ሳንቲም፣
👉 ዳንጎቴ 1 ሺሕ 106 ብር ከ85 ሳንቲም፣
👉 ሀበሻ በ1 ሺሕ 305 ብር፣
👉 ሙገር በ1 ሺሕ 16 ብር፣
👉 ኢትዮ 1 ሺሕ 56 ከ80 ሳንቲም፣
👉 ናሽናል 1 ሺሕ 169 ብር ከ98 ሳንቲም፣
👉 ካፒታል 1 ሺሕ 101 ብር ከ05 ሳንቲም የመሸጫ ዋጋ መሆኑን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታውቋል።
Via አዲስ ማለዳ

👍4❤2🤡1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
G+1 ARCHITECTURAL@ETCONP.dwg
13.2 MB
Architectural drawing for holistic project you can see the pervious drawing(original one) and modified one
Prepared by:- AUTOCAD 2007
@etconp
Prepared by:- AUTOCAD 2007
@etconp
👍6
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Structural design etabs@etconp.EDB
110.2 KB
Structural design for holistic project . This design file is automated
Prepared by :- ETABS 2017
@etconp
Prepared by :- ETABS 2017
@etconp
👍6❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
G+1 STRUCTURAL @ETCONP.dwg
4.5 MB
👍4❤3
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
❤2

👍4🤣2

boq final draft Holistic cost analysis .pdf
368.3 KB
❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
BOQ for holistic .xlsx
610.1 KB
👍3❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Cost BOQ.xlsx
610.1 KB
❤4👍1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
holistic@etconp .mpp
928 KB
❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
BID RESPONSE @etconp.docx
499.6 KB
👍8❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
bid document @etconp.docx
115.3 KB
👍6❤1
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
▶️TODAY BIG TIP ... @ETCONp
:
👉አብዛኛዎቻቹ በጠየቃችሁን መሰረት እንዲሁም ኣሁን ለምትሰሩት HOLSTIC PROJECT አጋዥ ይሆናሉ ብለን ያሰብናቸው የ HOLSTIC PROJECT SAMPLE እንካቹ ብለናል፡፡
፡
🅾አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።

🙏5👌1