Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.32K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ

🫵የአገልግሎታችንን አድማስ በማስፋት የክቡራን ደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማርካት በታማኝነት እንተጋለን

🖱ፕሌት 1mm-30mm any size

🖱jbolt 12mm-32mm

🖱anker bolt

🖱stafa

🖱any modefic work

🚧ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን

📩 @heavenic1 ፃፉልን

ቁ.1  መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር  ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ

0904040477
0911016833
0994941706 ይደውሉ።
👍4😁2🏆1
Why is DPM (down proofing membrane) for ?

What type of foundation it’s gonna be ?

Keep in your mind it’s gonna be B+G+13 multi-complex building


Announcement 📢


500 birr give away question is posted on our Facebook page

የሽልማት ጥያቄው አሸናፊውን የምንለየው November 20- 2023 ሲሆን ሽልማቱ 500 ብር ነው።

ጥያቄው የተለቀቀው በፌስቡክ ገፃችን እና በ ኢኒስታግራም ገፃችን ነው።

አሸናፊው የሚለየው ለመልሶቹ ብዙ ላይክ ያገኘ ነው። በትንሹ 30 ላይክ ሊኖረው ይገባል

አሁንም አልረፈደም

የ ኢንስታግራሙ ጥያቄ ሊንክ:- https://www.instagram.com/p/Cy72qOlsKm0/?igshid=MzRlODBiNWFlZA==

የፌስቡኩ ጥያቄ ሊንክ:- https://www.facebook.com/100064135238834/posts/pfbid033h5xCMU2QNC1taixH6W25gPnUFakMD5RMX4dcEnd3E6M1HCjmhL1UqHYMkEMMiNEl/?app=fbl

SPONSOR

ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍4❤1
👉እንወያይበት ... @COTMp
.
✉️simply supported beam ...

▶️I would like to start my discussion on RCC structures by stating some points on modes of failure of RCC sections.
.
*The failure modes to be discussed here are based on the amount of reinforcement present on the section.
:
*Rcc sections can fail in one of the three ways:-

1. The reinforcement yielding before the concerete reaching its maximum stain( 3.5 per thousand in EBCS-2,1995)

2. The reinforcement reaching its yielding stain and at the same time the concerete reaching its ultimate strain.

3. The concerete reaching its crushing stain before the reinforcement yields.

[The second mode of failure is called balanced failure and from this point forward it might be used as balanced failure or in terms of the amount of reinforcement as balanced reinforcement.]

*The first mode of failure, which is the most desirable in the senses that it gives ample time before complete collapse , occurs when the amount of reinforcement provided in the section is less than the balanced reinforcement.

*The second mode of failure occurs when the amount of reinforcement provided is such that the steel and the concerete reach their ultimate carrying capacity at the same time.

