🫵 👆👆👆
👉ዛሬ ደሞ ከ መንግድ ግንባታ ስራ የተያያዙ ምርጥ ምርጥ PDF መፅሐፍቶች እንሆ ብለናቹዋል
🚧እናንተም ለወዳጆቻቹ SHARE በማረግ አጋሩልን
@etconp

👍18
👉በኮንስትራክሽን ውል ስለ ግንባታ ስራ ርክክብ/Acceptance after completion/
🌟በኮንስትራክሽን ውል ሁለት አይነት የግንባታ ስራ ርክክብ ያለ ሲሆን ይሄውም
ግዚያዊ ርክክብ (provisional acceptance) እና የመጨረሻ ርክክብ (final acceptance) የሚያካትት ነው፡፡
📜በዚህ ጽሁፍ በዋናነት በኮንስትራክሽን ውል ህግ እውቅና የተሰጣቸውን
የርክክብ አይነቶች ምንነትና ተያያዥ ውጤታቸውን አስመልክቶ የህግ
ድንጋጌዎችን እና አሁን ላይ በመንግስት ተቋማት እየተሰራበት ያለውን የፒፒኤ
2011 ጀኔራል ኮንዲሽን ድንጋጌዎችን ባካተተ ሁኔታ ለማብራራት ተሞክሯል፡፡
**
🚧 ግዚያዊ ርክክብ /Provisional Acceptance/
▶️ግዜአዊ ርክክብ በተለይ በኮንስትራክሽን ውል የተመለከቱ የግንባታ ስራዎች ተከናውነው ካበቁ በኋላ ወዲያውኑ ሁለቱ ወገኖች ማለትም አሰሪውና ተቋራጩ ባሉበት በስራው ላይ የሚደረግ የምርመራ ማረጋገጫ ስለ መሆኑ የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3274(1) ይደነግጋል ይሄውም አሰሪው በትክክል የተገነባውን ግንባታ በእጁ አግብቶ መያዙን ጭምር ያረጋግጣል ስለዚህ ጊዜአዊ ርክክብ በዋናነት የተሰራውን የግንባታ ስራ አሰሪው መብቱን ጠብቆ በመጀመሪያ
የሚረከብበት ሂደት ነው ማለት ነው በስራው ላይ ምርመራ መደረጉንም
የሚያረጋግጥ ነው፡፡
⏺ፒፒኤ 2011 ክሎስ 84.1 ላይ የስራ ምርመራ/verification and test/
በመሀንዲሱ ተቋራጭ ባለበት ሊደረግ እንደሚገባ በመርህ ደረጃ ተቀምጧል፡፡
⏺ሆኖም ግን ተቋራጩ ምርመራው ከሚካሄድበት እለት ከ30 ቀን በፊት በተገቢ ሁኔታ እንዲያውቀው ተደርጐ በምርመራው እለት ያልተገኘ እንደሆነ የስራ ምርመራው ተቋራጩ በሌለበት ሊካሄድ እንደሚችል ይፈቅዳል፡፡
▶️እንግዲህ መሀንዲሱ ስራውን ከመረመረ በኋላ ያላመነበትን የስራ ክፍል ፈርሶ እንደገና እንዲሰራ ወይም እንዲጠገን ተደርጐ የጥራት ደረጃውን ባሟላ ሁኔታ እንዲከናወን ለማዘዝ እንደሚችል ፒፒኤ ክሎስ 85 ይፈቅድለታል፡፡
⏺በዚህም መሰረት ግንባታው የስራ ምርመራውን ካለፈ አሰሪው ግንባታውን
የሚረከበው ይሆናል ማለት ነው ስለዚሁም የጊዜአዊ ርክክብ ሰርተፍኬት
ለተቋራጩ የሚሰጠው ይሆናል፡፡
⏺በመሰረቱ ተቋራጩ የጊዜአዊ ርክክብ
ሰርተፍኬት እንዲሰጠው መጠየቅ ያለበት ስራው ሊጠናቀቅ ይችላል ብሎ
ከሚያስብበት ከ15 ቀን በፊት መሆን ይኖርበታል ከዚያም መሀንዲሱ ጥያቄው
በደረሰው በ30 ቀን ውስጥ የስራ ምርመራውን አጠናቆ ሰርተፍኬቱን መስጠት ወይም ጥያቄውን ውድቅ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
