Forwarded from Ethiopian Construction Vacancy & Tender (Itoophiyaa❤️)
👉Cross-Land Construction
💝30 ሰራተኞች ይፈለጋሉ
🌟For Civil &COTM
▶️Experiance 4-12 Years
🚧How to Apply
⏺Only Short-list applicants will be contacted for interview
Submitted documents are non-returnable
▶️Our Company is Addis Ababa in front of Kera Slaughter (Near to Deginet Gutema Garaj)
🫵Tel: +251 11 416 2353 or +251 11 470 0697
Application Date: Seven Consecutive working Days
@etconp

👍9🙏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉በመጪው ጥቅምት ግንባታው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ስራ የሚጀምረው በዱባይ የሚገኘው ማርሳ አል አረብ ሆቴል
🌟ማርሳ አል አረብ የዱባይ ባለ 5-ኮከብ የቅንጦት ሆቴል ሲሆን 408 ቁልፍ ክፍሎች ያሉት ሲሆን ከአስደናቂው ቡርጅ አል አረብ ሆቴል እና ከጁሜራ የባህር ዳርቻ ሆቴል በስተምስራቅ ባለ ባሕረ ገብ መሬት ላይ ይገኛል።

👍5❤3
👉List of 23 Fully Funded Scholarships for International Students; Check thoroughly and apply if you are eligible.
1) Knight Hennessy Scholarship Program 2024 in the USA | Fully Funded
Link: https://lnkd.in/gHCcphPw
2) DAAD Scholarship Program in Germany 2023-24 | Fully Funded
Link: https://lnkd.in/gZSDKjj3
3) Simmons University Kotzen Scholarship in the USA 2023-24 | Fully Funded
Link: https://lnkd.in/g5AjMQvr
4) DAAD Helmut Schmidt Programme 2024 in Germany | Fully Funded
Link: https://lnkd.in/gBYpj4GE
5) Rhodes Scholarship in the United Kingdom | Fully Funded
Link: https://lnkd.in/gZr6q8gW
6) Wellington Doctoral Scholarship in New Zealand 2023-24 | Fully Funded
Link: https://lnkd.in/g6XTQq-p
7) McCall MacBain Scholarships in Canada 2024 | Fully Funded
Link: https://lnkd.in/gSWJdrWC
8): University of Miami Stamps Scholarship in USA 2023 | Fully Funded
Link: https://lnkd.in/gBV2S6sd
9) Chulabhorn Graduate Institute Scholarship 2024 in Thailand | Fully Funded
Link: https://lnkd.in/geDHxddE
10) Mexican Government Scholarships 2023 | Fully Funded
Link: https://lnkd.in/g2vx5mYJ
11) Singapore International Graduate Award 2023-24 | Fully Funded
Link: https://lnkd.in/gKsm9nVd
12) Miami University Scholarship in the USA | Fully Funded
Link: https://lnkd.in/dKvyAxdz
13) SIIT Scholarship in Thailand 2024 | Fully Funded
Link: https://lnkd.in/dPB_dHT
14) Global UGRAD Exchange Program in the USA | Fully Funded
Link: https://lnkd.in/gmE9XTp
15) Chevening Scholarship in the UK | Fully Funded
Link: https://lnkd.in/d3YiG9k
16) UNS Scholarship Program in Indonesia | Fully Funded
Link: https://lnkd.in/dkxZTZTR
17) Commonwealth PhD Scholarship in the UK | Fully Funded
Link: https://lnkd.in/ds_RBj_k
18) Commonwealth Master’s Scholarships in the UK | Fully Funded
Link: https://lnkd.in/dEi5NqAE
19) Lester B. Pearson Scholarship in Canada 2024 | Fully Funded
Link: https://lnkd.in/dp9Ef59u
20) 300 Hong Kong Scholarships2024-25 | Fully Funded
Link: https://lnkd.in/dDvw-E9Z
21) Chulabhorn Graduate Institute Scholarship 2024 in Thailand | Fully Funded
Link: https://lnkd.in/dSp4Ea25
22) Gates Cambridge Scholarship 2024-25 | Fully Funded
Link: https://lnkd.in/dspzYpY
23) Singapore International Graduate Award 2024 | Fully Funded
Link: https://lnkd.in/e9fyqESx

lnkd.in
LinkedIn
This link will take you to a page that’s not on LinkedIn
👍3🙏3❤2👌1
🫵እስቲ ለዛሬ በነዚህ ጉዳዮች እንወያይበት
.
