👉ለአደይ አበባ ብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ አዲስ ተቋራጭ ጨረታ ሊወጣ ነው
🌟ለረዥም ጊዜ ተቋርጦ የቆየውን የአደይ አበባ ብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ በአዲሱ በጀት ዓመት እንደገና ለማስጀመር በጀት መያዙን ባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ።
🚧በቅርቡም ሥራ ተቋራጭ ለመምረጥ ዓለም አቀፍ ጨረታ የሚወጣ መሆኑ ተመልክቷል።
🚧የስታዲየሙን ሁለተኛ ምዕራፍ ግንባታ ለማስቀጠል ምን ያህል በጀት እንደተያዘ ግን ይፋ አልሆነም።
🚧የስታዲየሙ የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ በ2 ነጥብ 47 ቢሊዮን ብር በጀት ታህሳስ 2008 ዓ.ም እንደተጀመረ የሚታወስ ሲሆን ፣ ሁለተኛው ምዕራፍ ግንባታ በ5 ነጥብ 57 ቢሊዮን ብር በጀት መጋቢት 2012 ዓ.ም ተጀምሮ በዘጠኝ መቶ ቀናት ለማጠናቀቅ እቅድ ተይዞ እንደነበር ይታወሳል።
Via FBC
@etconp

👍10👌1
Soil phase diagram and it’s relationships
We categorized these relationships into 4
1. Volume- volume relationships
2. Weight-weight relationships
3. Weight- volume relationships
4. Unit weight- unit weight relationships
There are 11 relationships you need to know we have attached it on our social medias
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Instagram :- https://instagram.com/etconp?igshid=MzRlODBiNWFlZA==
Telegram:- https://t.me/ETCONp
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
Twitter :- https://twitter.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg

👍10🕊2❤1
What type of mixer is this ?
What kind of mixer is this
1️⃣. tilting mixer
2️⃣.non tilting
3️⃣.pan type
4️⃣.reversing type

👍9👏4❤1
👉ስለ Road structure components
🌟Super Elevation = የመንገድ Curve ላይ መኪናን ከመንገዱ
ውጪ የሚጎትትን Centrifugal Force ለመቋቋም የአስፓልቱ
ከርቭ ዙሪያውን ከፍ ተደርጎ ይሰራል - ለሹፌሩም ምቾትን ይሰጣል እንዲሁም በሚታጠፍበት ግዜ ኣደጋን ይቀንሳል፡፡
🌟Pavement Crown = ለፍሳሽ ተብሎ የአስፓልቱ መሃል ከዳርኞቹ ይልቅ ከፍ ተደርጎ ይሰራል የሚሰራ ኮምፐነንት ነው።
⏺ሌሎችም components ከላይ በ ፒክቸሩ እንደምታዩት ዲፋይን ተደርገዋል
⚡️ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
💫Comment @ETCONpBot
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
╔═════
🌐 join 👇
@ETCONp
@COTMp
╚══ ☆☆☆☆☆══════

👍6👏5🕊2
🌟🌟🌟 SNS ፈርኒቸር 🌟🌟🌟
💫ህንፃዎ ገንብተው ጨርሰው ውብ የ እንጨት ውጤት ስራ ቀርቶታል?
🚧እጅግ ዘመናዊ ቅንጡ አዳዲስ የ እንጨት ፈርኒቸር ውጤቶች ማለትም በር፣ኪችን ካቢኔት እና ዳይኒንግ ቴብሎች በአጠቃላይ ጥራታቸውን የጠበቁ ማራኪ የፈርኒቸር ውጤቶች እኛ ዘንድ በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረባችንን ስንገልጽ በደስታ ነው።
📩መግዛት ለምትፈልጉ እና ዝርዝር መረጃ በ @Philemona7 ያግኙን።
👌በጥራት ፣ በውበት ፣ በምቾት እና በጥንካሬ አምነውብን ስለመረጡን እናመሰግናለን!