⏺መሀንዲሱ ሰርተፍኬቱን ሳይሰጥ
ወይም ጥያቄውን ውድቅ ሳያደርግ 30 ቀኑ ያለፈ እንደሆነ ለተቋራጩ የጊዜአዊ
ርክክብ ሰርተፍኬት እንደተሰጠው ግምት እንደሚወሰድ ፒፒኤ ክሎስ 87
ያስቀምጣል፡፡
▶️ሌላው ተቋራጩ በስራው ላይ ያደረገው መሻሻል/መለወጥ ቢኖር እንኳ
በዝምታ ግዜአዊ ርክክብ ከተደረገ መሻሻሉ ተቀባይነት እንዳገኘ የህግ ግምት እንደሚያስወስድ የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3275(2) ይደነግጋል እዚህ ላይ ተቋራጩ በተሰጠው ዲዛይን መሰረት የመስራት ግዴታ ያለበት መሆኑ ይታዎቅ ስለዚህ የህግ ግምቱ እሳቤ ተቋራጩ ከዲዛይኑ በመውጣት አሻሽሎ የሰራው
ስራ ኖሮ በግዜአዊ ርክክብ ወቅት በዝምታ አሰሪው ካለፈው እንደተቀበለው
ይቆጠራል ነው፡፡
⏺እንዲሁም ግዜአዊ ርክክብ መደረጉ የመድህንነት ጊዜው (warranty period) መጀመሩን እንደሚያመለክት የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3275(3) ይደነግጋል፡፡
**
📌የመድህንነት ጊዜ (warranty period/Defects Liability period)
🌟የመድህንነት ጊዜ(warranty period) የሚባለው ከጊዜአዊ ርክክብ እስከ መጨረሻ ርክክብ ያለው ጊዜ ሲሆን አሰሪው ግንባታው በተቋራጩ በደህና ሁኔታ ስለመሰራቱ ለመመርመርና ለማረጋገጥ የሚያስችለው ጊዜ ነው፡፡
⏺የጊዜው ርዝማኔም በውላቸው ላይ የሚወሰን ስለመሆኑ የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3277 ይደነግጋል ሆኖም በውሉ ላይ የመድህንነት ጊዜው ርዝማኔ ያልተጠቀሰ እንደሆነ ከጊዜአዊ ርክክብ ቀን ጀምሮ 365 ቀን ስለመሆኑ የፒፒኤ ክሎስ 88.7 ያስቀምጣል፡፡
▶️ተቋራጩ በዚሁ በመድህንነት ጊዜ በተለይ የተበላሹ ስራዎችን እንዲያድሳቸው በአሰሪው በታዘዘ ጊዜ የማስተካከል ግዴታ እንዳለበት የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ
3278 ይደነግጋል ለዚህም ለጥገና ወጭ ሲባል ከተቋራጩ ክፍያ ላይ ሪቴንሽን ገንዘብ (retention money or bond) 5% እየተቀነሰ በአሰሪው ይያዛል፡፡
⏺በመድህንነት ጊዜ ውስጥ የተለዩ ብልሽት ያለባቸው ስራዎችን እንዲያስተካክል ተቋራጩ ተጠይቆ በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ ያላስተካከለ
እንደሆነ አሰሪው የማስተካከያ ስራውን በተቋራጩ ወጭ በራሱ ወይም ሌላ
ቀጥሮ ሊያሰራው ወይም ውሉን ሊያቋርጥ ስለመቻሉ ፒፒኤ ክሎስ 88.3
ለአሰሪው መብት ይሰጠዋል፡፡
**
📌ከፊል ርክክብ/Partial Acceptance/
