📌የ ምስራች ዜና ለ ጠቅላላ ኮንስትራክሽን ተቋራጮች እና አማካሪዎች በ ሙሉ
🏗በ ኮንስትራክሽን ዘርፍ በ ተቋራጭነት፣በ መንገድ ስራ፣በማማከር ስራ፣ በ ኢንተርየር ዲዛይን፣በ ሰብ ኮንትራክት፣በ ብረታ ብረት፣በ እንጨት ስራ እና የ ህንፃ ግንባታ ተያያዥ ስራዎች ያላቹ በ ሙሉ
🗞አዳዲስ ጨረታዎች ሲወጡ እና በየ 3 ወር የማተርያል ና ማሽነሪ Direct Cost የሚለቀቅበት Private ቴሌግራም ቻናል በቀላሉ አመቱን ሙሉ በ ማይታመን ዋጋ እንዲደርሳቹ ለምትፈልጉ ከታች ባሉት አደራሻዎች አናግሩን።
👊እስካሁን ከ ደረጃ 1 እስከ 10 በዛ ያሉ በየቀኑ አዳዲስ ጨረታዎች እየለጠፍን እንገኛለን (ማረጋገጫ አሁናዊ የ ቻናሉ ገፅታ በ ምስል አያይዘንላቹዋል)
🚧ለመመዝገብ @Philemona7 ወይም @etconpworks ያናግሩን።
☎️ለ በለጠ መረጃ በ +251925446661 ወይም +251954454017 ይደውሉ
🙏እናመሰግናለን🙏
@etconp

👍3👏1
👉የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከቱርኩ ያፒ መርከዚ ጋር በብሪታኒያ የግልግል ፍርድ ቤት የካሳ ክፍያ ሙግት ላይ መኾኑን ሪፖርተር አስነብቧል።
🚧ያፒ መርከዚ በግልግል ፍርድ ቤቱ ክስ የመሠረተው፣ በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ወቅት ኮንትራት በወሰድኩት የአዋሽ- ወልድያ-ሃራ ገበያ የባቡር ሐዲድ ግንባታ ፕሮጀክት ላይ ለደረሰብኝ ጉዳትና ኪሳራ ባቡር ኮርፖሬሽን ግማሽ ቢሊዮን ዶላር ካሳ ይክፈለኝ በማለት መኾኑን ዘገባው ጠቅሷል።
🚧የኢትዮጵያ ባቡር ኮርፖሬሽን፣ ዓለማቀፍ ፍርድ ቤት በውዝግቡ ላይ ውሳኔ ቢሰጥ አገሪቱ ለከፍተኛ ወጪ እንደምትዳረግ ጠቅሶ፣ ውዝግቡን በድርድር ለመፍታት ጥረት እያደረገ መኾኑን መናገሩን ዘገባው ገልጧል።
🌟ተቋራጩ የባቡር ሐዲዱን በ1 ነጥብ 7 ቢሊዮን ዶላር ለመገንባት ነበር ከሰባት ዓመታት በፊት የተስማማው።
🚧መንግስት አዳዲስ መዝናኛ ከሚገነባ 99% ተጠናቆ የነበረና ጫፍ የደረሰ ፕሮጀክትን መጨረስ ይሻል ነበር።
🚧እኔ ካልጀመርኩት አይመለከተኝም ከማለት በማይተናነስ መልኩ ዝም ሲባል ያሳዝናል ስለአዋሽ ኮምቦልቻ ሀራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት ያኔ እየተመላለሱ ሲዘግቡ የነበሩ ብዙ የግልና የመንግስት ሚዲያዎች ዛሬ የት ገባ፣ከምን ደረሰ ብለው እንኳን መጠየቅ ተስኗቸዋል ገዳዩ ያስተዛዝባል።

👍11❤4
👉የውል ቃሎችና ድንጋጌዎች አጠቃላይ ፍረጃ /General classification of Contractual provisions/
🌟የውል ቃላትና ድንጋጌዎች የስራውን ስፋት፣ መሰጠት የሚገባቸው አገልግሎቶችን፣ የአሰሪውና የሥራ ተቋራጩን መብትና ግዴታዎች ዝርዝር፣ የሥራ ተቆጣጣሪው/አማካሪው መሃንዲስ የስራ ድርሻዎች፣ ባለሞያዎች አሟልቶ ስለመስራት፣ የፕሮጀክት መሪ ባለሞያ ተግባርና ሃላፊነቶች፣ የውል ቃላት ትርጉምና የመሳሰሉ አጠቃላይ ሁነቶችን የሚይዝ ሲሆን ከውሉ ጠቅላላ ሁኔታዎች በተጨማሪ ከሚሰጠው አገልግሎት የተለየ ባህሪ ጋር የሚሄዱ ልዩ ሁነቶችን/Special conditions/ እና ሥራው የሚከናወንበትን ቦታ የሚያመለክቱ ዝርዝር መረጃችን አካቶ የሚይዝ ነው፡፡
