በበጀት ዓመቱ ከ7 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የመንገድ ሀብት ላይ ጉዳት ደርሷል
በ 2015 በጀት ዓመት በተሸከርካሪዎች ግጭት ምክንያት 7ከ ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ባለው የመንገድ መሰረተ ልማት ላይ ጉዳት ደርሷል፡፡
በበጀት ዓመቱ በቀለበት መንገድ ላይ 135፣ ከቀለበት መንገድ ውጪ ደግሞ 199፣ በድምሩ 334 የግጭት አደጋዎች ደርሰዋል፡፡
በተሽከርካሪዎች ግጭት በአብዛኛው ጉዳት እየደረሰባቸው የሚገኙት የመንገድ መብራት ምሶሶዎች፣ የትራፊክ ምልክቶች፣ የአቅጣጫና ርቀት አመላካች ሰሌዳዎች፣ የእግረኛ መከላከያ አጥሮች፣ የመንገድ አካፋይ ከርቭስቶን እና የማንሆል ክዳኖች ናቸው፡፡
በተሽከርካሪ ግጭት ሳቢያ እየደረሰ ላለው የመንገድ ሀብት ጉዳት መንስኤ ከሆኑት መካከል ጠጥቶ ማሽከርከር፣ ከፍጥነት ወሰን በላይ መንዳት እና ያለ መንጃ ፈቃድ ማሽከርከር ተጠቃሽ ናቸው።
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በመንገድ ሀብት ላይ ጉዳት ካደረሱ አሸከርካሪዎች ተገቢውን የካሣ ክፍያ ከመሰብሰብ ጎን ለጎን ጉዳት የደረሰባቸውን የመንገድ ሀብቶች በመጠገን ላይ ይገኛል፡፡
Via የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች
@etconp

👍9
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
LAS LAJAS SANCTUARY
ይህ የምትመለከቱት መቅደስ ስሙ Las Lajas ይባላል።
መገኛውም ኮሎምቢያ ሲሆን ለሀገሪቱ የቱሪስት መስዕብ የሚኖረውም ድርሻ የላቀ ነው።
ይህ ቤተመቅደስ የካቶሊክ እምነት ተከታዮች ነው።
በተለምዶ “በሸለቆ ውስጥ የእግዚአብሔር ተዓምር “ ወይም "miracle of GOD in the abyss.” በመባል ይታወቃል።
አሁን ያለው ቤተክርስቲያን የተገነባው በ 1916 እና በ 1949 መካከል ባለው የጎቲክ style መነቃቂያ ጊዜ ነው።
This sanctuary is one of the most fascinating religious structures in all of Colombia .
The present church ⛪️ was built in Gothic revival between 1916 and 1949.
Nariño, Colombia 🇨🇴
Source:- Wikipedia
ውብ ምሽት ተመኘን
我們希望有一個美麗的夜晚
كنا نتمنى أمسية جميلة
हमने एक खूबसूरत शाम की कामना की
We wished a beautiful evening
Мы пожелали прекрасного вечера
Waarii gaarii sifan haawaa
@ETCONp