🌟በፒፒኤ ክሎስ 86 ላይ የግንባታ ስራው በከፊል እርክክብ የሚደረግበትንም አማራጭ ያስቀምጣል ይህ ማለት የተወሰነውን የስራ ክፍል (part of the work) ከአጠቃላይ ውሉ ጊዜ በፊት ለማስረከብ በውል ላይ ከተቀመጠ ተቋራጩ የተወሰነውን የስራ ክፍል ከአጠቃላይ የውሉ ጊዜ በፊት ለማስረከብ ይገደዳል ማለት ነው በዚህም በአንድ ውል ውስጥ በተለያየ ጊዜ ጊዜአዊ ርክክብ ሊደረግ የሚችልበትን ሁኔታ ይፈጥራል ማለት ነው፡፡
**
🚧የመጨረሻ ርክክብ/Final Acceptance/
📌የመጨረሻ ርክክብ /Final Acceptance/ በተለይ የመድህንነት ጊዜ ካለቀ በኋላ እና ተቋራጩ ጠቅላላ ግዴታዎቹን በደህና ሁኔታ የፈጸመ መሆኑን አሰሪው ሲያረጋግጥ ግንባታውን ሙሉ በሙሉ በእጁ የሚያደርግበት (definitively appropriate) ስለ መሆኑ የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3279 ይደነግጋል፡፡
▶️የመጨረሻ ርክክብ አሰሪውና ተቋራጩ ባሉበት በጽሁፍ መደረግ እንዳለበት በአስገዳጅ ሁኔታ በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3279(2) ላይ ተደንግጓል፡፡
⏺ሆኖም ጊዜአዊ ርክክብ/ Provisional Acceptance/ በሚመለከት ግን በጽሁፍ መደረግ እንዳለበት የሚያስገድድ ግልጽ ህግ የለም፡፡
⏺ስለዚህ ስራው ተጠናቆ አሰሪው ግንባታውን በእጁ ካስገባ ጊዜአዊ ርክክብ መደረጉን የሚያስገነዝብ
ይሆናል ማለት ነው፡፡
በእርግጥ በጽሁፍ መደረጉ ይመከራል፡፡
▶️በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3282 ላይ እንደተቀመጠው ከመጨረሻ ርክክብ
በኋላ ተቋራጩ እስከ 10 አመት ድረስ ስለስራው አሰራር ጉድለት ተቋራጩ
ሀላፊነት አለበት፣መድህን ሆኖ ይቀጥላል፡፡
⏺በመጨረሻ ርክክብ ወቅት የሚታዩ ለነበሩ ጉድለቶች(apparent defect) ግን ተቋራጩ ሀላፊነት የለበትም፡፡
ሀላፊነቱ የሚመለከተው ግንባታው በውሉ የተመለከተውን የታለመለትን ጥቅም እንዳይሰጥ የሚያደርጉ ወይም አጠቃቀሙን በጣም ውድ የሚያደርጉና አክሳሪ የሚያደርጉ ጉድለቶችን ነው፡፡
⏺የመጨረሻ ርክክብ መደረጉ የተቋራጩን መሰረታዊ ግዴታ የሚያወርድለት ሲሆን ቀሪ ክፍያ ካለው እንዲከፈለው እና ዋስትና እንዲወርድለትና የዋስትና መያዣ ገንዘብ ካለም እንዲለቀቅለት ለተቋራጩ መብት የመስጠት ውጤት እንደሚኖረው የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3281 ይደነግጋል፡፡
▶️ፒፒኤ ክሎስ 89 በተመሳሳይ ስለመጨረሻ ርክክብ የደነገገ ሲሆን የመጨረሻ ርክክብ ሰርተፍኬትም በመሀንዲሱ ለአሰሪውና ለተቋራጩ እንደሚሰጥ ያስቀምጣል፡፡
Via Gubaie Assefa
#ConstructionLaw

👍13❤8
👉የግንባታ ሥራ ውል አፈጻጸም ውስጥ ተሳታፊ የሚሆኑ ዋና ዋና ባለድርሻ አካላት፡