🤔 አንድ የስራ ተቋራጭ ስራ አሸንፎ ውል ገባ : የሳይት ርክክብ ፈጸመ:ፕሮጀክቱ የሚሰራበት ቦታ የወሰን ማስከበር ችግር ነበረበት ፤ ነገር ግን ካሉት አራት ብሎክ ሁለቱን ሊያሰራ የሚችል ቦታ አለ ። ይህ ሁሉ ሲሰራ የስራ ተቋራጩ አድቫንስ ክፍያ አልወሰደም ፤ የስራ መርሐ ግብር አላቀረበም። የአንድቫንስ ክፊያ SCC ላይ የተገለጸውና ባሌቤትም የተዋዋለው 30% ቅድመ ክፊያ ለመክፈል ነው። ነገር ግን በውል ወቅት ቃለ ጉባኤ በመያዝ የአድቫንስ ክፍያው በphase phase በቅድሚያ 10% ፣ የመሠረት ስራ ስትጨርስ 10 %፣ 10% ሱፐር ስትራክቸር እየሰራ ለመክፈል ተስማምተው ወደ ስራ ተገባ። አድቫንስ ለመክፈልና ስራ ለማስጀመር ያስችል ዘንድ የስራ ተቋራጩ የስራ መረሀ ግብር እንዲያቀርብ አማካሪው ደብዳቤ ጻፈ የስራ ተቋራጩም ያስገባው የስራ መርሐ ግብር unrealistic በመሆኑ አማካሪው የቀረበውን የስራመርሀግብር ተስተካክሎ እንዲቀርብ አዘዘ።
*ከሁለት ወር በሇላ የስራ ተቋራጩ የስራ መርሐ ግብሩን አስተካክሎ መለሰ።
እንግዲህ በዚህ 2 ወር ከ15 ቀን ውስጥ የሞቢላይዜሽን ስራ ሰራ ነገር ግን የስራ መርሐ ግብር አልቀረበም ነበር ። በሞቢላይዜሽን ወቅት የሰራውን ስራ ተደምሮ በዝርዝር ቀርቦ ከመጀመሪያው ፌዝ 10%ወስጥ 1% በቃለ ጉባኤ እንዲከፈለው ተደረገ ። ከ3ወር በሇላ የስራ መርሐ ግብሩ ጸደቀ ባሌቤት በቅድሚያ እከፍላለሁ ካለው 10% ውስጥ 55% ከፈለው አጠቃላይ 56% ተከፈለው የስ/ተቋራጩ ሰበብ እንዳይፈጠር የወሰን ማስከበር ችግር በሌለበት ቦታ ስራ እንዲሰራ ቀደም ብሎ አማካሪው በተደጋጋሚ ደብዳቤ ጽፎለታል። ነገር ግን የስራ ተቋራጩ ብሩን ከወሰደ በሇላ ከወሰደው ከ10% ውስጥ 55%አድቫንስ የወሰደ ሲሆን ነከመለስተኛ earth work and delivery of materialን ጨምሮ ስራውን የሰራው ከ10% ክፍያ የ30% ክፍያ(ዋጋ) ብቻ ነው የሰራው። ከዚያ በቃ ከእቅዱ በታች በታች ይሰራ ጀመረ ከአራት ወር በሇላ ቀሪ 45%(10% of 45%) አድቫንስ ይለቀቅልኝ ብሎ ጠየቀ። ባሌቤትም ሲመልስ "በወሰድከው ገንዘብ መስራት ስላልቻልክ አንከፍልህም።" ጭቅጭቁ ሲበዛ ከሁለት ወር ባሌቤትም የወሰን ማስከበርም ስራ 100% ስለ ጨረሰ ቀሪው 45% አድቫንስ ተለቀቀለት ። የውሉን 10% ሙሉ በሙሉ ወሰደ አጠቃላይ ከ10% አ.ክፍያ 5% የገንዘብ መጠን ሰርቷል። የስራ ተቋራጩ ከነዚያ አራት ህንፃ አንዱን ብቻ የመሠረተ ስራ ጨረሰ ሶስቱ አልተጀመረም። የአንዱን ህንፃ የመሠረት ስራ ስለጨረስኩ ለሰራሁበት ክፊያ ጠየቀ ተከፈለው ።
:
👉ይህ የስራ ተቋራጭ የውል ጊዜው ሊጠናቀቅ ሲል የጊዜ ማራዘሚያ ጠየቀ
1) አድቫንስ ስለዘገየብኝ ርክክብ ከፈጸምኩበት ጊዜ ጀምሮ EOT ይሰጠኝ
2) በወሰን ማስከበር ምክኒያት ስራ መስራት ያልቻልኩበት ጊዜ ይሰጠኝ
3) የተለያዩ የዲዛይን ክላሪፍኬሽን ጠይቄ መልስ ስላልተሰጠኝ መልስ ይሰጠኝ። በማለት የስ/ተቋ ጠየቀ..
👉 አማካሪ ሲመልስ
1)ርክክብ ከተፈጸመበት ጊዜ ጀምሮ የስራ መርሐ ግብር አቅርብ ተብለህ በወቅቱ አላቀረብክም ያቀረብከውም unrealistic ስለሆነ እንድታስተካክል ተመልሶልህ ከሁለት ወር በሇላ ስላቀረብክ በለሌለ ነገር EOT አይገባህም።
አድቫንስ ዘገዬ ለተባለው በወቅቱ የስራ መርሐ ግብር ባለማቅረብህና በወቅቱ የተሰጠህን ገንዘብ ለስራ ስላላዋልክና አሁንም በጸደቀልህ የስራ መርሐ ግብር መሠረት ባጠቃላይ የወሰድከውcን ገንዘብ ስራ ላይ ስላላዋልክ ላንተ የግዜ ማራዘሚያ አይሰጥህም የመንግስትን ገንዘብ ለግል ጥቅምህ ስላዋልክ ትከሰሳለህ ተባለ
2) ከወሰን ማስከበር ጋር ለጠየቀውም የስራ ተቋራጩ የስራ እንቅስቃሴ ደካማ ስለነበር መስራት የሚችልበትን ቦታ ላይ ስራ ተብሎ ምንም መስራት ያልቻለ በመሆኑ ለዚህም ያቀረብከው የጊዜ ጥያቄ አይገባህም ተባለ
3) የዲዛይን clarification አማካሪው ስላዘገየበት የጊዜ ማራዘሚያ ጥያቄ ተቀባይነት አገኘ
⚡️NOTE ፡ ስራዎችን በወቅቱ እንዲሰራ ደብዳቤዎች (ማስረጃዎች) አሉ
👉ምትወያዩበት ጥያቄ እና ሀሳብ👇
1. ከውል በሇላ በእለቱ ውይይት የተካሄደበት ቃለ ጉባኤ የውል አካል መሆን ይችላል?
