Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.33K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉በ አዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ተገንብተው የተጠናቀቁ የመስሪያ ቦታዎች ለስራ ዕድል ፈጠራ ፕሮግራሙ ያላቸውን ፋይዳ አስመልክቶ አዲስ ልሳን ጋዜጣ በእሁድ ሐምሌ 30 ዕትሙ"የስራ ዕድል መፍጠሪያ አቅሞች"በሚል ርዕስ ስር ያስነበበውን ፅሁፍ ተጋበዙ።

ነሐሴ 02/2015

@etconp
👍6
ትንሽ ስለ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህንፃ

በ303 ሚሊየን ዶላር የተገነባው የዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ነው።

ህንጻ ከመሬት በላይ 209 ነጥብ 15 ሜትር ከፍታ ያለው ሲሆን፤ ባለ 53 ወለል ነው

አዲሱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ ከመሬት በላይ 209 ነጥብ 15 ሜትር ከፍታ ያለው ሲሆን፤ ምድር ውስጥ ያለውን ጨምሮ 53 ወለል ያለው ነው።

በውስጡም የቢሮ አገልግሎት ከሚሰጡ ክፍሎች በተጨማሪ የመሰብሰቢያ አዳራሾችን፣ ሙዚየም እና ሲኒማ ቤትን ያካተተ ሲሆን፥ እስከ 1 ሺህ 500 መኪናዎችን መያዝ የሚችል ማቆሚያም አለው።

5 አመት ከ11 ወር የወሰደው ግንባታው 303 ሚሊየን 500 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ወጪ ተደርጎበታል።

@etconp
👍14❤1
👉የቅየሳ መሳሪያ /Surveying Equipment/

⏩ቅየሳ/surveying/ በተፈጥሮ ሳይንስ የሚመደብ የስራ ሙያ ሲሆን ሁለት የተለያዪ መገኛዎችን ርቀት/distance/፣ ከፍታ ልኬት/Elevation/ እና በሁለቱ መካከል የሚገኘውን ማዕዘን /Angle/ ለማውጣት የምንጠቀምበት ዘዴ ነው።

➡ሁለት አይነት የቅየሳ መሳሪያ ይገኛሉ

⏺1. ቴዶላይት/Thedolite/
⏺2. ቶታል ስቴሽን/Total Station/

➡ቶታል ስቴሽን ጂፒስ፣ጨረር እና የከፍታ መለኪያ ሴንሰር በመጠቀም ትክክለኛ የከፍታ ልዪነት/Elevation difference እና ርቀትን ለመለካት ይጠቅመናል።

➡ቴዶላይት ደግሞ በሁለት ነጥቦች መካከል ያለውን የከፍታ
ልዪነት ለመለካት ሲያገለግል በመካከላቸው ያለውን ርቀት ግን
መለካት አይችልም።

🚩ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK

YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432

💫Comment @ETCONpBot

♡ ㅤ   ❍ㅤ    ⎙ㅤ    ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ

╔═════
    🌐   join 👇
   @ETCONp
   @COTMp
╚══ ☆☆☆☆☆══════
👍13👏2❤1
👉10 የ ዓለማችን ረዣዥም ህንፃዎች

▶1) Burj Khalifa =Dubai

▶2) Shanghai tower =China

▶3) abraj Al-bait clock tower =Saudi Arabia

▶4) ping An finance centre =China

▶5) Lotte world tower =south Korea

▶6) one world trade center =United States

▶7) Guangzhou CTF finance centre = China

▶8) Taipei 101 = Taiwan

▶9) Shanghai world financial center = China

▶10) international commerce center =China

⚡ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK

YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432

💫Comment @ETCONpBot

♡ ㅤ   ❍ㅤ    ⎙ㅤ    ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ

╔═════
    🌐   join 👇
   @ETCONp
   @COTMp
╚══ ☆☆☆☆☆══════
👍5❤4
Seismic loading is the basic concepts of earthquake engineering which means application of an earthquake-generated agitation to a structure. It happens at contact surfaces of a structure either with the ground, or with adjacent structures, or with gravity waves from tsunami.

