Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.32K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉ግዙፉ የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ግንባታ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ መድረሱ ተገለፀ

🌟ግዙፉ የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ግንባታ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ መድረሱ ተገለፀ፡፡

🚧ግንባታው በቀን 10 ሺህ ቶን ሲሚንቶ እንዲያመርት እቅድ ተይዞለት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ ለሚ ከተማ ነው እየተገነባ የሚገኘው፡፡

🚧የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ግብዓቱን የማብላላት ተግባር ያለውን የፋብሪካው ክፍል እና ወደ ቀጣዩ ሂደት ማስተላለፊያ ቱቦ መጠናቀቁም ተገልጿል፡፡

🖱ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ ኩባንያ ከቻይና ባለሀብቶች ጋር በመሆን እየተገነባ ያለውን ፋብሪካ ሙሉ በሙሉ በታቀደለት ጊዜ ለማጠናቀ በከፍተኛ ፍጥነት እና ጥራት ቀንና ማታ እየተሰራ ነው ተብሏል፡፡

Via FBC

@etconp
🙏6👍2❤1🏆1
👉ዘመን ባንክ ከዋናዉ መስሪያ ቤቱ ህንፃ በመቀጠል 2ኛዉን ህንፃ ሊገነባ መሆኑን ገለፀ

🌟ዘመን ባንክ በቅርቡ ላስገነባዉ የዋና መስሪያቤቱ ህንፃ የማስፋፊያ ፕሮጀክት በሚል የንድፍ ዲዛይን ዉድድር ማካሄዱን በመግለፅ አሸናፊዉን ይፋ አድርጓል።

🚧ባንኩ 1.5 ቢሊዮን ብር ገደማ ወጪ ላደረገበት እና በቅርቡ ላስመረቀዉ ባለ 36 ወለል ህንፃ ለማስፋፋት በሚል በያዘዉ ፕሮጀክት ሁለተኛዉን ህንፃዉን ሊገነባ መሆኑን አሳዉቋል።

🚧በ 2 ሺህ ካሬሜትር ላይ ለሚያርፈው የህንፃው ንድፍ ስራ በተደረገዉ የዲዛይን ዉድድር አለበል ደስታ አማካሪ ድርጅት አሸናፊ መሆኑ መዘገባችን ይታወሳል።

@etconp
❤9👍3
A class A road 🛣️ with class E kinda AC layer thickness.
Kenya 🇰🇪 National Highways Authority notifies the public that traffic flow along the Thika - Garissa Road (A3) has been affected by floods at Arer, approximately 41kms from Bangali Town. The right hand side of the Road has been washed away following the ongoing flooding.

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=OGQ5ZDc2ODk2ZA==

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp?mibextid=LQQJ4d

@etconp

SPONSOR

ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍3❤1
🫵የ ዕለተ ሰኞ ጉርሻ

👉Freshman course ላይ Assignment እንዴት እንሰራለን ?

🚧Highschool ላይ  አሳይመንት ሰርታችሁ ሊሆን ይችላል  በ ልሙጥ ወረቀት or በ line paper ጥፋችሁ ከዛ በ ስቴፕራል አስዛችሁ ምናምን ፤ Campus ላይ ይችን እንዳትሞክሯት  ለምሳሌ ለ psychology course ልክ እንደዚህ አድርጋችሁ ሰርታችሁ ብታስረክቡ  ይህ Departmentቱን መናቅ ነው ተብላችሁ  የተማሪዎች ህብረት ልትቀርቡ ትችላላችሁ😁   ስቀልድ ነው ...መምህራኖች ወይ አይቀበሉአችሁም ወይ ትልቅ ማርክ ይቀንሱባችኅል Campus ላይ ደግሞ አይደለም አንድ ሶስት  ማርክ ቀርቶ 0.5 ምንያህል ትልቅ value እንዳላት ምታውቁት Grade ስታዩ ነው። ስለዚ Assignment አሰራር የ ራሱ የሆነ Style አለው።