2) የጊዜ ማራዘሚያም ይሁን የመdxጀመሪያ አድቫንስ ለመክፈል የስራ መርሐ ግብር ተገምግሞ ከመጽደቁ በፊት የነበሩ ነገሮች ተቀባይነት አላቸው?
3) የመንግስት ገንዘብ ወስደው የፕሮጀክት የሚያዘገዩ አካላትን ተጠያቂ የሚያደርግ ህግ በኛ ሀገርም ሆነ በውጭ ሀገር አለ?
👉Discussion Group ላይ ወይም ከታች ባለው LINK ፃፉልን
http://t.me/COTMp

Telegram
ETCONp Discussion
📩ለማነኛውም ሀሳብ እና አስተያየት @Philemona7
✌️ይህ የ @etconp መወያያ ግሩፓቹ ነው።
✋This is discussion group of @ETCONpWORK
.
🔖ማሳሰብያ ...
.
⚡️ግሩፑ ላይ ማነኛውም ከ ኮንስትራክሽን ጉዳዮች ውጪ መለጠፍ በፍፁም አይፈቀድም!
@ETCONpBOT ፃፉልን እናመሰግናለን🙏

👍13😢2
Why is the steel plate on the top of the RC column ?
@etconp
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
@etconp
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
🏆2👍1🙏1
👉እንወያይበት ....
.
▶️የግዥ አዋጅ ቁጥር 649/2001 ላይ የተሰጠ የማሻሻያ ሀሳብ (በተለይ ከግንባታ ስራዎች ግዥ አንጻር)...
.
1. በመሰረታዊነት ቢሻሻል/ቢቀየር የምለው ጉዳይ አዋጁ የግንባታ የግዥ ሂደትን ከሌሎች ግዥዎች ጋር በአንድ አዋጅ ለመጠቅለል ባይሞክር ነው:: *የግንባታ ግዥዎች ካላቸው ውስብስብ ባህሪና ልዩ የአፈፃፀም ስልት አንፃር ለብቻው (የግንባታውንና የማማከሩን ያካተተ) ዝርዝር አዋጅ ያስፈልገዋል ባይ ነኝ::
2. በአዋጁ ላይ ያለው መሰረታዊ ጉድለት ከኮንትራት አስተዳደር አንጻር ድንጋጌዎችን አለማካተቱ ነው። አዋጁን ተከትሎ በፋይናንስና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር 2002 ዓም በወጣው የግዥ መመሪያ ላይ የተገለጹ የኮንትራት አስተዳደርና ከዋጋ ማሻሻያ ጋር የተያያዙ አንቀጾች ቢኖሩም፤ በአዋጁ ላይ ስላልተደነገጉ አሻሚ ለሆኑ አተረጓጎሞችና አፈጻጸሞች ሲዳረጉ ይስተዋላል።
ለማሳያ ያክል በመመሪያው ላይ ከአንቀጽ 28 እስከ 30 ድረስ ስለ ውል አስተዳደር የተቀመጡ መመሪያዎች ቢኖሩም በአዋጁ ላይ መሰረት (Reference) የሚሆን ነገር አልተደነገገም። በተጨማሪም በመመሪያው አንቀጽ 16 ላይ የተጠቀሱት የዋጋ ማሻሻያ መመሪያዎች በአዋጁ ላይ አስገዳጅ ድንጋጌዎች ባለመኖራቸው ትግበራው ላይ ጉልበት እንዲያንሳቸው ምክኒያት ሆኗል። ምንም እንኳን በመመሪያው ላይ በዝርዝር መሻሻል የሚኖርባቸው ቢሆንም በዋስትና (Guarantee) እና መያዣ ገንዘብ (Retention) አተገባበር ላይም አመላካች ድንጋጌዎችን ማስቀመጡ ጠቃሚ ነው።
በአጠቃላይ በተለይ የግንባታ ስራ ግዥ ሂደት ተጠናቀቀ የሚባለው መቼ ነው የሚለው ትርጓሜ ላይ መግባባት ያስፈልጋል። በእኔ እምነት ሂደቱ ተጠናቀቀ የሚባለው የስራ ተቋራጮችን መረጣ ጨርሶ ውለታ ሲታሰር መሆን የለበትም። ሂደቱ ተጠናቀቀ የሚባለው የሚፈለገው የፕሮጀክት ስራ ውለታ ሲጠናቀቅ ነው። ይሄ ደግሞ የኮንትራት አስተዳደርንም ይጨምራል።
*ስለሆነም የግዥ አዋጁ ከላይ ለማሳያነት የተጠቀሱትን ጨምሮ ሌሎች የኮንትራት አስተዳደር ጉዳዮች ላይ አስገዳጅ ድንጋጌዎችን ማካተት ይኖርበታል።
*በህግ ቅደም ተከተል ደረጃ መርህም የግዥ መመሪያው የአዋጁ ውላጅ (subordinate) በመሆኑ መጣጣምና መናበብ ይኖርባቸዋል።
*የግዥ ደንቡም (SBD) አዋጁንና መመሪያውን ተከትሎ የሚዘጋጅ የማስፈጸሚያ ሰነድ (Standard Document) መሆኑ ይታወቃል።
.