*The third mode of failure, which is undesirable in the sense that failure is catastrophic and immediate, is a result of reinforcing the section beyond the balanced reinforcement.
.
👉ሃሳብ ለመስጠት ከታች ባለው ሊንክ ፃፉልን👇
https://t.me/COTMp
👍9❤1👌1
👉እስቲ እነዚህ ጥያቄዎች Discussion Group ላይ ምትውቅዋቸው መልሳቹ አስቀምጡልን።
:
1,What is a Waffle slabs?
2,What is a mat foundation?
3,What is a waffle pod concrete slab?
4,How thick is the slab of a house?
5,What is ribbed floor?
6,What is the difference between raft and footing?
7,What is the raft foundation?
8,What is a slab of concrete?
9,What is meant by suspended slab?
10,How thick is a concrete floor?
11,How thick is the foundation of a house?
12,What is a flat slab?
13,What is a flat plate slab?
14,What is footing in civil engineering?
15,What is a concrete raft slab?
16,What is a foundation pad?
17,What is a slab foundation?
18,What is a frost wall?
19What is a concrete mud slab?
20,What is a slab in civil engineering?
21,How thick is the concrete in a garage floor?
22,How deep does the foundations need to be?
23,How deep are footers for a house?
25,What is a floating concrete slab foundation?
26,What is a suspended floor?
27,What is meant by one way slab?
28,What is a coffer slab?
29,What is a continuous footing?
30,What is a concrete strip footing?
31,What is a stem wall?
32,What is meant by punching shear?
33,What is a hollow core slab?
34,What is lift slab construction?
35,What is meant by PT slab?
36,What is a flat plate of the abdomen?
37,What is a flat plate collector?
38,What are the foundations of a building?
39,What is a foundation in engineering?
40,What is meant by footing in construction?
41,What is a spread foundation?
42,What is a waffle slab?
43,What is a mat foundation?
44,What is a waffle raft slab?
45,What is the use of pile foundation?
46,What is a slab on grade?
47,What is open foundation?
48,What is the difference between raft and footing?
49,What is the use of plinth beam?
50,How thick is a concrete foundation slab?
51What does on a grade mean?
52,What does monolithic slab mean?
53,What is the meaning of slab on grade?
54,What is a slab of concrete?
55,What is the meaning of suspended slab?
56,What is span in civil engineering?
57,What is the meaning of suspended slab?
58,What is a beam and column?
59,How thick does a concrete slab need to be for a garage?
60,Can you put concrete on concrete?
61,How thick does a concrete floor need to be?
62,What is the raft foundation?
63,How deep does a footing need to be for a block wall?
64,What is a frost wall?
65,What is a floating foundation?
66,What is floating in concrete?
67,What is a suspended floor construction?
68,What is a footing in construction?
69,What is a pile mat?
70,What is Coffering used for?
71,What is a waffle slab?
72,What is a concrete strip footing?
73,What is a continuous footing?
74,What is a strip foundation used for?
75,What is the foundation wall?
76,How deep should the footing be?
77,What is punching shear in flat slabs?
78,What is two way shear?
79,What is hollow core plank?
79,What is meant by prestressed concrete?
80,What is slip form construction?
81,What is a tilt up?
82,What is post tensioning of concrete?
83,What is the function of a foundation?
84,What is the combined footing?
85,What is a ribbed slab?
86,What is a flat slab?
87,What is a spread footing?
88,What is a deep foundation?
89,What is a concrete strip footing?
90,What is a frost wall?
91,What is a suspended floor?
92,What is the single span bridge?
93,What is the slump in concrete?
94,What is a caisson pile?
95,What is a suspended floor?
96,What is a ribbed slab?
97,What is a strip foundation?
98,What is meant by punching shear?
99,What is a hollow core slab?
100,What is Slipform paver?
.
👇👇👇👇👇👇
http://t.me/COTMp
👍20❤3😁1🏆1
የግንባታ ፈቃድ ማመልከቻዎች.pdf
2 MB
❗የግንባታ ፈቃድ ሕግ + ማመልከቻዎች

👉 የ ከተማ የህንጻ ግንባታ መመሪያ

👉 የ ከተማ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የአሰራር ማንዋል

👉 የተለያዩ የግንባታ ፈቃድ ማመልከቻዎች

@etconp
👍13🙏3❤2
🌟ለ20 የስራ ቀናት የሚቆይ ለኮንስትራክሽን ዲጂታላይዜሽን መሰረት በሆነው የ BIM ቴክኖሎጂ ላይ ስልጠና በማህበራችሁን ደረጃ አንድ ሥራ ተቋራጮች ISO ሰርቲፋይድ የሆኑ እና በስራቸው የተሟላ የባለሙያ ቡድን ያላችሁ እንድንልክ ከዚህ ደብዳቤ በተለጠፈው ተጠይቀናል፡፡

🚧በዚህም መሰረት ፍላጓት ያላችሁ እንድትመዘገብ እንገልፃለን፡፡

🫵ማሳሰቢያ፡- ከተወዳዳሪዎች መካከል ቢያንስ 30 በመቶ የሚሆኑት ሴት ሰልጣኞች እንዲሆኑ ይበረታታል፡፡

@etconp
❤2🙏2👍1
What type of footing is this ?


ማሳሰቢያ/ Announcement 📢


500 birr give away question is posted on our Facebook page

የሽልማት ጥያቄው አሸናፊውን የምንለየው November 20- 2023 ሲሆን ሽልማቱ 500 ብር ነው።

ጥያቄው የተለቀቀው በፌስቡክ ገፃችን እና በ ኢኒስታግራም ገፃችን ነው።

አሸናፊው የሚለየው ለመልሶቹ ብዙ ላይክ ያገኘ ነው። በትንሹ 30 ላይክ ሊኖረው ይገባል

አሁንም አልረፈደም

የ ኢንስታግራሙ ጥያቄ ሊንክ:- https://www.instagram.com/p/Cy72qOlsKm0/?igshid=MzRlODBiNWFlZA==

የፌስቡኩ ጥያቄ ሊንክ:- https://www.facebook.com/100064135238834/posts/pfbid033h5xCMU2QNC1taixH6W25gPnUFakMD5RMX4dcEnd3E6M1HCjmhL1UqHYMkEMMiNEl/?app=fbl

