Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.32K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ

🫵የአገልግሎታችንን አድማስ በማስፋት የክቡራን ደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማርካት በታማኝነት እንተጋለን

🖱ፕሌት 1mm-30mm any size

🖱jbolt 12mm-32mm

🖱anker bolt

🖱stafa

🖱any modefic work

🚧ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን

📩 @heavenic1 ፃፉልን

ቁ.1  መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር  ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ

0904040477
0911016833
0994941706 ይደውሉ።
👍6
👉THE FIRST STEEL FRAME BUILDING IN THE WORLD

🌟The world's first steel-framed building is generally considered to be the "Home Insurance Building" in Chicago, USA.

🚧Designed by engineer and architect William Le Baron Jenney, it was completed in 1885.

🚧The Home Insurance Building is considered a pioneering example of steel-framed construction, marking the birth of the modern skyscraper. This innovation laid the foundation for the development of tall buildings and transformed urban landscapes around the world.

@etconp
❤5👌2
የሕብረት ባንክ ዋና ፅህፈት ቤትኪነ ህንፃዊ ሞዴል

Hibret bank/United bank head quarter architectural model

Designed by :- ESKINDER ARCHITECTS

Prepared by :- JORDANO JOMOLE

@etconp

SPONSOR

ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍7🏆3❤2
👉የከተማ እክሎች

🚧የወደቀ የመንገድ መብራት

⚡️ይህ የወደቀ የመንገድ መብራት 22 ማዞርያ አደባባዩ ሊገባ ሲል ብዙ ህዝብ የሚሰበሰብበት ቦታ ላይ ከሁለት አመት በላይ እንደወደቀ እና እግረኛ እንዳሰናከለ አለ።

🖱የሚያነሳው አካል ማንነው?

🫵Addis Ababa City Roads Authority

@etconp
👍16❤2💯1
building codes @etconp.pdf
413.7 KB
Building codes and housing

ይህ መጣጥፍ እስከ ምን ድረስ የግንባታ ኮዶች የግንባታ ወጪ ላይ ተፅዕኖ እንዳለው ይናገራል።

Rutgers university
Daivid Listokin

David B.Hattis
Building Technology Inc.

#Buildingtechnology #buildingcodes
#share

@etconp
building codessss @etconp.pdf
1.4 MB
Building codes

Content of this lecture

👉🏿History of building codes
👉🏿purpose
👉🏿code evolution
👉🏿legacy codes
👉🏿nationally recognized codes and standards
👉🏿ICC codes Adapted by NYS
👉🏿 objective of the codes
👉🏿codes focuses
👉🏿 building occupancy
👉🏿code and safety planning
👉🏿 means of Egress
👉🏿codes and safety planning
👉🏿using the codes in the Design process

ቀለል ተደርጎ የተሰደረ የ building code lecture ነው።

#buildingcodes #lecture #share

@etconp
building code @etconp.pdf
1.9 MB
Building laws and codes practices

1. Introduction to codes of practice

Part 1: definition
Part 2: administration
Part 3: development control rules and general building requirements
Part 4: fire and life safety
Part 5: building materials
Part 6: structural design
Part 7: constructional practices and safety
Part 8: building services
Part 9 : plumbing service
Part 10: sec1 :landscape planning and design
Part 10: sec 2: signs and outdoor display structures

2. Application of codes of practice

© copyrights Amity school of architecture and planning

#buildingcodes #share

@etconp
👍14❤2
👉የኪነህንጻና የነዳፊዎች እውቅና ሽልማት በ RIBA, እንግሊዝ

🌟የ RIBA 2024 ዓለምአቀፍ ሽልማት ማመልከቻ ግዜ ላይ እንገኛለን እስከ Dec 7 2023 ድረስ ማመልከት የሚቻል ሲሆን፣ ከእንግሊዝ አገር ውጪ የተገነቡ ህንጻዎችንና ነዳፊዎችን በተለያየ ዘርፍ እጩዎችን ማቅረብ ይቻላል።

🖱ዝርዝሩን ከማስፈንጠርያው ይመልከቱ።

🫶በአገራችንም ከተሰሩት ስራዎች መካከል በመስፈርቱ መሰረት ማመልከት ይቻላል።

👌መልካም ዕድል

👉Entries are now open for RIBA’s International Awards 2024!

🚧Have your inspiring project recognised, celebrated, and promoted on a global scale by entering our International Awards.