👍6❤5💯1
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በአዲስ መዋቅር አሰራሩን በማዘመን በቁጥጥር ስራ የሚገኙ ግድፈቶች ላይ በተጠናከረ መልኩ የእርምት እርምጃ እንደሚወስድ ተገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በአዋጅ 1263/2014 በወጣ ደንብ መሰረት አዲስ አደረጃጀት ላይ የሚገኝ ሲሆን ይህንኑ ታሳቢ ባደረገ መልኩ የ2016 በጀት አመት እቅድ መታቀዱ ተገልጿል፡፡
በዚሁ መሰረትም ለዕቅድ ዘመኑ ዘጠና አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ብር በጀት የተመደበለት ሲሆን፣ በበጀት አመቱ 39 ዋና ዋና ግቦች እና 176 ግብ ተኮር ተግባራትን ለማሳካት አቅዷል፡፡
በአዲሱ አወቃቀር ከተጨመሩት መካከል አማራጭ የግጭት አፈታት (ADR) ፣ የኦዲትና ኢንስፔክሽን፣ የመረጃ መጠመርና ለመተንተን የሚያስችሉ መተግበሪያዎች ማልማት፣ የቁጥጥር ስራው በኤሌክትሮኒክስ አሰራር እንዲዘምን መተግበሪያዎችን የማልማት እና ቀድሞ የኮንስትራክሽን ግብዓቶች ላይ የሚደረገው ቁጥጥር በአዲስ መልኩ ወደሀገር ውስጥ የሚገቡ የኮንስትራክሽን እቃዎች ላይ ከወደብ ሳይገቡ ቁጥጥር በማድረግ ጥራት የሌላቸው ምርቶች እንዳይገቡ የማድረግ ተግባራትን የሚያከናውኑ የስራ ክፍሎች በአዲሱ መዋቅር በመኖራቸው እቅዱ እነዚህን ታሳቢ በማድረግ ታቅዷል፡፡
በ2015 ዓ.ም. እቅድ አፈጻጸም ሲገመገም የታዩ ክፍተቶች ውስጥ እቅዶች የድርጊት መርሃ ግብር ጠብቀው አለመፈጸማቸው ሲሆን፣በዕቅድ ክለሳ ለማስተካከልና ለማሳካት ተችሏል፡፡
ነገር ግን በ2016 ሁሉም ተግባራት በድርጊት መርሃ ግብራቸው መሰረት ሊከወኑ እንደሚገባ ተገልጿል፡፡
ከተጠናቀቀው የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት መነሻነት በ2016 ዓ.ም በጉልህ መስተካከል ያለባቸው የእቅድ ተግባራት በተቀመጠላቸው የጊዜ ሰሌዳ መፈጸም የሚለው መሆኑ ተገልጿል፡፡
የድርጊት መርሃ ግብሩን አስጠብቆ ለማስኬድ እንዲሁም ዋና ዋና ግቦችን የበላይ አመራሮች በዋና ጉዳይ ላይ ትኩረት አድርገው እንዲሰሩ የሚያስችል የእቅድ ትግበራ ስምምነት ሰነድ (team charter) ተዘጋጅቷል፡፡
ይሄንንም በመከተል እያንዳንዱን ተግባር ክንውን ለመከታተል አመቺ ለማድረግ ታሳቢ ተደርጎ የተሰራ መሆኑ ተመላክቷል፡፡
በ2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶት ይሰራል ተብሎ ከታቀዱ ተግባራት መካከል የቁጥጥር ስርዓትን በማዘመን የቁጥጥር የግብረ መልስ ስርዓትን ማጠናቀር እና ወጥ በሆነ ቅርጽ ማካሄድ ዋንኛው ነው፡፡
ተቋሙ ቀድሞ ሲሰራበት ከነበረው የቁጥጥርና የግብረ መልስ ስርዓት በተጠናከረ መልኩ በኮንስትራክሽን ዘርፉ የሚደረጉ የቁጥጥር ተግባራት ትኩረት ተሰቶባቸውና በቁጥጥር በሚገኙ ጉድለቶች ላይ የተጠናከረ የእርምት እርምጃ በመውሰድ እንደሚሰራ ተገልጿል፡፡
በ2016 ዓ.ም እንደተቋም የተያዘውን ዓላማ ለማሳካት በቅድሚያ እቅድን መረዳት፣ በእቅድ ላይ ተግባቦት መፍጠርና የድርጊት መርሃ ግብር ሰሌዳ በተቀመጠበት ጊዜ ማከናወን ያስፈልጋል፡፡ በማለት የእቅድና የበጀት ክትትልና ግምገማ ዳይሬክተር አቶ ቢኒያም ለገሰ ገልጸዋል፡፡
የ2016 ዓ.ም የእቅድ ትግበራ ስምምነት ሰነድ (team charter) የመጨረሻው ረቂቅ ለተቋሙ የማኔጅመንት አባላትና የስራ ሃላፊዎች ቀርቦ አስተያየት ተሰቶበታል።