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK

YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
👍5
FIVE STAR ELEVATOR MANUFACTURING PLC *የጀርመን ስርት
*ድምጽ የለለው
*4 ወር ውስጥ delivery ያለው
*1 አመት ዋስትና እና free mentnace ያለው
*እጅግ Quality የሆነ lift ነው
👍5
👉የጠቅላላ ሁኔታ ኮንስተራክሽን ውል (General Condition of contract)
.
▶የኮንስትራክሽን ሳይት ላይ አንድ ህንፃ ተቌራጭ ስራውን ለማከናወን ወደ ኮንስትራክሽን ሳይት የሚያስገባቸው የህንፃ ግብዓቶች ከኮንስትራክሽን ሳይት የማስወጣት መብቱ ምን ያህል
ነው ድረስ ነው?

▶አማካሪ/መሐንዲሱ/ ስራው አልቌል ብሎ እስካልተስማማ ድረስ እቃ ወይም ሰራተኛ ለማመላለስ ከሚወጣ መኪና በስተቀር ማንኛውም ለፕሮጀክቱ የተመደበ የህንፃ ግብዓት ከኮንስትራክሽን ሳይት እንዳይወጣ በደብዳቤ መከልከል ይቻላል።

83. Ownership of plant and material

83.1 All equipment, temporary works, plant and materials provided by the Contractor shall, when brought on the Site, be deemed to be exclusively intended for the execution of the works and the Contractor shall not remove the same or any part thereof, except for the purpose of moving it from
one part of the site to another, without the consent of the Engineer. Such consent shall, however, not be required for vehicles engaged in transporting any staff, labor, equipment, temporary works, plant or materials to or from the Site.

#ConstructionLaw

@etconp
👍11
#ADVERTISNMNT

🌟Do You Want?

🫵Water Proof plywood /Plastic Film faced

⚡️While Use Our Quality Product

⏺stable and water resistant
⏺Reduce costs (the plastic film faced plywood reused more than 15times
⏺lightweight and easy to install
⏺Smooth & Clean surface
⏺Easily Demoulding
⏺All Scraps Materials Can be Recycled

📞Call 0922111666
👍4
#Update
#AutoCAD_&_safe_softwares

✅#Starts #Saturday 6:30_8:30 (lt
And 3:30_5:30 (lt) respectively

✅#From August 12 _September 10

#Etabs_and_sap_softwares
#Starts Monday

✅August 14 _ September 10

👩‍🦽👩‍🦯🏃🏃‍♀Come and learn

ያሉበት ቦታ ሆነው ለመመዝገብ 👇👇👇

https://forms.gle/PavhxRBtXMfNx3GS7

For more information contact us
👉  0993749494
@YEHAEngineering


#training #traininginstitute #structuraldesign #engineering #engineeringsoftware #autocad #civilsoftwaretraining #etabs #constructionsoftware #civil

Join us 👉 https://t.me/yeha_engineering 

https://www.facebook.com/YEHAENGINEERING/

📍 @ልደታ መርካቶ ህንፃ 6ኛ ፎቅ #644

YEHA Engineering | Interior | Training
👍2
Time history analysis provides the various mode shapes and direction of structure which varies as per specified time-acceleration function and these mode shapes varies as dynamic structural response under various loading.

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Youtube:- https://youtube.com/@Etconp432

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=MzRlODBiNWFlZA==

በ ቅርቡ በ ዩቲዩብ የ ETABS ቲቶሪያል እንጀምራለን

Soon we will start ETABS tutorial on our YouTube channel
👍7👏1
መገጭ ግድብ ፕሮጀክት

የመገጭ ግድብን ለማጠናቀቅ ከሁለት አመታት በላይ ጊዜ ያስፈልጋል ተብሏል

ከተጀመረ 14 አመታት ያስቆጠረውን የመገጭ ግድብ ሙሉ ለሙሉ ለማጠናቀቅ ተጨማሪ ከሁለት አመታት በላይ ጊዜ እንደሚያስፈልግ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አስታወቀ። ግድቡ እስካሁን 65 በመቶ ተከናውኗል።