🌟የውል ድንጋጌዎች በሥራና ከተማ ልማት ሚኒስቴር /MoWUD/፣ በኢትዮጵያ መንግስት ግዢዎች ኤጀንሲ /PPA/ ፣ እና በዓለም አቀፍ አማካሪ መሃንዲሶ ፌደሬሽን /FIDIC/ ሰነዶች ውስጥ የተለየ አቀራረጽና አቀማመጥ ይዘው የተዘጋጁ ቢሆንም አጠቃላይ ይዘታቸው ላይ ግን እምብዛም ልዩነት የላቸውም።
📌በመሆኑም የውል ቃላትና ድንጋጌዎችን አሁን በሃገራችን በስፋት የምንጠቀምበትን የኢትዮጵያ መንግስት ግዢዎች ኤጀንሲ /PPA/ ሰነድን በመጠቀም የውል ድንጋጌዎችን በይዘታቸው በአጠቃላይ በ6 ልንፈርጃቸው እንችላለን።እነዚህም:
🚧1.ጊዜን የሚመለከቱ ድንጋጌዎች/Time provisions/
🚧2. ስለክፍያ/ቀብድ/መተማመኛ/Payment related provisions/
🚧3.የሥራ ተቋራጩ፣ የአሰሪውና፣ የመሃንዲሱ ግዴዎችና ሃላፊነቶች/Parties Obligation/
🚧4.ውል ስለመፈፀምና ስላለመፈፀም እና ስለሚያስከትሉት ውጤቶች ጋር ተዛማጅ የሆኑ የውል ድንጋጌዎች /Performance and Nonperformance of contract and their effect/
🚧5.ልዩ ልዩ ሁነቶች /Conditions /
🚧6.ባለአማራጭ ሃሳብ ድንጋጌዎች/Alternative Provisions ናቸው።
💫በሌላ ጊዜ በምናቀርባቸው ፅሁፎች በእያንዳዱ ስር ስለሚካተቱት ድንጋጌዎች ዝርዝርና በእያንዳንዱም ላይ ማብራሪ የምንሰጥ ይሆናል።
🙏አብሮነታች አይለየን🙏
❤️ከወደዱት ለሚወዱት ያጋሩ😊
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
💫Comment @ETCONpBot
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
╔═════
🌐 join 👇
@ETCONp
@COTMp
╚══ ☆☆☆☆☆══════

👍12
👉የአዲስ ኮንክሪት ጥሩ ባህርያት /Properties of Fresh Concrete/
▶️ኮንክሪት ለመብላለት/ለመደባለቅ/Mix/፣ ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ/to transport/፣ለማስቀመጥ/deposit/ እና ለመጠቅጠቅ/Compact/Vibrate/ ቀላል ወይም ምቹ ሆኖ ሲገኝ ጥሩ ነው።
▶️የእነዚህ ጥምር ውጤት ኮንክሪቱ ከስራ ምቹነቱ ባሻገር ኮንክሪቱ ላይ የመግጠጥ ችግር እንዳይከሰት /resistance to segrigation/ የሚረዳ ይሆናል።
▶️ከላይ የገለፅናቸውን ባህርያት ያሟላ ኮንክሪት «ምቹ»/Workable/ ነው ብለን የምንጠራው ይሆናል።
⏺እንዚህን ባህርያት የሚያሟላ መሆኑን የምናተጋግጥበት የስራ ምቹነት/ፅኑነት ምርመራ/ workability test/ Consistancy test ይባላል።
✨የኮንክሪት workability ላይ ተፅዕኖ ሊያደርሱ የሚችሉ ምክንያቶች ምን ሊሆኑ ይችላሉ?