👍16
👉እስቲ ኣሁን ደሞ ስለ lap length , Development length,Anchorage length ትንሽ እንንገራቹ
🌟ላፕ ሌንግዝ (lap length) - ተፈላጊ የብረት (ፌሮ) ርዝመት ውጥረትን (stresses) ከአንድ ብረት ወደሌላ የሚተላለፍበት
🌟ደቨሎፕመንት ሌንግዝ (Development length) -ተፈላጊ
የብረት ርዝመት ውጥረትን (stresses) ከብረቱ ወደ ኮንክሪቱ የሚተላለፍበት
🌟አንኮሬጅ ሌንግዝ (Anchorage length) - ይህ ርዝመት አይነት በቂ የሆነ ደቨሎፕመንት ሌንግዝ (development
length ) በሌለባቸው በ Support/fixed ends ላይ provide የምናረገው ርዝመት ነው::
⚡️ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
💫Comment @ETCONpBot
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
╔═════
🌐 join 👇
@ETCONp
@COTMp
╚══ ☆☆☆☆☆══════
🌟ላፕ ሌንግዝ (lap length) - ተፈላጊ የብረት (ፌሮ) ርዝመት ውጥረትን (stresses) ከአንድ ብረት ወደሌላ የሚተላለፍበት
🌟ደቨሎፕመንት ሌንግዝ (Development length) -ተፈላጊ
የብረት ርዝመት ውጥረትን (stresses) ከብረቱ ወደ ኮንክሪቱ የሚተላለፍበት
🌟አንኮሬጅ ሌንግዝ (Anchorage length) - ይህ ርዝመት አይነት በቂ የሆነ ደቨሎፕመንት ሌንግዝ (development
length ) በሌለባቸው በ Support/fixed ends ላይ provide የምናረገው ርዝመት ነው::
⚡️ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
💫Comment @ETCONpBot
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
╔═════
🌐 join 👇
@ETCONp
@COTMp
╚══ ☆☆☆☆☆══════
👍12❤2
👉ከፍተኛ መዋዕለ ነዋይ የሚፈስበት የመንገድ ሃብት የሚጠበቅበትን አገልግሎት እንዲሰጥ ተገቢ ጥበቃ እና እንክብካቤ ያስፈልገዋል፡፡
⚡️መንገዶችን ለብልሽት ከሚዳርጉ ምክንያቶች አንዱና ዋነኛው ከተፈቀደው ክብደት በላይ በመጫን መጓዝ (Axels load) ነው።
🚧በዚህም ረገድ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች ከባድ ጭነትን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ሚዛን ጣቢያዎችን በማቋቋም እንደሚሰራ ይታወቃል።
የተሽከርካሪዎችን ክብደት የመቆጣጠር ዋና አላማ በመንገዶች ላይ የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች ከተፈቀደላቸዉ የአክስል ክብደት መጠን በላይ ጭነዉ በከፍተኛ ወጪ የተገነቡ የመንገድ አዉታሮች ላይ ጉዳት እንዳያደርሱ የመከላከል እንዲሁም መንገዶች እና ድልድዮች ሳይበላሹ ለረዥም ጊዜ አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ ማድረግ ነዉ፡፡
🚧በሀገራችን አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ የሚዛን ጣቢያዎች እና መገኛ ቦታቸው
⏺እስካሁንም 14 ሚዛን ጣቢያዎቸን በተለያዩ ቦታዎቸ ተቋቁመው አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ ሲሆን ፣ መገኛ አካባቢያቸውም፡- ሞጆ ፣ ሆሎታ ፣ ሱሉልታ ፣ ሠንዳፋ ፣ ዲማ (ሰበታ) ፣ ጂማ ፣ ሻሸመኔ አዋሽ ፣ ሠመራ ፣ደንገጎ ፣ ኮምቦልቻ ፣ ጢቅ (ደጅን) ፣ወረታ ፣ ኵሓ (መቐለ) ናቸው።
🌟የተሽከርካሪዎች ክብደት መቆጣጠር ዋና ዋና ዓላማዎች በትንሹ የሚከተሉት ናቸው
• መንገዶች እና ድልድዮች ከልክ በላይ በሆነ ክብደት ምክንያት ማገልገል የሚገባቸውን ጊዜ ሳያገለግሉ ለብልሽት እንዳይዳረጉ ለመከላከል
• ከልክ ያለፈ ክብደት መንገዶች እና ድልድዮችን ስለሚጎዳ የጥገና እና የመልሶ ግንባታ ወጪዎችን ለመቀነስ
• በትርፍ ጭነት ምክንያት በሰውና በንብረት ላይ የሚደርሰውን አደጋ ለመቀነስ
• የእቃዎች ዝውውር ወይም መነሻና መድርሻ ለመቆጣጠር ፣
Via ERA

👏5👍1
👉ለላሊበላ ውቅር አብያተ-ክርስቲያናት አዲስ መጠለያ ለመስራት ጥናት እየተደረገ ነው ተባለ፡፡
🌟አዲስ የሚሰራው መጠለያ ውቅር አቢያተ ክርስቲያኒቱ ላይ ጉዳት በማያደርስ እና ረጅም ዓመት እንዲቆይ ታስቦ ይሰራል ተብሏል፡፡
Via - Sheger FM

