👉ይህንን ያውቃሉ?
🚧
🌟ዱግ ድልድይ የሚገኘው በቻይና ሲኾን የጉይዡና ዩናን ግዛቶች መካከል ቤይፒን ወንዝ ላይ የተሠራ ነው።
▶️ከወንዙ በላይ ያለው ከፍታ 565 ሜትር ያህል ሲኾን ይህም ከዓለማችን ድልድዮች በከፍታ አንደኛ ደረጃ ላይ አስቀምጦታል።
⏺ይህ ከፍታ በህንጻ ይመሰል ቢባል ከባለ 200 ወለል ሰማይ ጠቀስ ፎቅ ጋር መሳ ለመሳ ይኾናል።
⏺ምስራቃዊ የድልድዩ ተሸካሚ ማማም 269 ሜትር ከፍታ በመያዝ ከዓለም ከቀዳሚዎች ተርታ የተመዘገበ ኾኗል።
⏺የድልድዩ ርዝመት 1341 ሜትር ሲኾን ይህም ከተንጠልጣይ ድልድዮች ሁለተኛ ደረጃ ላይ ያስቀምጠዋል።
▶️ግንባታው በ2012 ተጀምሮ በ 2016 ነው የተጠናቀቀው።
@etconp
🚧
የዓለማችን ረጅሙ ድልድይ 🌟ዱግ ድልድይ የሚገኘው በቻይና ሲኾን የጉይዡና ዩናን ግዛቶች መካከል ቤይፒን ወንዝ ላይ የተሠራ ነው።
▶️ከወንዙ በላይ ያለው ከፍታ 565 ሜትር ያህል ሲኾን ይህም ከዓለማችን ድልድዮች በከፍታ አንደኛ ደረጃ ላይ አስቀምጦታል።
⏺ይህ ከፍታ በህንጻ ይመሰል ቢባል ከባለ 200 ወለል ሰማይ ጠቀስ ፎቅ ጋር መሳ ለመሳ ይኾናል።
⏺ምስራቃዊ የድልድዩ ተሸካሚ ማማም 269 ሜትር ከፍታ በመያዝ ከዓለም ከቀዳሚዎች ተርታ የተመዘገበ ኾኗል።
⏺የድልድዩ ርዝመት 1341 ሜትር ሲኾን ይህም ከተንጠልጣይ ድልድዮች ሁለተኛ ደረጃ ላይ ያስቀምጠዋል።
▶️ግንባታው በ2012 ተጀምሮ በ 2016 ነው የተጠናቀቀው።
@etconp
❤7👍4👌1
🌟ዘሕጉስ ብስራት
👉ኣብ ክልል ትግራይ እትነብሩ ቤተሰብና እትደልይዎ ዝኾነ ይኹን ዓይነት ናይ ኮንስትራክሽን ፋይል ማለት እውን ሶፍትዌር ምስ ቲቶርያል ከምኡ ውን ናይ ትምህርታውን ሞያውን PDF እንተደሊኹም ብ ውሽጢ መስመር ርኸቡና።
📩 @Philemona7 ፀሓፉልና🙏
🚧ናብ ኩለን ዩኒቨርስታት ትግራይ ክባፃሕ Share ግበሩልና።
🌟በ ትግራይ ክልል የምትኖሩ የ CIVIL፣COTEM፣ARCHITECTURE እና በመሳሰሉ ለተሰማራቹ ተማሪዎች እና ባለ ሞያዎች የምትፈልጉት ማነኛውም ፋይል ጠይቁን