👍5
Dream house 🎸 🎹 ….. how fascinating is that designing a house inspired by musical 🎤 🎵 instruments
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=MzRlODBiNWFlZA==
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK
Twitter:- https://twitter.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432

❤5👍1
👉የህንጻ ግንባታ የአካል ጉዳት ያለባቸውን ሰዎች ተገልጋይነት ታሳቢ ማድረግ ይኖርበታል
▶በኢትዮጵያ የህንጻ አዋጅ አንቀጽ 36 ላይ "ማንኛውም የህዝብ መገልገያ ህንጻ ውስጥ በተሸከርካሪ ወንበር ለመንቀሳቀስ የሚገደዱትን እና መራመድ የሚችሉ ሆኖ ደረጃ መውጣት የሚሳናቸውን ጨምሮ የአካል ጉዳት ላለባቸው ሰዎች የሚመች መዳረሻ መዘጋጀት አለበት" በሚል በግልጽ ተደንግጓል፡፡
▶️ድንጋጌው በአስገዳጅ/obligatory/ ሁኔታ የተቀመጠ ነው፡፡
▶️በተጨማሪም በህንጻ ግንባታ ወቅት የሚሰሩ መጸዳጃ ቤቶች የአካል ጉዳት ላለባቸው ሰዎች የሚመቹ እና ሊደርሱባቸው የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ እነዚሁ መጸዳጃ ቤቶችም በበቂ መጠን/ቁጥር መኖር ይገባቸዋል፡፡
▶️ሌላው ከመሬት ወለል በላይ/above the ground floor/ ከ20(ሀያ) ሜትር
በላይ ከፍታ የሚኖራቸው የህንጻ ግንባታዎች ልዩ ግዴታ አለባቸው፡፡
▶️ይሄውም ህንጻው አሳንሰር ወይንም ተመሳሳይ አገልግሎት ሊኖረው እንደሚገባ እና አሳንሰሩም ያለማቋረጥ አገልግሎት መስጠት እንደሚገባው የህንጻ አዋጁ አንቀጽ 33(4) እና(5) ይደነግጋል፡፡
▶️ስለዚህ አሳንሰር ከግራውንድ ፍሎር ጀምሮ ወደላይ ከሀያ ሜትር በላይ ከፍታ ላላቸው ህንጻዎች የቅንጦት ሳይሆን በህግ የተቀመጠ ግዴታ ነው ማለት ነው፡፡
▶️ይህን የህንጻ ግንባታ ህግ መጣስ ደግሞ ከህንጻ አዋጁ አንቀጽ 47 ጀምሮ በተደነገገው አግባብ የወንጀል ተጠያቂነትን ያስከትላል፡፡
▶️ስለሆነም የህንጻ አዋጁ በሚያስቀምጠው አግባብ የህንጻ ግንባታዎችን እንዲከናወኑ ማድረግ ከተጠያቂነት የሚያድን ከመሆኑም ባሻገር የአካል ጉዳት ያለባቸው ሰዎች በህግ የተሰጣቸውን መብት እንዲገለገሉ ምቹ ሁኔታ መፍጠርም መሆኑን ለመጠቆም እንወዳለን፡፡
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
💫Comment @ETCONpBot
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
╔═════
🌐 join 👇
@ETCONp
@COTMp
╚══ ☆☆☆☆☆══════

👏6👍1
We are hosting quiz party in our Facebook page tonight we invite you to take from the buffet
Facebook :- https://www.facebook.com/etconp/
ዛሬ ምሽት በፌስቡክ ገፃችን የጥያቄ ድግስ ደግሰናል ከቡፌው እድታነሱ ጋበዝን
ፌስቡክ ገፃችን መስፈንጠሪያ:- https://www.facebook.com/etconp/

