Forwarded from Ethiopian Construction Vacancy & Tender (Itoophiyaa❤️)
👉ጨረታ
🌟የቦሌ ክፍለከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤት የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
🚧ስለሆነም ብቁ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ነሐሴ 26 ዕትም ላይ ጋብዟል።
@ETCONpWORK

❤3🙏2🏆1
👉የ ስኮላርሽፕ ጥቆማ
🌟KAS Sur-place Scholarship Program in Ethiopia for 2024
🚧A scholarship opportunity for talented Ethiopian youths with excellent performance in academic studies and society
⏺What is the Konrad-Adenauer-Stiftung (KAS) sur-place scholarship?
▶️The KAS sur-place scholarship is a local scholarship offered by the KAS Office Ethiopia/African Union in the form of financial support to Ethiopians who are enrolled in and are pursuing post-graduate studies in universities in Ethiopia and who show excellence in their academic performance and in society. The phrase “sur-place” is French and means “in place” or “on the spot” and the scholarship is named as such to signify that it is a scholarship offered to students in the place or spot where they are studying, in this case Ethiopia Find out more below. We especially encourage women and persons with disabilities to apply.
For details, click here.
@etconp

👍6👌2
👉የህዳሴ ግድቡ 4ኛ ዙር ሙሌት ከሰሞኑ እንደሚጠናቀቅ የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል።
🚧ውሃው ሞልቶ ለመፍሰስ የሚጠይቀው የቀናት እድሜን ብቻ እንደሚቀረውም መረጃው ይጠቁማል።
🌟የህዳቤ ግድቡ አጠቃላይ ግንባታም ከ87% በላይ መጠናቀቁ ታውቋል።
🌟ተቋርጦ የነበረው የግድቡ የሶስትዮሽ ውይይት ሰሞኑን ካይሮ መጀመሩ ይታወሳል።

❤9👍5
List of the Fully Funded Scholarships | Apply and Share
1) Gates Cambridge Scholarship 2024-25 in UK | Fully Funded
Link: https://scholarshipscorner.website/gates-cambridge-scholarship/
2) Oxford Pershing Square Graduate Scholarships 2024-2025 | Fully Funded
Link: https://scholarshipscorner.website/oxford-pershing-square-graduate-scholarships/
3) Global UGRAD Exchange Program in the United States | Fully Funded
Link: https://scholarshipscorner.website/global-ugrad-program-pakistan/
4) Yenching Academy Scholarship in China 2024 | Fully Funded
Link: https://scholarshipscorner.website/yenching-academy-scholarship-in-china/
5) Kaohsiung Medical University Scholarship in Taiwan 2024 | Fully Funded
Link: https://scholarshipscorner.website/kaohsiung-medical-university-scholarship/
6) EWC Graduate Degree Fellowship in the United States | Fully Funded
Link: https://scholarshipscorner.website/ewc-graduate-degree-fellowship-usa/
7) Eric Bleumink Scholarships in the Netherlands 2024 | Fully Funded
Link: https://scholarshipscorner.website/eric-bleumink-scholarships-netherlands/
(8) Gates Scholarship in the United States 2024 | Fully Funded
Link: https://scholarshipscorner.website/gates-scholarship-united-states/
9) ADB Japan Scholarship Program at the University of Tokyo Japan | Fully Funded
Link: https://scholarshipscorner.website/adb-japan-scholarship-university-of-tokyo-japan/
10) Lester B. Pearson Scholarship in Canada 2024 | Fully Funded
Link: https://scholarshipscorner.website/lester-b-pearson-scholarship-canada/
11) Chulabhorn Graduate Institute Scholarship 2024 in Thailand | Fully Funded
Link: https://scholarshipscorner.website/chulabhorn-graduate-institute-scholarship/
12) Rhodes Scholarship in the UK | Fully Funded
Link: https://scholarshipscorner.website/rhodes-scholarship/
13) Knight Hennessy Scholarship Program 2024 in the USA | Fully Funded
Link:

