ኮንስትራክሽን ባዮግራፊ
አንጋፋው የጂኦቴክኒካል ምህንድስና ባለሙያ ኢመሪተስ ፕሮፌሰር አለማየሁ ተፈራ በኢትዮጵ ጅኦቴክኒካል ምህንድስና ዘርፍ የራሳቸውን አሻራ ያስቀመጡ ተመራማሪ ናቸው። ፕሮፌሰሩ በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ተቋም በማስተማር እና በምርምር ስራ ከ35 አመታት በላይ ሰርተዋል።
የኢትዮጵያ ጂኦቴክኒካል ሶሳይቲ በቅርቡ በዘርፉ ላበረከቱት የላቀ አስተዋፅኦ ለአንጋፋው የጂኦቴክኒካል ምህንድስና ባለሙያ ኢመሪተስ ፕሮፌሰር አለማየሁ ተፈራ እውቅና እና ሽልማት ሰጥቷል።የዛሬው የሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ዝግጅትም እኝህን አንጋፋ የሳይንስ ሰው ያስተዋውቃል።
አንጋፋው የጂኦቴክኒካል ምህንድስና ባለሙያ ኢመሪተስ ፕሮፌሰር አለማየሁ ተፈራ በኢትዮጵ ጅኦቴክኒካል ምህንድስና ዘርፍ የራሳቸውን የማይደበዝዝ አሻራ ያስቀመጡ ተመራማሪ ናቸው። ፕሮፌሰሩ በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ተቋም በማስተማር እና በምርምር ስራ ከ35 አመታት በላይ ሰርተዋል።የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የምህንድስና እና የቴክኖሎጂ ቡድን ሊቀመንበር፣ መስራች እና የቦርድ አባልም ናቸው። ኢመሪተስ ፕሮፌሰር አለማየሁ የተወለዱት ከመዲናይቱ አዲስ አበባ በቅርብ ርቀት በምትገኘው በረህ በምትባል ወረዳ ሲሆን ያደጉት ግን አዲስ አበባ ነው።
በዚያን ዘመን እንደነበረው አብዛኛው ኢትጵያዊ ፊደል የቆጠሩት ቄስ ትምህርት ቤት ሲሆን፤ የአንደኛ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ አዲስ አበባ በሚገኘው የኮከበ ፅባህ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል።
ፕሮፌሰሩ ረጅሙን የሙያ ጉዞ የጀመሩት ከቀድሞው የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ኮሌጅ ከአሁኑ የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ በመረጡት የሲቪል ምህንድስና ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በመያዝ ነው።
በ1953 ዓ/ም በሲቪል ምህንድስና ከተመረቁ በኋላም ለሁለተኛ ዲግሪያቸው ከእስራኤል መንግሥት ነፃ የትምህርት ዕድል አገኙ። በወቅቱ ከኢትዮጵያ ለመውጣት ቢያቅማሙም በመጨረሻ ግን ዕድሉን በመጠቀም በእስራኤል ሀገር ሃይፋ በሚገኘው ቴክኒዮን በተባለ የቴክኖሎጂ ተቋም ትምህርታቸውን መከታተል ጀመሩ።
በዚህ ሁኔታ ትምህርታቸውን በእብራይስጥ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋ በመከታተል በየሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን በጆኦቴክኒካል ምህንድስና አጠናቀዋል። በኋላም በዚሁ ዩንቨርሲቲ በረዳት መምህርነት በመስርራት ጥሩ ልምድ አግኝተዋል።በቀሰሙት ልምድ እና ዕውቀት ሀገራቸውን ለማገልገል በ1957 ዓ/ም ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል።እንደተመለሱም በምህንድስና ኮሌጅ ውስጥ እስከ 1959 መጨረሻ ያስተማሩ ሲሆን፤ ቆይተውም በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የጅኦሎጂ የትምህርት ክፍልን ተቀላቅለዋል።
በዚህ ወቅት የዛሬውን ኢመሪተስ ፕሮፈሰር የያኔውን ወጣት አለማየሁን ቀለም ገብነት የተረዱት በዚያን ጊዜ የነበሩት እስራኤላዊው የኮሌጁ ሃላፊ ታዲያ የዶክትሬት ዲግሪ እንዲማሩ መወትወታቸውን ቀጠሉ። እሳቸውም ምክሩን ተቀብለው ሶስተኛ ዲግሪያቸውን ለመያዝ በ1960 ዓ/ም ወደ ጀርመን ሀገር ከባለቤታቸው ጋር አቀኑ። የዶክትሬት ተማሪ ሆነው ከመመዝገባቸው በፊት ግን ለስድስት ወራት የጀርመንኛ ቋንቋ ትምህርትን ተከታትለዋል።