🚧Any building outside of the UK can be entered by a registered architect, wherever they might be based. Seen as architecture’s highest accolade every project is visited by a group of international experts.

⏺Find out more and enter by 7 December:

https://www.architecture.com/awards-and-competitions-landing-page/awards/riba-international-awards

🌟Royal Institute of British Architects

@etconp
👍9❤1
Ethiopian_Construction_Project_Management_Manuals_Series_2019.rar
20.1 MB
👉Ethiopian Construction Project Management Manuals Series 2019

🌟Please Share To Your Families Of Construction🙏

@etconp
👍13👌2
👉ምርጥ የ ስኮላርሺፕ ጥቆማ

🫵በጣም ብዙ ተማሪዎች ተቀብሎ የሚያስተምር በ ዐለም ቶፕ 150 የሚገኝ የ ቻይና ዩኒቨርስቲ

🟨USTC International Scholarship 2024-25 Details

⏺University: University of Science & Technology of China

▶️Degree level: Bachelors, Masters, PhD

▶️Scholarship coverage: Fully Funded

▶️Eligible nationality: All Nationalities

▶️Award Country: China

⚡️Last Date: 31 March 2024 for BS, 15 Feb 2024 for MS & PhD

🟨Application Deadline:
The last date to apply for University of Science and Technology of China Scholarships 2024-25 for International Students is 31st March 2024 for Bachelors Degree and 15th February 2024 for Masters and PhD Degree.

🟨How to Apply for the USTC International Scholarship?
The Application Process for the USTC International Scholarship is Online. Complete the Online Application Form and Select the Fellowship.

▶️The Link to the Scholarship Portal and official Advertisement is given below:

1. Application guidelines: https://ic.ustc.edu.cn/en/v7info.php?Nav_x=9

2. Apply to the university here: https://isa.ustc.edu.cn/xs/login_scho.asp?degree=1...

3. To apply to CSC use this page only (CSC Offcial)
https://studyinchina.csc.edu.cn/?fbclid=IwAR2HBh3OMOUp9o1GLBRNskdOFiOJ19emR1Eeg-dfRv9P2JiEqYBiYobIPV4#/login
Just for additional information and guidance only.

4. Important info on how to apply to CSC (Webpage) https://www.chinesescholarshipcouncil.com/

5. Important video (How to apply to CSC English guide (YouTube)
https://www.youtube.com/watch?v=e2rPUJUHmbU

#Scholarship

@etconp
👍10❤6🕊1
Structutaral masonry reinforced.
What would be the best solution





Prepared by :- JORDANO JOMOLE

@etconp

SPONSOR

ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍7❤1
Ethio Construction Engineering
Give away question /የሽልማት ጥያቄ We will post a question on our Facebook page on the 20th of November whoever got the most like for his answer will be rewarded 500 birr cash or airtime. The question doesn’t have specific answer so that y’all can participate.…
ዛሬ በፌስቡክ ገፃችን የሽልማት ጥያቄ እንለቃለን ተሸላሚውን ኖቬንበር 20 ምንለየው ይሆናል።

ተሸላሚው 500 ብር በቴሌብር ካሽ ወይም በ አየር ሰዓት የሚሸለም ይሆናል።

የማሸነፊያ መመሪያ/ instruction በፌስቡክ ገፃችን ምንለቅ ይሆናል ስለዚህ በፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ

ሁለተኛው የሽልማት ጥያቄ ደግሞ በ ኢንስታግራም ገፃችን ሚለቀቅ ይሆናል ይሁውም ጥያቄ 500 ብር በ አየር ሰዓት ወይም በ ቴሌ ብር ሚተላለፍ ይሆናል።

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=OGQ5ZDc2ODk2ZA==

To get the give away quiz on Instagram use this link 👇🏻👇🏻


https://www.instagram.com/p/Cy72qOlsKm0/?igshid=MzRlODBiNWFlZA==
🏆6👍5❤1🙏1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Core structure (አንኳር የመዋቅር አይነት)

ረዣዥም እና ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎችን ለመስራት በተለመደው እና በመደበኛው ፍሬም ስትራክቸር መስራት economicalም አይደለም adequateም አይደለም። ስለዚህ የ20ኛው ክፍለዘመን የምህንድስና ጠበብቶች Core structureን አስተዋወቁ።

