Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.33K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
Letter.pdf
2.9 MB
የግንባታ ዋጋ ማስተካከያ

@ETCONp
👍3
Foreign professional Applicant’s Documentation process-1.docx
18.3 KB
Foreign professional Applicant’s Documentation process

@ETCONp
👍6
የመንገድ_ዲዛይን_ውል_ስነድ_አማረኛ_ትርጉም.pdf
8 MB
የመንገድ ዲዛይን ውል ስነድ አማረኛ ትርጉም

@ETCONp
📌የ ምስራች ዜና ለ ጠቅላላ ኮንስትራክሽን ተቋራጮች እና አማካሪዎች በ ሙሉ

🏗በ ኮንስትራክሽን ዘርፍ በ ተቋራጭነት፣በ መንገድ ስራ፣በማማከር ስራ፣ በ ኢንተርየር ዲዛይን፣በ ሰብ ኮንትራክት፣በ ብረታ ብረት፣በ እንጨት ስራ እና የ ህንፃ ግንባታ ተያያዥ ስራዎች ያላቹ በ ሙሉ

🗞አዳዲስ ጨረታዎች ሲወጡ እና በየ 3 ወር የማተርያል ና ማሽነሪ Direct Cost የሚለቀቅበት Private ቴሌግራም ቻናል በቀላሉ አመቱን ሙሉ በ ማይታመን ዋጋ እንዲደርሳቹ ለምትፈልጉ ከታች ባሉት አደራሻዎች አናግሩን።

👊እስካሁን ከ ደረጃ 1 እስከ 10 በዛ ያሉ በየቀኑ አዳዲስ ጨረታዎች እየለጠፍን እንገኛለን (ማረጋገጫ አሁናዊ የ ቻናሉ ገፅታ በ ምስል አያይዘንላቹዋል)

🚧ለመመዝገብ @Philemona7 ወይም @etconpworks ያናግሩን።

☎️ለ በለጠ መረጃ በ +251925446661 ወይም +251954454017 ይደውሉ

🙏እናመሰግናለን🙏

@etconp
👍3👏1
👉የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከቱርኩ ያፒ መርከዚ ጋር በብሪታኒያ የግልግል ፍርድ ቤት የካሳ ክፍያ ሙግት ላይ መኾኑን ሪፖርተር አስነብቧል።

🚧ያፒ መርከዚ በግልግል ፍርድ ቤቱ ክስ የመሠረተው፣ በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ወቅት ኮንትራት በወሰድኩት የአዋሽ- ወልድያ-ሃራ ገበያ የባቡር ሐዲድ ግንባታ ፕሮጀክት ላይ ለደረሰብኝ ጉዳትና ኪሳራ ባቡር ኮርፖሬሽን ግማሽ ቢሊዮን ዶላር ካሳ ይክፈለኝ በማለት መኾኑን ዘገባው ጠቅሷል።

🚧የኢትዮጵያ ባቡር ኮርፖሬሽን፣ ዓለማቀፍ ፍርድ ቤት በውዝግቡ ላይ ውሳኔ ቢሰጥ አገሪቱ ለከፍተኛ ወጪ እንደምትዳረግ ጠቅሶ፣ ውዝግቡን በድርድር ለመፍታት ጥረት እያደረገ መኾኑን መናገሩን ዘገባው ገልጧል።

🌟ተቋራጩ የባቡር ሐዲዱን በ1 ነጥብ 7 ቢሊዮን ዶላር ለመገንባት ነበር ከሰባት ዓመታት በፊት የተስማማው።

🚧መንግስት አዳዲስ መዝናኛ ከሚገነባ 99% ተጠናቆ የነበረና ጫፍ የደረሰ ፕሮጀክትን መጨረስ ይሻል ነበር።

🚧እኔ ካልጀመርኩት አይመለከተኝም ከማለት በማይተናነስ መልኩ ዝም ሲባል ያሳዝናል ስለአዋሽ ኮምቦልቻ ሀራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት ያኔ እየተመላለሱ ሲዘግቡ የነበሩ ብዙ የግልና የመንግስት ሚዲያዎች ዛሬ የት ገባ፣ከምን ደረሰ ብለው እንኳን መጠየቅ ተስኗቸዋል ገዳዩ ያስተዛዝባል።