🙏10👍5👌2
👉የፕሮጀክት ማናጀሮች የበጀት እጥረት
🌟በአገራችን ውስጥ የግንባታ ፕሮጀክት ማናጀሮች ከሚገጥማቸው ችግሮች አንዱ ለግንባታ የተመደበ በጀት መቀነስ ወይም የበጀት ዕጥረት ነው፡፡
▶️አንድ የፕሮጀክት ማናጀር በጀት ሲቋረጥበት ወይም ሲቀነስበት በተረጋጋ መንገድ ፕሮጀክቱ ሥራውን እንዲቀጥል ለማድረግ ከሚረዱት መንገዶች አምስቱ የሚከተሉት ናቸው፡፡
🚧1. አለመደናገጥ
⏺የፕሮጀክት ማናጀሩ የበጀት መቀነስ መረጃ ሲደርሰው በቅድሚያ ማድረግ የሚገባው ችግሩ የተለመደ እና የሚያጋጥም መሆኑን በመቀበል መረጋጋት ነው፡፡ አለበለዚያ የፕሮጀክቱ ማናጀሩ ድንጋጤ እና ግራ መጋባት የሚመራውን የግንባታ ቡድን ተስፋ እንዲቆርጥ እና ቀና አለመካከት እንዲያጣ በማድረግ፣ ሠራተኞች ሥራውን ለቀው ሌላ አማራጭ እንዲፈለጉ እና ግንባታው እንዲስተጓጎል የሚያደርግ ተፅእኖ ውስጥ ይወድቃል፡፡
🚧2. በጀቱ የተቀነሰበትን ምክንያት መረዳት
⏺ማናጀሩ ራሱን በማረጋጋት የሥራው ሂደት በተረጋጋ መንፈስ እንዲካሄድ ካደረገ በኃላ፣ ቀጣይ ሥራው በጀቱ የተቀነሰበትን ምክንያት መረዳት እና ራሱን እንደ ውሳኔው አካል በመቁጠር ከሠራተኞች ለሚቀርብለት ጥያቄ ተአማኒነት ያለው መረጃ መስጠት ነው፡፡
🚧3. ሥራው እንዲቀጥል ርምጃዎችን መውሰድ
⏺በበጀት መቀነስ ምክንያት ሥራው እንዳይቋረጥ ለማድረግ መወሰድ ከሚገባቸው ፈጣን ርምጃዎች ውስጥ፣ በቀጣይ ሂደት የፕሮጀክቱን ግንባታ የማያስተጓጉሉ ወጪዎችን እና የሠራተኛ ኃይል መቀነስ ይሆናል፡፡
🚧4. ከአስገንቢ ድርጅቶች ጋራ ተቀራርቦ መሥራት
⏺ከአስገንቢ ድርጅት ባለሃብት ወይም ከመንግስት አካል ጋር ተቀራርቦ በመሥራት ጉድለቱን የሚሸፍኑ አበዳሪ እና ስፖንሰሮችን በማፈላለግ ሥራው እንዳይቋረጥ ማድረግ ይገባዋል፡፡
🚧5. በቀረው በጀት ፕሮጀክቱ የሚጠናቀቅበትን መላ መዘየድ
⏺ፕሮጀክቶች ከመነሻው ሲቀረፁ በሂደት ሊገጥሙ የሚችሉ እንቅፋቶችን ታሳቢ ተደርገው ነው፡፡ ከዚህ ውስጥ የታሰበው በጀት ባይገኝ፣ ፕሮጀክቱን በጊዜው እንዴት ማጠናቀቅ ይቻላል የሚል ነው፡፡
▶️ከዚህ መሠረታዊ አሠራር በመነሳት የበጀት እጥረት የገጠመው የፕሮጀክት ማናጀር፣ ለግንባታ የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን የሚቀንሱ አማራጮችን በመጠቀም እና በተለያዩ ምዕራፎች በመከፋፈል ሥራውን የሚያጠናቅቅበትን መፍትሄ በፍጥነት በመዘየድ ሥራውን ማስቀጠል ይጠበቅበታል፡፡
📩እርስዎም ሀሳብዎን ያጋሩ