በአማራ ክልላዊ መንግሥት በጎንደር ከተማ አስተዳደር ጠዳ ወንዝ ላይ በ2001 ዓ.ም የተጀመረው እና አስራ አራት አመታትን ያስቆጠረው የመገጭ ግድብ የግንባታ ሂደት የመዘግየት ዋነኛ ምክንያት የግንባታ ግብአት እጥረት እንደሆነም ሚኒስቴሩ አስታውቋል።

የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ ብዙነህ ቶልቻ እንደሚሉት የመገጭ ግድብ ግንባታ በሚፈለገው ፍጥነት እየተሠራ ባይሆንም የግንባታ ሂደቱ እየተከናወነ ነው። ሆኖም ከፍተኛ የሆነ የብረት እና የሲሚንቶ አቅርቦት እጥረት መኖሩ ለግንባታው ሂደት መጓተት በቀዳሚነት የሚጠቀስ ነው።

የግብአት ዕጥረት ለመቅረፍ በተለይ የሲሚንቶ አቅርቦትን በቀጥታ ከፋብሪካ የሚያገኝበትን ሁኔታ በማመቻቸት እንዲሁም ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር መሥሪያ ቤት ጋር በመነጋገር ለማቅረብ ጥረት ሲደረግ ቆይቷል። በዚህም ግንባታውን ከተቻለ ቀደም ብሎ ለማጠናቀቅ ካልሆነም በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ ጥረት እየተደረገ ይገኛል ብለዋል።

የመገጭ ግድብ 77.1 ሜትር ከፍታ እና 890 ሜትር ስፋት ያለው ሲሆን 185 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ ውሃ የመያዝ አቅም አለው። ከሚይዘው ውሃም 116 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ ውሃ በጎንደር እና አካባቢው ለመስኖ ልማት የሚውል ሲሆን ከ14 እስከ 17 ሺህ ሄክታር መሬት በማልማት ከ34 ሺህ በላይ ገበሬዎችን ተጠቃሚ ያደርጋል ብለዋል።

Via አዲስ ዘመን

@etconp
👍11😢1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉How to Testing HCB?


Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK

YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432

💫Comment @ETCONpBot

♡ ㅤ   ❍ㅤ    ⎙ㅤ    ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ

╔═════
    🌐   join 👇
   @ETCONp
   @COTMp
╚══ ☆☆☆☆☆══════
👍9👌6❤1
የኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለ 36 ወለል ሕንፃ ግንባታ በገንዘብ እጥረት መቆሙ ተነገረ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልገሎት በአዲስ አባባ ከተማ ሜክሲኮ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በ1.2 ቢሊዮን ብር ያስጀመረው ባለ 36 ፎቅ የዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ ግንባታ በገንዘብ እጥረት ምክንያት ቆሟል።

በ3,543 ካሬ ሜትር ላይ የሚገነባው ባለአራት ብሎኮች ሕንፃ ግንባታ  አምስት ዓመታት ይወስዳል ተብሎ የነበር ቢሆንም በበጀት እጥረት ምክንያት አንድ ዓመት በሙሉ ግንባታው ሳይጀመር ቀርቷል።

የህንጻው ዲዛይን ተሠርቶ፤ የመሠረት ድንጋይ ተቀምጦለት እንደነበር የአገልግሎቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሽፈራው ተሊላ አስታውሰዋል፡፡

የኤሌክትሪክ አገልግሎት የለውጥ ሥራ ሁሉን ዘርፍ የዳሰሰ በመሆኑ ሕንፃውን ለማስገንባት የገንዝብ እጥረት በማጋጠሙ፣ ቅድሚያ ትኩረት የሚስፈልጋቸው ጉዳዮች ላይ ትኩረት ተሰጥቷል ነው ያሉት።

Via ሪፖርተር

@etconp
👍2