ምንም እንኳ መጀመሪያ አካባቢ ይህ መሰሉ ችግር ቢገጥማቸውም ውለው ሲያድሩ ግን ጀርመኖቹ ብቻ በሚሰሩት የዩንቨርሲቲው የምርምር ስራ ጭምር መሳተፍ ችለዋል።
በዚህ ሁኔታ በዚህ ሁኔታ የጀርመን የከፍተኛ ትምህርት ልውውጥ አገልግሎት በጀርመንኛው ምህፃሩ/DAAD/በሰጣቸው የትምህርት ዕድል ከያኔው ምዕራብ ጀርመን አኸን የቴክኒክ ዩኒቨርሲቲ በ1966 ዓ/ም የዶክትሬት ዲግሪያቸውን አግኝተዋል።
ቋንቋውን እና የምህንድስና ሳይንሱን አጣምረው የተማሩት ፕሮፌሰር አለማየሁ ለተቋሙ በጀርመንኛ ቋንቋ የምርምር ጽሁፎችንም አበርክተዋል።እስከ 1967 ዓ/ም ድረስም በጀርመን ሀገር በዚሁ ዩንቨርሲቲ «ሳይንቲፊክ አሶሸት» የሚል ማዕረግ ተሰጥቷቸው በማስተማር ስራ ቆይተዋል።ምንም እንኳ ስራው የሚወዱት እና ጥሩ ክፍያ የሚያስገኝ ቢሆንም በኢትዮጵያ ወቅቱ የአብዮት እና የለውጥ ጊዜ በመሆኑ፤ ወደ ሀገራቸው በመመለስ በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ስር የእድገት በህብረት ዘመቻን ተቀላቀሉ።
ከዘጠኝ የአገልግሎት ወራት በኋላም በዩንቨርሲቲው የማስተማር ስራቸውን ቀጥለዋል።በኢትዮጵያ የጂኦቴክኒካል ምህንድስና የትምህርት አባት ተደርገው የሚቆጠሩት ኢመሪተስ ፕሮፌሰር አለማየሁ ተፈራ፤በወቅቱ በነበረው የኮንስትራክሽን ሚንስቴር መስሪያ ቤት የኮሚቴ አባል በመሆን የጀርመንን የግንባታ መመሪያ መሰረት በማድረግ በ1975 ዓ/ም ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ የግንባታ ስራ መመሪያ/Construction Code/ አዘጋጅተዋል።
የምስራቅ አፍሪካ ሀገራትን በመወከል የዩኔስኮ ስራ አስፈፃሚ ቦርድ አባል ሆነው በመመረጥም ድርጅቱን በሙያቸው አገልግለዋል።በ1983 ዓ/ም ደግሞ በሚያስተምሩበት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያው የተመረጡ ፕሬዝዳንት ሆነው ሰርተዋል። ነገር ግን በተመረጡ በዓመቱ የመንግስትን የአካዳሚክ ነፃነት መጣስ እና የተማሪዎችን እስር በመቃወማቸው ብዙም ሳይቆዩ ለዕስር ተዳርገዋል።
1984 እስከ 1995 ዓ/ም ድረስ ከአስር አመታት በላይ በእስር ከቆዩ በኋላ በ1996 ዓ.ም ሙሉ ለሙሉ ወደ ዩንቨርስቲው የተመለሱት ፕሮፌሰሩ፤ በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው እና እስር ቤት በቆዩባቸው አመታት ጭምር በምህንድስና ሳይንስ ላይ ያተኮሩ አምስት መፅሃፍትን ያዘጋጁ ሲሆን አንዳንዶቹም አሁንም ድረስ ለመማሪያነት ያገለግላሉ። በሙያው በቆዩባቸው ዓመታት ርዕደ መሬትን ፣ በሞቃታማ የአፈር ባህሪያትን እና መሬት መንሸራተትን በመሳሰሉ ጉዳዮች በርካታ ምርምሮችን በማድረግ በሃገር ውስጥ እና በዓለም አቀፍ መጽሔቶች አሳትመዋል።
ለዚህ የላቀ አገልግሎታቸውም በጎርጎሪያኑ 2016 ዓ/ም ጡረታ ሲወጡ ዩንቨርሲቲው ኢመሪተስ የሚል የክብር ማዕረግ የሰጣቸው ሲሆን፤ አሁንም ድረስ በዩንቨርሲቲው በማማከር ስራ ላይ እና ይገኛሉ።
40 ለሚጠጉ ዓመታት በዘርፉ ላደረጉት አስተዋፅኦም በ2022 ዓ/ም የተመሰረተው ጂኦቴክኒካል ሶሳይቲ የተባለው የሙያ ማህበርም በቅርቡ እውቅና እና ሽልማት ሰጥቷቸዋል።ማህበሩ በየዓመቱ በሚያካሂዳቸው አመታዊ ስብሰባዎች ላይም በስማቸው ጥናቶችን ለማቅረብ ወስኗል።
በረጅሙ የሙያ ጉዟቸው ጥልቅ የሀገር እና የሙያ ፍቅር እንደነበራቸው የገለፁት ኢመሪተስ ፕሮፌሰሩ ወጣቱ ትውልድም ይህንን ፈለግ ቢከተል መልካም መሆኑን መክረዋል።ኢመሪተስ ፕሮፌሰር አለማየሁ ምንም እንኳ በአሁኑ ወቅት በዩንቨርሲቲው የማስተማር ስራቸውን ቢያቆሙም በዘርፉ በርካታ ባለሙያዎች በእግራቸው እንዲተኩ አድርገዋል።በዚህም ደስታቸው ወደር የለውም።