Scholarships Corner - Fully Funded Scholarships and Admissions
Gates Cambridge Scholarship 2027-28 in UK | Fully Funded
Gates Cambridge Scholarship 2027 is a fully funded scholarship opportunity for an outstanding and motiviated students.
👍11❤2👏1
👉ብዝዎች ስለ Slope Deflection Method ከነ Example የተሰራ ቪድዮ ላኩልን ባላቹን መሰረት ይሀው ብለናል
🌟Structural Analysis
🚧Course: Theory of Structures I
🙏እናንተም ለወዳጆቻቹ ሼር በማረግ አዳርሱ🔥 👇👇👇
@etconp
🌟Structural Analysis
🚧Course: Theory of Structures I
🙏እናንተም ለወዳጆቻቹ ሼር በማረግ አዳርሱ🔥 👇👇👇
@etconp
🙏5👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Slope Deflection Method Example (1/3) - Structural Analysis
Course: Theory of Structures I
Type: Example
@etconp
Course: Theory of Structures I
Type: Example
@etconp
❤8👍2👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Slope Deflection Method Example (2/3) - Structural Analysis
Course: Theory of Structures I
Type: Example
@etconp
Course: Theory of Structures I
Type: Example
@etconp
❤4👍1👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Slope Deflection Method Example (3/3) - Structural Analysis
Course: Theory of Structures I
Type: Example
@etconp
Course: Theory of Structures I
Type: Example
@etconp
❤4👍3👏1
👉የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን
➟በ2015 በጀት አመት ከ2.6 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ አገኘ
➟የኮንክሪት ሚክሰርና የብሎኬት ማምረቻ ፋብሪካ እየገነባ ነው
➟ ጠቅላላ ሀብቱ ከ260 ቢሊየን ብር በላይ ደረሰ
🚧የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ሪፖርት መሠረት በ2015 በጀት አመት ከ2.6 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ።
⏺የተገኘው ገቢ ከአምስት አመታት በፊት ከነበረበት ተመሳሳይ በጀት ዓመት ጋር ሲነጻጸርም ከዘጠኝ እጥፍ በላይ ዕድገት ማሳየቱ ታውቋል፡፡
⏺ኮርፖሬሸኑ ከአምስት ዓመታት በፊት የጀመረው የተቋም ግንባታና ሪፎርም አዲስ ተቋማዊ ማንነት ያለው ጠንካራና ትርፋማ መንግሥታዊ ደርጅት መፍጠር መቻሉ አስታውቋል፡፡
⏺አጠቃላይ የኮርፖሬሽኑ ሀብትም በአሁን ወቅት ከ260 ቢሊየን ብር በላይ መድረሱ ተቋሙ ያካሄደው ስኬታማ የተቋም ግንባታ የደረሰበት ደረጃን ሌላኛው የስኬት ማሳያ ነው ተብሏል፡፡
⏺የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ረሻድ ከማል በመሩት በዚህ ዓመታዊ የግምገማ መድረክ፡- የኮርፖሬሽኑ የተቋም ግንባታና ሪፎርም አምስት አመታት ማስቆጠሩን አስታውሰው፣ በ2015 በጀት ዓመትም የተቋም ግንባታውና ሪፎርሙ አፈጻጸም በበርካታ ውጤቶች ታጅቦ በኮርፖሬሽኑ ታሪክ እጅግ ከፍተኛ የሆነ ስኬት መመዝገቡን ይፋ አድርገዋል፡፡
⏺ከ ኮርፖሬሽኑ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ዘርፍ ደግሞ በበጀት ዓመቱም የዘርፉን ችግር የሚያቃልሉ የኮንክሪት ሚክሰርና የብሎኬት ማምረቻ ፋብሪካ ተከላ ሥራን በማስጀመር ጥራት ያለው ምርት ለማቅረብ እየተከናወነ መሆኑ ተጠቅሷል፡፡