👍9👏3❤2😢1🏆1
👉የ Scholarship ጥቆማ
🟨Qatar University Graduate Scholarships 2023-24 Details:
➖️University: Qatar University
➖️Degree level: Master’s, PhD, PharmD, Diploma
➖️Scholarship coverage: Fully Funded
➖️Eligible nationality: International
➖️Award country: Qatar
➖️Last Date: 5 October 2023
🟨Types of Scholarships in Qatar University:
Multiple Scholarships are offered at Qatar University. The Details of each scholarship at the Qatar University is given below:
🟨Competitive Scholarships
➖️Qatar University Scholarship (Internal Scholarships, External ➖️Scholarships)
➖️H.H. the Emir of Qatar’s Scholarships for Academic Excellence
➖️Outstanding Performance Scholarship
🟨Non-Competitive Scholarships
➖️GCC States Scholarships (Embassies)
➖️GCC Qatari Certificate Scholarships
➖️Children of Qatar University Employees Scholarships
🟨Other Scholarships
➖️College of Education Diploma Scholarships
➖️Short Scholarships for the Arabic Program for Non-Native Program
➖️International Students and Qatar Residents are Eligible. All Nationalities are Welcome.
➖️Applicants who have earned a Bachelor’s or Graduate Degree from an accredited institution of higher education.
Apply here:
https://mybanner.qu.edu.qa/PROD/bwskalog.P_DispLoginNon
Official website:
http://www.qu.edu.qa/students/admission/graduate/application-timeline
Image: University of Qatar.
Aug. 30. 2023!
Good luck and have a good day!

www.qu.edu.qa
Qatar Universty : QU
Qatar Universty: QU
👍3🙏2
👉የሚዛን አማን የአየር ማረፊያ ግንባታ እስከ ሰኔ 2016 ዓ.ም ይጠናቀቃል ተባለ
ከሁለት አመት በፊት በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠለት የሚዛን አማን አየር ማረፊያ ግንባታ እስከ ሰኔ 2016 ዓ.ም ይጠናቀቃል ተብሏል።
ጥር 2016 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ ቃል ተገብቶ የነበር ቢሆንም ከወሰን ማስከበር ጋር በተያያዘ በተፈጠረ ችግር ግንባታው በተቀመጠው ጊዜ ማጠናቀቅ እንደማይቻል የፕሮጀክቱ አማካሪ መሃንዲስ መስፍን ኃይሉ አንስተዋል።
አሁን ላይ በአብዛኛው ከወሰን ማስከበር ጋር ያለው ችግር እየተፈታ መሆኑን ማኅንዲሱ ገልጸው የግንባታ አፈጻጸሙም ግንባታ ከ46 ከመቶ በላይ መድረሱን አስረድተዋል።
ለግንባታው ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ተመድቦ ነው ስራው የተጀመረዉ ይኸው ፕሮጀክት አፈጻጸሙ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት አባላት ተጎብኝቷል።
Via Fana FM
✅️@etconp

👍10
👉እነዚህ ረጃጅም ሕፃዎች ሰማይ ጠቀስ ብቻ ሳይሆኑ፣ ሰማይ ታካኪ ሕንፃ ነው መባል ያለባቸው።
🌟የሳዑዲው kingdom tower ሲመጣ ቁመቱ አንድ ሺህ ሜትር ስለሚደርስ የአለማችን ቀዳሚው ሰማይ ታካኪ ሕንፃ ሊባል ይችላል።
🌟እስከዚያው የዱባዩ ቡርጅ ከሊፋ በ828 ሜትር ሪከርዱ በእጁ ይቆያል።
⏺ከዚያ ታይዋን፣ ቻይና እና ሆንግ ኮንግ እያለ ይቀጥላል።
⏺አሜሪካ ከሰማይ ታካኪ ሕንፃዎች ቀዳሚዎች ተርታ የሚሰለፍ ሕንፃ የላትም ማለት ነው? በዝርዝር የምንመለስበት ይሆናል።