👍5❤2
👏3
ቱርክ ሜኒስታን ስማርት ከተማ አስመረቀች
ቱርክሜኒስታን ለቀድሞው ጠንካራ መሪዋ ክብር አርካዳግን የተሰኘች ‘አዲስ ስማርት’ ከተማ ገንብታ አስመረቀች።
ከተማዋን ለመገንባት 5 ቢሊዮን ዶላር የፈጀ ሲሆን፣ የሀገሪቱ ዜጎች “በዓለም ላይ ካሉት እጅግ በጣም አስደናቂ ስብዕና” እንዳላቸው በሚያምኑባቸው ተወዳጅ መሪያቸው ጉርባንጉሊ ቤርዲሙካሜዶቭ ክብር የተገነባች ነች ተብሏል።
ከዋና ከተማዋ አሽጋባት በስተደቡብ ምዕራብ 30 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ ሲሆን፣ የወቅቱ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሰርዳር ቤርዲሙክሃሜዶቭ በታላቅ ሥነ-ሥርዓት መርቀዋታል።
ሳውዝ ቻይና ሞርኒንግ ፖስት እንደዘገበው፣ ማዕከላዊ እስያ የምትገኘው የቀድሞዋ የሶቪየት ህብረት አካል ቱርክሜኒስታን በዓለም ላይ በጣም ሚስጥራዊ እና ለዓለም ሚዲያዎች ዝግ ከሆኑ ሀገራት አንዷ ነች።
አዲሲቱ ከተማ እ.አ.አ ከ2006 እስከ 2022 በውቦቹ ኮፔት-ዳግ ተራሮች ግርጌ ላይ የተገነባች ነው፤ አሁን ከሚኖሩባት የተወሰኑ ነዋሪዎች በስተቀር ሌሎች ሰዎች ያልገቡባት ከተማ ናት።
በቀጣይም ወደ 73ሺህ የሚጠጋ ህዝብ ሊኖርባት እንደሚችል የሀገሪቱ ባለሥልጣናት ተናግረዋል።
በባህላዊ አልባሳት ደምቀው በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የሀገሪቱ ዜጎች "ክብር ለአርካዳግ እና ሰርዳር፣ ክብር ለቱርክሜን መሪ" የሚሉ ዝማሬዎችን አሰምተዋል።
አርካዳግን "አረንጓዴ" ቴክኖሎጂዎች ጥቅም ላይ የሚውሉባት "የወደፊቱ ከተማ" እንደምትሆን ባለሥልጣናት ተናግረዋል።
ሁሉም ሕንጻዎቿ ነጭ ቀለም የተቀቡ እና ሰባት ፎቆች ከፍታ ሲኖራቸው የቤቱ ባለቤትነት በዕጣ እንደሚወሰን ተነግሯል። በከተማ ውስጥ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ብቻ ይፈቀዳሉ።

👍9❤1
Ethio Construction Engineering
Soil phase diagram and it’s relationships We categorized these relationships into 4 1. Volume- volume relationships 2. Weight-weight relationships 3. Weight- volume relationships 4. Unit weight- unit weight relationships There are 11 relationships you…
በዚህ መሰረት ዛሬ ማታ ከ 1 ሰዓት ጀምሮ ኪዊዞችን አዘጋጅተናል ለመሳተፍ ምትፈልጉ የፌስቡክ ገፃችን ላይ ታገኙታላችሁ
ፌስቡክ:- https://www.facebook.com/etconp/
ኢንስታግራም:- https://instagram.com/etconp?igshid=MzRlODBiNWFlZA==
ዩቲዩብ:- https://youtube.com/@Etconp432
ቲዊተር:- https://twitter.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg

If the latitude and departure of a survey line are negative, then the direction of mentioned lines in whole circle bearing system will be in the range of
@etconp Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Anonymous Quiz
17%
0° to 90°
45%
180° to 270°
21%
90° to 180°
17%
270° to 360°
👍7
Ethio Construction Engineering
If the latitude and departure of a survey line are negative, then the direction of mentioned lines in whole circle bearing system will be in the range of
@etconp Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
@etconp Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
To get more quizzes and it’s answers join us In different social media platforms
FB:- https://www.facebook.com/etconp/
IG:- https://instagram.com/etconp?igshid=MzRlODBiNWFlZA==
YOUTUBE:- https://youtube.com/@Etconp432
TWITTER:- https://twitter.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg

👍3👏2
ግዙፉ የዘውዲቱ ሆስፒታል ማስፍፊያ ግንባታ ፕሮጀክት አሁናዊ ገፅታ
----------------------------------------------
⏺ጥቅምት 21 ቀን 2015 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በተገኙበት የፕሮጀክት ማስጀመሪያ ርክክብ መርሃ-ግብር ተከናወነ፤
⏺የማስፋፊያ ፕሮጀክግንባቱ በ1 ሺ 800 ካሬ ሜትር መሬት ላይ ያረፈ፣ ከመሬት በታች G-1 እና ከመሬት በላይ G+9 ወለል ህንፃ ነው፤
⏺ሙሉ በሙሉ በከተማዋ አቅም ከ1.5 ቢሊየን ብር በላይ በጀት የተመደበለትና የጤናውን ዘርፍ አገልግሎት ከፍ የሚያደርግ፤
⏺እስከ 250 ተኝቶ መታከሚያ አልጋዎችን መያዝ የሚያስችል አቅም ያለው ፤
-------
የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል በከተማው ካሉ አንጋፋ ሆስፒታሎች መካከል ተጠቃሽ ሲሆን አሁን ላይ የተሻለ የህክምና አገልግሎት መስጠት እንዲያስችል በ1 ሺ 800 ካሬ ሜትር መሬት ቦታ ላይ የማስፋፊያ ግንባታው እየተከናወነለት ይገኛል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ተጨማሪ ብሎክ ግንባታ ፕሮጀክትን አስመልክቶ 'ዮሃንስ ሃይሌ ኮንስትራክሽን' ከተሰኘ ኩባንያ ጋር የኮንትራት ውል ስምምነት የፊርማ ስነ ስርዓት መርሃ-ግብር ክብርት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በተገኙበት መስከረም 26 ቀን 2015 ዓ.ም ተካሄደ፡፡
የፕሮጀክት ግንባታው እንዲጀመር የተደረገበትና ትልቅ ትርጉምም የሚያሰጠው፤ የዜጎች የጤና አገልግሎት የማግኘት ጉዳይ ስለሆነ፤ የታማሚዎችን እንግልት የሚቀርፍና ሰው ተኮር ፕሮጀክት እንደመሆኑ፤ የተያዘለትን የ18 ወራት የግንባታ ጊዜ ቆይታን አጭር በሚያደርግ ጊዜ ውስጥ ተገንብቶ እንዲጠናቀቅ፣ በልዩ ትኩረት እየተሰራ ያለ ስራ ነው፡፡
ለዚህም ትልቁ ምክንያት ሰዎች ለህክምና መጥተው መረዳት ሲገባቸው በቂ የህክምና ቦታ ባለመኖሩ፣ በርካቶች ሲንገላቱ እና ባስ ሲልም ህይወታቸው ሲያልፍ ማየት ከባድ እንደመሆኑ፤ ይህንን መሰል ችግር በመቅረፍና የጤናውን አገልግሎት ዘርፍ ማስፋትና ማዘመን የሚያስችል ስራ በመሆኑ፤ ፕሮጀክቱ ባጠረ ጊዜ እንዲጠናቀቅ ከተማ አስተዳደሩ ተገቢውን ትብብር እያደረገበት ያለ ፕሮጀክት ነው፡፡
ፕሮጀክቱ ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ ሆስፒታሉ የሚሰጠውን የጤና አገልግሎት ዘርፍ በማስፋት፣ በማሻሻል እና በማዘመን አሁን እየሰጠ ካለው አገልግሎት በተጨማሪ 200 ህሙማንን አስተኝቶ ማከም የሚያስችል አቅም ይኖረዋል፡፡
የከተማው አስተዳደር ትኩረት ከሰጣቸው ስራዎች መካከል የጤናው ዘርፍ ተጠቃሽ ሲሆን ከእነዚህ የልማት ስራዎች መካከል የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ማስፋፊያ ፕሮጀክት ግንባታ ዋነኛው እና በከተማው አስተዳደር ልዩ ትኩረት የተሰጠው የሜጋ ፕሮጀክት ስራዎች አካል ነው፡፡
የዚህ ግዙፍ ፕሮጀክት ግንባታ በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ቅጥር ግቢ ውስጥ በ1 ሺ 800 ካሬ ሜትር መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን ከመሬት በላይ ባለ 8 ወለል ህንፃ ግንባታ እየተከናወነ ይገኛል፡፡
የሆስፒታሉ ታካሚ ብዛትና ሆስፒታሉ ያለው የአልጋ ብዛት ባለመጣጣኑ ተገልጋዮች የህክምና አገልግሎትን በሚፈልጉት ሁኔታ እንዳያገኙ አድርጓቸው የቆየ በመሆኑ አሁን ላይ እየተሰራ ያለው የማስፋፊያ ግንባታ ፕሮጀክት ለ250 ሰዎች ተኝቶ መታከሚያ አልጋዎች እንዲኖረው ተደርጎ እየታነፀ ይገኛል፡፡👇