▶️ከምስሉ ላይ እንደምታዩት Page cover አስጥፋችሁ ማስጠረዝ አለባችሁ።

▶️ሙሉው የምትጥፉበት paper ልሙጥ ወረቀት( A4 paper )ቢሆን ይመረጣል።

✳️ የ freshman ኮርሶችን assignment በ ሶስት ከፍለን እንያቸው

1⃣ የ case study assignments

እነዚህ Assignments የሚሰጡን የ Calculation ትምህርት ባልሆኑት እንደ Anthropology እና Civics courseኦች ላይ ነው።ዓላማቸውም አንድ Title ይሰጠንና በዛ Title ተንተርሰን  ከ 7 እስ 10 page ያላነሰ የተለያዩ subtitleሎችን አካተን ሙሉ ገለጣ እንድንጽፍ ነው። ከዚህ ላይ ማተኮር ያለብን ነገር በምንሰራው Assignment ውስጥ እነዚህ ነገሮችን በቅደም ተከተል ማካተት ወሳኝ ነገር ነው።
📚1Table contents
📚2 introduction
📚3 main part
📚4 conclusion
📚5 reference

አንዳንዴም እንደ ተሰጣችሁ Assignment instruction  Acronym ምናምን እንድትጥፉ ይደረጋል  ከላይ ያሉትን በ ዝርዝር ና በምሳሌ እንያቸው ተከተሉኝ....

📍1 Table contents

ይህ part assignment አችሁ ምንምን እንዳካተተ
የተካተቱ contentoch የት page እንደሚገኙ የምንገልጥበት ክፍል ነው።
ከምስሉ ላይ እንደምታዩት....😊

📍2 Introduction

ይህ ክፍል ከስሙ እንደምንረዳው  የተሰጠን Title ምን እንደሚመስል በጨረፍታ ገረፍ ገረፍ እያደረግን የምናስተዋውቅበት  ነው። ምሳሌ የተሰጠን Title MANUFACTURING INDUSTRY IN ETHIOPIA  ቢሆን  Introduction ላይ Manufacturing industry በ Ethiopia ምን ይመስል ነበረ ከ past አንጻር  ፤አሁን ላይስ ስላለው ሁኔታ ....Ethiopian ለ  Manufacturing industry ምናይነት view አላቸው....እና መሰሎችን ገለጻ  መስጠት ነው።

📍3 main part

ይህ ዋናው ክፋል ሲሆን Table contents ላይ ለተሰጠን ርዕስ ያስቀመጥናቸውን Subtitles እንዲሁም በነሱ ስራ ያሉ ሌላ titlochn በስፋት እየዘረዘርን  ሙሉ ማብራሪያ  የምንሰጥበት ክፍል ነው።

📍4 conclusion

ይሄ ደግሞ main part ላይ  ለተሰጠን ርዕስ ያስቀመጥናቸውን Subtitles እንዲሁም በነሱ ስራ ያሉ ሌላ titlochn  በሙሉ ዘርዝረን ገለጻ የሰጠናቸውን points ፤  ያ የተንዛዛውን main part ( ቢያንስ  7-10  page ይደርሳል) እሱን ሁሉን points በሚያካትት መልኩ ከ አንድ page ባልበለጠ ወረቀት አሳጥረን መጻፍ ነው። ግን ይሄ ብቻ አደለም አንዳንዴም በ titlu ዙሪያ  የናንተን ሀሳቦች እንደ መደምደሚያ መጠቀም ትችላላችሁ ።