➡️የስራው ባለ ቤት/Client or Employer/
*⃣ግለሰብ ወይም ማህበር ወይም ድርጅት ወይም የመንግስት ተቋም ሊሆን የሚችል ሲሆን የሥራው ባለቤት ከመሆኑ አንጻር ሥራውን ለማከናወን የሚችል ሥራ ተቋራጭና አማካሪ መሃንዲስ መቅጠር እና ለግንባታ ሥራው የሚያስፈልገውን የገንዘብ ሀብት የሚያዘጋጅና ዋጋ የመክፈል ሃላፊነት ያለበት አካል ነው፡፡
➡️ሥራ ተቋራጭ:-
*⃣ይህ ባለድርሻ አካል ከባለቤት ጋር በፈጸመው ውል ስምምነት መሰረት ለሥራው አስፈላጊ የሆኑትን ግብዓቶች በሙሉ በሟሟላት የግንባታ ሥራውን በተባለው ጊዜና በተቀመጠው የጥራት ደረጃ ለመስራት ተዋውሎ የሚሰራ ነው፡፡
➡️መሃንዲስ(አማካሪ):-
*⃣ይህ ባለድርሻ አካል ከባለቤት ጋር በፈጸመው ውል ስምምነት መሰረት ውለታውን እንዲያስተዳድር የሚቀጠር ነው፡፡ምንም እንኳን አማካሪ መሃንዲሱን የሚቀጥረውና ክፍያ የሚፈጸምለት በአሰሪው ቢሆንም፤ አማካሪው ውሉን በማስተዳደር ሂደት ውስጥ በቅን ልቡና በፍጹም ፍትሃዊነት ለሁለቱም የሚሰራ ነው፡፡
➡️የመድን ዋስትና ሰጪ ድርጅቶች (Insurance Companies):-
*⃣አንድ ሥራ ተቋራጭ በጨረታ ለመሳተፍ፣ ወደውል ለመግባት፣ ክፍያዎች ለማግኘትና በሌሎች አሰሪው ድርጅት ለደህንነቱ መጠበቂያ ከስራ ተቋራጩ እንዲቀርብለት የሚጠይቀውን የመተማመኛ የመድን ዋስትናዎች ለሥራ ተቋራጩ የሚያቀርብ አካል ነው።
*⃣ከዚህ በተጨማሪ ሥራ ተቋራጩ በአጠቃላይ ለንብረቱ፣ ለገንዘቡ፣ ለስራውና ለሰራተኞቹ ደህንነት የሚጠይቃቸውን የመድን ዋስትናዎችንም (for Contractor’s all risks) የሚያቀርብ ይሆናል።
*⃣አንድ የመድን ዋስትና ሰጪ ድርጅት አይነቱ ተለይቶ ለታወቀ ጉዳይ ለሥራ ተቋራጩ የመድን ሽፋን ሰጠ ማለት በአሰሪው ድርጅትና በሥራ ተቋራጩ በኩል ሊኖር የሚችለውን የአደጋ ስጋት ለመሸከም ሃላፊነት የሚቀበል ይሆናል ማለት ነው።
*⃣ለወደፊት ስለግንባታ ፕሮጀክቶች የመድን ዋስትናዎች (Construction Insurances) በተብራራ ሁኔታ በምናቀርበው ጽሁፍ የምናየው ይሆናል፡፡
➡️ባንኮች:-
*⃣ለስራ ተቋራጩም ይሁን ለስራው ባለቤት ለፕሮጀክቱ ማከናወኛ የገንዘብ ፍላጎቶችን በማመቻቸት የሚሰሩ ናቸው፡፡ ባንኮች እንደ የጨረታ ማስከበሪያና የውል ማስከበሪያ የባንክ ዋስትናም በመስጠት የሚሰሩ ናቸው፡፡
➡️አቅራቢዎች (Suppliers):-
*⃣እነዚህ ባለድርሻ አካላት ለግንባታ ሥራ ከመጀመሪያ እስከ ሥራው ፍጻሜ የሚያስፈልጉ ማናቸውንም ዓይነት የግንባታ ሥራ ግብዓቶችን፣ ማሽነሪዎችን ወይም የግንባታ ሥራ ቁሳቁሶችን በሽያጭና በኪራይ የሚያቀርቡ ናቸው፡፡
➡️ፈቃድ ሰጪ አካላት (Permitting bodies):-
*⃣ለግንባታ ሥራው የግንባታ ቦታ በመፍቀድ፣ የግንባታ ፈቃድ በመስጠት፣ የግብዓት ማውጫ ካባዎችን ፣የማምረቻ የማከማቻና የቆሻሻ ማስወገጃ ቦታ ፈቃድ በመስጠት የሚሰሩ ናቸው፡፡