SPONSOR

ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍4❤1😁1
👉በመንገድ ዳር የውሃ መፋሰሻ መስመሮችና ድልድዮች ዲዛይን ማኑዋል ዝግጅት ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ

🌟የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከዓለም ባንክ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ዳር አልሐንዳስ አማካሪዎች ከተባለ ዓለም አቀፍ ድርጅት ጋር በገባው ውል መሰረት የድልድይና የድሬኔጅ ዲዛይን ማንዋል ማሻሻያ ላይ ያተኮረ የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ አካሂዷል፡፡

🚧ለሰባት ቀናት የዘለቀውና በተለያዩ የመንገድ መሰረተ-ልማት ማኑዋሎች ዝግጅት ላይ ሲመክር የሰነበተው የባለድርሻ አካላት የውይይት መድረክ፤ በስድስተኛ ቀን ውሎው በነባሩ የድልድይና የድሬኔጅ ዲዛይን ማኑዋልና ስፔስፍኬሽን አተገባበር ላይ የሚታዩ ክፍተቶችን በማስተካከል፣ ዘመናዊ የድሬኔጅና የድልድይ ዲዛይን ማንዋልና ስፔስፍኬሽን ለማዘጋጀት ግብዓት እየተሰበሰበ እንደሚገኝ የጥናቱ አቅራቢያዎች ገልፀዋል፡፡

🚧በአዲስ አበባ የሚካሄዱ የድልድይ ግንባታና ጥገና ሥራዎች ጥራታቸው ተጠብቆ ለረጅም ጊዜያት አገልገሎት እንዲሰጡ ከሚደረገው ትኩረት ጎን ለጎን የከተማ ውበትን ታሳቢ ያደረጉ እንዲሆኑ ለማስቻል፣ ከዲዛይን ጀምሮ እስከ ግንባታ ፍፃሜ ድረስ አጠቃላይ ሥራው የሚመራበትን ማኑዋልና ስፔሲፊኬሽን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ መገኘቱ በውይይት መድረኩ ተገልጿል፡፡

🚧የመንገድ መሰረተ-ልማቱ ለሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ተደራሽ እንዲሆን አካል ጉዳተኞችን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ዲዛይን ማንዋል ማዘጋጀት እንደሚገባ የውይይቱ ተሳታፊዎች ተጠቁሟል፡፡

🚧ከዚህ በተጨማሪም በክረምት ወቅት በከተማዋ የሚታየውን የጎርፍ አደጋ ስጋት የሚቀንስና በዘላቂነት ችግሩን የሚፈታ የድሬኔጅ ዲዛይን ማኑዋል መዘጋጀት እንዳለበት የውይይቱ ተሳታፊዎች አሳስበዋል፡፡

🚧በአውደ ጥናቱ ላይ የመንገድ ግንባታ ስራ ተቋራጮች፣ አማካሪ ድርጅቶች፣ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ከኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር፣ ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን እና ቁጥጥር ሥራዎች ኮርፖሬሽን እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት የተውጣጡ ተሣታፊዎች ተካፋይ ሆነዋል፡፡

@etconp
👍13😢1
👉Ethio Agri-Ceft PLC

⚡️October 29, 2023 - November 7, 2023

🌟የኮንስትራክሽን ሱፐርቫይዘር

⏺ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በሲቪል ምህንድስና እና በተመሳሳይ ሙያ የመጀመሪያ ድግሪ የ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡

▶️የስራ ቦታ:ውሽውሽ ሻይ ልማት (ቦንጋ አከበቢ)

🌟የኮንስትራክሽንና የደን ውጤቶች ዝግጅት ክፍል ኃላፊ

⏺ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በሲቪል ምህንድስና እና በተመሳሳይ ሙያ የመጀመሪያ ድግሪ የ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡

▶️የስራ ቦታ:ጉማሮ ሻይ ልማት (ጎሬ አከባቢ)

🌟የኮንስትራክሽን ሱፐርቫይዘር

⏺ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በሲቪል ምህንድስና እና በተመሳሳይ ሙያ የመጀመሪያ ድግሪ የ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡

▶️የስራ ቦታ:ውሽውሽ ሻይ ልማት (ቦንጋ አከበቢ)

🌟የኮንስትራክሽንና የደን ውጤቶች ዝግጅት ክፍል ኃላፊ

⏺ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በሲቪል ምህንድስና እና በተመሳሳይ ሙያ የመጀመሪያ ድግሪ የ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡

▶️የስራ ቦታ:ጉማሮ ሻይ ልማት (ጎሬ አከባቢ)

🫵HOW TO APPLY

⚡️የምዝገባ ቀን ፡-ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት (ቅዳሜን ከሰዓት በፊት ጨምሮ)

🖱አመልካቾች፡-የቅጥር ማመልከቻ፣የትምህርትና የስራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን ይዛችሁ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ
የስራ ልምድ ማስረጃው ከምረቃ በኋላ ሊሆን ይገባዋል፤ ቅጥሩ ከተፈጸመ በኋላ በ15 ቀናት ዉስጥ ከእዳ ነጻ ሰለመሆኑ በመጨረሻ ይሰራበት ከነበረበት መ/ቤት (ድርጅት) ክሊራንስ የሚያቀርብ ስለመሆኑ ግዴታ የሚገባ፣ ለሰራተኞች የህክምና የመድን ሽፋን ዋስትና አገልግሎት በተጨማሪ ከዋናው መ/ ቤት የስራ መደብ በስተቀር ለሌሎቹ የመኖሪያ ቤት ይሰጣል፡፡

🚧የምዝገባ ቦታ ፡- በኩባንያው ዋና መ/ቤት ላምበረት አካባቢ ላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/
የግል ማህበር ግቢ ውስጥ፡፡

🏷ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ/የተ/የግ/ማኀበር

@ETCONpWORK
👍9🙏1
👉ስለ ኦፒሲ እና ፒፒሲ የ ሲሚንቶ ኣይነቶች ትንሽ እንንገራቹ
.
⏩OPC— Ordinary Portland cement

⏩PPC —Portland pozzollana cement

➡በሀገራችን ኢትዮጲያ በስፋት ህንፃ እና መሰረተ ልማት ግንባታ ላይ በስፋት እየተጠቀምንባቸው የምንገኝባቸው የሲሚንቶ አይነቶች ናቸው።

የሁለቱንም የሲሚንቶ አይነቶች ጥቅም አንድነት እና ልዩነት ከዚህ በታች አጠር አድርገን እናቀርባለን።

▶ኦፒሲ/OPC/ በምጣነ ስርገት( Permeability) ከ ፒፒሲ/ PPC/ ጋር ሲነፃፀር ከፍ ያለ ነው።
ውሃ ዘልነት /Heat of Hydration/ የኦፐሲ ከፍተኛ በመሆኑ ከፒፒሲ በተሻለ መልኩ ቶሎ የሚፈለገውን ጥረንካሬ ቀድሞ ያገኛል።

በተቃራኒው ደግሞ ፒፒሲ heat of hydration ቀርፋፋ በመሆኑ ለመርጋት/curing period/ ተጨማሪ ቀናት ይወስዳል
ማለት ነው።

👉በጥንካሬ ደረጃ /Grade of Strength / ኦፒሲ 42.5R grade cement ሲሆን ፒፒሲ ደግሞ 32.5R Grade Cement ነው።

➡Note: Number represent compressive strength of
cement in MPa.

@etconp
👌12👍9❤1🙏1
RENDERED RC STRUCTURE 3D

@etconp

ማሳሰቢያ/ Announcement 📢


500 birr give away question is posted on our Facebook page

የሽልማት ጥያቄው አሸናፊውን የምንለየው November 20- 2023 ሲሆን ሽልማቱ 500 ብር ነው።

ጥያቄው የተለቀቀው በፌስቡክ ገፃችን እና በ ኢኒስታግራም ገፃችን ነው።

አሸናፊው የሚለየው ለመልሶቹ ብዙ ላይክ ያገኘ ነው። በትንሹ 30 ላይክ ሊኖረው ይገባል

አሁንም አልረፈደም

የ ኢንስታግራሙ ጥያቄ ሊንክ:- https://www.instagram.com/p/Cy72qOlsKm0/?igshid=MzRlODBiNWFlZA==

የፌስቡኩ ጥያቄ ሊንክ:- https://www.facebook.com/100064135238834/posts/pfbid033h5xCMU2QNC1taixH6W25gPnUFakMD5RMX4dcEnd3E6M1HCjmhL1UqHYMkEMMiNEl/?app=fbl

SPONSOR

ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
❤4👍3
👉ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ

🫵የአገልግሎታችንን አድማስ በማስፋት የክቡራን ደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማርካት በታማኝነት እንተጋለን

🖱ፕሌት 1mm-30mm any size

🖱jbolt 12mm-32mm

🖱anker bolt

🖱stafa

🖱any modefic work

🚧ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን

📩 @heavenic1 ፃፉልን

ቁ.1  መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር  ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ

0904040477
0911016833
0994941706 ይደውሉ።
👍3🏆3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🫵Look this video

🚧Best concrete bricks building tutorial.