Core structure ማለት shear wall ( በ አርማታ እና በ ፌሮ የሚሰራ ግንብ ሆኖ የጎንዮሽ ጫናን (lateral load) በበቂ ሁኔታ የሚከላከል ከ ሌሎች ፍሬም መዋቅሮች የተሻለ stability ያለው ነው።
ይህ የመዋቅር እይነት ሾጠጥ (slender) ያለ ነው። ብዙ ጊዜ የቦታውን ይዞታ ኮንክሪት ብቻ ከመከመር መዋቅራዊ ይዘቱም እንዳለ የ አሳንሰር አገልግሎት እንዲሰጥ ይደረጋል የከተማታችን ብንወስድ የ ህብረት ባንክ ዋና ፅህፈት ቤት ህንፃ (elevator 🛗 station) የ ኮር ስትራክቸር አንዱ ማሳያ ነው። ብዙ ጊዜ core structure at the centroid of the plan of the building እንዲሆን ይመከራል።

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

SPONSOR

ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍14
Ethio Construction Engineering
ዛሬ በፌስቡክ ገፃችን የሽልማት ጥያቄ እንለቃለን ተሸላሚውን ኖቬንበር 20 ምንለየው ይሆናል። ተሸላሚው 500 ብር በቴሌብር ካሽ ወይም በ አየር ሰዓት የሚሸለም ይሆናል። የማሸነፊያ መመሪያ/ instruction በፌስቡክ ገፃችን ምንለቅ ይሆናል ስለዚህ በፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ ሁለተኛው የሽልማት ጥያቄ ደግሞ በ ኢንስታግራም ገፃችን ሚለቀቅ ይሆናል ይሁውም ጥያቄ 500 ብር በ አየር…
👉ሰላም ቤተሰቦቻችን በ Facebook ገፃችን ጥያቄ ማዘጋጀታችን ይታወሳል

🌟ፌስቡክ ገፃችን በመግባት በ ኮሜንት ቦታው የተመቾትን ምስል ላይክ ያርጉ እና ተሸላሚው እናሳውቃቹ👇

https://www.facebook.com/100064135238834/posts/pfbid033h5xCMU2QNC1taixH6W25gPnUFakMD5RMX4dcEnd3E6M1HCjmhL1UqHYMkEMMiNEl/?app=fbl

@etconp
❤7👍1
አካታች የመንገድ መሠረተ-ልማት ለመገንባት የሚደረገውን ጥረት የሚያሻሽል የማንዋል ጥናት እየተከናወነ ነው

የማንዋል ዝግጅቱን ለማዳበር የሚያስችል የባለድርሻ አካላት የውይይት መድረክም መካሄድ ጀምሯል፡፡

ጥቅምት 16 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ፡-የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከዓለም ባንክ ባገኘው 94.8 ሚሊየን ብር ድጋፍ ዳር አልሐንዳስ አማካሪዎች ከተባለ ዓለም አቀፍ ድርጅት ጋር በተደረገ ስምምነት አካታች የመንገድ መሠረተ-ልማት መገንባት የሚያስችል የ 28 ማንዋሎች ዝግጅት በመካሄድ ላይ ነው፡፡

በውይይት መድረኩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ሞገስ ጥበቡ እንደገለፁት አሁን ላይ የመጡ አዳዲስ አሰራሮችና ዘመኑ ያፈራቸውን ቴክኖሎጂዎች ጥቅም ላይ የሚያውል ሁሉን አካታች የመንገድ መሠረተ ልማት ለመገንባት የሚያስችል የማንዋል ጥናት እየተከናነ እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡

ኢንጅነር ሞገስ አያይዘውም በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነች ከተማ ለመፍጠር እየተከናወነ ባለው ሁሉን አቀፍ እንቅስቃሴ ውስጥ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር በመንገድ መሠረተ-ልማት ዘርፍ ለማሳካት ያለመውን የረጅም ጊዜ ዕቅድ እውን ለማድረግ በየመስኩ የተሸሻሉ የማስተግበሪያ ማንዋሎች እንደሚያስፈልጉ አብራርተዋል፡፡