📍5 reference

መቸም በተሰጠን ርዕስ ዙሪያ መረጃ ለማግኘት ማንፈነቅለው ድንጋይ የለም  Google የለ (ግን Google ባይኖር ምን ይውጠን ነበር😘) ፤መጽሐፍት የሉ ሁሎችን  sources እንጎረጉራለን  ያገኘነውን መረጃም main part ላይ አስፍረናል ። ነገር ግን መምህራን ይሄን መረጃ የት አገኛችሁት ቢሉአችሁ መልስ መስጠት መቻል አለባችሁ ። ስለዚ ከዚ ከዚ አግንቻለሁ ለማለት መጨረሻ page ላይ Reference ብላችሁ sources ትዘረዝራላችሁ። Google ላይ መረጃ ስታገኙ ግን አደራ Reference ላይ Google ብላችሁ እንዳትጽፉ ነውር ነው።    ያገኛችሁበትን website link ነው ማስቀመጥ ያለባችሁ ።  ሞጅሉ ላይም ገልብጣችሁ Reference ላይ ሞጅል እንዳትሉ  modulu  ሲጀመረ የተዘጋጀው ከየት ነው? ዋናው Source  ያስፈልጋል። መጽሐፍትን እንደ Reference ከተጠቀማችሁ ደግሞ ApA format ተከትላችሁ Reference መጻፍ አለባችሁ Apa format ምንድን ነው?
የ reference አጻጻፍ style ነው

ይመቻችሁ 🥰


https://t.me/ETCONpWORK
👍9🙏2❤1
Which REVIT plug-in do you use the most if you use REVIT ?

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=OGQ5ZDc2ODk2ZA==

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp?mibextid=LQQJ4d

@etconp

SPONSOR

ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍3❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
ማሳሰቢያ / announcement

የ ሽልማት ጥያቄ / Give away question

From now on we decided to prepare give away questions every month and we will be rewarding 10 competitors in every tournament, all the questions are gonna be posted on instagram ( 5 on instagram) and facebook (5 on facebook).

ከዚህ በኋላ በየወሩ በ ኢንስታግራም እና ፌስቡክ ገፃችን በየወሩ የሽልማት ጥያቄ እናሰናዳለን ፭ በፌስቡክ ፭ በ ኢኒስታግራም በየወሩ 10 አሸናፊዎች ይኖራሉ


Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=OGQ5ZDc2ODk2ZA==

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp?mibextid=LQQJ4d

@etconp

SPONSOR

ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍2
የሕንፃ ስጋት ደረጃ መመሪያ.pdf
1.1 MB
👉የመሰረተ ልማት ቅንጅት፤ የግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን - Infrastructure Integration, Construction Permit & Control Authority

🚧(አአ ከተማ አስተዳደር / AA City Administration)

🌟 የሕንፃ ስጋት ደረጃ መመሪያ
ቁጥር 02/2012 ዓም (Building Risk-Level, Directive No.02/2020

@etconp
የግንባታ ፈቃድ ማመልከቻዎች.pdf
2 MB
👉የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን፣ የግንባታ ፈቃድ መጠየቂያ ማመልከቻ ቅፅ001 (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር)

@etconp
የግንባታ_ፈቃድና_ቁጥጥር_ባለስልጣን_የአሰራር_ማንዋል.pdf
3.2 MB
👉የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን

🚧የአሰራር ማንዋል ቁጥር 02/15ዓም
(በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር)

@etconp
የህንጻ_ግንባታ_መመሪያ AA.pdf
3.5 MB
👉የህንጻ መመሪያና ስታንዳርድ ቁጥር 3/2015 (በአአ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን)

@etconp
የኮንስትራክሽን ኦዲት መመሪያ 1-4-2021.pdf
15 MB
👉የኮንስትራክሽን ኦዲት መመሪያ ቁጥር ዝ34/2021 Construction Audit Directive No.34/2013

🚧(Enacted by FDRE Urban Development & Construction Ministry (በኢፌዴሪ የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስተር የወጣ)

@etconp
👍14❤6🕊3🙏1
👉ኣዲሱ ቻናላችን ተቀላቅለዋል?

⚡️ዛሬ የወጡ ጨረታዎች ጨምሮ

🌟አዳዲስ የ ኮንስትራክሽን ስራ እና ጨረታ ሲወጡ በቀላሉ ለመመልከት ከታች ባለው ሊንካችን ይቀላቀሉን።

📌እንዲሁም ለወዳጆቻቹ SHARE በማረግ አዳርሱ።

https://t.me/ETCONpWORK
❤3👌1
What do we call this bar ?