📩Put your thoughts advantage and disadvantages of this bricks.


🙏Contact me 🗣 @ETCONp_Bot

👌Join @ETCONpWORK

@etconp
👍10🥰1
👉ለሰባት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የመንገድ መሰረተ-ልማት ማኑዋሎች ማሻሻያ አውደ ጥናት ተጠናቀቀ

🚧የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከአለም ባንክ ባገኘው ድጋፍ ዳር አልሀንዳስ ከተባለ ዓለም አቀፍ አማካሪ ድርጅት ጋር በሚያዘጋጃቸው ልዩ ልዩ የመንገድ መሰረተ-ልማት ማኑዋሎች ማሻሻያ ላይ ለ7 ቀናት ሲመክር የሰነበተው አውደ ጥናት ተጠናቀቀ፡፡

🚧በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ያለውን የመንገድ መሰረተ-ልማት ዝርጋታ ወደ ላቀ የአፈፃፀም ደረጃ ለማሸጋገር እገዛ የሚያደርጉ 28 ማንዋሎች እየተዘጋጁ ነው፡፡

🚧በአውደ ጥናቱ መዝጊያ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ሞገስ ጥበቡእንደገለፁት የማኑዋል ጥናቱ ዘመናዊ፣ ወጪ እና ጊዜን ቆጣቢ እንዲሁም ለተጠቃሚው ህብረተሰብ ምቹ የሆኑ የመንገድ መሰረተ-ልማት ለማስፋፋት ከፍተኛ እገዛ እንደሚኖረው ጠቁመዋል፡፡

🚧ዋና ዳይሬክተሩ አክለውም፤ በጥናት ላይ የሚገኙት ማኑዋሎች ተጠናቀውና ፀድቀው በሥራ ላይ ሲውሉ፣ ከዚህ ቀደም በመንገድ ግንባታ ወቅት የሚያጋጥሙ የተለያዩ ችግሮችን ለመቅረፍና አዳዲስ አሰራሮችን በማካተት በከተማዋ ደረጃውን የጠበቀ  የመንገድ መሠረተ ልማት ለመገንባት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ይኖራቸዋል ብለዋል፡፡

🚧ለሰባት ቀናት በተካሄደው በዚህ አውደ ጥናት ላይ ከተሳታፊ አካላት ጠቃሚ የሆኑ ግብአቶች እንደተገኙ ገልጸው፣ ለማኑዋሎቹ መዳበር ፋይዳ ያላቸውን ሃሳቦች በመሰንዘር በውይይቱ ላይ ለተሣተፉ የባለድርሻ አካላትና የአማካሪ ድርጅቱ አባላት ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡

@etconp
👍5
👉ወጅዝ ሪል እስቴት እና ሳይት ዲ እና ሲ  ደንበኞቹ መካከል  የተፈጠረው ያለመግባበት ችግር በሽምግልና መፍትሄ ማገኘቱ ተገለጸ

🚧በወጂዝ ሪል ስቴትና በሳይት ሲ እና ዲ  ደንበኞች መካከል ተፈጥረው የነበሩ አለመግባባቶች ፤ በደንበኞችና በድርጅቱ በስምምነት በተመረጡ ሽማግሌዎች አማካኝነት በተደረገ ሁሉንም ያሳተፈ ውይይትና ምክክር በሽምግልና ውጤታማ እልባት ላይ መደረስ መቻሉ ተገለጸ፡፡

ላለፉት 10 ወራት በሽማግሌዎች መሪነት በተደረገው የሰከነ ምክክርና ውይይት የሁሉም ወገኖች ጥያቄ መልስ ማግኘት በሚችልበት አቅጣጫ ወደ መጠናቀቂያው ምዕራፍ በመድረሱም  የደንበኛ ተወካዮች፤ ድርጀቱና  ሂደቱን ሲመሩት የነበሩ ሽማግሌዎች ከፍተኛ እርካታ እንደተሰማቸው አስረድተዋል፡፡