➡️የመሰረታዊ አገልግሎቶች አቅራቢ ተቋማት (Public):-
*⃣ለግንባታ ሥራው እንደ ውሃ፣መብራት፣ስልክ የመሳሰሉ ለግንባታ ሥራዎች የመሰረታዊ አገልግሎቶችን የሚያቀርቡ አካላት ናቸው፡፡

👍11
Moment of inertia of a circular section about its diameter 'd' is -
Anonymous Quiz
13%
Π d³ /16
23%
Π d⁴ /32
15%
Π d³ /32
49%
Π d⁴ /64
❤5👍3🙏2😢1
👉What are the basic safety features at any construction site?
.
📌Following type of accidents may occur at site.
⏺Falling down, Slipping from height.
⏺Falling of material from top.
⏺Fire
⏺Structural Collapse.
⏺Electrical Shocks.
⏺Any other injuries.
.
📌Why accidents occur ?
.
⏺No use of Safety tools i.e. Helmets, Safety Belts, Safety Shoes, Hand Glows, Goggles, Safety Nets, etc
⏺Not following of safety instructions.
⏺Electricity misuse.
⏺Negligence & Ignorance in following general safety rules
📌First Aid
⏺First Aid kit should be readily available.
⏺Administration of First-Aid.
⏺Information to ambulance.
⏺Shifting to nearby hospital.
⏺Information to corporate office.
⏺Information to other concerned agency.
⏺Police, Fire Brigade etc
.
📌Following Corrective Preventive Actions should be initiated by Project In Charge
.
➡️Proper training for all
➡️Contractor’s / owner have to be properly educated about safety.
➡️Role of Security Supervisor is to make people use safety tools.
➡️All are informed about the importance of safety and basic safety safe practices.
➡️Fire-Fighting equipments should be available at site and should be regularly checked.
➡️Electrical overloading or unauthorized connections should be avoided.
