Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.33K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉 የሕዳሴ ግድብን አራተኛ ዙር የውሃ ሙሌት መጀመሩን ተሰማ።

🌟የግድቡ የዘንድሮ ክረምት ውሃ ሙሌት በነሃሴና መስከረም እንደሚካሄድ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ እንዲኹም ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ደመቀ ቀደም ሲል መናገራቸው ይታወሳል።

🚧የውሃ ሙሌቱ በሰከንድ 1 ሺህ 200 ሜትር ኪዩብ መኾኑን ዋዜማ ተረድታለች።

🚧መንግሥት ግድቡ በዘንድሮው ክረምት እንዲይዝ ያቀደው የውሃ መጠን፣ ከ10 ነጥብ 8 እስከ 11 ቢሊዮን ሜትር ኪዩብ ውሃ ነው።

Via wazema Radio

https://youtube.com/@Etconp432
❤3👍2
👉ጃካርታ -ኢንዶኔዢያ፤ አሁን ይህ የሚያምር የደሴት ከተማ ነው እየሰመጠ በመሄድ ላይ የሚገኘው

🌟ውብ ቀን ተመኘን❤

@etconp
👍8💔7😢2🏆1
"Oresund Bridge" ይባላል። በሲዊዲን እና ዴንማርክ መካከል ነው የሚገኘው። ይህ ድልድይ በአውሮፖ አህጉር በባህር ውስጥ የተገነባ ረጅሙ ነው።

ድልድዩ መነሻውን ከሲዊዲን ያደርግና በባህር ውስጥ የውስጥ ለውስጥ ዋሻ አድርጎ ዴንማርክ ውስጥ ብቅ ይላል።

ሁለቱም አገሮች ለዚህ ድንቅ ኢንጂነሪንግ አበርክቶአቸው ላቅ ያለ ነው። በጠቅላላው የድልድዩ ርዝመት 16 ኪሎ ሜትር ሲሆን፣ ሁለቱን አገሮችን በኦሬሱንድ ሰርጥ በኩል እንዲገናኙ ያደረገ ነው።

ድልድዩ የተገነባው እ.ኤ.አ በ2000 ዓ.ም ነው።  በመርከብ ብቻ ይገናኙ የነበሩት ሁለቱ አገሮች ከዚያ በኃላ መንገደኞችን በሚያጎጉዙ ባቡሮችና መኪናዎች አገልግሎት እያገኙ ነው።


@etconp
❤10👍7
👉ስለ ኮንስትራክሽን ይህን ያውቁ ኑሮዋል?

1. የዓለማችን ረዥሙ ክሬን 53.3 ሜትር ድረስ ከፍ ማለት ይችላል።  ብራንዱም Liebherr type HC-L ነው።

2. በ2018 በመላው ዓለም ለኮንስትራክሽን የወጣው ገንዘብ 11.4 ትራሊየን ዶላር ሲኾን በ2030 17.5 ትሪሊየን ዶላር እንደሚደርስ ይገመታል።

3. በኤምፓየር ስቴት ሕንጻ ላይ 10 ሚሊየን ጡቦች ይገኛሉ።

4. ከግንባታ ዕቃዎች መካከል በቀዳሚነት ጥቅም ላይ የሚውለው ኮንክሪት ነው።

5. በዓለም ዙሪያ በኮንስትራክሽን ዘርፉ የሚሠሩ ሰዎች ቁጥር 180 ሚሊየን ይገመታል
።

@etconp
❤8👍2
Flood got into commercial building in Uganda 🇺🇬

በ ኡጋንዳ ጎርፍ የንግድ ማእከል ውስጥ ገባ

@etconp

To watch the video:- https://youtube.com/shorts/jD6o9sy53rc?si=sX4CmB8VFm2xPTDB

ቪዲዮ ለመመልከት:- https://youtube.com/shorts/jD6o9sy53rc?si=sX4CmB8VFm2xPTDB
👍3👏2
👉ይህንን ያውቃሉ?