3. በነባሩ አዋጅ ላይ ቢሻሻሉ የምላቸው ነጥቦች በተለይ ከቅሬታ አቀራረብ ጋር የተደነገገው አንቀጽ 73 እና 74 ላይ ነው አንቀጽ 73.1(ሐ) ብዥታን የሚፈጥር ስለሆነ ቢሰረዝ ወይንም ተሻሽሎ ግልጽነት ባለው መልኩ ቢቀመጥ
*አንቀጽ 74.2 ለግዥ ፈጻሚው የቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜ ከ5 ወደ 10 ቢሻሻል
*አንቀጽ 74.3 ቅሬታ የቀረበበት የመንግስት መስሪያ ቤት መልሱን በጽሁፍ ከመመለሱ በፊት ከቅሬታ አቅራቢው ድርጅት ጋር ውይይት የማድረግ አስገዳጅነት ቢካተት
*አንቀጽ 74.4 ለቡርዱ የቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜ ከ5 ወደ 10 ቢሻሻል
.
👉ተወያዩበት👇👇👇

👍12
👉በግንባታ ላይ ያሉ ቤት ውል በጥንቃቄ ለመገምገም አንዳንድ ጠቃሚ ምክሮች እነሆ...
- ሙሉውን ውል በደንብ ያንብቡ እና የሪል እስቴት ባለሙያ ወይም ከህግ ባለሙያ እንዲከልሰው ያድርጉ።
ሁሉንም ውሎች እና ሁኔታዎች መረዳትዎን ያረጋግጡ።
- የግንባታ ደረጃዎች እና የፍተሻ መርሃ ግብሮች በግልጽ የተቀመጡ መሆናቸውን ያረጋግጡ።
ይህ የግንባታ ሂደትን ለመከታተል ያስችልዎታል.
- የክፍያውን መርሃ ግብር ይከልሱ እና የግንባታ ደረጃዎችን ከማጠናቀቅ ጋር የተቆራኘ መሆኑን ያረጋግጡ።
ትልቅ ቅድመ ክፍያን በተቻለ መጥን ያስወግዱ።
- በግንባታ እና በአቅርቦት መዘግየት ላይ ያሉትን ድንጋጌዎች ይፈትሹ።
መዘግየቶች ከተከሰቱ ተዛማጅ ቅጣቶችን እና መብቶችዎን ያረጋግጡ።
- በህንፃ ዕቅዶች ላይ ለውጦችን ለማድረግ የገንቢውን መብት እና ለውጦች ከተደረጉ መብቶችዎን ይገምግሙ።
- የውል ማቋረጫ ሁኔታዎችን እና ተያያዥ የገንዘብ ጉዳዮችን ይረዱ።
- ፕሮጀክቱ ከተጠናቀቀ በኋላ የገንቢ የዋስትና ጊዜ ካለ እና ምን እንደተሸፈነ ያረጋግጡ።
- እንደ ውሃ፣ ኤሌክትሪክ፣ ወዘተ የመሳሰሉ ለፍጆታዎች የወረቀት ስራዎች እና ማፅደቆች የገንቢው ሃላፊነት መሆናቸውን ያረጋግጡ።
- ርክክብ ከተደረገ በኋላ ስለ የጥገና ክፍያዎች እና የንብረት ታክሶች ግልጽነት መረዳት ይኑሮት።
- ማብራሪያ ለሚፈልጉ ወይም ግልጽ ያልሆኑ አንቀጾች የውል ቋንቋን በጥንቃቄ ይመርምሩ።

👍6🙏3👌1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Vertical circulation system
Vertical circulation system refers to moving up and down a building, accessing the various floors and levels it has.
The 5 major types of vertical circulation are-
1 Ramps
2 Stairs
3 Escalators
4 Elevators 🛗
5 Ladders 🪜
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
Vertical circulation system refers to moving up and down a building, accessing the various floors and levels it has.
The 5 major types of vertical circulation are-
1 Ramps
2 Stairs
3 Escalators
4 Elevators 🛗
5 Ladders 🪜
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍4🏆2❤1
👉የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የማስፋፊያ ግንባታ አሁንም በሲሚንቶ እጥረት ምክንያት እየተስተጓጎለ ይገኛል ተብሏል፡፡
ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ በጀት ተመድቦለት ወደ ግንባታ የገባው የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የማስፋፊያ ግንባታ በህክምናው ዘርፍ አዳዲስ ገጽታዎችን አካቷል፡፡
በአንድ ጊዜ አምስት ታካሚዎችን ሊያስተናግድ የሚችል የጨረር ህክምና መስጫ ማእከል እና ለታካሚዎች የሚሰጠውን ጨረር የሚያመርት ፋብሪካም በውስጡ የያዘ ነው፡፡
ይሁን እንጂ የግንባታው ሂደት በተለያዩ ምክንያቶች ሲቋረጥ በመቆየቱ መጠናቀቅ ከነበረበት ጊዜ እንዲዘገይ ምክንያት ሆኗል፡፡የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የማስፋፊያ ግንባታ አማካሪ መሃንዲስና ፕሮጀክት አስተባበሪ አቶ ሳሙኤል አባይ ለአሃዱ እንደገለጹት ግንባታው በአጠቃላይ ከ72 በመቶ በላይ ቢደርስም የሲሚንቶ እጥረት አሁንም ለግንባታው ሂደት እንቅፋት እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ ስራ ተቋራጩ የሚፈልገውን አይነት ሲሚንቶ በበቂ ሁኔታ ማግኘት አለመቻሉን አንስተዋል፡፡
የማስፋፊያ ግንባታው የማጠናቀቂያ ምዕራፍ ላይ ይገኛል፡፡አብዛኞቹን የማጠናቀቂያ ስራዎች ለማከናወን የግንባታ ዕቃዎቹ ከውጭ የሚገቡ በመሆናቸው የውጭ ምንዛሬ እጥረት ሌላው ችግር መሆኑንም ገልጸዋል፡፡
ከስራ ተቋራጩ ጋር እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን በመፍታት አጠቃላይ ስራውን በመጪው ጥር ለማጠናቀቅ መታቀዱንም ተናግረዋል፡፡
Via Ahadu

👍4💔4
What is the name of this laboratory instrument ?