👍5👌5👏1
👉በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ረቂቅ የህግ ማዕቀፎች ላይ የጋራ ውይይት ተደረገ
በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ረቂቅ አዋጅና የስነ-ምግባር ደንብ ላይ ሠነዶችን ለማዳበር የሚያስችል የግብኣት ማሰባሰቢያ የጋራ የውይይት መድረክ በሚኒስቴር መ/ቤቱ አዳራሽ ተካሄደ፡፡
መድረኩን በይፋ ያስጀመሩት በከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር፣ የኮንስትራክሽንና መሠረተ-ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ፣ ወ/ሮ መዲና መሀመድ እንደተናገሩት የኮንስትራክሽን ዘርፍ በስነ ምግባርና በአሠራር ስርዓት እንዲደገፍ ለማድረግ የህግ ማዕቀፎችን ማዘጋጀት አስፈላጊ እንደሆነና በዘርፉ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታትና ዘርፉን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር የውይይት መድረኩ ተሳታፊዎች ሙያዊ አተያይ የማይተካ ሚና እንዳለው በማስታወስ ከተሳታፊዎች በርካታ ሀሳብና አስተያየት እንደሚገኝ ሙሉ እምነት እንዳላቸው በመግለጽ ተሣታፊዎች ጥሪውን አክብረው ስለተገኙ ያላቸውን አክብሮትና ምስጋና ገልጸዋል፡፡
የእርሳቸውን ንግግር ተከታትሎ ከመሀንዲሶችና አርክቴክቶች ማህበር የተወከሉ ኢንጂነሮች ከሚኒስቴር መ/ቤቱ የተላከላቸውን ረቂቅ ሠነድ ሙያዊ አተያይን በተከተለ መንገድ የዓለም አቀፉን ተጨባጭ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ በሙያው ውስጥ የገጠሟቸውን የአሠራር ችግሮች በማሳያነት በመጥቀስ ግብኣት የሚሆኑ በርካታ ሀሳብና አስተያየቶችን አቅርበው በተሰጡት የማስተካከያና የማሻሻያ ሀሳቦች ላይ የጋራ አረዳድ ለመያዝ የሚያስችሉ የጋራ ውይይቶች ተደርገዋል፡፡
በውይይት መድረኩ ላይ ከኢትዮጵያ አማካሪ መሀንዲሶችና አርክቴክቶች ማህበር ስራ አስፈጻሚ ቦርድ እና የሥነ-ምግባር ምክር ቤት አባላት፣ የህግ አገልግሎት ስራ አስፈጻሚ፣ የፖሊሲ፣ ስትራቴጂ ጥናትና ምርምር ስራ አስፈጻሚ እንዲሁም የስራ ክፍሉ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች የተሳተፉ ሲሆን ከመንግስት አካሉና ከግሉ ዘርፍ ማህበራት የተወከሉ ተሳታፊዎች የሰጧቸው ግብአቶች የተዘጋጁትን የህግ ማዕቀፎች ለማሻሻልና ጸድቀው ተግባር ላይ እንዲውሉ በማድረግ የሚፈለገውን ውጤት ማምጣት እንዲችሉ ይህ የግንኙነት አግባብ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡ በቀጣይም በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ፖሊሲ ማሻሻያ ረቂቅ ሠነድና የግንባታ ቦታ ደህንነት፣ ጤና እና የአካባቢ ጥበቃ ደንብ ረቂቅ ሠነድ ላይ ለመወያየት ቀጣይ ፕሮግራም ተይዟል፡፡

👍8
👉በግብፅ ከመቶ ሰላሳ(130) በላይ ፒራሚዶች ይገኛሉ።
🚧የሚገነቧቸውም ሙታንን በዚያ ለማኖርና እንዲሁም ለነርሱ ከሞት በኋላ ላለው ህይወታቸው የሚያስፈልጋቸውን ነገሮች ሁሉ እንዲይዝላቸው በሚል ነው።
🚧ብዙዎቹ ፒራሚዶች የሚገነቡትም ለፈረዖኖች እና ለቤተሰቦቻቸው መቃብሮች እንዲሆኑ ነው።
🚧ፒራሚዶች የሚነደፉትም ዋናው መግቢያቸውን በሰሜን በኩል እንዲሆን ተደርጎ ነው።
🚧ፒራሚዶች የሚገነቡት በገበሬዎች እና በጉልበት ሰራተኞች(በባሪያዎች) ነበር።
🌟ፒራሚዶቹን የገነቡባቸው አብዛኞቹ ድንጋዮች እስከ 2,370 ኪ.ግ ክብደት ድረስ ሲመዝኑ፥ አንዳንዶቹ ደግሞ እስከ 72,575 ኪ.ግ ድረስ የሚመዝኑ ትልልቅ ድንጋዮች ናቸው።
🌟ድንጋዮቹንም ለማንቀሳቀስ ሰራተኞቹ ይጠቀሙ ት የነበረው ዘዴ (technique) መውጫ መውረጃ ደረጃዎችን(ramps) በመስራት ነበር።
🚧በቀላሉ እንዲንሸራተትላቸውም በጭቃ ወለሉን ይለቀልቁታል።
#ConstructionHistory