🚧የዓለማችን ረጅሙ ድልድይ

🌟ዱግ ድልድይ የሚገኘው በቻይና ሲኾን የጉይዡና ዩናን ግዛቶች መካከል ቤይፒን ወንዝ ላይ የተሠራ ነው።

▶️ከወንዙ በላይ ያለው ከፍታ 565 ሜትር ያህል ሲኾን ይህም ከዓለማችን ድልድዮች በከፍታ አንደኛ ደረጃ ላይ አስቀምጦታል።

⏺ይህ ከፍታ በህንጻ ይመሰል ቢባል ከባለ 200 ወለል ሰማይ ጠቀስ ፎቅ ጋር መሳ ለመሳ ይኾናል።

⏺ምስራቃዊ የድልድዩ ተሸካሚ ማማም 269 ሜትር ከፍታ በመያዝ ከዓለም ከቀዳሚዎች ተርታ የተመዘገበ ኾኗል።

⏺የድልድዩ ርዝመት 1341 ሜትር ሲኾን ይህም ከተንጠልጣይ ድልድዮች ሁለተኛ ደረጃ ላይ ያስቀምጠዋል።

▶️ግንባታው በ2012 ተጀምሮ በ 2016 ነው የተጠናቀቀው።

@etconp
❤7👍4👌1
🌟ዘሕጉስ ብስራት

👉ኣብ ክልል ትግራይ እትነብሩ ቤተሰብና እትደልይዎ ዝኾነ ይኹን ዓይነት ናይ ኮንስትራክሽን ፋይል ማለት እውን ሶፍትዌር ምስ ቲቶርያል ከምኡ ውን ናይ ትምህርታውን ሞያውን PDF እንተደሊኹም ብ ውሽጢ መስመር ርኸቡና።

📩 @Philemona7 ፀሓፉልና🙏

🚧ናብ ኩለን ዩኒቨርስታት ትግራይ ክባፃሕ Share ግበሩልና።

🌟በ ትግራይ ክልል የምትኖሩ የ CIVIL፣COTEM፣ARCHITECTURE እና በመሳሰሉ ለተሰማራቹ ተማሪዎች እና ባለ ሞያዎች የምትፈልጉት ማነኛውም ፋይል ጠይቁን

@etconp
🙏10👍5👌2
👍9
👉የፕሮጀክት ማናጀሮች የበጀት እጥረት

🌟በአገራችን ውስጥ የግንባታ ፕሮጀክት ማናጀሮች ከሚገጥማቸው ችግሮች አንዱ ለግንባታ የተመደበ በጀት መቀነስ ወይም የበጀት ዕጥረት ነው፡፡

▶️አንድ የፕሮጀክት ማናጀር በጀት ሲቋረጥበት ወይም ሲቀነስበት በተረጋጋ መንገድ ፕሮጀክቱ ሥራውን እንዲቀጥል ለማድረግ ከሚረዱት መንገዶች አምስቱ የሚከተሉት ናቸው፡፡

🚧1. አለመደናገጥ

⏺የፕሮጀክት ማናጀሩ የበጀት መቀነስ መረጃ ሲደርሰው በቅድሚያ ማድረግ የሚገባው ችግሩ የተለመደ እና የሚያጋጥም መሆኑን በመቀበል መረጋጋት ነው፡፡ አለበለዚያ የፕሮጀክቱ ማናጀሩ ድንጋጤ እና ግራ መጋባት የሚመራውን የግንባታ ቡድን ተስፋ እንዲቆርጥ እና ቀና አለመካከት እንዲያጣ በማድረግ፣ ሠራተኞች ሥራውን ለቀው ሌላ አማራጭ እንዲፈለጉ እና ግንባታው እንዲስተጓጎል የሚያደርግ ተፅእኖ ውስጥ ይወድቃል፡፡

🚧2. በጀቱ የተቀነሰበትን ምክንያት መረዳት

⏺ማናጀሩ ራሱን በማረጋጋት የሥራው ሂደት በተረጋጋ መንፈስ እንዲካሄድ ካደረገ በኃላ፣ ቀጣይ ሥራው በጀቱ የተቀነሰበትን ምክንያት መረዳት እና ራሱን እንደ ውሳኔው አካል በመቁጠር ከሠራተኞች ለሚቀርብለት ጥያቄ ተአማኒነት ያለው መረጃ መስጠት ነው፡፡