1️⃣. UTM (universal testing machine)
2️⃣. CTM (compression testing
machine )
3️⃣. Cassagrade
4️⃣. None
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
1️⃣. UTM (universal testing machine)
2️⃣. CTM (compression testing
machine )
3️⃣. Cassagrade
4️⃣. None
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍8❤3👏2
ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ
፦የአገልግሎታችንን አድማስ በማስፋት የክቡራን ደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማርካት በታማኝነት እንተጋለን
፦ፕሌት 1mm-30mm any size
፦jbolt 12mm-32mm
፦ankerbolt
፦stafa
፦any modefic wor
፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን
telegram:https://t.me/heavenic1
ቁ.1 መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706

👍4
👉በኮንስትራክሽን ውል አሰሪው የተቋራጩን ክፍያ አዘግይቶ መክፈል ጉዳይ /Delay payment/
----------------------
▶️የኮንስትራክሽ ውል መሰረታዊ ባህሪው ሲታይ በዋናነት አሰሪና ተቋራጭን በተዋዋይነት የሚይዝ ሲሆን ጉልህ የሆነው ግዴታቸው ሲታይ ደግሞ ተቋራጩ በውሉና ዲዛይኑ/ስፔስፊኬሽኑ መሰረት ግንባታውን የማከናወን ሀላፊነት የሚኖርበት ሲሆን ክፍያ የመክፈል ጉዳይ ደግሞ ለአሰሪው ዋናውና ትልቁ ግዴታው ነው፡፡የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 2610፣3019እና 3020 እንዲሁም 3244 ተገናዝቦ ሲታይ ይሄን ሁኔታ ያስገነዝባል፡፡
*የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3020(1) ላይ "ሁለቱ ወገን ተዋዋዮች ስለሚፈጽሙት ስራዎችና ስለዋጋው ካልተስማሙ በቀር የተቋራጭነት ውል አለ አይባልም" በሚል የተደነገገው በኮንስትራክሽን ውል ለተቋራጩ የሚከፈለው ክፍያ ጉዳይ የውሉ መሰረታዊ ነጥብ መሆኑን የሚጠቁም ነው፡፡ ስለክፍያ አይነቶች የህጉን ጉዳይ ወደፊት በሌላ ጽሁፍ የምናየው ይሆናል፡፡
*አሰሪው ለተቋራጩ ክፍያ የመክፈሉን ሁኔታ ያለበቂ ምክንያት ማዘግየት አይችልም፡፡
*አማካሪ መሀንዲሱ በተለይ ከተቋራጩ የክፍያ ጥያቄ በቀረበለት ጊዜ የማረጋገጥና የማጽደቁን ስራ በ7(ሰባት) ቀናት ውስጥ የማጠናቀቅ ግዴታ አለበት፡፡(የመመሪያው አንቀጽ 28.5(d)
*አሰሪው መስሪያ ቤት ደግሞ በአማካሪ መሀንዲሱ የጸደቀ የክፍያ ሰርተፍኬት በደረሰው በ14(አስራ አራት) ቀናት ውስጥ ለተቋራጩ ክፍያ የመፈጸም ግዴታ አለበት፡፡(የመመሪያው አንቀጽ 28.5(e)
*አማካሪ መሀንዲሱ በተቋራጩ የቀረበውን የክፍያ ጥያቄ በሰባት ቀናት ውስጥ የማረጋገጥና የማጽደቅ ስራ ባይፈጽም ምን ውጤት ይኖረዋል?
*በዚህ ረገድ የመመሪያው አንቀጽ አንቀጽ 28.5(f) ግልጽ ምላሽ አስቀምጧል፡፡
*ይሄውም ተቋራጩ በዚህ ምክንያት ከአሰሪው ላይ ተጨማሪ ክፍያ/additional payment/ የጠየቀ እንደሆነ አማካሪ መሀንዲሱ ይህን ተጨማሪ ክፍያ የመሸፈን ግዴታ ይኖርበታል፡፡
*ሆኖም ግን አማካሪ መሀንዲሱ ለሚሰጠው አገልግሎት ከሚከፈለው ክፍያ በላይ የሆነ ክፍያ ለመክፈል ሀላፊነት አይኖርበትም፡፡
*በዚህ ረገድ የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 2636 የአማካሪ መሀንዲሱን የእውቀት ስራ ውል ግዴታ ይደነግጋል፡፡ይሄውም አማካሪው "የኪነ ጥበብን ደንቦች በማፍረስ ጥፋት ጥፋት ካላደረገ በቀር በአሰሪው በኩል ስራ ተቋራጩን ሀላፊነት አይነካውም" በሚል ተቀምጧል፡፡(2636(2)) እንደዚሁም አማካሪው ሳይሰራ ከመቅረቱ የተነሳ ወይም በአሰሪው ላይ ጉዳትን የሚያመጣ ስራ ያደረገ እንደሆነ አጥፊ ነው ለመባል እንደሚችል የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 2636(3) ይደነግጋል፡፡ ስለዚህ አማካሪው ክፍያ የማረጋገጥ እና የማጽደቅ ስራውን በህጉ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ባለማከናወኑ አሰሪው ተጨማሪ ክፍያ እንዲከፍል በተቋራጩ የተጠየቀ እንደሆነ አማካሪው አጥፊ ነው ሊባል ያስችለዋል ማለት ነው፡፡
*አሰሪው በአማካሪው የጸደቀው የክፍያ ሰርተፍኬት በደረሰው በ14 ቀናት ውስጥ ለተቋራጩ ክፍያ ባይፈጽም ምን ውጤት ይኖረዋል?