በጥናት ላይ የሚገኙት ማንዋሎች ተጠናቀውና ፀድቀው ተግባር ላይ ሲውሉ፣ በከተማዋ በተሻለ ደረጃ የትራፊክ ፍሰትና የመንገድ ደህንነትን ለማስጠበቅ እገዛ የሚያደርጉ ከመሆኑም ባሻገር፣ መንገዶች ለታለመላቸው ዓላማ እንዲውሉ እና ሰው ተኮር ለሆኑ የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት የላቀ የመንገድ መሰረተ-ልማት ለማቅረብ ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳላቸው ጠቁመዋል፡፡

ከዚህም በተጨማሪ በመንገድ ግንባታ ሂደት ያላአግባብ የሚባክነውን ጊዜ እና የግንባታ ወጪ በከፍተኛ ሁኔታ ለመቀነስ አስተዋፅኦ ያላቸው ከመሆኑም ሌላ፣ ደረጃቸውን የጠበቁ እና የከተማዋን ገጽታ በበለጠ ሁኔታ የሚቀይሩ ዘመናዊ መንገዶችን ለመንባት እገዛ እንደሚያደርጉ አስረድተዋል፡፡

አውደ ጥናቱ በተለያዩ የማንዋል ዝግጅቶች ላይ ትኩረት አድርጎ ለሰባት ተከታታይ ቀናት የሚቀጥል ሲሆን፣ አሁን በሥራ ላይ ያሉ የመንገድ መሰረተ-ልማት ማንዋሎችን ነባራዊ ሁኔታ በመዳሰስ እና የአሰራር ክፍተቶችን በመለየት አዳዲስ አሰራሮችን አካቶ እንደሚቀርብ ይጠበቃል፡፡

በአውደ ጥናቱ ላይ የስራ ተቋራጮች፣ አማካሪ ድርጅቶች፣ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ከኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር፣ ከኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን፣ ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን እና ቁጥጥር ሥራዎች ኮርፖሬሽን እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት የተውጣጡ ተሣታፊዎች እየተካፈሉበት ይገኛል፡፡

@etconp
👍10❤2
👉ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ

🫵የአገልግሎታችንን አድማስ በማስፋት የክቡራን ደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማርካት በታማኝነት እንተጋለን

🖱ፕሌት 1mm-30mm any size

🖱jbolt 12mm-32mm

🖱anker bolt

🖱stafa

🖱any modefic work

🚧ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን

📩 @heavenic1 ፃፉልን

ቁ.1  መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር  ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ

0904040477
0911016833
0994941706 ይደውሉ።
👍2🏆2
👉ከኮንስትራክሽን ዋስትና አፈጻጸም ወቅት በተግባር የሚስተዋሉ ተግዳሮቶች

✳️በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንዲስትሪ ገና ዳዴ እያለ ያለ የኢኮኖሚ ዘርፍ ነው፡፡ ሆኖም ግን ዘርፋ ከጠቅላላው የአገር ውስጥ ምርት (Gross Domestic Product) ያለው ድርሻ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ ነው፡፡

✳️ዳሩ ግን በዘርፋ የሚታዩ በርካታ ተግዳሮቶች አሉ፡፡ ከእነዚህ ችግሮችም ከኮንስትራክሽን ዋስትና ጋር የተያያዙም ይገኙበታል፡፡ ለምሳሌ፡-በመንግስት የጋራ ቤቶች ግንባታ የዋናው ገንዘብ መያዣ (retention) የፕሮጀክቱ ግንባታ ተጠናቆ የጊዜያዊ እና የመጨረሻ ርክክብ ከተፈጸመ በኋላ የተያዘው 5(አምስት) ፐርሰንት ገንዘብ አብዛኛውን ጊዜ ተመላሽ አይሆንም፡፡

✳️ሌላው በኢትዮጵያ አብዛኛው የግንባታ ውሎች የመንግስት ከመሆናቸው ጋር ተያይዞ በተለያዩ የመንግስት መ/ቤቶች ከግዥ እና ውል አስተዳደር ያለው ከፍተኛ ሙስና እና ብልሹ አሰራር ከላይ የተባሉትን የዋስትና መንገዶች በአግባቡ እንዳይተገብሩ የሚያደርግበት ሁኔታ አለ፡፡