👍9❤3💔2
👉መሰረታዊ የቀለም ንድፈ ሀሳብ
🌟Basic color theory is the foundation of understanding how colors interact, mix, and work together harmoniously.
▶️It provides the fundamental principles that guide artists, designers, and anyone working with color in various creative fields
🖍️Primary Colors: These are the fundamental colors that cannot be created by mixing other colors. The primary colors are red, blue, and yellow. All other colors are derived from these.
🖍️Complementary Colors: These are colors that are opposite each other on the color wheel, such as red and green or blue and orange. They create strong contrast and can be used to make elements stand out.
🖍️Triad color: Uses three colors that are evenly spaced around the color wheel. These three colors create a balanced and harmonious color scheme that offers more contrast and variety compared to analogous or monochromatic schemes
🖍️Tetradic color: Is a color harmony that involves using two sets of complementary colors to create a balanced and vibrant color palette
🖍️Analogous color: Involves using colors that are located next to each other on the color wheel. This color scheme creates a sense of harmony and unity, as the selected colors share a similar undertone and are often found in nature
Via Artillery Philippines

👍15❤1😢1👌1
🏷የግንባታ ዲዛይን ከተሰራ በኋላ የሚመለከተው የመንግሥት ቢሮ ዲዛይኖቹን (All drawings, details and BOQ) አይቶ እስከማረጋገጥ (መርምሮ አስተያየት ከመስጠት እስከማጽቀድ) የሚወስድበት ጊዜ በመመሪያ የተደነገገ ሲሆን ከፍተኛው ውስብስብነት እና ግዝፈት ላላቸው ሕንጻዎች (ምድብ ሐ) የሚወስደው ጊዜ 21 ቀን ነው።
▶️አንድ የግንባታ ፍቃድ ከ21 ቀን በላይ የማጽደቂያ ጊዜ ሊራዘምበት አይገባም።
▶️የህንጻ መመሪያና ስታንዳርድ ቁጥር 3/2015 (4.8)
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
💫Comment @ETCONpBot
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
╔═════
🌐 join 👇
@ETCONp
@COTMp
╚══ ☆☆☆☆☆══════