Via DW
@etconp

👍14❤3🙏2
የካሳ ክፍያ በጊዜው ባለመከፈሉ የሚዛን አማን ኢንተርናሽል አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ማጓተቱን ተነገረ።
⚡️በ2013 አመት በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የመሠረት ድንጋይ ተቀምጦለት ግንባታው የተጀመረው አየር ማረፈያው፣ ከካሳ አከፋፈል ጋር በተያያዘ የሚነሱ ቅሬታዎች በግንባታው ሂደት ላይ ችግር እየፈጠሩ ነው መባሉን ኢትዮ ኤፍ ኤም ዘግቧል።
⚡️አየር ማረፈያው በሚገነባበት አካባቢ የሚገኙ የመሬት ባለንብረቶች ለመሬታቸው ማካካሻ የተተመነላቸው ካሳ በጊዜው እንዳልተከፈላቸው ተናግረዋል።
⚡️የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተነገሩት፣ ፕሮጀክቱ የደረሰበትን ደረጃ በመለየት በቀጣይ ትኩረት ተሰጥቷቸው ሊሰሩ የሚችሉ ተግባራት ደረጃ በደረጃ እየተተገበሩ ናቸው።
⚡️አየር ማረፈያው ትልቅ ፕሮጀክት በመሆኑ ከፌደራል ጀምሮ በክልልና በዞን ደረጃ ትኩረት ተሰጥቶት እየተገነባ መሆኑን ገልጸው፣ ክልሉ ለፕሮጀክቱ ቅድሚያ በመስጠት የበጀት ድጋፍ ማድረጉን ገልጸዋል።

👍6
👉ኣሰደሳች ዜና ለ ተመራቂ ተማሪዎች
📜መውጫ ፈተና(Exit Exam) ለምትፈተኑ ቤተሰቦቻችን በ አንድ ወዳጃችን ሳምፕል ተዘጋጅቶላቹዋል
📌እስቲ አጋርነታቹ ሼር በማረግ ኣሳዩን።

👍18❤8🙏8🏆1
🌟ETCONp WORK
📌Electrical installation work at hayat tsebel.
🏗 for structural work
🏗 for finshing work
🏗 for plumbing and electrical installation
👉 for any sub contract work you can contact us via @etconpworks or dial
☎️ 0707444849
+251925446661
#finshing #construction #Installation
@etconpwork

👍10👏3❤2
Did You Know Base isolation?
Base isolation is a seismic protection technique used in the design and construction of buildings and structures to mitigate the impact of earthquake forces. Essentially, it involves separating the building or structure from the ground during an earthquake, in order to minimize shaking and damage to the building.
base isolation systems consist of a series of devices, such as elastomeric bearings, sliding systems, or lead-rubber bearings, which are installed between the foundation of the building and its superstructure. These devices absorb the horizontal movements and vibrations caused by seismic events, effectively isolating the building and reducing the transfer of energy from the ground to the structure above.By employing base isolation, engineers can significantly reduce structural damage and enhance the safety of occupants during an earthquake.