*አሰሪው ያለበቂ ምክንያት ክፍያ ያዘገየ እንደሆነ ለተቋራጩ ተጨማሪ ክፍያ/additional payment/ ለመክፈል ሀላፊነት እንደሚኖርበት የፌዴራል የግዥ መመሪያ/Federal public procurement directive/ አንቀጽ 28.5(g) ይደነግጋል፡፡
*ተጨማሪ ክፍያ ሲባልስ ምንን ያጠቃልላል? የሚለው ሲታይ በዋናነት ወለድ የመክፈል ሀላፊነትን የሚመለከት ይሆናል፡፡በዚህ ረገድ የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3268 ተቋራጩ መክፈልን በማዘግየት የሚታሰበውን ወለድ እንዲያገኝ መብት ይሰጠዋል፡፡የወለዱ መጠንም በውል ያልተወሰነ የሆነ እንደሆነ በአንቀጽ 1751 መሰረት ህጋዊ ወለድ በአመት 9(ዘጠኝ) በመቶ ሆኖ የሚሰላ ይሆናል፡፡
*ሌላው እዚህ ላይ ሊታወቅ የሚገባው ነጥብ ተዋዋዮች በውላቸው ላይ ክፍያን ማዘግየት የሚኖረውን ውጤት አስመልክቶ የቅጣት ስምምነት/penality clause/ ያካተቱ ከሆነ የፍትሀብሄር ህጉ አንቀጽ 1889 እና ተከታዮቹ ድንጋጌ እውቅና ስለሚሰጠው እና በአንቀጽ 1731 መሰረት ውል በተዋዋዮች መካከል እንደ ህግ ስለሚቆጠር ተፈጻሚነት ይኖረዋል፡፡
*አንዳንድ ክልሎችም በዚህ ረገድ በግዥ መመሪያቸው ላይ ዝርዝር ውጤቱን ያስቀምጣሉ፡፡
*አሰሪው ክፍያ በወቅቱ ባለመፈጸሙ ምክንያት ከወለድ ባለፈ ሌላም ጉዳት የደረሰበት ተቋራጭስ ከጉዳቱ ጋር እኩል የሆነ ኪሳራ ሊከፈለው አይገባም ወይ? የሚል ጥያቄም ሊነሳ ይችላል፡፡ምክንያቱም የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 2091 እና 1790(2) ለደረሰው ጉዳት ሀላፊ መሆኑ በህግ የታወቀ ሰው የሚከፍለው የጉዳት ካሳ ሀላፊነቱን ያመጣው ጉዳይ በተበዳዩ ላይ ከደረሰው ጉዳት ጋር እኩል ሆኖ መመዛዘን አለበት በሚል በግልጽ ይደነግጋል፡፡
▶️በአጠቃላይ አሰሪው በማናቸውም ምክንያት የተቋራጩን ክፍያ በሚያዘገይበት ጊዜ ተቋራጩን ለውድቀት የማጋለጥ እድሉ የሰፋ ነው፡፡ምክንያቱም በሀገራችን አብዛኛው ተቋራጭ ድርጅት የፋይናንሽያል ማኔጅመንት ስርአት የለውም፡፡ተቋራጮቻችን የገንዘብ አቅማቸውም ደካማ ነው፡፡
አብዛኛው ተቋራጭ ለአንዱ ፕሮጀክት የሚወስደውን የቅድሚያ ክፍያ ሌላ ፕሮጀክት ላይ ይጠቀምበታል፡፡በዚህ ምክንያት አንድ ተቋራጭ ሲከስር ብዙ ሰራተኛ እንደሚበተን መገንዘብ ያስፈልጋል፡፡ስለዚህ በአሰሪዎች በኩል ተቋራጮች የሰሩበትን ክፍያ በወቅቱ እና በተሰራው ስራ ልክ አንዲከፈላቸው ለማድረግ እና በህጉ የተቀመጠው የክፍያ የጊዜ ገደብ እንዲከበር ጠንከር ያለ አቋም ወስዶ መስራት ይጠበቅበታል፡፡
#ConstructionLaw

❤7👍3
What is the typical cunng period for stundand concrete to attin its full ktrength?