@etconp
👍11❤4
👉የውል ቃሎችና ድንጋጌዎች አጠቃላይ ፍረጃ /General classification of Contractual provisions/

🌟የውል ቃላትና ድንጋጌዎች የስራውን ስፋት፣ መሰጠት የሚገባቸው አገልግሎቶችን፣ የአሰሪውና የሥራ ተቋራጩን መብትና ግዴታዎች ዝርዝር፣ የሥራ ተቆጣጣሪው/አማካሪው መሃንዲስ የስራ ድርሻዎች፣ ባለሞያዎች አሟልቶ ስለመስራት፣ የፕሮጀክት መሪ ባለሞያ  ተግባርና ሃላፊነቶች፣ የውል ቃላት ትርጉምና የመሳሰሉ አጠቃላይ ሁነቶችን የሚይዝ ሲሆን ከውሉ ጠቅላላ ሁኔታዎች በተጨማሪ ከሚሰጠው አገልግሎት የተለየ ባህሪ ጋር የሚሄዱ ልዩ ሁነቶችን/Special conditions/ እና ሥራው የሚከናወንበትን ቦታ የሚያመለክቱ ዝርዝር መረጃችን አካቶ የሚይዝ ነው፡፡

🌟የውል ድንጋጌዎች በሥራና ከተማ ልማት ሚኒስቴር /MoWUD/፣  በኢትዮጵያ መንግስት ግዢዎች ኤጀንሲ /PPA/ ፣ እና በዓለም አቀፍ አማካሪ መሃንዲሶ ፌደሬሽን /FIDIC/ ሰነዶች ውስጥ የተለየ አቀራረጽና አቀማመጥ ይዘው የተዘጋጁ ቢሆንም አጠቃላይ ይዘታቸው ላይ ግን እምብዛም ልዩነት የላቸውም።

📌በመሆኑም የውል ቃላትና ድንጋጌዎችን አሁን በሃገራችን በስፋት የምንጠቀምበትን የኢትዮጵያ መንግስት ግዢዎች ኤጀንሲ /PPA/ ሰነድን በመጠቀም የውል ድንጋጌዎችን በይዘታቸው በአጠቃላይ በ6 ልንፈርጃቸው እንችላለን።እነዚህም:

🚧1.ጊዜን የሚመለከቱ ድንጋጌዎች/Time provisions/

🚧2. ስለክፍያ/ቀብድ/መተማመኛ/Payment related provisions/

🚧3.የሥራ ተቋራጩ፣ የአሰሪውና፣ የመሃንዲሱ ግዴዎችና ሃላፊነቶች/Parties Obligation/

🚧4.ውል ስለመፈፀምና ስላለመፈፀም እና  ስለሚያስከትሉት ውጤቶች ጋር ተዛማጅ የሆኑ የውል ድንጋጌዎች /Performance and Nonperformance of contract and their effect/

🚧5.ልዩ ልዩ ሁነቶች /Conditions /

🚧6.ባለአማራጭ ሃሳብ ድንጋጌዎች/Alternative Provisions ናቸው።

💫በሌላ ጊዜ በምናቀርባቸው ፅሁፎች በእያንዳዱ ስር ስለሚካተቱት ድንጋጌዎች ዝርዝርና በእያንዳንዱም ላይ ማብራሪ የምንሰጥ ይሆናል።

🙏አብሮነታች አይለየን🙏

❤️ከወደዱት ለሚወዱት ያጋሩ😊

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK

YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432

💫Comment @ETCONpBot

♡ ㅤ   ❍ㅤ    ⎙ㅤ    ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ

╔═════
    🌐   join 👇
   @ETCONp
   @COTMp
╚══ ☆☆☆☆☆══════
👍12