👍7❤3
የአለም ከተሞች ባብላጮቹ መንሀተን ኒውዮርክን መምሰል እንደሚመኙ ከተማና ኪነህንጻቸው ያሳብቅባቸዋል።
ለመምሰል ከሞከሩ በአገራችን በቅርበት ከሚገኙ ከተሞች መካከልም የተባበሩት የአረብ ኤሚሬቷ ዱባይም ግንባር ቀደም ሆና ትጠቀሳለች።
የአምሳያነት አበይት መገለጫውም ጥግግቱና አለሁ ባይ ሰማይ ጠቀስ ህንጻዎቹ ናቸው። ለዚህ ክስተት መኖር ከመዋቅራዊው የምህንድስና ጥበብ ባሻገር ግን ሰማይ ድረስ የሚገፋ ውሀ መገኘት እና በቂ የፍሳሽ መስመር መኖር የማናስተውላቸው አስቻይ ምክንያቶች ናቸው። ዱባይም ቢሆን ከባህር ውሀ ጨውን በማስወገድ ጥበብ ለህንጻዎቿ ውሀ ማቅረብ ትችላለች።
እኛስ ሰማይ ጠቀስ መኖርያና መስርያ ስንገነባ ውሀ አቅርቦቱን አብረን እያሰብን ይሆን? ። ውሀ ፍላጎት ማሟያስ አንድን ትልቅ ወንዝ መጥለፍ ይኖርብን ይሆን? ወይስ የሚቀጥለው ትውልድ የሚሰቃይባቸው ቀውላላ ቀውላላ ፎቅ ደርድረን እያለፍን ነው?
በአዲስ አበባ ከአንዳንዶቹ ሰማይ ጠቀስ ፎቆች የሚወጣው የፍሳሽ ትቦ ስፋትም ከተማው ከዘረጋው የትቦ መስመር ይበልጣል እየተባለ ነው።
የተያያዘው ምስል ለረጅም ዘመን በቁመት ተወዳዳሪ ያልነበረው በመንሀተን የሚገኘው እውቁ የ "ኢምፓየር ስቴት" ህንጻ ነው።
Via ዳዊት በንቲ

👍7👏1
👉What are two advantages of T-beam?
🌟Flanges are more effective in resisting bending stresses while the Web is more resistive in shear stresses.
🌟The T-beam has separate parts for resisting both bending and shear forces as a result very good in resisting stresses in buildings.
Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp
Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
Twitter:- https://twitter.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg

👏4
በበጀት ዓመቱ ከ7 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የመንገድ ሀብት ላይ ጉዳት ደርሷል
በ 2015 በጀት ዓመት በተሸከርካሪዎች ግጭት ምክንያት 7ከ ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ባለው የመንገድ መሰረተ ልማት ላይ ጉዳት ደርሷል፡፡
በበጀት ዓመቱ በቀለበት መንገድ ላይ 135፣ ከቀለበት መንገድ ውጪ ደግሞ 199፣ በድምሩ 334 የግጭት አደጋዎች ደርሰዋል፡፡
በተሽከርካሪዎች ግጭት በአብዛኛው ጉዳት እየደረሰባቸው የሚገኙት የመንገድ መብራት ምሶሶዎች፣ የትራፊክ ምልክቶች፣ የአቅጣጫና ርቀት አመላካች ሰሌዳዎች፣ የእግረኛ መከላከያ አጥሮች፣ የመንገድ አካፋይ ከርቭስቶን እና የማንሆል ክዳኖች ናቸው፡፡
በተሽከርካሪ ግጭት ሳቢያ እየደረሰ ላለው የመንገድ ሀብት ጉዳት መንስኤ ከሆኑት መካከል ጠጥቶ ማሽከርከር፣ ከፍጥነት ወሰን በላይ መንዳት እና ያለ መንጃ ፈቃድ ማሽከርከር ተጠቃሽ ናቸው።
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በመንገድ ሀብት ላይ ጉዳት ካደረሱ አሸከርካሪዎች ተገቢውን የካሣ ክፍያ ከመሰብሰብ ጎን ለጎን ጉዳት የደረሰባቸውን የመንገድ ሀብቶች በመጠገን ላይ ይገኛል፡፡
Via የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች

👍9
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
LAS LAJAS SANCTUARY
ይህ የምትመለከቱት መቅደስ ስሙ Las Lajas ይባላል።
መገኛውም ኮሎምቢያ ሲሆን ለሀገሪቱ የቱሪስት መስዕብ የሚኖረውም ድርሻ የላቀ ነው።
ይህ ቤተመቅደስ የካቶሊክ እምነት ተከታዮች ነው።
በተለምዶ “በሸለቆ ውስጥ የእግዚአብሔር ተዓምር “ ወይም "miracle of GOD in the abyss.” በመባል ይታወቃል።
አሁን ያለው ቤተክርስቲያን የተገነባው በ 1916 እና በ 1949 መካከል ባለው የጎቲክ style መነቃቂያ ጊዜ ነው።
This sanctuary is one of the most fascinating religious structures in all of Colombia .
The present church ⛪️ was built in Gothic revival between 1916 and 1949.
Nariño, Colombia 🇨🇴
Source:- Wikipedia
ውብ ምሽት ተመኘን
我們希望有一個美麗的夜晚
كنا نتمنى أمسية جميلة
हमने एक खूबसूरत शाम की कामना की
We wished a beautiful evening
Мы пожелали прекрасного вечера
Waarii gaarii sifan haawaa

👍6❤5💯1