➡️Avoid working in night time

👍4❤2🙏2
👉የሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም ምልክት ተደርጎ የሚወሰደው ህንፃ በእሳት ጋየ
🚧በሱዳን ዋና ከተማ በጦር ኃይሉ እና በተፋላሚ ሃይሎች መካከል ከፍተኛ ጦርነት ከተፈጠረ በኋላ ሕንፃዎች ሲቃጠሉ ታይተዋል።
🚧በትላንትናው እለት በተሰራጩ ቪዲዮዎች መሰረት የታላቁ ናይል ፔትሮሊየም ኦይል ኩባንያ ታወር በእሳት ጋይቷል።
🚧የሕንፃው መሐንዲስ ታግሬድ አብዲን ቀደም ሲል ትዊተር ተብሎ በሚጠራው በአሁኑ ኤክስ ላይ በለጠፉት ጽሑፍ “ይህ በእውነት በጣም ያማል ሲሉ አጋርተዋል።
🚧ጦርነቱ በሚያዝያ ወር ከተቀሰቀሰ በኋላ በካርቱም እና በሌሎች ከተሞች የአየር ድብደባ እና የምድር ጦርነቶች ቀጥለዋል። ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎች ሀገሪቱን ለቀው ለመሰደድ መገደዳቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታውቋል።
Via BBC

😢6👍4❤2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🤚ሰላም ብርሃኑ ካሳ እባላለው
🚧የተገጣጣሚ ቤት አሠራር ቴክኖሎጂን ለማስፋፋት በETV በነጋድራስ የፈጠራ ሥራ ውድድር ተሳትፌአለሁ።
🌟ስለዚህ በ800 የስልክ ቁጥር ላይ NG4 ብለው በመፃፍ ከነቤተሰቦ ይደግፉኝ ።
🙏ተገጣጣሚ ቤቶችን በቃጫና ኮንክሪት የሰሩ ባለሙያ ውድድሩን ከዚህ ፅሁፍ አያይዘንላቹዋል።

🏆7🙏4👍2
👉Important points for a Construction Site Engineer
▶A site engineer has to perform a lot of activities on the site. His/her role involves a lot of responsibility which includes giving sufficient advice and supervision when there are any technical issues, or for proper management and for the preparation of day to day reports of the construction works.
*There are some works which are recurring and hence a few tips might be useful for a civil engineer if
they are remembered. They help in faster
*calculations as well as to address problems at
the site.
⏩Points to Remember for Civil Site Engineer 👇
:
▶36mm is the maximum diameter of the bars used for lapping.
*Bars having more than this diameter are not allowed.
▶Maximum chair spacing is 1m and the minimum diameter used for these bars is 12mm.
▶Minimum diameter used for dowels bars is
12mm.
▶Longitudinal reinforcement should not be less than 0.8% of gross area of cross section
and not be more than 6% of the same.
▶Minimum number of bars used for square
columns is 4 and that of a circle is 6.
▶The main bars used in the slabs should not
be less than 8mm when HYSD bars are used
and 10mm when plain bars are used.
▶The distribution bars in slabs should not less
than 8mm and not more than 1/8 of slab
thickness.
▶Minimum thickness of slab is 125mm.
▶Maximum free fall of concrete is allowed to
1.50m.
▶Lap slices not be employed for bars greater
than 36 mm.
▶PH value of the water should not be less
than 6.
▶Compressive strength of Bricks is 3.5 N/
mm
▶Water absorption of bricks should not be
more than 15 %.
▶ Binding wire required in steel reinforcement
is 8 kg per MT.
.
👉 Density of Materials
*Bricks : 1600-1920kg/m
*Concrete block:1920kg/m
*Reinforced concrete :2310-2700kg/m