🚧3. ሥራው እንዲቀጥል ርምጃዎችን መውሰድ

⏺በበጀት መቀነስ ምክንያት ሥራው እንዳይቋረጥ ለማድረግ መወሰድ ከሚገባቸው ፈጣን ርምጃዎች ውስጥ፣ በቀጣይ ሂደት የፕሮጀክቱን ግንባታ የማያስተጓጉሉ ወጪዎችን እና የሠራተኛ ኃይል መቀነስ ይሆናል፡፡

🚧4. ከአስገንቢ ድርጅቶች ጋራ ተቀራርቦ መሥራት

⏺ከአስገንቢ ድርጅት ባለሃብት ወይም ከመንግስት አካል ጋር ተቀራርቦ በመሥራት ጉድለቱን የሚሸፍኑ አበዳሪ እና ስፖንሰሮችን በማፈላለግ ሥራው እንዳይቋረጥ ማድረግ ይገባዋል፡፡

🚧5. በቀረው በጀት ፕሮጀክቱ የሚጠናቀቅበትን መላ መዘየድ

⏺ፕሮጀክቶች ከመነሻው ሲቀረፁ በሂደት ሊገጥሙ የሚችሉ እንቅፋቶችን ታሳቢ ተደርገው ነው፡፡ ከዚህ ውስጥ የታሰበው በጀት ባይገኝ፣ ፕሮጀክቱን በጊዜው እንዴት ማጠናቀቅ ይቻላል የሚል ነው፡፡

▶️ከዚህ መሠረታዊ አሠራር በመነሳት የበጀት እጥረት የገጠመው የፕሮጀክት ማናጀር፣ ለግንባታ የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን የሚቀንሱ አማራጮችን በመጠቀም እና በተለያዩ ምዕራፎች በመከፋፈል ሥራውን የሚያጠናቅቅበትን መፍትሄ በፍጥነት በመዘየድ ሥራውን ማስቀጠል ይጠበቅበታል፡፡

📩እርስዎም ሀሳብዎን ያጋሩ

@etconp
👍9👏3❤2😢1🏆1
👉የ Scholarship ጥቆማ

🟨Qatar University Graduate Scholarships 2023-24 Details:
➖️University: Qatar University
➖️Degree level: Master’s, PhD, PharmD, Diploma
➖️Scholarship coverage: Fully Funded
➖️Eligible nationality: International
➖️Award country: Qatar
➖️Last Date: 5 October 2023

🟨Types of Scholarships in Qatar University:
Multiple Scholarships are offered at Qatar University. The Details of each scholarship at the Qatar University is given below:

🟨Competitive Scholarships
➖️Qatar University Scholarship (Internal Scholarships, External ➖️Scholarships)
➖️H.H. the Emir of Qatar’s Scholarships for Academic Excellence
➖️Outstanding Performance Scholarship

🟨Non-Competitive Scholarships
➖️GCC States Scholarships (Embassies)
➖️GCC Qatari Certificate Scholarships
➖️Children of Qatar University Employees Scholarships

🟨Other Scholarships
➖️College of Education Diploma Scholarships
➖️Short Scholarships for the Arabic Program for Non-Native Program

➖️International Students and Qatar Residents are Eligible. All Nationalities are Welcome.
➖️Applicants who have earned a Bachelor’s or Graduate Degree from an accredited institution of higher education.

Apply here:
https://mybanner.qu.edu.qa/PROD/bwskalog.P_DispLoginNon

Official website:
http://www.qu.edu.qa/students/admission/graduate/application-timeline

Image: University of Qatar.
Aug. 30. 2023!