👍7
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Brandy Alger shows the base isolation system that has been built into the earthquake resilient design of the new Art Gallery in Christchurch, Te Puna o Waiwhetū.
Base isolations: EPS
@etconp
Base isolations: EPS
@etconp
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Base Isolation of the Paragon Apartments in Christchurch, by Holmes consulting group
@etconp
@etconp
የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ውስጥ ያለው ዛፍ ጥሩ ነው አይደለም?
እንደአጠቃላይ ህግ ዛፎች ከእስትራክቸሮች የቁመታቸውን ያህል መራቅ አለባቸው።
በተለይም በደረቅ ወራት ፤ አንዳንድ ዛፎች ስራቸውን እስከሚችሉት ድረስ በማሳደግ ውሀ ይፈልጋሉ።
ይህም የስሮች እንቅስቃሴ ተረጋግቶ የተቀመጠውን አፈር ያንቀሳቅሰዋል። በዚህም ሳቢያ crack ይፈጠራል።
ስለዚህ ዛፉ ያልተቆረጠው ...
****
1. ከወቅቶች መቀያየር ጋር ያለው ባህሪ
2. እድሜው ሲገፋ እድገቱ የሚያመጣው ተፅዕኖ
3. የአፈሩ አይነት
4. የመሠረቱ አይነት
****
☝️ እነዚህን ነገሮች ግምት ውስጥ አስገብቶ ከሆነ ጥሩ ነው ... ካልሆነ አይደለም።
📜ሀሳብ ስጡበት

👍14❤3
Ethio Construction Engineering
👉ኣሰደሳች ዜና ለ ተመራቂ ተማሪዎች 📜መውጫ ፈተና(Exit Exam) ለምትፈተኑ ቤተሰቦቻችን በ አንድ ወዳጃችን ሳምፕል ተዘጋጅቶላቹዋል 📌እስቲ አጋርነታቹ ሼር በማረግ ኣሳዩን። @etconp
ቀጣይ ደሞ በዛ ያሉ የ Exit Exam ሳምፕሎች እያዘጋጀን ነው!
👇👇👇👇
👇👇👇👇
👍6
ቅርሶችን እንደዚህ ለትራፊክ ቅርብ ማድረግ መልካም አይደለም።
የትራፊክ ቫይብሬሽን እንደዚህ እድሜ ጠገብ የሆኑ ህንፃዎች ላይ ያውም ተነባብረው የተሰሩና በመፍረስ ላይ ያሉት ላይ ቀውሱ ቀላል አይደለም።
እንቅጥቅጡ የህንፃውን ድንጋዮች ሁሌም እንቅስቃሴ ላይ እንዲሆኑ ያደርጋል።
ይሄም እንቅስቃሴ
1. የህንፃው መሰንጠቅን (Crack) ሊፈጥር ይችላል።
2. ድንጋዮቹን ቀስ በቀስ እንዲለያዩና ህብረታቸው እንዲጠፋ ከዛም ውድቀት ሊያስከትል ይችላል።
3. ወይም ግድግዳዎቹ በድንጋይ ተነባብረው ስለተሰሩ እርስ በርስ በሚፋጩበት ጊዜ የተሰሩበት ድንጋዮች ሊሰባበሩ ይችላሉ።

👍16❤2
Yisma_Contextualizing the new development.pdf
15.1 MB
የመመረቅያ ጽሁፍ ጥቆማ
“አዲሱን ልማት ከከተማ ቅርስ አውድ ጋር ማዋሀድ የብሔራዊ ትያትር አካባቢ”
2019 እኤአ፡፡
አዲሱ ይስማ የተባለ የEiABC ሁለተኛ ዲግሪ ተማሪ “አዲሱን ልማት ከከተማ ቅርስ አውድ ጋር ማዋሀድ የብሔራዊ ትያትር አካባቢ”
CONTEXTUALIZING THE NEW DEVELOPMENT WITH URBAN HERITAGE (THE CASE OF NATIONAL THEATRE AREA) በሚል ርዕስ የሁለተኛ ዲግሪ የመመረቅያ ወረቀቱን በ2019 ጽፎ ነበር፡፡
ወረቀቱ አዲስ አበባ ከተማ በብሄራዊ ትያትር አካባቢ በከተማው እምብርት ያሏትን የዘመናዊ ኪነህንጻ ቅርሶችን ከአዲስ የእድገት ልማት ጋር እንዴት አብራ ልታስኬድ እንደምትችል በግሩም ሁኔታ ዝርዝር አስረድቷል፡፡
አውርዶ ማንበብ ይቻላል፡፡
Via አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ

👍16💯1
ማስታወቂያ
ለነባር እና ለአዳዲስ ስራ ተቋራጮች እና ማህበራት በሙሉ ፡-
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከቤት ልማቱ ጎን ለጎን ለበርካታ ዜጎች የስራ ዕድል በመፍጠር በኢኮኖሚው ተጠቃሚ ሲያደርግ የቆየና እያደረገም ይገኛል፡፡
በዚህም መሠረት ኮርፖሬሽኑ በቀጣይ በሚኖረው የግንባታ ፕሮጀክቶች በዘርፉ የተሠማሩ ስራ ተቋራጮችንና ማህበራትን አሳታፊ አድርጎ ለመስራት ያሰበና ለዚህም ይረዳው ዘንድ በከተማችን ያሉትን የስራ ተቋራጮችንና ማህበራትን በመመዝገብ መረጃዎችን አደራጅቶ መያዝ እና መመልመል አስፈላጊ ሆኖ ማግኘቱን በቅርቡ በተቋሙ ማህበራዊ ድረ-ገጽ አሳውቋል፡፡
በዚህም መሰረት ለነባር እና አዳዲስ ተመዝጋቢዎች ከቀን 13/10/2015 - 27/10/2015 ዓ.ም ድረስ ለለተከታታይ አስራ አምስት ቀናት online ምዝገባ ማካሄድ እንደሚጀመር እየገለጽን ከዚህ በታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ
https://www.aahdc.gov.et
በመጫን እና የሚጠይቀውን መረጃ በአግባቡ በማስገባት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡-
በነባር፡-
በተቋማችንና በተለያዩ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶቻችን ስር ከ2006 ዓ.ም ጀምሮ የስራ ትስስር ተደርጎላችሁ ስትሠሩ የነበራችሁ ስራ ተቋራጮችና ማህበራት ነባር በሚለው ስር ምዝገባችሁን ማድረግ ያለባችሁ ሲሆን፤
