Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.33K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
Letter.pdf
2.9 MB
የግንባታ ዋጋ ማስተካከያ

@ETCONp
👍3
Foreign professional Applicant’s Documentation process-1.docx
18.3 KB
Foreign professional Applicant’s Documentation process

@ETCONp
👍6
የመንገድ_ዲዛይን_ውል_ስነድ_አማረኛ_ትርጉም.pdf
8 MB
የመንገድ ዲዛይን ውል ስነድ አማረኛ ትርጉም

@ETCONp
📌የ ምስራች ዜና ለ ጠቅላላ ኮንስትራክሽን ተቋራጮች እና አማካሪዎች በ ሙሉ

🏗በ ኮንስትራክሽን ዘርፍ በ ተቋራጭነት፣በ መንገድ ስራ፣በማማከር ስራ፣ በ ኢንተርየር ዲዛይን፣በ ሰብ ኮንትራክት፣በ ብረታ ብረት፣በ እንጨት ስራ እና የ ህንፃ ግንባታ ተያያዥ ስራዎች ያላቹ በ ሙሉ

🗞አዳዲስ ጨረታዎች ሲወጡ እና በየ 3 ወር የማተርያል ና ማሽነሪ Direct Cost የሚለቀቅበት Private ቴሌግራም ቻናል በቀላሉ አመቱን ሙሉ በ ማይታመን ዋጋ እንዲደርሳቹ ለምትፈልጉ ከታች ባሉት አደራሻዎች አናግሩን።

👊እስካሁን ከ ደረጃ 1 እስከ 10 በዛ ያሉ በየቀኑ አዳዲስ ጨረታዎች እየለጠፍን እንገኛለን (ማረጋገጫ አሁናዊ የ ቻናሉ ገፅታ በ ምስል አያይዘንላቹዋል)

🚧ለመመዝገብ @Philemona7 ወይም @etconpworks ያናግሩን።

☎️ለ በለጠ መረጃ በ +251925446661 ወይም +251954454017 ይደውሉ

🙏እናመሰግናለን🙏

@etconp
👍3👏1
👉የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከቱርኩ ያፒ መርከዚ ጋር በብሪታኒያ የግልግል ፍርድ ቤት የካሳ ክፍያ ሙግት ላይ መኾኑን ሪፖርተር አስነብቧል።

🚧ያፒ መርከዚ በግልግል ፍርድ ቤቱ ክስ የመሠረተው፣ በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ወቅት ኮንትራት በወሰድኩት የአዋሽ- ወልድያ-ሃራ ገበያ የባቡር ሐዲድ ግንባታ ፕሮጀክት ላይ ለደረሰብኝ ጉዳትና ኪሳራ ባቡር ኮርፖሬሽን ግማሽ ቢሊዮን ዶላር ካሳ ይክፈለኝ በማለት መኾኑን ዘገባው ጠቅሷል።

🚧የኢትዮጵያ ባቡር ኮርፖሬሽን፣ ዓለማቀፍ ፍርድ ቤት በውዝግቡ ላይ ውሳኔ ቢሰጥ አገሪቱ ለከፍተኛ ወጪ እንደምትዳረግ ጠቅሶ፣ ውዝግቡን በድርድር ለመፍታት ጥረት እያደረገ መኾኑን መናገሩን ዘገባው ገልጧል።

🌟ተቋራጩ የባቡር ሐዲዱን በ1 ነጥብ 7 ቢሊዮን ዶላር ለመገንባት ነበር ከሰባት ዓመታት በፊት የተስማማው።

🚧መንግስት አዳዲስ መዝናኛ ከሚገነባ 99% ተጠናቆ የነበረና ጫፍ የደረሰ ፕሮጀክትን መጨረስ ይሻል ነበር።

🚧እኔ ካልጀመርኩት አይመለከተኝም ከማለት በማይተናነስ መልኩ ዝም ሲባል ያሳዝናል ስለአዋሽ ኮምቦልቻ ሀራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት ያኔ እየተመላለሱ ሲዘግቡ የነበሩ ብዙ የግልና የመንግስት ሚዲያዎች ዛሬ የት ገባ፣ከምን ደረሰ ብለው እንኳን መጠየቅ ተስኗቸዋል ገዳዩ ያስተዛዝባል።

@etconp
👍11❤4