ማሳሰቢያ / announcement

የ ሽልማት ጥያቄ / Give away question

From now on we decided to prepare give away questions every month and we will be rewarding 10 competitors in every tournament, all the questions are gonna be posted on instagram ( 5 on instagram) and facebook (5 on facebook).

ከዚህ በኋላ በየወሩ በ ኢንስታግራም እና ፌስቡክ ገፃችን በየወሩ የሽልማት ጥያቄ እናሰናዳለን ፭ በፌስቡክ ፭ በ ኢኒስታግራም በየወሩ 10 አሸናፊዎች ይኖራሉ


Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=OGQ5ZDc2ODk2ZA==

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp?mibextid=LQQJ4d

@etconp

SPONSOR

ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍7😢1
ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ

፦ፕሌት 1mm-30mm any size ቆርጠን በስተን ጣጣዉን ጨርሰን እናስረክቦታለን

፦jbolt 12mm-32mm በፈለጉት ቁመት ጥርስ አዉጥተን አጥፈን እንሰጦታለን

፦ankerbolt

፦stafa(ስታፋ ባለ 6 እና ባለ 8)በየትኛዉም size የተዘጋጀ አለን

፦ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን

፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን

አድራሻችን
ቁ.1  መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር  ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706

ይደዉሉልን ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም ቢሆኑ ካሉበት እንልክልዎታለን።
🏆4👍1
አቡቀለምሲስ ሪል እስቴት ማሰልጠኛ ተቋም 125 የሪል እስቴት የሽያጭ ባለሙያዎችን አስመረቀ

አቡቀለምሲስ ሪል እስቴት ማሰልጠኛ ተቋም 125 የሪል እስቴት የሽያጭ ባለሙያዎችን ቅዳሜ ህዳር 15 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በሳፋዬር አዲስ ሆቴል አስመረቀ፡፡

ከተመራቂዎች ውስጥ 60 የሚሆኑት በታዳሽ ኢንዱስትሪስ ኃ.የተ.የግ. ማህበር ሙሉ ክፍያቸው ተሸፍኖ የሰለጠኑ ሲሆን፤ 15 ሰልጣኞች በተቋሙ ሙሉ ወጪያቸው እንደተሸፈነ ታውቋል።

የአቡቀለምሲስ ሪል እስቴት ማሰልጠኛ ተቋም ባለቤትና ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጅነር ደሳለኝ ከበደ እንደተናገሩት፤ ተቋሙ በሪል እስቴት ዘርፍ የተለያዩ ስልጠናዎችን ለመስጠት በ2013 ዓ.ም የአቡቀለምሲስ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማ. እህት ተቋም ሆኖ የተመሰረተ ነው::

የስልጠና ተቋሙ ከተመሰረተበት ቀን አንስቶ በቀን፣ በማታና በቅዳሜና እሁድ መርሃ ግብሮች ሃያ ዙር ስልጠናዎችን የሰጠ ሲሆን፤ ለተለያዩ የሪል እስቴት አልሚዎችና ወደ ዘርፉ ለሚገቡ ኢንቨስተሮች የሪል እስቴት ኢንቨስትመንትና የግብይት ስልጠናዎችን ሰጥቷል።

ተቋሙ በሃያ ዙር መደበኛና ልዩ ስልጠናዎች ከስድስት መቶ በላይ ሰልጣኞችን ያሰለጠነ ሲሆን፤ ከስልጠና በኋላና በስልጠና ወቅትም ከተለያዩ የሪል እስቴት አልሚዎችና የማርኬቲንግ ወኪሎች በሚቀርቡለት ጥያቄ መሰረት ሰልጣኞች የስራ ትስስር እንዲፈጠርላቸው ተደርጓል ብለዋል።

