የኮንክሪት ስትራክቸሮች ላይ የተለያዩ ከቀላል/negligible defects/ እስከ የከፋ ደረጃ ያለቸው ችግሮች/sever defects/ሲያጋጥሙ እናያለን።
በእርሶ አስተያየት የትኛው የኮንክሪት ስራ ላይ ለሚከሰረቱ የተለያዩ ችግሮች ምክንያት አይሆንም ብለው ያስባሉ።

Anonymous Quiz
11%
የግንባታ ግብዓቶች የጥራት ችግር/use defective building materials/
5%
ቸልተኝነት/Negligence/poor supervision/
6%
ደካማ የሞያ ብቃት/Poor workmanship/
9%
የዲዛይን ስህተት/Design problem/
12%
የከፋ የአየር ጠባይ ለውጥ/Harsh weather condition/
11%
ማጭበርበር/Fraud/
38%
የባጀት እጥረት/Financial shortage/
9%
ከዲዛይን በላይ የክብደት ጫና/Over loading/
👍9👏1
👉እንሆ ከ ኮንስትራክሽን ሕግ ጋር የተያያዙ ፋይሎች ተጠቀሙበት
🚧ሌሎች ምትፈልጉት ፋይል ካለ አናግሩን እንልክላቹዋለን
🌟ለምትወዱዋቸው በማጋራት ኣዳርሱልን🙏
👇👇👇👇👇👇
🚧ሌሎች ምትፈልጉት ፋይል ካለ አናግሩን እንልክላቹዋለን
🌟ለምትወዱዋቸው በማጋራት ኣዳርሱልን🙏
👇👇👇👇👇👇
🙏7👍1
👍7❤1
👉የግንባታ ኢንደስትሪው ሀብቶች
1.የገንዘብ ሀብት/Financial Resource or fund/:-
የግንባታ ሥራው በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የሚጠይቀው የገንዘብ ወጪ ነው፡፡ ይህም ከተቀማጭ በቀጥታ፣ በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ ከብድር፣ወይም ከስጦታ ወይም ከሌላ ህጋዊ ከሆነ የገንዘብ ምንጭ የሚገኝ ሊሆን የሚችል ሲሆን የግንባታ ፕሮጀክት ለማከናወን ከሚያስፈልጉ ሀብቶች አንዱ መሰረታዊውና ዋነኛው ነው፡፡
2. የሰው ሃይል ሀብት/Human Resource/Labour or Workmanship/:-
እነዚህም ከዘርፉ ቀጥተኛ የሰለጠኑ ባለሞያዎች/Proffesionals/ ፣ በፕሮጀክት አመራር ውስጥ አጋዥ ወይም ደጋፊ የሥራ ዘርፍ ባለሞያዎችንና እስከታችኛው እርከን የሚወርዱ የሥራው ቀጥታ ተሳታፊ የሆኑ በከፊል የሰለጠኑና/Semi skilled/ ስልጠና የሌላቸው የጉልበት ሰራተኞችን/Unskilled/ ሁሉ ያጠቃለለ ነው፡፡የሰው ሃይል ሀብት ለግንባታ ሥራ ከሚመደበው የገንዘብ ሀብት ወይም ባጀት ከ5-7% የሚሆነውን የሚቋደስ ነው፡፡
3. የመረጃ ሀብት/Information Resource/:-
ይህ ዓይነቱ ሀብት ከፕሮጀክት ጥናት ጀምሮ በዲዛይን ሥራ ብሎም ወደግንባታ ሥራ ለመግባትና፣ በፕሮጀክት ሥራ ክንውን ወቅት በሚደረጉ ጉዞዎች ሁሉ አስፈላጊና ለፕሮጀክቱ ዘላቂ ደህንነት መረጋገጥ የሚጠቅሙ፣ የግንባታ ሥራን አዋጭና በተያዘለት ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ የሚረዱ መረጃዎች ናቸው፡፡
መረጃዎች ሳይሰበሰቡ የሚደረግ የዲዛይንና የግንባታ ሥራ ሁሉ አጠራጣሪ ወይም አስጊነቱ የማይካድ ነው፡፡
4. አካላዊ/ግዘፍ ሀብቶች/Physical Resources/:-
አካላዊ ወይም ግዘፍ ሀብቶች የሚባሉት የግንባታ ግብዓት ዕቃዎችና የግንባታ ሥራ ማሽነሪዎች /Materials and Machinaries/ ናቸው፡፡ እነዚህ ሀብቶች ከፍተኛ ግዢ የሚካሄድባቸውና፣ የአንድ ፕሮጀክት አብዛኛውን የገንዘብ ሀብት ወይም ባጀት የሚቋደሱ ወይም የሚይዙት ናቸው፡፡ለምሳሌ የግንባታ ግብዓቶችን ብቻ አንኳን ብንመለከት ከ50-65% የሚሆነውን የግንባታ ሥራ በጀት የሚይዙ ናቸው፡፡
5. የአገልግሎትና አስተዳደራዊ አቅርቦቶች ሀብቶች/Survices and Management/:-
የመሬት አቅርቦት፣ የውሃ አቅርቦት፣ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት፣ የስልክ መገናኛ አገልግሎት አቅርቦቶችና የመሳሰሉትን የሚያካትት ሆኖ የግል ወይም የመንግስት አገልግሎት አቅራቢ ተቋማትን አስተዳደራዊ ፈቃድ የሚጠይቁና የሚቀርቡ፤ የግንባታ ሥራዎች ጥራት፣ ቅልጥፍናና የተሻለ አዋጭነት ባለው መልኩ እንዲከናወንና እንዲጠናቀቅ የሚረዱ ሀብቶች ናቸው፡፡
https://www.facebook.com/etconp/
https://youtube.com/@Etconp432

