Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.33K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
3D

Prepared by sketch up 2016

@etconp
👍4🤣2
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
boq final draft Holistic cost analysis .pdf
368.3 KB
Final BOQ draft for holistic project

@etconp
❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
BOQ for holistic .xlsx
610.1 KB
BOQ for holistic project

Prepared by excel 2019

@etconp
👍3❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Cost BOQ.xlsx
610.1 KB
Cost break down analysis

Prepared by MS excel 2019

@etconp
❤4👍1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
holistic@etconp .mpp
928 KB
Project scheduling

Prepared by:- ms project 2019

@etconp
❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
BID RESPONSE @etconp.docx
499.6 KB
Bid response document

Prepared by Ms word 2019

@etconp
👍8❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
bid document @etconp.docx
115.3 KB
Preparation of bid document

Prepared by MS word 2019

@etconp
👍6❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Fîłmøñ Łûël) via @like
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

▶️TODAY BIG TIP ... @ETCONp
:
👉አብዛኛዎቻቹ በጠየቃችሁን መሰረት እንዲሁም ኣሁን ለምትሰሩት HOLSTIC PROJECT አጋዥ ይሆናሉ ብለን ያሰብናቸው የ HOLSTIC PROJECT SAMPLE እንካቹ ብለናል፡፡
፡
🅾አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
🙏5👌1
👉ምዕራፍ ሁለት ግንባታው የተጠናቀቀው ስካይ ላይት ሆቴል ተመረቀ

🌟የሆቴሉ መከፈት አዲስ አበባ ለዓለም አቀፍ ተጓዦች በቂ አገልግሎት መስጠት የምትችል ቁልፍ አህጉራዊ የጉዞ መናኸሪያ መሆኗን ይመሰክራል ተብለዋል፡፡

Via FBC

@etconp
❤4🤮2
በአፍሪካ የኮንስትራክሽን ስራዎች ዘርፍ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ተካሄደ

በአፍሪካ የኮንስትራክሽን ስራዎች ላይ እርስ በርስ በመደጋገፍ የአህጉሪቱ ኩባንያዎች በትብብር እንዲሰሩ ሁኔታዎችን ለማመቻቸት ያለመ የምክክር መድረክ ተካሄደ።

"በጋራ እንችላለን" በሚል መሪ ሀሳብ በተካሄደው ምክክር ከምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ሀገራት የተገኙ ልዑካን ተሳትፈዋል።

መድረኩ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ያተኮረ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ከውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ነው።

በአፍሪካ የኮንስትራክሽን ስራዎች ላይ እርስ በርስ በመደጋገፍ የአህጉሩ ኩባንያወች በትብብር እንዲሰሩ ሁኔታዎች ለማመቻቸት ያለመ መሆኑን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራወች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጅነር ዮናስ አያሌው ተናግረዋል ።

ባለሀብቶች በሁሉም ኢንቨስትመንት እንዲሰማሩ መንግስት በሩን ክፍት አድርጎ ያበረታታል ያሉት የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ድዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በተለይ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር በትብብር ለመስራት የሚደረግ ኢንቨስትመንት የሚደነቅ ነው ብለዋል።

በአፍሪካ የኢንጅነሪንግ ድርጅቶች ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት ፓፒያ ካዛዋዲ በበኩላቸው ለአፍሪካ የኮንስትራክሽን ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ ወሳኝ መሆኑን ጠቅሰዋል።

በአህጉሩ ለሚተገበረው ነፃ የንግድ ቀጠና ስኬታማነት የመሰረተ ልማት ትስስር በሀገራቱ ጉልህ አስተዋፅኦ ያደርጋልም ብለዋል።

Via ሞላ አለማየሁ

@etconp
👍6
👉What Is Construction Project Management (CPM)?

🚧According to the Project Management Institute (PMI), project management is “the art of directing and coordinating human and material resources throughout the life of a project by using modern management techniques to achieve predetermined objectives of scope, cost, time, quality, and participating objectives.” You can extend PMI’s definition to construction project management, wherein a construction project manager uses the same model to achieve the same goal, only in a construction context.

🌟At its most fundamental level, construction project management handles the planning, coordination, and execution of a construction project, whether it’s agricultural, residential, commercial, institutional, industrial, heavy civil, or environmental.

🚧Construction project management typically includes complicated tasks that can shift wildly, depending on the work at hand, and it requires strong skills in communication, deep knowledge of the building process, and the ability to problem-solve.

🚧Construction project management is a complex field, requiring knowledge in many different areas like finance, mediation, law, business, and more.