⏩De shuttering time of different RCC Members
*For columns : 16-24 hrs.
*Soffit formwork to slabs : 3days
*Soffit to beams props : 7days
*Beams spanning upto 4.5m : 7days
⚡ አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ። እናመሰግናለን።

🙏12👍10❤3
👉የመዲናዋ የህንጻ አዋጅ መስፈርቶችን በማይከተሉ የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው
🚧የአዲስ አበባ የህንጻ አዋጅ መስፈርቶችን በማይከተሉ የግንባታ ፕሮጀክቶች በሚሳተፉ አልሚ፣ ተቋራጭና አማካሪው ላይ እርምጃ ለመውሰድ ዝግጅት ማድረጉን የአዲስ አበባ ከተማ የግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ።
የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ገዛኸኝ ዴሲሳ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳስታወቁት÷ በመዲናዋ ጥራታቸውንና ደረጃቸውን የጠበቁ የህንጻ ግንባታዎች እንዲከናወኑ እስከ ወረዳ ድረስ የተቀናጀ ክትትልና ቁጥጥር ለማድረግ ቅድመ ዝግጅት ተከናውኗል።
በዚህም የህንጻ አዋጅ መስፈርቶችን በማያሟሉ ፕሮጀክቶች ላይ በሚደረግ ቁጥጥር የሚወሰደው እርምጃ በአልሚው ላይ ብቻ ሳይሆን በተቋራጩና አማካሪው ላይ ጭምር መሆኑን ገልጸዋል።
በ2015 ዓ.ም የህንጻ አዋጁን የተላለፉ በተለይም በከተማዋ በተለያዩ ቦታዎች በግንባታ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ የተወሰኑ አካላት የግንባታ ሰራተኞችን እንዲሁም ማህበረሰቡን ለጉዳትና ለአደጋ በሚያጋልጥ ሁኔታ ግንባታ ማከናወናቸውን ተከትሎ በርካታ አልሚዎች ላይ ቅጣት መጣሉን አስታውሰዋል።
ከተጣለው ቅጣት ውስጥ 67 ሚሊየን ብር የሚጠጋ የገንዘብ ቅጣት የተጣለባቸው ወደ 20 የሚጠጉ ፕሮጀክቶች እንደነበሩም ተናግረዋል።
ከእነዚህ ፕሮጀክቶች ውስጥ የአያት ሪል እስቴት 8 ሚሊየን ብር የገንዘብ ቅጣት ተጥሎበት እንደነበር ጠቅሰው፥ ተመሳሳይ ቁጥር ያላቸው አልሚዎች የህንጻ ግንባታ ፍቃዳቸው እንዲታገድ መደረጉንም አንስተዋል።
በተያዘው 2016 ዓ.ም ተቋሙ የነበረውን የሰው ኃይል ክፍተት በመቅረፍ እስከ ወረዳ ድረስ በተዋረድና በተቀናጀ መልኩ ክትትልና ቁጥጥር በማድረግ የህንጻ አዋጁን የተለያዩ መስፈርቶችን በማያሟሉ አልሚ፣ ተቋራጭና አማካሪዎች ላይ አስተማሪ እርምጃ ይወሰዳል ብለዋል።
በጅምር የህንጻ ግንባታ ስራ ላይ የሚሰማሩ አካላት የሰራተኞቻቸውን የደህንነት ግብዓቶች እና ሌሎች መስፈርቶች እንዲያሟሉ አስቀድመው የግንዛቤ ስራ እንደሚሰሩም ነው የገለጹት።
ማህበረሰቡም መንገድ በመዝጋት ጥንቃቄ የጎደላቸው ግንባታዎችን በሚያከናውኑ አካላት ላይ ጥቆማ በመስጠት እንዲተባበር ጠይቀዋል።

👍8
👉ኣዲሱ ቻናላችን ተቀላቅለዋል?
⚡️ዛሬ የወጡ አዳዲስ የስራ ቅጥር ጨምሮ
🌟አዳዲስ የ ኮንስትራክሽን ስራ እና ጨረታ ሲወጡ በቀላሉ ለመመልከት ከታች ባለው ሊንካችን ይቀላቀሉን።
📌እንዲሁም ለወዳጆቻቹ SHARE በማረግ አዳርሱ።
https://t.me/ETCONpWORK

Telegram
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7

👍3🙏1
👉አርክቴክት አለበል ደስታ የ2023 ዓለምአቀፍ የስነ-ህንፃ ውድድርን አሸነፈ
🌟አርክቴክት አለበል ደስታ የ2023 ዓለምአቀፍ የስነ-ሕንፃ ውድድርን በአዲስ ጅምር የከተማ ጥበብ ስራ ፕሮጀክት በማሳያዎች ዘርፍ አሸንፏል።
🚧አርክቴክት አለበል ደስታ በዚህ ዘርፍ ማሸነፍ የቻለው ለጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በዓለ ሲመት መርሐ-ግብር የተዘጋጀውን መድረክ ባስዋበት የስነ-ሕንጻ ጥበብ ነው።
🌟አርክቴክት አለበል ዝግዛግ ጥበብ እና የእጅ ሥራ (zigzag arts and crafts) የተባለ ጋለሪ ያለው ሲሆን፣ በዚህ ጋለሪ ውስጥ የኢትዮጵያን ጥበቦች ከአፍሪካ ጋር ያዋኸዱ ቅርጻ ቅርጾች ይታዩበታል፡፡ ይህ ጋለሪ የኢትዮጵያ ባህል ጎልቶ የሚታይበት እና አዳዲስ ሀሳቦች የሚፈልቁበት ቦታ እንደሆነም ገለጿል፡፡ በተጨማሪም የቀለማት ስብጥሮችን፣ ቅርጾችን እና ሌሎች መነሻዎችን በመጠቀም የፈጠራ ሥራ የሚሰራበት ነው።
🚧የስነ-ሕንፃ ባለሙያው በግሪክ አቴንስ በሚገኘው ኤሎን ሎፍት ቺካጎ አቴናዩም እንዲሁም በአውሮፓ የስነ-ሕንፃ ጥበብ ዲዛይን እና የከተማ ጥናት ማዕከል 2023 ዓለምአቀፍ የስነ-ህንፃ ሽልማት ተቋም ሽልማቱ ተበርክቶለታል።
Via EBC

❤11👍8
👉What Does A Construction Manager Do?