1ኛ.የውህድ ምጣኔ ትክክል አለመሆን/Mix ratio/
2ኛ. የጠጠር ወይም የአሸዋ የግርድፍ መጠናቸው/Gradation/ ወይም ቅርፅ/Shape/ልክ ያለመሆን
⏺የኮንክሪት workability እንዴት ማወቅ እንችላለን?
▶️በሳይት እና በቤተ ሙከራ ይህን የምናረጋግጥባቸው 4 መንገዶች አሉ።
🚧እነዚህም
⏺1. Slump test
⏺2.Compacting factor test
⏺3.Veebee test እና
⏺4.Vibro workability test ናቸው።
🚧ኮንክሪት ስላምፕ ቴስት /Slump test /Cone test/ or /Sand test/
💫የኮንክሪት ስላምፕ ቴስት በቀላሉ በሳይት የሚተገበር የፍተሻ አይነት
ሲሆን የኮንክሪትን ለስራ ያለውን ምቹነት (Workability) እና ፅኑእነት
(Consistency) ለመለካት ይጠቅማል።
🌟ኮንክሪት ስላምፕ ቴስት በየእያንዳንዱ የኮንክሪት ሙሌት ስራ ወቅት መሰራት ያለበት ሲሆን በምን ዓይነት የጊዜ ልዩነት ወይም በየስንት መጠን መሰራት እንዳለበት በየኮዱ የሚለያይ ይሆናል።
🌟ስላምፕ ቴስት በቀላል ወጪ የሚሰራ በመሆኑ ተመራጭ የመፈተሻ መንገድ ነው በዚህ ምክንያት ከ1922 GC ጀምሮ እስካሁን አገልግሎት ላይ እየዋለ ይገኛል።
🌟የኮንክሪት ስላምፕ ቴስት ውጤት ላይ ተፅዕኖ የሚያሳድሩ ሁኔታዎች
(Factors influencing slump test result)
1- ለኮንክሪቱ የተጠቀምናቸው ግብአቶች ባህርይ።
⏺ለምሳሌ: ስነውህድ (ኬሚስትሪ) ቅጥነት ፣ የቁሱ መጠን እና ስርጭት (particle size and distribution) ፣ እርጥበት ፣ የሲሚንቶ ግብአት እና እርጥበት የመያዝ አቅም
2- የኬሚካል አድሚክስቸር መጠንና አይነት መስተጋብር.
3- የኮንክሪቱ አየር የመያዝ አቅም።
4- ኮንክሪት ማቀላቀያ ማጓጓዣ ቁስ እና ዘዴ
5- የኮንክሪቱ ሙቀት መጠን /temperature/
6- የተጠቀምነው የውሃ መጠን
7- ለፍተሻ የተወሰደበት ግዜ
🌟Slump test ለማድረግ የምንጠቀማቸው እቃዎች ምን ምን ናቸው?
⏺ጉርድ የኮን ቅርፅ/Truncated cone/ :-ይህ ቅርፅ ማውጫ 30 cm
ቁመት የታችኛው ዲያሜትር 20 cm
የላይኛው ዲያሜትር 10cm ዲያሜትር ነው
⏺Plate/መደብ/ :- ከብረት የተሰራ 16 mm dia. እና 60 cm ርዝመት ያለው
መጠቅጠቂያ ብረት/Compaction rod/
💫የስራ ቅደም ተከተሉ እንዴት ነው?