@etconp
👍8
👉በገንዘብ የተደገፈ የ ስልጠና እድል

በሙያቸው የመካከለኛ ዘመን ላሉ ህንጻ ነዳፊዎች፣ እንዲሁም የስነከተማ ባለሙያዎች
፡፡

🚧ከ 5 እስከ 10 አመት የስራ ልምድ ያላችሁ በሙያችሁ መካከለኛ ልምድ ያላችሁ ማለትም በ ህንጻ ነዳፊ ፣የስነከተማ ባለሙያዎች ወይም ስራችሁ ከየጋራ የከተማ ቦታ ጋር የተያያዘ ነው?

✨ፕሪንስ ክላውስ ፈንድ እና ክሪዬቲቭ ኢንዱስትሪስ ፈንድ ኔዘርላንድ “Building Beyond Mentorship Programme” ለተባለው መርሀ ግብር እንድታመለክቱ ይጋብዛል፡፡

🚧ይህ ፕሮግራም ከሌሎች አጋር ባለሙያዎች ጋር ት ስስር የሚፈጠርበትና አንዱ በአፍሪካ ሌላው ደግሞ በኔዘርላንድስ የሚካሄድ ጥልቅ በአካል የተሰናዳ የ”ቤተሙከራ ሳምንት” የተባለ ክፍለ ግዜ ይኖረዋል፡፡

🚧በተጨማሪም በመርሀ ግብሩ የሚካተቱ ባለሙያዎች ከአብቂ አሰልጣኞቻቸው የማብቅያ ስልጠና  ሌላ ሲያመለክቱ ሊሰሩ ላሰቡት ስራ እያንዳንዳቸው አስር ሺህ ዩሮ ይመደብላቸዋል፡፡

📌 ሙሉ ዝርዝሩን በተያያዘው ማስፈንጠርያ ተጠቅመው ያመልክቱ፡፡

🌟መልካም እድል🙏

https://princeclausfund.org/.../call-for-applications...
👍7🍌1
የኮንስትራክሽን_ሥራዎች_ውል_አዘገጃጀት፣_ለሕግ_ባለሞያዎችና_ለምሕንድስና_ባለሞያዎች_በአማርኛ_የቀረበ፤.pdf
271.8 KB
👉የ ኮንስትራክሽን ስራዎች ውል እንዴት ይዘጋጃል ላላቹን ይህንን ፋይል አውርደው ይመልከቱ።

@etconp
🙏6👍5❤2
👉ለፈጣን የመንገድ ፕሮጀክት በአንድ ሄክታር ብቻ እስከ 23 ሚሊዮን ብር ካሳ ክፍያ እየተጠየቀ ነው ተባለ

🚧የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ከሞጆ ሃዋሳ ለሚዘረጋው የፈጣን የመንገድ ፕሮጀክት ከ 4.5 ቢሊዮን ብር በላይ ካሳ ከፍያለሁ ያለ ሲሆን በአንድ ሄክታር ብቻ እስከ 23 ሚሊዮን ብር ካሳ ክፍያ እየተጠየቅኩ ነው ብሏል።

🚧በአሁኑ ወቅት ለፕሮጀክቶች መጓተት ምክንያት የሆነ እና ያልተከፈለ 23 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ የፕሮጀክት ካሳ ክፍያ እዳ እንዳለበት የጠቆመው አስተዳደሩ በቀጣይ እነዚህን ፕሮጀክቶች ከማጠናቀቅ ዉጪ አዳዲስ ፕሮጀክቶችን የመጀመር እቅድ እንደሌለዉ አስምሮበታል፡፡