👍4
👉የግንባታ ሥራ ውል አፈጻጸም ውስጥ ተሳታፊ የሚሆኑ ዋና ዋና ባለድርሻ አካላት፡
የስራው ባለቤት/Client/Employer:-
ግለሰብ ወይም ማህበር ወይም ድርጅት ወይም የመንግስት ተቋም ሊሆን የሚችል ሲሆን የሥራው ባለቤት ከመሆኑ አንጻር ሥራውን ለማከናወን የሚችል ሥራ ተቋራጭና አማካሪ መሃንዲስ መቅጠር እና ለግንባታ ሥራው የሚያስፈልገውን የገንዘብ ሀብት የሚያዘጋጅና ዋጋ የመክፈል ሃላፊነት ያለበት አካል ነው፡፡
ሥራ ተቋራጭ:-
ይህ ባለድርሻ አካል ከባለቤት ጋር በፈጸመው ውል ስምምነት መሰረት ለሥራው አስፈላጊ የሆኑትን ግብዓቶች በሙሉ በሟሟላት የግንባታ ሥራውን በተባለው ጊዜና በተቀመጠው የጥራት ደረጃ ለመስራት ተዋውሎ የሚሰራ ነው፡፡
መሃንዲስ(አማካሪ):-
ይህ ባለድርሻ አካል ከባለቤት ጋር በፈጸመው ውል ስምምነት መሰረት ውለታውን እንዲያስተዳድር የሚቀጠር ነው፡፡ምንም እንኳን አማካሪ መሃንዲሱን የሚቀጥረውና ክፍያ የሚፈጸምለት በአሰሪው ቢሆንም፤ አማካሪው ውሉን በማስተዳደር ሂደት ውስጥ በቅን ልቡና በፍጹም ፍትሃዊነት ለሁለቱም የሚሰራ ነው፡፡
የመድን ዋስትና ሰጪ ድርጅቶች (Insurance Companies):-
አንድ ሥራ ተቋራጭ በጨረታ ለመሳተፍ፣ ወደውል ለመግባት፣ ክፍያዎች ለማግኘትና በሌሎች አሰሪው ድርጅት ለደህንነቱ መጠበቂያ ከስራ ተቋራጩ እንዲቀርብለት የሚጠይቀውን የመተማመኛ የመድን ዋስትናዎች ለሥራ ተቋራጩ የሚያቀርብ አካል ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ሥራ ተቋራጩ በአጠቃላይ ለንብረቱ፣ ለገንዘቡ፣ ለስራውና ለሰራተኞቹ ደህንነት የሚጠይቃቸውን የመድን ዋስትናዎችንም (for Contractor’s all risks) የሚያቀርብ ይሆናል፡፡ አንድ የመድን ዋስትና ሰጪ ድርጅት አይነቱ ተለይቶ ለታወቀ ጉዳይ ለሥራ ተቋራጩ የመድን ሽፋን ሰጠ ማለት በአሰሪው ድርጅትና በሥራ ተቋራጩ በኩል ሊኖር የሚችለውን የአደጋ ስጋት ለመሸከም ሃላፊነት የሚቀበል ይሆናል ማለት ነው፡፡ ለወደፊት ስለግንባታ ፕሮጀክቶች የመድን ዋስትናዎች (Construction Insurances) በተብራራ ሁኔታ በምናቀርበው ጽሁፍ የምናየው ይሆናል፡፡
ባንኮች:-
ለስራ ተቋራጩም ይሁን ለስራው ባለቤት ለፕሮጀክቱ ማከናወኛ የገንዘብ ፍላጎቶችን በማመቻቸት የሚሰሩ ናቸው፡፡ ባንኮች እንደ የጨረታ ማስከበሪያና የውል ማስከበሪያ የባንክ ዋስትናም በመስጠት የሚሰሩ ናቸው፡፡
አቅራቢዎች (Suppliers):-
እነዚህ ባለድርሻ አካላት ለግንባታ ሥራ ከመጀመሪያ እስከ ሥራው ፍጻሜ የሚያስፈልጉ ማናቸውንም ዓይነት የግንባታ ሥራ ግብዓቶችን፣ ማሽነሪዎችን ወይም የግንባታ ሥራ ቁሳቁሶችን በሽያጭና በኪራይ የሚያቀርቡ ናቸው፡፡
ፈቃድ ሰጪ አካላት (Permitting bodies):-
ለግንባታ ሥራው የግንባታ ቦታ በመፍቀድ፣ የግንባታ ፈቃድ በመስጠት፣ የግብዓት ማውጫ ካባዎችን ፣የማምረቻ የማከማቻና የቆሻሻ ማስወገጃ ቦታ ፈቃድ በመስጠት የሚሰሩ ናቸው፡፡
የመሰረታዊ አገልግሎቶች አቅራቢ ተቋማት (Public):-
ለግንባታ ሥራው እንደ ውሃ፣መብራት፣ስልክ የመሳሰሉ ለግንባታ ሥራዎች የመሰረታዊ አገልግሎቶችን የሚያቀርቡ አካላት ናቸው፡፡