በአዲስ፡-
ከዚህ በፊት በተቋማችንም ሆነ በቅርንጫፍ ፅ/ቤቶቻችን ስር ምንም ዓይነት የስራ ትስስር ያልተደረገላችሁ አዲስ በሚለው ስር ምዝገባችሁን ማካሄድ ትችላላችሁ፡፡
ለምዝገባ አስፈላጊ ማስረጃዎችን በድጋሚ ለማስታወስ ያህል፡-
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- የግበር መክፈያ መለያ ቁጥር( Tax
Identification Number- TIN.)
- የስም ስያሜ ምዝገባ ሰርተፊኬት
- የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት
- የስራ ልምድ ከ1-2 ገፅ በማይበልጥ
በዝርዝር ይጠቀስ
- የስራ ልምድ ክብደት በገንዘብ ሲቀየር
የሚያሳዩ መረጃዎች
- እና ሌሎች ስራ ተቋራጩን እና
ማህበራቱን የሚገልጹ ሰነዶችን ናቸው
ማሳሰቢያ፡-
ከስራ ዕድል ፈጠራ ጋር በተያያዘ ከሚመለከተው አካል በሚላከው መረጃ መሠረትና በተቋማችን ባለው መረጃ መሠረት ወደ ስራ ሲገባ በነባር መመዝገብ እያለባችሁ በአዲስ ተመዝግባችሁ የተገኛችሁት ላይ እንዲሁም በሁለቱም (በነባርም፣በአዲስም) ተመዝግቦ የሚገኝ ስራ ተቋራጭም ሆነ ማህበራት ላይ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን

👍13
👉Fully Funded Scholarships
🚧Deadline In June & July 2023
1. La Trobe University Destination Australia
https://lnkd.in/gGKthm94
2. Chulabhorn Graduate Institute Scholarship In Thailand
https://lnkd.in/dZ-B4GcU
3. International Excellence Scholarship In New Zealand
https://lnkd.in/dGtmwvxq
4. University of New England Scholarship In Australia
https://lnkd.in/dmYqFG7M
5. Kazakhstan Government Scholarships
https://lnkd.in/dGvddh5M
6. Italian Government Scholarship
https://lnkd.in/d5JshP7U
7. University of Oxford Rhodes Scholarship UK
https://lnkd.in/d6NqTfm5
8. Queensland University of Technology Scholarships in Australia
https://lnkd.in/d7hhMaFX
9. Stanford University Knight Hennessy Scholarship In USA
https://lnkd.in/dNDMsV73
10. Colombia Government Scholarship 2024
https://lnkd.in/d5qVHppE
11. Cape Breton University Scholarships In Canada
https://lnkd.in/dmaVaRXe
12. Friedrich Ebert Stiftung Scholarship In Germany
https://lnkd.in/ddB88NKC
13. GIST Scholarship In Korea
https://lnkd.in/dKV9VrfG
14. Polytechnic University Of Milan Scholarship
https://lnkd.in/dKkkBcAd
15. King Fahd University Scholarship In Saudi Arabia
https://lnkd.in/dhvnp7ZZ
Ac

lnkd.in
LinkedIn
This link will take you to a page that’s not on LinkedIn
👍6
👉9 Different Types of Roofing Materials
1⃣ Solar tiles
Advanced solar collectors integrate seamlessly into existing shingles, generating up to 1 kilowatt of energy per 100 square feet. They’re particularly good for sunny roofs in homeowners’ associations that forbid typical solar panels. While they may help offset energy costs with solar power, they also cost more than traditional solar options.
2⃣ Asphalt shingles
Asphalt shingles are the most common roofing materials in America because they’re effective in all environmental conditions. Quality varies widely, so ask whether they pass the ASTM D3161, Class F (110 mph) or ASTM D7158, Class H (150 mph) wind tests and the AC438 durability test. Upfront costs are low, but you should expect to replace the shingles after about 20 years. If you live in a hail prone area, consider impact resistant shingles which have a UL 2218 Class 4 rating. Impact resistant shingles may qualify for a discount on your homeowner’s premium.