”ተቋማችን በተለያዩ ዙሮች ለሰለጠኑ ሰልጣኞች በአመት ሁለት ጊዜ የምረቃ መርሃግብር ያዘጋጃል፤ የምረቃ መርሃ ግብሮቹ ከምርቃት ባሻገር የስራ ትስስር የሚፈጠርባቸውና የተቋሙ ቀደምት ሰልጣኞችና በዘርፉ ስኬታማ የሚባሉ አንጋፋ ባለሙያዎችና የሽያጭ ተቋማት መሪዎች ልምድ የሚያካፍሉባቸው ውጤታማ መድረኮች ናቸው።” ብለዋል፡፡

ተቋሙ የሚሰጣቸውን ስልጠናዎች ወደ አስራ አንድ ከፍ ያደረገ ሲሆን ተጨማሪ የማሰልጠኛ ክፍሎችን በማስፋት በዚህ ዓመት በሪል እስቴት ዘርፍ ክፍተት ያለባቸውን ልዩ ልዩ አጫጭር ስልጠናዎችን ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል።

Via addis admas news

@etconp
👍14
👉12 causes of pile foundation failure

🌟pile foundation is one of the most popular choices for heavy loaded structures in case s where poor soil conditions are found at a shallow depth . But pile foundation may fail due to different reasons. One must take proper precautions before designing pile foundations so that the possibility of such failure reduces. Causes of failure of pile foundation are given below

1. When the pile load is greater than the design load

2. Poor and defective workmanship while casting the pile

3. Inaccurate determination of the bearing capacity of the pile

4. Corrosion of the timber pile because of assault by insects

5. Bearing pile laying on delicate strata.

6. Defective techniques used while driving the pile

7. Buckling of the pile because of insufficient lateral support

8. Faulty soil investigation

9. Selecting the wrong type of pile

10. Inappropriate characterization of soil

11. Inadequate reinforcement in the pile

12. A decay of piles ( like an attack of insects , corrosion etc. )


https://t.me/COTMp
❤5👍3
Why is it trenched at the middle ?

ማሳሰቢያ / announcement

የ ሽልማት ጥያቄ / Give away question

From now on we decided to prepare give away questions every month and we will be rewarding 10 competitors in every tournament, all the questions are gonna be posted on instagram ( 5 on instagram) and facebook (5 on facebook).

ከዚህ በኋላ በየወሩ በ ኢንስታግራም እና ፌስቡክ ገፃችን በየወሩ የሽልማት ጥያቄ እናሰናዳለን ፭ በፌስቡክ ፭ በ ኢኒስታግራም በየወሩ 10 አሸናፊዎች ይኖራሉ


Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=OGQ5ZDc2ODk2ZA==

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp?mibextid=LQQJ4d

@etconp

SPONSOR

ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍7
👉አንድ የስራ ተቆጣጣሪ ባለሞያ የኮለን ኮንክሪት ከመሞላቱ በፊት ፎርምወርክ ስራው ላይ መሟላታቸውን ማረጋገጥ የሚገባው መሰረታዊ ነጥቦች

🌟Elements of good Column formwork finish

1.ጥብቅ መሆኑን/Formwork rigidity/

የተዘጋጀው ፎርምወርክ የራሱን ክብደት/self weight/፣የብረቱን ክብደት፣የርጥብ ኮንክሪቱን ክብደት፣ የኮንክሪት ሰራተኞች፣ የንፋስ ግፊት፣ የስራ መሳሪያዎችና ሌሎች ሊያጋጥሙ የሚችሉ ጫናዎችን የሚቋቋም ሆኖ በቂ ጥንካሬ ኖሮት መሰራቱን ማረጋገጥ የመጀመሪያ ስራ ይሆናል።

2.የፎርምወርክ ጥራት/Quality of formwork material/

ለፎርምወርክ ስራ ጥቅም ላይ የዋለው እቃ ያልተጣመመ፣ ያላበጠና ያልጎበጠ ፣ወጥነት ያለው ፣ያልተቀደደና ጥሩ ጥንካሬና የመሸከም አቅም ያለው መሆኑን ማረጋገጥ ሌላ አስፈላጊ ስራ ነው።