@etconp
👍10🙏3🥱2
👉 የአፈርን የመሸከም አቅም (BEARING CAPACITY) እንዴት እንጨምር?? ላላችሁን...
.
* ሶስት አይነት የአፈርን የመሸከም አቅም ማስተካከያ ቴክኒኮች አሉ - mechanical, chemical & other stabilization techniques
.
A) ሜካኒካል ውስጥ :-
.
1. Compaction - አፈሩን ስንጠቀጥቀው density/ unit
weight ይጨምራል ያ ማለት ደግሞ አፈርን የመሸከም አቅም ጨመረ ማለት ነው::
.
2. Excavation and Replacement – expansive soil ከሆነ ወይም ሌላ አስቸጋሪ አፈር ከሆነ ይህን መጠቀም እንችላለን
.
3. Mixing of Different Soils - ሳይታችን ላይ ያለው አፈር
coarse ወይም fine ብቻ ከሆነ ወይም ደግሞ አፈሩ አንድ አይነት
ብቻ ፀባይ ካለው ከተለያዩ አፈሮች ጋር በመደባለቅ የተሻለ የአፈር
ፀባይ ማግኘት እንችላለን
.
B) ኬሚካል :-
.
1. Lime stabilization - ይህንን የምንጠቀመው በአብዛኛው
ለexpansive soil ነው፡፡ አፈሩን ከ Lime ጋር በመደባለቅ
plasticity መቀነስ እንችላለን፡፡ የlime መጠኑ ከሚያስፈልገው
በላይ ከበዛ ግን B.C. ይቀንሳል፡፡
.
2. Cement stabilization - ሲሚንቶን ከአፈር ጋር በመደባለቅ
የተሻለ ውጤትን የምናገኝበት መንገድ ነው፡፡ concrete
pavement ስር መጠቀም እንችላለን በአብዛኛው ለአየር
መንገዶች ፤ ለአውራ ጎዳናዎች ፤ ግድቦችን ከሽርሸራ ለመከላከል
ወ.ዘ.ተ. መጠቀም እንችላለን፡፡
.
3. Asphalt stabilization - አስፓልትን ከአፈር ጋር በመደባለቅ
የተሻለ ውጤትን የምናገኝበት ዘዴ ነው በተለይም ለcohesive
አፈሮች፡፡ አፈሩን water proof በማድረግና ውሃማነትን በመቀነስ
B. Cን መጨመር እንችላለን፡፡ በአብዛኛው ይህንን ድብልቅ
ለመንገዶች እንደ base course መጠቀም እንችላለን፡፡
.
.
C) ሌሎች የአፈርን ባህሪ ማስተካከያ መንገዶች:-
.
1. Drainage - ፓይፖችን አፈር ውስጥ በመቅበር ወይም
ጉድጓዶችን በመጠቀም ground water የምንቆጣጠርበት ነው
.
2. Precompression - ግንባታ ከመጀመራችን በፊት አፈሩ ላይ
ሎድ በመጫን ኮምፓክት የምናደርግበት ዘዴ ነው
.
3. Dynamic Stabilization
.
ሀ) Blasting - ቦምብ ወደውስጥ በመቅበር በፍንዳታው አፈሩ ይጠቀጠቃል::
.
ለ) Compaction Piles - ፓይሎችን ወደውስጥ በማስገባት
አፈሩ ወደ ጎን እንዲሸሽና እንዲጠቀጠቅ ማድረግ ይቻላል፡፡
ፓይሉን ስናስወጣውም በተቦረቦረው ጉድጓድ ውስጥ የተሻለ አፈር በማስገባት የአፈርን የመሸከም አቅም ማስተካከል እንችላለን፡፡
.
4. Injection And Grouting - አፈሩን በሲሚንቶ ወይም
በተለያዩ chemical ውህዶች በpressure በመምታት ground
water ና settlement መቆጣጠር እንችላለን፡፡
.
የተሻለውን ዘዴ ለመምረጥ የአፈሩንና የአካባቢውን ሁኔታ ፤
ኢኮኖሚ ፤ ሴፍቲና የመሳሰሉትን ነገሮች ማጤን አለብን፡፡
.
👉FOR MORE UPDATED AMHARIC CONSTRUCTION INFO JOIN US HERE 👇
http://t.me/COTMp
👍21👌6❤1🎃1
👋ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች፣ብዙዎቻቹ በጠየቃችሁን መሠረት ተከታታይ ይዘት ያለው በተግባርም የተሰራ ፕሮጀክት በ አማርኛ እንዲሁም በአገራችን ኮድ እና ስታንዳርድ እንደ TAKE OFF SHEET፣BOQ፣MS PROJECT እና ሌሎች ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች እና አሰራሮች ይዘን በ YOUTUBE ለእናንተ ለማድረስ  ዝግጅታችንን  እያጠናቀቅ ሰለሆነ  በጣም አጭር በሚባል ጊዜ ውስጥ  ማለትም 1000 SUBSCRIBER ሲደርስ የምንጀምር ይሆናል።

🌟እስከዛው ግን እናንተ ቤተሰቦቻችን የምንጠይቃቹ ከታች ያለውን YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE  በማድረግና ለጓደኞቻቹ በመላክ  ቤተሰብ  እንዲሆኑ ያግዙ።

💫ሊንኩ ይሄው 👇👇👇

https://youtu.be/qIpy-LMQ8QEn
🙏4❤1