3⃣ Metal roofing
Metal roofing comes in vertical panels or shingles resembling slate, tile and shake – and lasts about 60 years. Metal excels at sloughing off heavy snow and rain, won’t burn and resists high winds. It is lightweight and can be installed over existing roofs. However, metal can be noisy during rainstorms, and may dent from hail.Average costs range between $5 and $12 per square foot, depending on type and style of metal – which is more than asphalt but less than concrete tiles. Corrosion also varies by material.
4⃣ Stone-coated steel
Interlocking panels mimic slate, clay or shingles and resist damage caused by heavy rains (up to 8.8 inches per hour), winds of 120 miles per hour, uplifting, hail and freeze-thaw cycles. Consequently, they’re an economical, effective choice for wet, windy regions or areas prone to wildfires. Some stone-coated steel roofs are warranted for the lifetime of the house.
5⃣ Slate
Slate roofing lasts more than 100 years. It won’t burn, is waterproof and resists mold and fungus. Slate is effective in wet climates but is expensive, heavy and may be easily broken when stepped on. Keep this in mind if you live in an area that experiences hail.
6⃣ Rubber slate
Rubber slate looks natural and can be cut with a knife to fit intricate roofs like those found on Victorian homes. Rubber slate roofs can last 100 years but can be damaged by satellite dishes and walking – so may also be susceptible to damage by hail, similar to slate. Roofing professionals that are trained to install rubber slate may be hard to find.
7⃣ Clay and concrete tiles
Clay and concrete roof tiles can withstand damage from tornadoes, hurricanes or winds up to 125 miles per hour and even earthquakes, according to "A Summary of Experimental Studies on Seismic Performance of Concrete and Clay Roofing Tiles" by the University of Southern California for the Tile Roofing Institute. They are good in warm, dry climates. They may require extra support to bear their weight, and they are likely to break when walked on.
8⃣ Green roofs
Green roofs are covered with plants and can improve air quality, reduce water runoff and insulate homes to reduce urban heat islands. However, they need extra structural support, a vapor barrier, thermal insulation, waterproofing, drainage, water filtration, soil, compost and plants. Their estimated lifespan is 40 years.
9⃣ Built-up roofing
This heavy roofing consists of layers of asphalt, tar or adhesive topped with an aggregate and is only for flat roofs. Tar and gravel roofs, also for flat roofs, are best for roof-top decks with heavy foot traffic. These roofs may become sticky in summer, and it is harder to shovel snow off of these roofs when compared to smooth surfaces. They can last 20 to 25 years.