👍12🏆1
Facade section
@etconp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=
Twitter :- https://twitter.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg

👍5❤2
👉ከ 90 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የሐዋሳ ከተማ መግቢያ ሚሊኒየም ፓርክ በነገው ዕለት እንደሚመረቅ የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ አስታወቀ፡፡
የመምሪያው ምክትል ኃላፊ ታሪኩ ታመነ ለኢፕድ እንደገለጹት፤ በከተማው በ2014 የተጀመሩትን አብዛኛዎቹን ፕሮጀክቶች በዚህ ዓመት በማጠናቀቅ ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግ ታቅዶ እየተሠራ ነው፡፡
በከተማ በተለይም በUIIDP የሚደገፉ 29 ፕሮጀክቶች መኖራቸው ጠቁመው፤ ከአስፋልት መንገድ ግንባታ ውጪ ያሉት ሌሎች ፕሮጀክቶች ሙሉ በሙሉ እንደሚጠናቀቁ ገልጸዋል፡፡
ከኹሉም ለየት የሚለውና ጥቁር ውሃ መግቢያ በር ላይ እየተገነባ የሚገኘው ሚሊኒየም ፓርክ ሪስቶሬሽን ፕሮጀክት ለከተማውና ለክልሉ እንዲሁም እንደ አገርም ትልቅ ትርጉም ያለው ፕሮጀክት ነው ብለዋል፡፡
ሰኔ 2014 የአንድ ዓመት የግንባታ ውል የተገባለት ፕሮጀክት ከ90 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ እንደተደረገበትም ገልጸው፤ ግንባታው በተያዘለት ጊዜ ውስጥ እንዲጠናቀቅ መደረጉንም ተናግረዋል፡፡
የፕሮጀክቱ ግንባታ የሲዳማን ባህላዊ ዕሴቶችን ማሳየት የሚችልና በአሁኑ ወቅት ዓለም የደረሰበትን ሙሉ ቴክኖሎጂ በመጠቀም የተገነባ እንደሆነም ያስረዱ ሲሆን፤ ወደ ሐዋሳ ከተማ መግቢያ በር የሆነው ፕሮጀክት በአገሪቱ ካሉት መሰል ፕሮጀክቶች የመጀመሪያው ይሆናል ብለዋል።
በጥቁር ዉሃ ዳቶ ሐዋሳ መግብያ በር ሙሉ በሙሉ ዲጂታል ተክኖሎጂ የተገጠመለት በመሆኑ ወጪና ገቢ የትራፊክ ፍሰት ከመቆጣጠሩም በላይ የከተማዉን ብሎም የህብረተሰቡን ደህንነት ለተጠበቀ ያግዛል ሲሉም ገልጸዋል፡፡
የመግቢያ በሩ በነገው ዕለት ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት በተገኙበት ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ተናግረዋል።

Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Personal Information (ግላዊ መረጃ) ጨርሳችሁ ከዛም personal ability proof (የግል ብቃት ማረጋገጫ) ጨርሳችሁ ከሞላችሁ በኋላ ከዛም sample ካስቀመጣችሁ በኋላ ስራ ሲመጣላችሁ እንዲ ነው።
አሁንም አልረፈደም ተመዝገቡ አስፈላጊውን መረጃ አሟሉ ተጠቀሙ እራሳችሁን ገበያ ውስጥ ክተቱ
መመዝገብ ማለት ስም እና ስልክ አስቀምጦ መውጣት አይደለም ይሄ አቴንዳስ አይደለም ስራ ነው ስለዚህ እያነበባችሁ የተጠየቃችሁትን ግላዊ መረጃ እና የብቃት ማረጋገጫ በሙሉ አስገቡ አለበለዚያ incomplete ይሆናል እሱ ደግሞ ብዙ ተፎካካሪዎች ባሉበት መስክ ተመራጭ አያደርጋችሁም
ሊንክ:-https://m.buildmost.com/#/main_Promotion_page?code=U3WB0Y
ከዛም free register

👍2
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
እንደምትመለከቱት ነው ሁሉም unsubmitted ነው ሚለው ….. እንዲህ አይነት ውዥንብሮችን ለማጥራት ቪዲዮ ያስፈልጋል ችግር የለውም እንሰራለን
እስከዛ ተመዝገቡ ከዚህ ሊንክ:- https://m.buildmost.com/#/main_Promotion_page?code=U3WB0Y