PART 1
▶️A Construction Manager must ensure a project is completed safely, making sure the project runs on time and within the allocated budget allowance.
They typically come into the process quite early on in the project so they can help the client with preliminary planning. They also help with aspects such as selecting an architect and contractor.
.
▶️Duties of a Construction Manager
**The typical functions of a construction manager include:
1. : This involves planning
the entire project and documenting all the jobs that must be completed. It helps allow for budgeting and access to materials that are required Project Management Planning
2. : The expenses of each project must
be efficiently managed throughout the process to ensure
for adjustments for unexpected issues or difficulties Cost Management
3. : A construction manager must
make sure that the contractors employed for the project are completing it to a high-quality standard. Monitoring the process, costs and quality is all highly critical Quality Management
4. : Extensive contracts with the
client are all part of the project construction process.
The contract provisions must be being met to ensure that all parties involved are satisfied Contract Administration
5. : As a construction site can be a
dangerous place with many safety hazards, the building manager must ensure that correct processes are in place to make sure there are no accidents.
The construction manager needs to ensure that the work meets all the legal requirements and Building Regulations
Safety Management Responsibility of Construction Manage
.
👉Who They Manage and How
Construction managers will be responsible for managing individuals in various roles appropriate for the project. Before
any of the actual building work can take place, the plans
must be discussed with the architect, surveyors and buyers.
These types of managers will be required to hire the relevant
staff needed to complete the project to the client’s standard. It is important that all these members of staff are
managed effectively so that the plans for the project can be
fully understood and developed. The construction manager
will need to hire and organise various contractors and
suppliers, and coordinate the subcontractor’s activities.
:
👉What Skills/Qualifications Are Required?
1. Construction managers have an obligation to
communicate with many different people. Therefore,
are essential. people skills
2. Construction managers must be able to their
team to ensure the project is completed to a high quality
motivate
3. Construction Managers need to be
to overcome any obstacles they may face in the
process. creative in problem- solving
4. Having excellent are
also important so that the project can be both effectively
and efficiently plan to run according to schedule
organisational and planning skills
5. are essential. They will need to have
in-depth knowledge of different building methods and
project management computer software. They need
these core competencies to plan the project and keep the
information and finances updated.
Maths and IT skills
6. An of health and safety is fundamental to
maintain a safe work environment.
awareness To become a construction manager, HNC/HND, a foundation degree, or degree in a related area is usually required.
.
▶️What to Expect as a Construction Manager
1. Construction managers are typically employed by
building companies or specialist subcontractors
2. Will be responsible for running all or part of a
construction site
3. Primary person to contact for sub-contractors and public
4. Senior construction managers will often oversee several
projects at once
5. Project meetings must take place at various intervals to
discuss the progress of the project and any issues or
concerns
6. Diaries and daily logs are kept to keep track of activities
taking place on each job site

👍15❤2