A 1 day
B 7 days
C 28 days
D 90 days
@etconp
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
A 1 day
B 7 days
C 28 days
D 90 days
@etconp
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍3😢1
In structural design, the ratio of the applied load to the cross-sectional area of the structural member is known as:
1️⃣. Stress
2️⃣. Strain
3️⃣. Delicetion
4️⃣.Modulus of elasticity
@etconp
@etconp
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
1️⃣. Stress
2️⃣. Strain
3️⃣. Delicetion
4️⃣.Modulus of elasticity
@etconp
@etconp
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍2
The point in a structure where the entire weight of the stricture can be considered to act vertically downwand is
1️⃣. Center of mass
2️⃣. Center of graviry
3️⃣.Point of equilibrium
4️⃣.Point of application
@etconp
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
1️⃣. Center of mass
2️⃣. Center of graviry
3️⃣.Point of equilibrium
4️⃣.Point of application
@etconp
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
❤3👍2
ETCONp Licence Regulation.pdf
1.5 MB
🫵ኣዲስ የ ኮንስትራክሽን ፍቃድ ለምታወጡ
🚧አብዘኛዎቻቹ በጠየቃቹን መሠረት
👉የኮንስትራክሽን ባለሙያ ፣ አማካሪ፣ የስራ ተቋራጭ ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ መመሪያ ፋይል።
🌟በሕንፃ፣ በመንገድ ሥራ እና በጠቅላላ ሥራ ተቋራጭነት ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ መመዘኛዎች ኣካተዋል
🚧እናንተም ለወዳጆቻቹ በማጋራት አዳርሱት🙏

🙏11👍5
👉የመንገድ ዓይነቶች እና የአገልግሎት ደረጃ
🚧መንገዶች በሶስት ይመደባሉ፡- የፌደራል፣ የክልል እና የከተማ መንገዶች።
⏺የፌዴራል መንገዶችን በባለቤትነት የሚያስተዳድረው የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሲሆን፣ የክልል እና የአካባቢ መንገዶችን በባለቤትነት የሚያስተዳድሩት ለዚሁ ዓላማ ተብለው በየክልሉ መንግስታት የተቋቋሙ የክልል መንገድ ኤጄንሲዎች ናቸው፡፡ በተመሳሳይ የከተማ መንገዶችን በባለቤትነት የሚያስተዳድሩት በየከተማ አስተዳደሩ ለዚሁ ዓላማ የተቋቋሙ ተቋማት ናቸው፡፡
▶️በዚህም መሰረት የፍጥነት መንገዶች፤ዋና መንገዶች እና አገናኝ መንገዶች የፌዴራል መንገዶች፣ ሰብሳቢ እና መጋቢ መንገዶች የክልል መንገዶች ሲሆኑ፣ በከተማ አስተዳደር ወሰን ውስጥ የሚገኙ ነገር ግን የፌዴራል መንገዶች አካል ያልሆኑ መንገዶች የከተማ መንገዶች ናቸው፡፡
🚧ኢ.መ.አ የፌደራል መንገዶች ማለትም የፍጥነት፣ አውራ፣ ዋና መዳረሻ መንገዶችን የማልማትና የማስተዳደር ኃላፊነት ተሰጥቶታል፡፡ የፍጥነት መንገዶች እና አውራ መንገዶች አዲስ አበባን ከጐረቤት ሀገራት እና ወደቦች ጋር የሚያገናኙ እና አዲስ አበባን ከክልል ዋና ከተሞች እና ከሌሎች ከፍተኛና መካከለኛ ከተሞች ጋር የሚያገናኙ መንገዶች ናቸው፡፡
⏺ዋና መዳረሻ መንገዶች ለልማት ሊውል የሚችል ሰፊ እምቅ የተፈጥሮ ሀብት ከሚገኝባቸውና ከአቅራቢያቸው በሚገኙ ወንዞች በመስኖ ሊለሙ ከሚችሉ አከባቢዎች ፣ ከፍተኛ ትርፍ የምግብ ሰብል (Cash Crops) ከሚመረትባቸው አከባቢዎች፣ እምቅ የማዕድን ሃብት ከሚገኙባው ቦታዎች እንዲሁም ከፍተኛ የሕዝብ ብዛት ከሚገኝባቸው የገጠር አካባቢዎች ጋር የሚያገናኙ መንገዶች ናቸው፡፡
▶️የክልል እና የአካባቢ መንገዶችን የማልማትና የማስተዳደር ኃላፊነት የተሰጣቸው የክልል መንገድ ኤጄንሲዎች በዋናነት የወረዳ ከተሞችን ከዞን ዋና ከተሞች ጋር የሚያገናኙ፣ የወረዳ ዋና ከተሞች ከወረዳ መለስተኛ ከተሞች ጋር የሚያገናኙ እንዲሁም የወረዳ ዋና ከተሞች ከወረዳ የልማት ከተሞች ጋር የሚያገናኙ መንገዶችን የማልማትና የማስተዳደር ሥራዎችን ያከናውናሉ፡፡ በቀጣይም የክልል መንገድ ኤጀንሲዎች ያላቸውን ኃላፊነት የሚያሻሽል/የሚያሳድግ ጥናት የተጠናቀቀ ሲሆን፣ ለመንግስት ቀርቦ ሲጸድቅ ተግባራዊ የሚደረግ ይሆናል፡፡
▶️በተመሳሳይ የከተሞች መንገድ ኤጄንሲዎች በከተማ አስተዳደር ወሰን ውስጥ የሚገኙ ነገር ግን የፌዴራል መንገዶች አካል ያልሆኑ መንገዶችን የመገንባት፣ የመጠገንና የማስተዳደር ሥራዎችን በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡
ዋና መዳረሻ መንገዶች እንደየሚገነቡበት ዓላማ እየታየ የፌዴራል፤ የክልል ወይም የከተማ መንገዶች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የማናቸውንም የፌዴራል መንገዶች የመንገድ ክልል ስፋት ይወስናል፡፡ በተመሳሳይ የክልል የመንገድ ተቋም የማናቸውንም የክልል መንገዶች የመንገድ ክልል ስፋት የሚወስን ሲሆን፣ የከተማ የመንገድ ተቋም የማናቸውንም የከተማ መንገዶች የመንገድ ክልል ስፋት ይወስናል፡፡
Via ERA

👍4❤1
👉What Is Soil?