በሂደቱ የተለያዩ ተግዳሮቶችን በጥልቀት ያየው እና የመፍትሄ ውሳኔ የሰጠው የሽማግሌ ስብስብ ፣ ጉዳዩ ውስብስብ መሆን እና የደንበኞች ቁጥር መብዛት ሽምግልናውን አርዝሞት እንደነበረ  ከመድረክ ተገልፃል።

የየአንዳንዱን ደንበኛ ውል እና ሰነድ በመመርመር እና የወጅዝ ሪል እስቴት መነሻ ሀሳብና በስራ ሂደቱ  ያጋጠሙትን ተግዳሮት በጥልቀት በማየት ረጅም እርቀት መኬዱን አስገንዝበው ጉዳዩን ለመፍታት ሽማግሌው የሄድንበት ርቀት ውሳኔውን ፍትሀዊ ለማድረግም ከፍተኛ ጥረት ተደርጎል ተብሏል።

በዚህ  የሽምግልናው ውሳኔ መሰረት፡- ወጅዝ የተወሰኑ ያልተሸጡ ቤቶቹን በመሸጥ የሚገኘውን  ገቢ በማዋጣት፤ በጥሬ ገንዘብም በጨመር እና ከደንበኛ ያልተሰበሰቡ ቀሪ ክፍያዎችን  በመሰብሰብ  እንዲሁም ደንበኞችም በሂደቱ የተፈጠሩ የገንዘብ ግሽበቶቹን ከደንበኞቹ በማሰባሰብ ድርጅቱ  ስራውን ለማሳለጥ ሳይቶቹን አስይዞ የተበደረውን የባንክ እዳ እንዲከፈል እና ቤቶቹ ከባንክ ነጻ አድርገው ለደንበኞች እንዲተላለፍ ተስማምተው ሁለቱንም አካል ቃለ ጉባአኤ ላይ በማስፈረም  ቀጣይ ሂደቱን  የሚያሳልጥ ዘጠኝ  አባላት ያሉት ጥምር ኮሚቴ አቋቁሞ ወደ ተግባር ለመግባት ከስምምነት ላይ ተደርሷል ተብሏል።
ጥምር ኮሚቴው ከደንበኛ ሶስት ሰው ፣ ከወጅዝ ሶስት ሰው፣ ሂደቱን ካስፈፀሙ ሽማግሌዎች ሶስት ሰው ሆኖ መዋቀሩ ተገልፃል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ያላተጠናቀቁ ስራዎችን ወጅዝ እንደሚጨርስ እና ለሚቀጥለው ወር ማለትም ህዳር 30/2016 ላይ ይህ የተቋቋመው ኮሚቴ ከወጅዝ ጋር በመሆን ለደንበኞች እርክክብ  እንደሚያደረግ መገለፁን ዳጉ ጆርናል ዘግቧል።

ይህ ውሳኔ ተፈጻሚነት እንዲኖረው  የሁሉንም አካል ቀና ትብብር እና ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት እንደሚያስፈልግ  የተገለፀ  ሲሆን ሁለቱም ወገኖች ውሳኔውን በቀናነት ተቀብለው ደንበኞች እንዲከፍሉ የተጠየቁትን ገነዘብ ማዋጣት መጀመራቸውን እና ወጅዝ ሪልስቴትም ያልተጠናቀቁ  ስራዎችን ለመስራት እቃ በማስገባት እንቅስቃሴ መጀመሩን ዳጉ ጆርናል ሰምቷል።

ይህ ክስተት ለመላው ሪል እስቴት አበልፃጊ ድርጅቶችም ሆነ በሌላ ማህበረሰብን አሳታፊ የሆኑ ተግባራትን የሚያከናውኑ ተቋማት እና ደንበኞች መልካም ተሞክሮ መሆኑ ተገልፆ ይህን የሰለጠነ ተሞክሮ እና ልምድ በሁሉም አካላት  መለመድ እንዳለበት ሽማግሌዎች ገልፀዋል ።

Via ዳጉ ጆርናል

@etconp
👍11👌1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉We often overlook the importance of structural design and operation, but their failure can have disastrous consequences.

🌟See the end of the video for a demonstration


#Structure

@etconp
👍6❤1
👉ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ

🫵የአገልግሎታችንን አድማስ በማስፋት የክቡራን ደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማርካት በታማኝነት እንተጋለን

🖱ፕሌት 1mm-30mm any size

🖱jbolt 12mm-32mm

🖱anker bolt

🖱stafa

🖱any modefic work

🚧ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን

📩 @heavenic1 ፃፉልን

ቁ.1  መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር  ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ

0904040477
0911016833
0994941706 ይደውሉ።
👍1🙏1