Good luck and have a good day!
👍3🙏2
👉የሚዛን አማን የአየር ማረፊያ ግንባታ እስከ ሰኔ 2016 ዓ.ም ይጠናቀቃል ተባለ

ከሁለት አመት በፊት በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠለት የሚዛን አማን አየር ማረፊያ ግንባታ  እስከ ሰኔ 2016 ዓ.ም ይጠናቀቃል ተብሏል።

ጥር 2016 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ ቃል ተገብቶ የነበር ቢሆንም ከወሰን ማስከበር ጋር በተያያዘ በተፈጠረ ችግር ግንባታው በተቀመጠው ጊዜ ማጠናቀቅ እንደማይቻል የፕሮጀክቱ አማካሪ መሃንዲስ መስፍን ኃይሉ አንስተዋል።

አሁን ላይ በአብዛኛው ከወሰን ማስከበር ጋር ያለው ችግር እየተፈታ መሆኑን ማኅንዲሱ ገልጸው የግንባታ አፈጻጸሙም ግንባታ ከ46 ከመቶ በላይ መድረሱን አስረድተዋል።

ለግንባታው ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ተመድቦ ነው ስራው የተጀመረዉ ይኸው ፕሮጀክት አፈጻጸሙ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት አባላት ተጎብኝቷል።

Via Fana FM

✅️@etconp
👍10
👉እነዚህ ረጃጅም ሕፃዎች ሰማይ ጠቀስ ብቻ ሳይሆኑ፣ ሰማይ ታካኪ ሕንፃ ነው መባል ያለባቸው።

🌟የሳዑዲው kingdom tower ሲመጣ ቁመቱ አንድ ሺህ ሜትር ስለሚደርስ የአለማችን ቀዳሚው ሰማይ ታካኪ ሕንፃ ሊባል ይችላል።

🌟እስከዚያው የዱባዩ ቡርጅ ከሊፋ በ828 ሜትር ሪከርዱ በእጁ ይቆያል።

⏺ከዚያ ታይዋን፣ ቻይና እና ሆንግ ኮንግ እያለ ይቀጥላል።

⏺አሜሪካ ከሰማይ ታካኪ ሕንፃዎች ቀዳሚዎች ተርታ የሚሰለፍ ሕንፃ የላትም ማለት ነው? በዝርዝር የምንመለስበት ይሆናል።

@etconp
👍9❤3💔2
👉መሰረታዊ የቀለም ንድፈ ሀሳብ

🌟Basic color theory is the foundation of understanding how colors interact, mix, and work together harmoniously.

▶️It provides the fundamental principles that guide artists, designers, and anyone working with color in various creative fields

🖍️Primary Colors: These are the fundamental colors that cannot be created by mixing other colors. The primary colors are red, blue, and yellow. All other colors are derived from these.

🖍️Complementary Colors: These are colors that are opposite each other on the color wheel, such as red and green or blue and orange. They create strong contrast and can be used to make elements stand out.

🖍️Triad color: Uses three colors that are evenly spaced around the color wheel. These three colors create a balanced and harmonious color scheme that offers more contrast and variety compared to analogous or monochromatic schemes

🖍️Tetradic color: Is a color harmony that involves using two sets of complementary colors to create a balanced and vibrant color palette

🖍️Analogous color: Involves using colors that are located next to each other on the color wheel. This color scheme creates a sense of harmony and unity, as the selected colors share a similar undertone and are often found in nature

Via Artillery Philippines

@etconp
👍15❤1😢1👌1
🏷የግንባታ ዲዛይን ከተሰራ በኋላ የሚመለከተው የመንግሥት ቢሮ ዲዛይኖቹን (All drawings, details and BOQ) አይቶ እስከማረጋገጥ (መርምሮ አስተያየት ከመስጠት እስከማጽቀድ) የሚወስድበት ጊዜ በመመሪያ የተደነገገ ሲሆን ከፍተኛው ውስብስብነት እና ግዝፈት ላላቸው ሕንጻዎች (ምድብ ሐ) የሚወስደው ጊዜ 21 ቀን ነው።

▶️አንድ የግንባታ ፍቃድ ከ21 ቀን በላይ የማጽደቂያ ጊዜ ሊራዘምበት አይገባም።

▶️የህንጻ መመሪያና ስታንዳርድ  ቁጥር 3/2015  (4.8)


Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK

YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432

💫Comment @ETCONpBot

♡ ㅤ   ❍ㅤ    ⎙ㅤ    ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ

╔═════
    🌐   join 👇
   @ETCONp
   @COTMp
╚══ ☆☆☆☆☆══════
👍12❤6🙏1🕊1