🚧Part 1
🌟Soil is a mixture of organic materials, minerals, organisms, air, and water that provide the medium for plant growth. Soil is also important for construction as it is the material upon which infrastructure is built. In this article, we’ll discuss the classification of soil.
▶️After analyzing the soil behavior, if they seem to be similar, they are grouped into one; this helps understand the character and properties of different soils.
⏺These soil classification systems help engineers decide the suitability of different soils for different uses and applications. Soil is classified based on specific requirements such as:
• The classification of soil must be based on engineering properties.
• The classification must contain only a limited number of groups with similar characters and properties.
• It should be simple and easy to understand.
🚧Classification Of Soil
⏺The classification of soil is as follows:
▶️Massachusetts Institute of Technology System (MIT)
Textural Classification of Soils
Unified Soil Classification System Indian Standard System of Soil Classification AASHTO System of Soil Classification
1. Massachusetts Institute Of Technology System (MIT)
The MIT soil classification system was first developed at Massachusetts Institute in the USA by Prof. G. Gilboy. Here, soils are classified based on grain size. These grain sizes are allowed certain names or terms that specify a particular size range as shown below.
Following are the 4 types of soil based on grain size:
Gravel (> 2mm).
Sand (0.06mm to 2mm).
Silt (0.002mm to 0.06mm).
Clay (< 0.002mm).
2. Textural Classification Of Soil
⏺Soil texture classification is based on particle size and percentage distribution. These are represented or plotted along the three axes of an equilateral triangle.
▶️Their boundary lines are drawn to indicate different percentages of sand, silt, and clay-sized particles, as shown in the below image.
⏺The textural classification of soils is most preferred for classifying coarse-grained soils, and the U.S. Bureau of Soils first developed this.
⚡️will Continue Part 2

👍7🙏7
Ethio Construction Engineering
👉What Is Soil? 🚧Part 1 🌟Soil is a mixture of organic materials, minerals, organisms, air, and water that provide the medium for plant growth. Soil is also important for construction as it is the material upon which infrastructure is built. In this article…
🫵PART 2
🌟3. Unified Soil Classification System
▶️This soil classification is based on the grain size and plasticity characteristics of the soil.
⏺These are classified into 3 main groups as follows:
Coarse-grained soils with up to 50% passing No. 200 ASTM Sieve
⏺Fine-grained soils with more than 50% pass No. passing No. 200 ASTM Sieve
Organic Soils
🚧Coarse-grained soil
⏺According to the uniform soil classification system, the soil is coarse-grained if more than 50% of the soil remains in a sieve of 0.075 mm. Coarse-grained soil is further divided into two types:
⏺Gravel (G) – If more than 50% of the coarse particles are retained on the 4.75mm sieve, it is known as Gravel.
⏺Sand (S) – If more than 50% of the coarse particles are not retained on the 4.75mm sieve, it is known as Sand.
🚧Fine-grained soils
▶️According to the uniform soil classification system, fine-grained soils are those for which more than 50% of soil passes through 0.075 mm sieve size. The plasticity chart provided by the unified soil classification system is based on the data on the liquid limit and the plasticity index.
A line is drawn on the chart. With the help of this plasticity chart, we can determine silt, clay, and organic soils. Based on their liquid limit (W.L.) and plasticity index (Ip), the fine-grained soil is further divided into two types:
⏺i) Silt (M) – Fine-grained soils are said to be slit when the data lies below the A-line.
⏺ii) Clay (C) – Fine-grained soils are said to be clay when the data on the L.L. and P.L. plot both lie above the A-line
⏺iii) Organic Soil (0)
– Fine-grained soils are said to be organic if the drying of the silt reduces the L.L. by 30% or even more, the soil is organic else the soil is inorganic silt.
🚧Organic Soil
▶️Organic soils are fine-grained soils that possess organic properties such as high compressibility, dark color, strong odor, prominent visible organic materials, etc.
Organic soils are further classified into three types:
Low-plastic organic soils (O.L.)
Highly plastic organic soils (OH)
Peat (Pt)
🌟4. Indian Standard System Of Soil Classification
The Indian Standard Classification System (ISC) is a similar type of Unified soil classification system developed according to Indian standards. The Indian Standards Bureau first adopted this.
Here, the soils are further classified into three different types:
i) Coarse-grained soil – If 50% or more of the total weight of the material is stored in a 75 micro I.S. screen.
ii) Fine-grained soils – If more than 50% of the total material passes through a 75-micron I.S. sieve.
iii) Organic soils – Soils possess organic properties such as high compressibility, dark color, strong odor, prominent visible organic materials, etc.
🌟5. AASHTO Classification System Of Soil
⏺This type of soil classification is also known as the PRA classification system. The U.S. Bureau of Public Roads first developed it in 1920 to classify soil used in highway subgrade.
Here the soils are classified based on the particle size and plasticity characteristics of soil mass. After multiple revisions, It was adopted by the American Association of State Highway and Transportation Officials (AASHTO) in 1945.
The soils are further divided into eight groups: A-1 to A-7, with an additional group A-8 for peat. The suitability of soil is determined according to the group index.
Group Index (GI) = 0.2a + 0.005ac + 0.01bd
where,
a = Soil percentage passing the 75 µ sieve greater than 35 and not exceeding 75.
b = Soil percentage passing the 75µ sieve greater than 15 and not exceeding 55.
c = Soil liquid limit greater than 40 and not greater than 60.
d = Soil plasticity index greater than 10 and not exceeding 30.
▶️Soil with a lesser group index is more desirable soil for highway construction. Hence group index 0 indicates a good subgrade material, whereas group index of 20 or more indicates a very poor subgrade material.

👍8❤1