1ኛ. መጀመርያ የቅርፅ ማውጫ ኮን (mold ) ንፁ መሆን አረጋግጥ ኮንክሪቱ በቀላሉ ከሞልድ እንዲላቀቅ ቅርፅ
ማውጫውን ዘይት መቀባት አለበት።
2ኛ. ቅርፅ ማውጫውን (mold ) ትልቅ ዲያሜትር ባለው ጫፍ በኩል ወንፊት ባልሆነ ስሃን/plate/ ላይ ማስቀመጥ።
3ኛ. የቅርፅ ማውጫ (mold) በእኩል 4 layer በኮንክሪት መሙላት።
4ኛ. እያንዳንዱን የኮንክሪት ሌየር 25 ግዜ በመጠቅጠቂያው ብረት መምታት የአጠቃጠቅ ጉልበታቱ እኩል መሆን አለበት።
5ኛ. ኮኑ (mold) ከሞላ በኋላ ትንሽ ስፋት ባለው ጫፍ ላይ ያለ ትርፍ ኮንክሪትን በቅርፅ ማስወገድና መለሰን።
6ኛ. በርጋታ ቅርፅ ማውጫውን
(mold) ወደላይ በመሳብ ከኮንክሪቱ ማለያየት።
7ኛ. ቀጥሎም ኮንክሪቱ ከቅርፅ ማውጫ (mold) ያለውን የርዝመት ልዩነት መለካት።
🌟ማስታወሻ
⏺ሳምፕሉ ከተወሰደ በሁለት ደቂቃ ውስጥ ቴስቱን መከወን አለብን።
⏺ከቴስት በኋላ የምናገኛቸው የውጤት አይነቶች /Results to be/
🚧True Slump
🏷ይህ ከፍተሻው ምናገኘው ትክክለኛው ልኬት ነው።
⏹ቅርፅ ማውጫው ከኮንክሪቱ ከተለያየ በኋላ ያለው የኮንክሪቱ ቁመት ከቅርፅ ማውጫው አንፃር የምናገኘው ልዩነት ነው።
🚧Zero Slump
🏷ዜሮ ስላምፕ ኮንክሪቱ አነስተኛ የውሃና
ሲሚንቶ /water-cement ratio/ያለው መሆኑን ያሳያል።
🚧Collapsed Slump:
🏷ይህ ከዜሮ ስላምፕ በተለየ
የኮንክሪቱን የውሃና ሲሚንቶ/water-cement ratio/ ምጣኔ ትልቅ መሆን ያሳያል እንዲሁም የኮንክሪቱ የእርጥበት መጠኑ ከፍተኛ በመሆኑ እና High workability mix መሆኑን ያሳየናል።
🚧Shear Slump
🏷ይህ ደግሞ የፍተሻው ውጤቱ ሙሉ
እንዳልሆነ ይነግረናል።
…………………………………………
📩ጥያቄ ወይም አስተያየት ካልዎት
@ETCONpBot ላይ ይጻፉ።
❤️ከወደዱት ለሚወዱት ያጋሩ🙏

👍20💯2
👉Post-tension slab
🚧Post-tension slab is a type of concrete slab that is reinforced with high-strength steel cables or tendons, which are tensioned after the concrete has been poured and cured.
🌟This process helps to increase the strength and durability of the slab by applying a compressive force to the concrete, which counteracts any tensile stress that may occur due to external loads or forces. Post-tension slabs are commonly used in large commercial and residential buildings, bridges, parking garages, and other structures that require a high level of strength and stability.
🌟They offer several benefits over traditional reinforced concrete slabs, including reduced cracking, improved load-bearing capacity, and greater flexibility in design and construction.
💫For More Visit Our Youtube👇
https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2BA

👍16🏆1
👉1.3 ቢሊዮን ብር ወጪ የሆነበት ቤስት ዌስተርን ፕሪሜየር ዳይናሲቲ ሆቴል ሊመረቅ ነው
🌟በ 12 የአንድ ቤተሰብ አባላት የተገነባ ቤስት ዌስተርን ፕሪሜየር ዳይናሲቲ ሆቴል ለግንባታ ሰባት አመታትን የፈጀ ሲሆን ጠቅላላ ካፒታሉ 1.3 ቢሊዮን ብር እንደሆነ አና ከአንድ መቶ ሰባ በላይ ለሚሆኑ የሀገራችን ዜጎች የስራ እድል እንደፈጠረ ተገልፇል።
🚧ሆቴሉ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል አገልግሎት እንዲሰጥ ታስቦ የአገራችን ሆቴልና ቱሪዝም አገልግሎት ሰጭ ተቋማት በቁጥርም ሆነ በጥራት ዓለም ዓቀፍ የሆስፒታሊቲ ኢንዱስትሪ ከሚፈልገው አቅርቦት ጋር ተመጣጣኝ እንዲሆን በአዲስ አበባ ከተማ ወሎ ሰፈር አካባቢ ኢንሳ ፊት ለፊት የተገነባ ዓለም ዓቀፍ ሆቴል ነው።
Via Fast mereja

👏6👍3