👍6👏2
Givens are given in FPS (feet- pound-second)
Volume of soil mass = 1ft³
Weight of soil mass at moist condition = 100Ibs
Weight of soil after dried in oven = 80Ibs
Required
Determine
Moist weight of soil (γt) = ?
Dry unit weight of soil (γdry) = ?
Water content(Ww) = ?

👍2❤1
Quiz 2
August 3rd -2023GC
Determine unit weights, water content based on known volume and weight(SI units) given that the volume of soil mass is 0.0283m³ and the weight of soil mass at moist condition is 45.5kg and the weight of the soil after it dried in oven is 36.4kg ….. based on the formula which was posted in our channel on Saturday you can solve this problem

👍5❤1
Quiz 3
August 3rd 2023 GC
Determine the void ratio (e), porosity ( n ), and degree of saturation based on known volume, weight and specific gravity (given in English units)
Given (English units)
Volume of soil mass = 1ft³
Weight of soil mass at moisture condition =125Ibs
Weight of soil after dry in oven = 100Ibs
Specific gravity of solid(Gs) = 2.65
YouTube :-

Quiz 4 determine void ratio (e) , porosity (n ), and degree of saturation (S) % based on known volume, weight, and specific gravity ( English units)
Given ( metric units (SI unit))
Volume of soil mass (Vt)= 0.0283m³
Weight of soil mass at moist condition (Wt) = 56.6kg
Weight of soil after dry in oven (Ws) = 45.5kg
Specific gravity of solids = 2.65
Youtube:- https://youtube.com/@Etconp432?si=Ixh6n228POVZ8L7N
Telegram:- https://t.me/ETCONp
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=MzRlODBiNWFlZA==
Twitter:- https://twitter.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
Given ( metric units (SI unit))
Volume of soil mass (Vt)= 0.0283m³
Weight of soil mass at moist condition (Wt) = 56.6kg
Weight of soil after dry in oven (Ws) = 45.5kg
Specific gravity of solids = 2.65
Youtube:- https://youtube.com/@Etconp432?si=Ixh6n228POVZ8L7N
Telegram:- https://t.me/ETCONp
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=MzRlODBiNWFlZA==
Twitter:- https://twitter.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
Telegram
Ethio Construction Engineering
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!
📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT
For Ad:- https://telega.io/c/etconp