3.አቀባዊ ሊኛ/Vertical alignment/
የተዘጋጀው ኮለን ፎርምወርክ ዲዛይኑ እንደሚጠይቀው ልክ በሚገባ ወደላይ ቀጥ ማለቱን ማረጋገጥ አለበት።

4.አግድም ሊኛ/Horizontal alignment/

የተዘጋጀው ኮለን ፎርምወርክ ዲዛይኑ እንደሚጠይቀው ከሌሎች ኮለኖች አንጻር ያለው አቀማመጥ፣ ከታወቀ መነሻ በሚገባ ወጥነት ያለው ሆኖ መቀመጡን ማረጋገጥ አለበት።

5.የኮለን ወርድና ስፋት ልክ/Design dimension/

በዲዛይኑ መሰረት የኮለኑን ወርድና ስፋት ከፎርምወርኩ አቀናንሶ ትክክል መሆኑን ማረጋገጥ።

6.ከመነሻው ያለው ርቀት/Distance from reference/center to center/

ከታወቀ መነሻ በመነሳት አንዱ ኮለን ከሌላው ኮለን ርቆ የተቀመጠው በዲዛይኑ መሰረት መሆኑን ማረጋገጥ።

7.መሃል ገጠምነት/Eccentricity/
ተንጠልጣይ ወለል/Suspended floors/ በሚኖራቸው ግንባታዎች ላይ የላይኛው ወለል ኮለን ከታችኛው ወለል ኮለን ጋር ሴንተራቸው ፍፁም መሃል ገጠም/eccentric/ መሆኑን ማረጋገጥ አስፈላጊ ነው።

8.ከብረቱ ያለው ተገቢ ርቀት
/Concrete cover/

ለኮንክሪት ሽፋን ዲዛይኑ የሚጠይቀው ተገቢ መጠን፣ በፎርምወርኩና በብረቱ መሃል በልዩ ጡብ/Spacers/ መለየቱን ማረጋገጥ ሌላው በጣም አስፈላጊው ነጥብ ነው።

@etconp
👍30👌5❤2🕊1
👉ባህላዊ ቤት፣ ድሬዳዋ

🌟አረቢ ቤት


🚧ይህ የቤት አሰራር የድሬዳዋ ነባር ሠፈሮች መገለጫ ነው እነኚህ ቤቶች በረንዳም ግቢም የላቸውም ከጀርባ ብቻ ጓሮ አላቸው። ቤቶቹ አረቢ ቤት ይባላሉ። ገንደቆሬ፣ ደቻቱ፣ ለገሐሬ፣ አምስተኛ፣ አዲስ ከተማ፣ አላይበዴ፣ ሩዝ ተራ፣ ነምበር ዋን፣.... ከከዚራ በስተቀር በአብዛኞቹ ነባር ሰፈሮች በስፋት የሚታዩት ቤቶች አረቢ ናቸው።

🌟የዛን ዘመን የድሬዳዋ ነዋሪዎች ለምን ይሄንን ዲዛይን እንደመረጡ አላውቅም የቤቶቹ ስያሜ አረቢ የተባለው በዛ ዘመን በብዛት የነበሩ አረቦች የጀመሩት ዲዛይን ስለመሆኑም እርግጠኛ አይደለሁም በሌሎች ከተሞች በዚህ ዲዛይን መንገድ ዳር የሚሰሩ የንግድ ቤቶች አሉ።

🚧ድሬዳዋ ግን መኖሪያ ቤቶች ሁሉ እንደዚህ ነበር የተሰሩት በነባር ሰፈሮች ዞር ዞር ስትሉ ይሄንኑ ነው የምታረጋግጡት።

🚧ከጥቂት አስርታት ወዲህ የተሰሩ ቤቶች ግን ከአረቢዎቹ የተለዩ ናቸው በረንዳም ግቢም ያላቸው ናቸው ዘመናዊ የቪላ አሰራርንም ይከተላሉ።

Via አዲስ ቸኮል

@etconp
👍10❤8🙏1🕊1