✳️ሌላው ድግሞ በፍ/ቤቶች ዘንድ የሚታዩ የአተረጓጎም ክፍተቶች ናቸው፡፡ ወሰኑ ያለየለት የኮንስትራክሽን ዋስትና በዚህ ረገድ ተጠቃሽ ነው፡፡ ለምሳሌ፡-በአንድ የኮንስትራክሽን ፕሮጅክት አፈጻጸም የመልካም ሥራ አፈጻጸም ዋስትናን በተመለከተ በንግድ ሕግ ወይስ በፍትሐብሔር ሕግ ይገዛ የሚለው ነጥብ ነው፡፡ በተለይም የመድን ድርጅቶች ከሚሰጧቸው ዋስትናዎች ጋር ተያይዞ የሚነሳ ክርክር ነው፡፡ ይህም የሚሆነው በመድን ድርጅት የወጣ ቦንድን እንደ የመድን ሥራ አድርጎ የመቁጠር አዝማሚያ አለ፡፡

✳️በእርግጥ በአሁኑ ጊዜ የመድን ድርጅቶች ያለቅድመ ሁኔታ ዋስትናዎችን ጨምሮ የገንዘብ እዳ ማስከበሪያ ቦንድ ከማውጣት ቢከለከሉም በቅድመ ሁኔታ የተመሰረቱ ቦንዶች ማውጣት ይችላሉ፡፡ ወደ ተነሳሁበት ጉዳይ ስመለስ የሰው ዋስትናም ሆነ የመድን ውል ሁለቱም የካሳ ውሎች (contract of indemnity) ናቸው፡፡ እንዲሁም ምንጫቸው ከተለየ ልዩነታቸውን ማቋቋም የሚከብድ አይደልም፡፡

🌟የመልካም ሥራ አፈጻጸም ዋስትና አብዛኛውን ጊዜ በችሮታ (gratuitous) ሊቋቋም ይችላል፡፡ በፋይናንስ ተቋማት በሚዘጋጅበት ጊዜ ድግሞ በክፍያ (consideration) ይሆናል፡፡ በዚህ ሳቢያ ለተባለው የፍይናንስ ተቋም ኮሚሽን ሊከፍል ይችላል፡፡ በዚህ ጊዜ ተፈጻሚ ሊሆን የሚችለው የሕግ ማዕቀፍ የፍትሐብሔር ሕግ ከአንቀጽ 1920-1951 ያለው ነው፡፡ በእርግጥ የፍትሐብሔር ሕጉ ድንጋጌዎች በፍይናንስ ተቋማት በሚሰጡ ዋስትናዎች ላይ ሙሉ በሙሉ ባይፈጸምም የግዴታውን ሁኔታ ይገዛል፡፡

✳️በአንጻሩ ግን የመድን ግዴታ ቀዳማዊ እንጂ ደባል አይደለም፡፡ ተራ የውል ጥሰትም የመድን ውል ተፈጻሚ ሊያደርግ አይችልም ለምን ቢባል በቅን ልቡና መግባትን ጨምሮ የመድን የሚገባበት ጥቅም መኖር (insurable interest) ግድ ይላል፡፡ ስለሆነም ተገቢውን የሕግ ማዕቀፋ ከጉዳዩ አላማ ጋር ታይቶ ትርጉም ቢሰጠበት መልካም ነው፡፡

✳️ሌላው ደግሞ የመልካም ሥራአፈፃፀም ዋስትና በመድን ድርጅቶች በሚሠጥበት ወቅት እስከ -------- ብር ተብሎ የሚገለፅ ሲሆን፣ በአሠሪዎች በኩል ያለው ሃሣብ ግን ሙሉ ክፍያው ስለተሠራው ስራም ሆነ ስለደረሠው ጉዳት መጠን ከግምት ሣይገባ እንዲከፈል የሚጠየቅበት ሁኔታ እና የቅድሚያ ክፍያ ለሥራ ተቋራጩ በሚሠጥበት ጊዜ ስለተጨማሪ እሴት ታክስ መታከል ወይም ያለመታክል ወጥ አሠራር ያለመኖርን በተግባር ማየት ይቻላል፡፡

✳️በመጨረሻም በአገራችን የዋስትና ገበያ የመንግስት ክትትል አናሳ መሆን ነው፡፡ ለምሳሌ፡- በኮንስትራክሽን ዘርፍ ሥራ ተቋራጩ በርካታ ሠራተኞችን በሥሩ ቀጥሮ ሊያሰራ ይችላል፡፡ ዳሩ ግን በሠራተኞች የማጭበርበር ወይም ብልሹ አሰራር ምክንያት ለሚደርስበት ጉዳት ማካካሻ የሚሆን የመተማመን ዋስትና (Fidelity bond) አለመኖር ተጠቃሽ ነው፡፡ ⚠️በዚህ ሳቢያ ብዙ ሥራ ተቋራጮች የመክስር አደጋ ተጋርጦባቸዋል፡፡⚠️