👍9
👉The Addis Ababa City Road Authority (AACRA) underscores that for the coming ten year, it needs half a trillion birr to expand the metropolitan road network.
Via Capital
@etconp
Via Capital
@etconp
👌6💔2👍1
👉የጊዛ ፒራሚድ
🚧ከ ጠዋት የቀጠለ
🔱በጊዛ የሚገኘው ታላቁ ፒራሚድ(pyramid) ለመገንባት 23 አመታትን ወስዷል።
⏺የ"ኩፉ" ፒራሚድም በመባል ይታወቃል ከአለም ድንቆች ውስጥም ቀደምት ጥንት ነው።
🔱ፒራሚዶቹ ሁሉ የተገነቡት በላቁ የመገንቢያ መሳሪያዎች(with advanced tools) አይደለም ነገር ግን ሃያ ሺህ(20,000) የተካኑ ሰራተኞች በግንባታው ላይ ተሳትፈዋል።
🔱ታላቁ ፒራሚድ 2.3 ሚልዮን የኖራ ድንጋይ (limestone) እና የጥቁር ድንጋይ (granite stone) አሉት እያንዳንዱም ከ 2,370-13,607 ኪ.ግ ይመዝናሉ።
🔱 ከ4000 ዓመታትም በላይ ያስቆጠረ እድሜም አለው።
🔱ቁመቱም ወደላይ 146.7 ሜትር፣ ወደ ጎን ደግሞ 230 ሜትር ያህል ያክላል።
🔱ፒራሚዱ ሶስት ዋና ክፍሎች ቢኖሩትም የፈርዖኑን ሀብት ፈልገው እንዳያገኙት ሲባል ብዙ የውሸት መተላለፊያዎች እና የሀሰት በሮች (false doors) በግንባታው ተካተዋል።
🔱ቋሚ የውስጥ ሙቀቱ 20 ዲግሪ(degree Celsius) ነው።
🌟የሚሰሩባቸው ቁሶች
1.በጸሀይ የተጋገረ ጭቃ ድንጋይ(sun-baked mud brick)
2.ከእምቅ አሸዋ የሚፈጠር ድንጋይ(sandstone brick)
3.ጥቁር ድንጋይ(granite) እና
4.የኖራ ድንጋይ(limestone) ናቸው።

👍6❤1
Highway engineering
The psychological widening on a road curve of radius 100m and with a design speed of 80kmph will be

Anonymous Quiz
32%
0.84m
23%
0.18m
33%
1.8m
13%
0.084m
👏16👍4
👉በሆንግ ኮንግ የሚገኘው "International Finance Center" ዋና መሥሪያ ቤት ሰማይ ጠቀስ ሕንፃ ነው።
🚧ከ25 አመት በፊት ተገንብቶ የተጠናቀቀው ይህ ሕንፃ 88 ወለሎች ያሉት ሲሆን፣ ከምድር በታች ደግሞ ስድስት ወለሎችን የያዘ ነው።
🚧በድምሩ 62 ሊፍቶች በሕንፃው ውስጥ አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ።

የ ግሩም ከተማ ባህርይ
" ግሩም ከተማ ልክ እንደ ግሩም ክብረበዓልነው። ሰአቱ አልፎም ሰዎች ጥለውት የማይሄዱት የሚደሰቱበት አይነት ነው"
ያን ጌል።
"A good city is like a good party – people stay longer than really necessary because they are enjoying themselves." - Jan Gehl.
በ ይስሀቅ ተክለጊዮርጊስ በኩል

👍3