👍12❤6🙏1🕊1
👉አዲስ ኤክስቫተር ሲገዙ ከግንዛቤ ማስገባት የሚገባዎ 10 ነጥቦች
🌟አዲስ ኤክስካቫተር ሲገዙ የሚከተሉትን 10 ነጥቦች ቀደም ብለው ግንዛቤ ውስጥ ማስገባት ይኖርብዎታል፡፡
1,መጠኑ እና የሚሰጠው አገልግሎት
ኤክስቫተሮች ከሚሰጡት አገልግሎት ጋር በተያያዘ ለገበያ የሚቀርቡ ናቸው፤ ለምሳሌ ክራውል የተባለው ኤክስቫተር በሦስት አይነት ማለትም፣ ዘ ኮምፓክት ወይም ሚኒ ሳይዝ፣ ሚድ ሳይዝ እና ስታንዳርድ ሳይዝ ተብለው በሚጠሩ በተለያየ መጠን ተዘጋጅተው ለገበያ የሚቀርቡ ናቸው፤’ የማሽኖቹ መጠን፣ የሚሰጡትን አገልግሎት እና ብቃታቸውን የሚወስኑ በመሆናቸው ከመግዛትዎ በፊት ለምን አገልግሎት እንደሚፈልጉት ማወቅ ይኖርብዎታል፡፡
2,የማሽኑን ሥራ የሚያቀላጥፉ ተጨማሪ ቁሳቁሶች
ኤክስካቫተር ማሽን ሲገዙ፣ ከሚሰጠው አገልግሎት ጋር ተዛማጅ የሆኑ ለምሳሌ እንደ ሃይድሮሊክስ ያሉ ተገጣጣሚ መሣሪያዎችን በመግጠም የሚሠሩት ሥራ ቀላል እንዲሆን ማድረግ ተገቢ ነው፡፡ ከዚህ በመነሳት ማሽኑን ከመግዛትዎ በፊት እንደ ሥራው ዓይነት የሚያስፈልጉ የተገጣጠሚ ቁሶች እንዳሉ መጠየቅ ይገባዎታል፡፡
3,ማጓጓዝ
ኤኬስላቫተር ሲገዙ ወደሚፈልጉት ቦታ ሳይትን ማጓጓዝ የሚችሉበትን ቅድመ ዝግጅት ወይም የማጓጓዣ መኪና አቅርቦት ለማሟላት የሚያስችሉ አማራጮችን ማወቅ ይገባል፡፡
4,የመቆጣጠሪያ አማራጮች
የኤክስካቨተር ማሽን ሲገዙ ሹፌሩ ወይም ኦፕሬተሩ፣ ማሽኑ በሥራ ላይ እያለ ያልተጠበቀ ችግር ሲገጥመው፣ እንዴት መቆጣጠር እንደሚገባው የሚያብራሩ የቴክኒክ ዘዴዎችን ጠንቅቀው ማወቅ ይኖርቦታል፡፡
5, ለኦፕሬተር የተመቸ የመቆጣጠሪያ ክፍል
ማሽኑን ሲገዙ፣ ኦፕሬተሩ ተመችቶት ሥራውን በቅልጥፍና መሥራት የሚችልበት የመቆጣጠሪያ ክፍል እንዳለው ማረጋገጥ ይጠብቅቦታል፡፡
6, የማሽኑ የአገልግሎት ዘመን እና የእንቅስቃሴ መስመር
የሚገዙት ማሽን በሚሠራበት መልክዓ ምድር (ጎዳና እና መሬት) እና ከአገልግሎት ዘመኑ ጋራ በተዛመደ በተለያየ አማራጭ የሚቀርቡ ናቸው፡፡ ለምሳሌ የብረት ጎማ (ሠንሠለት) ያላቸው ኤክስቫተሮች ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ፣ ማንኛውንም አቀበት እና ቁልቁለት በቀላሉ የመውጣት ብቃት የተላበሱ ናቸው፡፡ ነገር ግን ሲበላሹ ለመጠገን የሚወስደው ጊዜ ወጪ ከፍተኛ ነው፡፡ በጎማ የሚንቀሳቀሱ ኤክስካቫተሮች በከተማ ጎዳናዎች ላይ በቀላሉ መንቀሳቀስ የሚችሉ እና ሲበላሹ በፍጥነት ተጠግነው ወደ ሥራ የመሠማራት ዕድላቸው ከፍተኛ ነው፡፡
7, ተጨማሪ የቴክኖሎጂ አቅርቦት
ተጨማሪ የቴክኖሎጂ ብቃት የሚባለው እንደ ታየር 4 (Tier 4 solutions) ያሉ ሥራቸውን በከፍተኛ ብቃት እንዲያከናውኑ የሚረዱ ተጨማሪ ዘመናዊ የአካል ክፍሎች ናቸው፡፡
8,ኃይል ቆጣቢ ዘመናዊ ገፅታዎች
ኃይል ቆጣቢ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የሚባሉት እንደ ሊድ ላይት፣ ፓወር ሞድ ያሉ ኃይል የሚቆጥቡ እና ብቃት የሚያላብሱ ተጨማሪ ቴክኖሎጂዎች የሚያካትቱ ናቸው፡፡
9,የአቅራቢው ተዓማኒነት
ማሽኑን የሚገዙበት ካምፓኒ ደረጃውን የጠበቀ መሆን ይኖርበታል፡፡ ምክንያቱም ብልሽት እንኳ ሲገጥመው በፍጥነት የሚጠገንበትን ድጋፍ እና አቅርቦት ስለሚያደርግ ነው፡፡ ለመተማመኛ ማሽኑን ሲገዙ መተማመኛ ዋራንቲ ከካምፓኒው ማግኘት ይኖርቦታል፡፡