🫵ማጠቃለያ

🌟ዋስትና በውል አፈጻጸም ወቅት እንደ ተጨማሪ(ደባል) የሚቆጠር ግዴታ ነው፡፡ ባለዕዳው በውሉ መሰረት ላለበት ግዴታ ማስከበሪያ የሚሆን ዋስ ጠርቶ የባለገንዘቡን ስጋት የሚቀንስበት መንገድ ነው፡፡ ዋስትና ዓይነቱና መልኩ ይለያይ እንጂ ሁሉም ዓይነት ዋስትና ቀዳማዊው ግዴታ ባለመፈጸሙ የሚከተል ግዴታ ነው፡፡ ዋስትና ከሚሰጠው ፈርጀ ብዙ ጥቅም አንጻር የሰው፣ የንብረት፣ የፍይናንስ እንዲሁም የኮንስትራክሽን ብለን መፈረጅ እንችላለን፡፡ በእርግጥ የኮንስትራክሽን\ዋስትና በአተገባበሩ በአንድ በኩል የሰው ዋስትና የሚመስል ይዘት ያለው ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ አብዛኛውን የኮንስትራክሽን ዋስትና የሚሰጠው በፋይናንስ ተቋማት በመሆኑ ወሰኑን በወል መለየት አዳጋች ያደርገዋል፡፡ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የታወቁ የዋስትና ዓይነቶች የሚባሉት የውል ማስከበሪያ፣ የጨረታ ማስከበሪያ፣ የቅድሚያ ክፍያ፣የዋናው ገንዘብ መያዣ እና የጥገና ብልሽት ዋስትናዎች ናቸው፡፡ ዳሩ ግን በተግባር አብዛኛውን ጊዜ የመንግስት ፕሮጀክቶች ከመሆናቸው ጋር ተያይዞ ውልን በሚያስተዳድሩና ጨረታን በሚመሩ ሰዎች ከሕግ የወጡ ሥራዎች ሲሰሩ ይስተዋላል፡፡ በተለይም የዋና ገንዘብ ዋስትና(retention) በጊዜዉ አለመመለስ አንዳንዴም የውሃ ሽታ ሆኖ መቅረት ተጠቃሽ ነው፡፡ ሌላው ጉልህ ችግር በሥራ ተቋራጮች ለሚደርሱ ከሠራተኛ ጋር የተያያዙ ጥፋቶችን ለመቀነስ

▶️የመተማመኛ ዋስትና(fidelity bond) ቢጀመር መልካም ነው፡፡ በመጨረሻም መንግስት የዋስትናን ገበያ ከፍተኛ ድጋፋ ቢያደርግ እና የግሉን ዘርፍ ቢያጠናክር አሁን ያለውን የዋስትና ሽፋን ያጠናክራል የሚል እምነት አለኝ፡፡

#ConstructionLaw

@etconp
👍8❤2🙏1
Given the image What type of foundation is going to be constructed here ?

📍 in front of dembel olompiya

500 birr give away question is posted on our Facebook page

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

SPONSOR

ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍9❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
ዛሬ በፌስቡክ ገፃችን የሽልማት ጥያቄ እንለቃለን ተሸላሚውን ኖቬንበር 20 ምንለየው ይሆናል።

ተሸላሚው 500 ብር በቴሌብር ካሽ ወይም በ አየር ሰዓት የሚሸለም ይሆናል።

የማሸነፊያ መመሪያ/ instruction በፌስቡክ ገፃችን ምንለቅ ይሆናል ስለዚህ በፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ

ሁለተኛው የሽልማት ጥያቄ ደግሞ በ ኢንስታግራም ገፃችን ሚለቀቅ ይሆናል ይሁውም ጥያቄ 500 ብር በ አየር ሰዓት ወይም በ ቴሌ ብር ሚተላለፍ ይሆናል።

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=OGQ5ZDc2ODk2ZA==

To get the give away quiz on Instagram use this link 👇🏻👇🏻


https://www.instagram.com/p/Cy72qOlsKm0/?igshid=MzRlODBiNWFlZA==
👍1