👏5
ዛሬ ማለዳ በቀን 67 ሺህ ሜትር ኪዩብ ውሃ መስጠት የሚችሉ፣ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ የአዲስአበባ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ 1.8 ቢሊዮን ብር ወጪ የተደረገባቸው የንጹህ መጠጥ ውሀ፣ የፍሳሽ ማጣሪያ እና የውሀ ላብራቶሪ ፕሮጀክቶችን ተመርቀው ተከፍተዋል።
በቀን 67 ሺህ ሜትር ኪዩብ ውሃ መስጠት የሚችሉ 25 የውሀ ጉድጓዶች ቁፋሮ እና የውሀ መሰረተ ልማት ግንባታን በማጠናቀቅ አስፈላጊ የሆኑ ቁሳቁሶች አሟልተን ስራ ያስጀመርናቸው ፕሮጀክቶች የከተማዋን ዕለታዊ ውሃ የማምረት አቅም ወደ 792 ሺህ ሜትር ኪዩብ ከፍ የሚያደርጉ ይሆናል፡፡
ለሕብረተሰቡ የሚሰራጨውን ውሀ ደህንነት የሚያረጋግጥ ዓለም አቀፍ ደረጃ ያለው ዘመናዊ የውሃ እና ፍሳሽ ላብራቶሪ ተቋቁሞ አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶችን አሟልተን ስራ ያስጀመርናቸው ሲሆን፣ በሌላ በኩል የፍሳሽ ማጣሪያ እና 40 ኪሎ ሜትር የተለያዩ መጠን ያላቸው የውሀ ማስተላለፊያ መስመሮች ዝርጋታ ስራ እንዲጀምር አድርገናል፡፡
ሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓም
Via Mayor Office

👍6
👉DEEP BEAMS
🌟Deep beams are Reinforced concrete structural elements with large depths in relation to their spans.
⏺A deep beam is a beam in which a significant amount of the load is carried to the supports by a compression thrust joining the load and the reactions. According to the EBCS 2 1995, beams are considered as deep beams when l/h≤...2 for simple span and 2.5 for continuous
▶️Where l is the effective span measured center to center of supports or 1.15 times clear span, whichever is smaller and h is the overall depth of the deep beam.
⏺Deep beams are usually found at at transfer girders (girders support one or more columns transferring it laterally to other columns) used in multistory buildings to provide column offset , in foundation wall, pile cap rectangular suspended containers (tanks), raft slabs, pile caps, floor diaphragms, shear walls etc.
Behavior of Deep Beams
The behavior of deep beams is significantly different from that of beams of normal proportion (shallow beams) that it requires special consideration in analysis, design and detailing of reinforcement.
⏺Elastic analysis of such beams indicates that the usual hypothesis plane section before bending remains plane after bending is not valid for such members Thus flexural stresses are not linearly distributed even in the elastic range and hence the usual methods used for analysis and design of ordinary reinforced concrete beams are neither suitable nor adequate to determine the strength of reinforced concrete deep beams.
▶️The followings are the major different of deep beam element compared with ordinary beam
⏺Two-Dimensional Action: because of the dimension of deep beam they behave as two-
dimensional action rather than one-dimensional action.
⏺Plane Section Do Not Remain Plane: the assumption of plane section remains plane cannot
be used in the deep beam design and The strain distribution is no longer linear.
⏺Shear Deformation: the shear deformation cannot be neglected as The stress distribution is not linear even in the elastic stage and At the ultimate limit state the
shape of concrete compressive stress block is not parabolic shape again.
▶️The distribution of tensile stress at bottom fiber is constant over the span. In other word the value of tensile stress at bottom fiber at support and at mid span is only little different, for this reason in deep beam the tension reinforcement must be extend to the end of support although that region is small bending moment region (in ordinary beam we can cut off the tension reinforcement and not all of the tension reinforcement in mid span is extended to the end of support, practically only two for anchor the stirrups).
▶️The maximum tensile stress at the bottom fiber is far exceeding the magnitude of
compressive stress.

👍5👏3❤1🕊1
🕊12👍4