👍8❤2
👉"ከትንሽ ቀናት በኋላ ሁላችንም እውነታውን እንረዳለን"
🌟ነሀሴ ተጠናቆ መስከረም ሊጠባ ቀናት ቢቀሩም እስካሁን በህዳሴ ግድብ ሙሌት ዙርያ እንደ ቀድሞው አመታት ምንም መረጃ በመንግስት አልተሰጠም።
🚧ስማቸውን የማልጠቅሳቸው አንድ የግድቡ ግንባታ ከፍተኛ ሀላፊ "ዘንድሮ የግድቡ ሙሌት አይከናወንም ተብሎ የተሰራጨው መረጃ ሀሰተኛ ነው፣ ከትንሽ ቀናት በኋላ ሁላችንም እውነታው እንረዳለን" በማለት ዛሬ መልስ ሰጥተውኛል።
🚧ይህም እንደበፊቱ ቀደም ብሎ ሳይሆን በመስከረም ወር ሊከናወን የታሰበ ይመስላል፣ ምናልባትም እየተከናወነ ያለውን የሶስትዮሽ ውይይትን ላለማሰናከል የተደረገ ሊሆን ይችላል ብዬ ገምቻለሁ፣ ይህም ቢሆን ግን ዝም ከማለት ለህዝብ ጉዳዩን ማሳወቅ ይገባል።
🚧አቶ ሁሴን አብደላ በዚህ ዙርያ ትናንት ባስነበቡት ሰፋ ያለ ፅሁፍ "የህዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌት ከወትሮው መፍጠን ይኖርበታል" ያሉ ሲሆን ይህንንም ሲያስረዱ "በ August ወር ሁለተኛ ሳምንት መግቢያ ጀምሮ የ200mm ከፍተኛ የዝናብ መጠን GERDን በቀጥታ ውሃ የሚመግቡ ከፍተኛ ስፍራዎች ላይ ሲዘንብ የነበረው ዝናብ በዚሁ ወር 3ኛ እና 4ኛ ሳምንት መጠኑ እየቀነሰ መጥቶ እንደነበር የIGAD አየር ትንቢያ መረጃ ያመላክታል" ብለዋል።
🚧አክለውም "ይሄ ማለት የህዳሴው ግድብ ውሃ ሙሊት ሂደት August ወር ላይ ከነበረው እጅግ መፍጠን አለበት ማለት ነው፣ የሙሊት ሂደቱ መፋጠን አለበት ካልን ደግሞ በአሁን ወቅት ከግድቡ ብቸኛው የውሃ ማፋሰሻ የሆኑት 2 ቀዳዳዎች መዘጋት ይኖርባቸዋል ማለት ነው። ለዚህም ሲባል ከትላንት ዓርብ ጧት ጀምሮ አንደኛው ቀዳዳ ተዘግቶ በአሁኑ ሰዓት ውሃው ባንድ ቀዳዳ ብቻ እየተለቀቀ መሆኑን ግብጾች በሳታላይት ተደግፈው መረጃ እያወጡ ያሉ ሲሆን ከሳተላይት እኔም ያገኘሁት የGERD ፍቶ ከቀዳዳው እየወጣ ያለው የውሃ መጠን መቅጠን አንዳች ነገር ይነግረናል" ብለዋል።
Via ኤልያስ መሰረት

👍3👏3❤2👌1🕊1
Forwarded from Ethiopian Construction Vacancy & Tender (Itoophiyaa❤️)
👉ጨረታ
🌟የቦሌ ክፍለከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤት የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
🚧ስለሆነም ብቁ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ነሐሴ 26 ዕትም ላይ ጋብዟል።
@ETCONpWORK

❤3🙏2🏆1
👉የ ስኮላርሽፕ ጥቆማ
🌟KAS Sur-place Scholarship Program in Ethiopia for 2024
🚧A scholarship opportunity for talented Ethiopian youths with excellent performance in academic studies and society
⏺What is the Konrad-Adenauer-Stiftung (KAS) sur-place scholarship?
▶️The KAS sur-place scholarship is a local scholarship offered by the KAS Office Ethiopia/African Union in the form of financial support to Ethiopians who are enrolled in and are pursuing post-graduate studies in universities in Ethiopia and who show excellence in their academic performance and in society. The phrase “sur-place” is French and means “in place” or “on the spot” and the scholarship is named as such to signify that it is a scholarship offered to students in the place or spot where they are studying, in this case Ethiopia Find out more below. We especially encourage women and persons with disabilities to apply.
For details, click here.

👍6👌2